ከፍቶኛል አለችኝ //ይቅርታ ጠየኩዋት ስታሳዝን😥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии •

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi 4 дня назад +244

    አረሙስሊሞች አበረታቱኚ ተዉ ቁረአን ነዉ የምለቅ ድራማ ካልሆነ አታዩም ሀቂቃ ከቁረአን በላይ ታድያ ምን አለ

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 4 дня назад +130

    ሀዋ. ትወና አልተዋጣልሽም ማማየ ኑሮሽን በሰላም ኑሪ በትዳር ላይ ድራማ ቢቀር ይሻላል

    • @halima7993
      @halima7993 4 дня назад +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @ዘሀራየአላሻልጅ
      @ዘሀራየአላሻልጅ 4 дня назад +2

      በትክክል

    • @yarab4997
      @yarab4997 4 дня назад +5

      ሀዋ ብቻ ሳትሆን ሳአዳም አትችልም ሁለቱም 00000 %

    • @SulymanAysha-d5y
      @SulymanAysha-d5y 4 дня назад

      ​@@ዘሀራየአላሻልጅ ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 4 дня назад

      😁😁😁😊

  • @Ayisha-n9m
    @Ayisha-n9m 4 дня назад +76

    ጎበዝ ሰአዳ ባለፈው በጣም አናደሽኝ ነበር ሀዋ የዋህ ናት ሚስኪን በዛላይ አዘተኛ ናት ወላሂ ታሳዝናለች ደሞ የምትሰድቧት ሰወች ትገርማላችሁ😢😢😢

    • @SulymanAysha-d5y
      @SulymanAysha-d5y 4 дня назад

      @@Ayisha-n9m ደምሪኝ ሞክሸዋ

    • @Zex9z
      @Zex9z 4 дня назад

      የሀዋ ዱቃአርጊያት ውዴ አላህ ያግዝሽ አሳዝነሽኛል 😢😢

    • @SulymanAysha-d5y
      @SulymanAysha-d5y 3 дня назад +1

      @@Zex9z ደምሪኝ ሁቢ

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty 4 дня назад +20

    ሰሐድ በነካ እጅሽ ዩቱብ ክፈቱላት ለሐዋ ጀማልም ሁለተኛ እዳይመታት አስምላቹ ለሚስቱ ና ለልጆቹ አስታርቁት በዝ ኑሮ ላይ ትዳርን ማፍሬስ ለልጆቹም ጥሩ አይመጣም

  • @LobTop
    @LobTop 4 дня назад +36

    አይይ ሀዋ በጣም አሳዝንችኝ አንዳነዱ ወንድ ለወጭ አልጋ ለቤቱ ቅጋ

  • @EmanMohammed-h2k
    @EmanMohammed-h2k 4 дня назад +8

    መጣላት አለና ሚስጥር አትናገር መታረቅ አለና መጥፎ አትናገር
    ሁሉም የአደም ልጆች ይሳሳታሉ ከተሰሳሳቶቹ ሁሉ በላጭ ወደ አላህ ተመላሾቹ ናቸው ብለዋል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም።
    ሰአዲ ዛሬ በጣም ነው ያስደሰትሽኝ። የዛኔ ቤትሽ መጥተው እንደዛ ስትናገሪ ሀዋ እየሳቀች ነበር የጀማል ጭቅጭቅ ነው የቀየራት። ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ሀውየም አላህ ይጠግንሽ እህቴ በሰለጠነ ዘመን ባል ሚስት መደብደብ ጅልነት ነው ጀማል በፍየል ዘመን በግ ሁኗል ሲያስጠላ

  • @DyhVhj-w9o
    @DyhVhj-w9o 4 дня назад +33

    የኔ ማሬ ሀዋ አይዞሽ ያአላህ ወላሂ አትስደቧት እደራሳችሁ እዩት😢😢

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 4 дня назад

      ደምሪኝበቅንነት❤

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 4 дня назад +42

    ሀዋ ወላሂ የዋህ ናት ስለዚህ ሰአዳ ጎብዝ ናት ሙስሊም አይጣላም ቢጣላም ለአላህ ብሎ አፍ ማለት ነዉ ጎበዞች🥰🥰

    • @zehara53o
      @zehara53o 4 дня назад +1

      ሳህ ወላህ እንጨት እንጨት የሚል ድራማ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 4 дня назад

      ድራማ ነው ሲጀመር 😂😂

  • @RahmaA-nb8kz
    @RahmaA-nb8kz 4 дня назад +27

    ምርጥ ሰአዲ ሙስሊም እደዝህነው አውፍ መባባል❤❤ሀዋ ብዙ ጉዳት አለባት ሲበቃት ነው ያወጣችው ❤ እራስዋን ታስከብር ድላ አያስፈልግም ታልፈለጋት መሸኘትነው

    • @MEf-h3k
      @MEf-h3k 4 дня назад +1

      የተመቸኝኮሜትወላሂ አሳዘነችኝብዙወቹአልተረዷትም. በዛላይበቅርብነውአባቷንያጣችው😢

  • @jamila-jc1uo
    @jamila-jc1uo 4 дня назад +11

    የነቆጆ ለሀዋ ይቱብ ይከፈትላት. ❤ ከዝ ቡሀላ የረሷን ህይወት ትኑር ፈጣር ከጎንሽ ይሁን ❤❤❤❤❤❤😢

  • @hayat6942
    @hayat6942 4 дня назад +9

    ሀዋ አሣዘነችኝ የኔዉድ አይዞሽ😢😢

  • @nuryehussen-h3s
    @nuryehussen-h3s 4 дня назад +8

    ሰአዳ እና ሀዋ በመታረቃቸዉ እንደኔ የተደሰተ ላይክ❤..... ሀዊ ሚስኪን ናት ሰአዲ ትለያለሽ👍

  • @الا-ط6ث
    @الا-ط6ث 4 дня назад +10

    ዉደ እህቲ ሀዋየ ተረጋግ ሁሉም ሰው መበደበሯነው የረገሽ እጂ አዛኑልሽአይደለም ተተበደልሺም ወደ አላህ አልቄሺ

    • @zdatlaw9358
      @zdatlaw9358 4 дня назад

      እኔ አስለቀሰችኝ እንድህ አይነት ትዳር ቢቀርስ የልጅ አሮጊት አድርጎ ነው የያዛት😢😢😢

    • @أمعادل-ز2ن
      @أمعادل-ز2ن 4 дня назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @Susususu..2
    @Susususu..2 4 дня назад +9

    ወላሂ ሀዉይ አዛስናኛለች ሰአድ ዉዴ ጎበዝ እኳንም ጠየቅሽት ጎኗ ሁነሽ አበረታቻት እንዴ እህት ወላ አብሽሪ ሀዉቴ

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 4 дня назад +11

    ሰአዲ ሀዘን ከባድነው ደግጣ ከሆነ አባቷ ሲሞት እባካችሁ ቁረአን አስቀሩባት ቁረአን ለሁሉም አሪፍነው። ሰአዲ ማሻ አላህ ጎበዝ ነሺ

  • @Meerah335
    @Meerah335 4 дня назад +13

    አቦ ሰአዲዬዬ አላህ ይባርክሽ ውዴ እኳን አረግሽ❤❤አላህ ሂወቷን ያስተካክልላት አቦ😢😢

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 дня назад +6

    ሀዋ ወንድመዋ አትፍረዱበት ሀዋ በጣም ሲከፋት ሀዋ ሲበዛባት ለውንድመዋ ነግራው ይሆናል መቼም ወንድመዋ ነው ያመዋል 😢ሀዋ ቤት ውስጥ ብዙ የማትደስትበት ነገሮች አሉ በፊተዋ ይነበባል ሴት ልጅ ትሪት ማርች እኖዳልን ሴት ልጅ በትንሽ እንከፉለን በትንሽ እንደሰታለን አብሽሪ ሀዊሻ❤❤❤😢😢❤❤❤❤

  • @SikoSilo-zl5wu
    @SikoSilo-zl5wu 4 дня назад +12

    ዴግሞ ሀዘንላይናት ሀዋ ሆድይብሳታል ተርዶት

  • @LdnlwlzkkdiLdlxldkxkxkd
    @LdnlwlzkkdiLdlxldkxkxkd 4 дня назад +31

    አቦ አብዳለች አትበሉ አላህን ፍሩ ምንማለትነዉ አብዳለች ሸህም የላቹሁም

    • @hdhdgdghdhdh2023
      @hdhdgdghdhdh2023 4 дня назад +1

      አላህ ሄድያ ይስጠን

    • @Lll-d8z6z
      @Lll-d8z6z 4 дня назад +1

      የሰዉ አፍ መቋጠሪያ የለዉም ዉሾች 😢

    • @FatumaAbduww
      @FatumaAbduww 4 дня назад

      በሷ የደረሰው ይድረስባቸው ወላሂ😢

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 4 дня назад

      ​@@FatumaAbduww ሆሆይ ሰው ጤና አጥቷል ተራጋሚ እራሱን ደርጋሚ ነው አችስ ለራስሽ እየተራገምሽ አደልደ ሆ😂😂😂

    • @FatumaAbduww
      @FatumaAbduww 4 дня назад

      @@حبشي-ف2ي አብዳለይ ተማለት ውጭ አታቁም እንደ

  • @zedo313
    @zedo313 4 дня назад +3

    ዋው ሰአዳ ምርጥ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ሀዋ በጣም አሳዝናኝ ነበር😢ከጎኗ ሁኚ ሰአዲ❤❤❤❤

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd 4 дня назад +7

    ሀዋ የተሰጣት ካራክተር ይቀየርላት😂😅በጣም ክብሯን ዝቅ አድርጎባታል

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 4 дня назад +1

    እንኳንም ታረቃችሁ ሰድና ሀዋ አተ ጀማል ለምን ትማታለህ አይዞሽ ሀዊየ ❤❤❤❤❤

  • @umijenetitube4002
    @umijenetitube4002 4 дня назад +3

    እስኪ ጀማል ጀግና የምትሉ ኑ ስሙ ማን እዳጣላቸው አስመሳይ መንዶችን አሏህ ያዋርዳቸው ሴትን እንደ እዚህ የሚያዋርዱትን

  • @nunu-jv8er
    @nunu-jv8er 4 дня назад +11

    ስአዱ የኔዉድ እባልና ሚሥት ምሀል አትግቢ ምንም ያህል ባናድድ ወላሂ ቅጣቱ ከባድነዉ

  • @Muhemmefይመር
    @Muhemmefይመር 4 дня назад +2

    አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ሰአድና ሀዉይ እንኳን ታረቃችሁ ግን ሰአድየ ይቶብ ከፍታችሁ ስጧት እሽ በጣም ታሳዝናለች አሁላይ ሀዘንም ስላለባት ዪቶብ ክፈቱሏት ሰአድና አዎል 😢😢😢😢😢

  • @tameriaahmed7395
    @tameriaahmed7395 4 дня назад +2

    ወላሂ አላህይቅርታ ይበላችሁ ደስ ይላል እንኳንታረቃችሁ አብሽሪሀዉየ እራስደህናአለችቅማል ለልጆችሽደህላሁኝላችዉ እህቴ አብሽሪ

  • @tkewayuotubeተቅዋየዩቱብ
    @tkewayuotubeተቅዋየዩቱብ 4 дня назад +7

    ማሻአላህ ሳአዲ ጀግናሴትናት ተይሳአዲ እየተሳሳትሽነው አያገባሽም አስታሪቃቸው ከቻልሽካልቻልሽ አትናገሪ

  • @ancanc5863
    @ancanc5863 4 дня назад +4

    እረእሽሏህንፍሩ መኳኳሉ የሚፈቀደው ለባልሺ ብቻአርጊው እረተው እህቶቺ ወደት እየህንነው

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 4 дня назад +24

    ሀዋን እምትሳደቡ አላህንፍሩ ሥራም ይሁን ድራማ ለሠዉ ሥሜትተጠቀቁ የኔ ቆጆ ሀዋየ❤❤

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 4 дня назад +1

    ሡባንአሏህ ይገርማል❤ ለካእሡነ አኡዝቢላሂ አሏህይጠብቀን ሀዋ አትስዴቧት ሠአድ አስተዋይነሽ❤

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 4 дня назад +3

    አባቷ ትላት ሞት ዛሬ የልጅ አሮጊት ሆና ማየት ከባድ ነው እንድህ አይነት ትዳር ይቅር እፍፍፍፍፍፍፍፍ አስለቀሰችኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 4 дня назад +3

    ሀውየ ይቅርታ አደርጊልኝ ሰደቢሻለሁ እህቴ አውፍ በይኝ😢😢😢

  • @zainabal1660
    @zainabal1660 4 дня назад +4

    ሀዋ አገላለፆ ስለማትችል ነውጅ ጀማል በጣም ጨቆኗ ነው የያዛት። ለምድነው መልጥ እስከምታወጣድረስ ይመታታል

  • @SelamySelamy
    @SelamySelamy 4 дня назад +2

    ድሮም ያልተማረ ከደብደብ አያላፈም

  • @qwss-wf4gw
    @qwss-wf4gw 4 дня назад +3

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ሳአዳየ ስወድሽ ደሞ ሀውይም እወድሻለሁ ይቅርባይነትም ትልቅ ነገር ነው😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SeidAhmed-e4l
    @SeidAhmed-e4l 4 дня назад +1

    ሰአዳ ግን ወላሂ አጠፋሽ የታረቁ ልጆች ዛሬ እንደት ትዳር ይበተናል እረ ከባድ ነው አስታረቁ ነውረ አይደለም ወይ ባንች ምክናየት ትዳር ሲፈረስ ምን አይነት እንቅልፍ ይወስደሻል ልጆቹ አያሳዝኑሽም

  • @zahraaethiopian5801
    @zahraaethiopian5801 4 дня назад +1

    ሰአዳ አስተዋይ ነሺ ሲጀመርም አች አላጠፋሺም ነበር መልሽ ይቅርታ መጠየቅሽ ደሞ ትልቅነትሽን ያሳያል አትታረቂው ግን አትበይ ምንም ቢፈጠር የልጆቿ አባት ነው እራሳቸው ይወስኑ

  • @ሚናተራራyouTube
    @ሚናተራራyouTube 4 дня назад +7

    ስአዲ መሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅናት ነዉ

  • @HalimaMuhammad-f1w
    @HalimaMuhammad-f1w 4 дня назад +5

    አላሀምዱሊላ ሀላሊ ሰወድህኮ ወላሂ የእኔ ባል እኳን እጅን አሰቶ ሊመታኝ ቁጣም አይቆጣኝ ሀዋ አብሸሪ ተረጋጊ ሳዳ እዉነቶን ነዉ መታረቃቹሁ ደግሞ ደሰ ይላል

  • @lolotoutube6002
    @lolotoutube6002 3 дня назад

    ይቅርታ አደረጉልኝ እና ጀማል ብዙ ይቅረዉ አለ ማለቴ የትማረ ሁሉ አይመስልኚም ደደብ ነዉ እንዴት ሴት ልጂን ይማታል

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    ሀዋ ጆንጆናት ሁለት ልጁ ማሳደግ ማጥባት ከባድ ነው ጎበዝ ናት

  • @seadamustefa-z2q
    @seadamustefa-z2q 4 дня назад +6

    ክክክክክ ተጫወቱብን እኛ የመዳም ቅመሞች ተመልካች ሁነን እዳንቀር ዱአ አርጉ ደምሩኝ እስኪ ወገን

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 4 дня назад +6

    ጎበዝ ሰአዳ እዲህ ስትሆኚ ያምርብሻል በርቱ አላህ ያዋዳችሁ❤

  • @BskHd-lp3hq
    @BskHd-lp3hq 3 дня назад

    ምስጊን ሀዋ ❤❤❤❤❤ ወላሂ አሳዘነችኝ ኡፍፍፍፍ

  • @Zex9z
    @Zex9z 4 дня назад +1

    ግንእኮ ለቤት ቀጋ ለውጭ አልጋ ከሆነሰው አላህ ያርቀን ሀዋ በጣም የዋህናት አላህ ይዘንልላት ለሁላችንም አላህ ይዘንልን❤

  • @መካዉሴን
    @መካዉሴን 4 дня назад +3

    ስአድ ትክክል ነው ያደረግሺው ሀዋ የዋህ ናት ታሥታውቃለች ሥጀመር ጀማል ለሴር ክብር የለውም ያሥትልውቃል

  • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
    @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ 4 дня назад +8

    ወላሂ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ኡፍ አብሽሪ ሀዋየ

    • @yarab4997
      @yarab4997 4 дня назад

      እኔም ወላሂ ሰአዳ ግን ❌❌❌

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 4 дня назад

      ​@@yarab4997ድራማ ነው አትሸወዱ 😄😄🙄

  • @Hyatt-i6x
    @Hyatt-i6x 4 дня назад +1

    ሀዋ አብሽሪ እህቴ 😢 ሚስቱን የሚማታ ወንድ አላህን ፍሩ ሴት ልጅ የሙሀመድ ስለላሁ አለይሂም ወሰለም አደራ ናት ❤

  • @busyline1119
    @busyline1119 4 дня назад +5

    አያችሁ.በመልካም እምናዉቀውን አድስ ጦባይ ስናይ ቀስብለን መረዳት አለብን አብሽሪ ሀዊ እህቴ. ሰአዲ ጎበዝ

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 4 дня назад +1

    ሀዋ አሳዘነችኝ ወላሂ አይዞሽ 😢😢

  • @hghhghc8277
    @hghhghc8277 3 дня назад +1

    ግን ሀዋ ጡሩነት እኔ ግን አላሥገባትም ማለት ለክፈት ታይሆን ብደበድበኝ😅😅😅

  • @SadddGsdf-w8l
    @SadddGsdf-w8l 3 дня назад

    ማሻአላህ እንደዚህነዉ የሚያምርባችሁ❤❤❤❤❤

  • @hcchhcg8979
    @hcchhcg8979 4 дня назад

    አሰላሙ አለይኩም ብላችሁ ወሸት እምታወሩት ግን ለቀልድሚ ለስራም ብላችሁ መዋሽት አረተው 😢😢😢ስራኩጣችሁ በእወነትኛ መገድ ፈልጎ

  • @Abduseid-h3s
    @Abduseid-h3s 4 дня назад +2

    ዋው ደስ ብላችሁኛል ዛሬ ወንዶቹንም አስታርቋቸው ደስ ይላል ይቺ ነገር ፕራንክ ናት እንደ?😂😂😂

    • @Hamezya
      @Hamezya 4 дня назад

      😂😂😂

  • @zainabHusain-o2m
    @zainabHusain-o2m 4 дня назад +4

    ሰአዳ አላህ ይባርክሽ እደዚህሰላምአዉሩዱ

  • @hhgvfg8672
    @hhgvfg8672 4 дня назад +1

    እኔ ሀዊን ሰደቤም አላውቅም ሲሰድቧት እራሱ ታሳዝነኛለች ምንምኳ ብትሳሳት እራሱ ዝስከዛሬ ድረስ የዋህ ናት ስንል ከርመን ባደ እደመጥፎሰው ስንሳደብ በጣም ይደብራል ሰአድ ደግሞ የታረቁትን መልሰሽ እድጣሉ አታርጊ ላይመታት ቃል ገብቶ ይታረቁ ለልጆቻቸው ሲባል አመታቱ የእውነት ከሆነ መጥፎ ምት ነው የት እደሚመታኳ አያቅም ግን ከመለያየት ቢያስ ከተስተካከለ የመጨረሻኳ ቻስ ይሰጠው ትዳር ማፍረስ ከባድ ነው አላህ ያስማማችሁ ምንምኳ እውነት ነው ብየ ባላምንም እውነት ከሆነ ታረቁ አስታርቁ

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 4 дня назад +7

    አይጀማል ወላሂ የኔ ወድሞቺ ቢሆኑ ቆራርጠዉ ነበር የሚጥሉህ😢😢 እጅህ ይሰበር ኢሻአላህ

  • @mariyamdawold
    @mariyamdawold 4 дня назад +2

    አች ሳአዲ በትዳር ማሀል አተግቢ ትዳር አትበጥብጭ አሁን አበዛሺ

  • @AaaHh-kv3zb
    @AaaHh-kv3zb 4 дня назад +1

    አታልቅሽ በአላህ አብዳለች አትበሉ አላህን ፍሩ

  • @zufanzufan866
    @zufanzufan866 4 дня назад +3

    ሰአዳ እሪፊ አሁንም ከሰው ሂወት ውጭ አታውሪ አይዞሽ ሀዋ እራስሽን ጠብቂ
    ባልና ሚስት ሚስጥር መደበቅ ግድ ነው

    • @FatimahMohammed-y7h
      @FatimahMohammed-y7h 4 дня назад

      ወላሒ ሠአዳ ምንነክቶት ነው እንደ የሠውትዳር ለማፍረሥነው እንደ የምትጣጣረው

  • @PathuKwi
    @PathuKwi 4 дня назад +1

    አቦ ሀዋን አታሥከፊት😢😢

  • @sophiasofiaiye7444
    @sophiasofiaiye7444 4 дня назад +3

    ሊፒሥቲክ አትቀቢ እሕት ሐራም ነው ደግሞ ያች ከመብዛት አልፎ ያሥጠላል በአላሕ እጠበቃለሑ

  • @IghhhHohj
    @IghhhHohj 4 дня назад +1

    እኳን😢ታረቃችሁ 😢ሰአድየ 😢ሀዩዋ ሁላችሁም😢ሥለታረቃችሁ 😢በጣም ደሥ ብሎኛል😢😢😢😢

  • @seadi5
    @seadi5 4 дня назад +7

    መጨው እሮመዳንነው አወፍተባባይ ከሁሉም ጋር
    ወደራስሽ ተመለሽሀዋ
    ሰአዳ አስታርቂያቸው
    ጎበዝሰአዳ

  • @FatimahMohammed-y7h
    @FatimahMohammed-y7h 4 дня назад +1

    ጥሩአድርገሻል ሠአዳ አላህም ይቅር ይላል እንኳን ሠው ከዚህ ቡሀላ እንደበፊታችሁ ሁኑ ባሎቻችሁንም አክብሩ አትሣደቡ ሀዋ እህት እራሥሽን ጠየቀ ወደራሥሽ ወደትዳርሽ ተመለሽ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 дня назад +19

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ❤ ❤😢😢

  • @SaeedaIdrees-br3ji
    @SaeedaIdrees-br3ji 4 дня назад +4

    ሀዋ እህቴ ጡሩእየሠራሺአይደለም እሄንባህሪተይዉ ያንየበፊቱን ሀዋሁነሺነይእህቴዋ ሠአዳጎበዞሙስሊም 3ቀንበላይአይኮራረፍም ከባልሺምጋተታረቂ

  • @MediDebebe
    @MediDebebe 4 дня назад +1

    ጎበዝ ስአዲ ሀዋየዋህ ነች ወላሂ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @ሀዩነኝየሀይቋየቤተሠቦቸና

    አይዞሽ ሀዉይ

  • @KokoB-ኘ5ጨ
    @KokoB-ኘ5ጨ 4 дня назад +1

    አይዙሽ😢😢

  • @lifeisshort-pq7xs
    @lifeisshort-pq7xs 4 дня назад +2

    ሀውይ የኔቆጆ አይዞሽ ከጎንሽነን ለኮሜታተር ቦታአትስጪ ወደፊት💪💪💪💪💪💪

  • @SadyaKamle
    @SadyaKamle 4 дня назад

    ታረገግተቹ አስቡና ታማለስ ያለፋው አልፎዋል❤❤❤❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 4 дня назад

    ሀዋእንደኔነች ንግግር አትችልም እኔምበቦታው ወሬአልችልም ቦሀላነው የሚገባኝ ቦሀላእነደዳለሁ አይዞሽ እኔምበስደትሁኔነውአባቴን ያጣሁት ከባድነው ጀማል ተጨቀቅወላሂ

  • @FatimahMohammed-y7h
    @FatimahMohammed-y7h 4 дня назад +1

    እረ በቃ አሁንም ኡኡኡ ማማት ምንድነው በቃችሁ ሠአዳ ምን ነካሽ ደህና ሥትባይ ሚሥጥር ልታዋወጭነው እንደ የመጣሽው እህህህህህ እረ ኑሮሽ ይሻልሻል ሀዋ አትሣሣች

    • @Aziza-f3q7f
      @Aziza-f3q7f 3 дня назад

      ትክክል ወላሂ አክላ ልታስመታት ነዉ

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 4 дня назад +6

    ሰአድ አስተዋይ ጀግና ሴት ቀጥይበት ይመችሽ🎉🎉

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    አይዞሽ ሀዊ ያልፍል ነብያችን ሱለላህ አለይሂ ወሰለም አደራ ነበር የሠጧችሁ የመጨረሻ ቃላቸዉ አደራ ያሉት ሶላታችን እና ሤቶችን ነዉ እረታ አትመቱ ብትር ያብሳል እጅ አይቀይረም

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 4 дня назад +1

    ንቋት😢😢😢ነው እኮ😢😢😢😢

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 4 дня назад +1

    አሣዘነችኝ የኔ ውዲ እህት አረ ጋ በይ ሀዋየ እራሥሽን ጠብቂ ቆንጆ መሆን አለብሽ እኔሥ አሞሽ መሥሎኝ ነበረ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 4 дня назад +1

    በጣም ነዉ ምታሳዝናኝ ሀዋ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @Tube-bk9uj
    @Tube-bk9uj 4 дня назад +1

    ጎበዝ ስአድ ዛሬ አስደሠሽኝ🎉

  • @Nesuum
    @Nesuum 4 дня назад +4

    ማሻአሏህ ጉበዝ ስአዲ ጀዛኪላህ ኸይረን ሙስላሙች ስንኮራረፍ አያምርብንም

  • @jemila51wollo
    @jemila51wollo 4 дня назад +5

    ማሻ አላህ እኳን ታረረቃቹሁ የምር ከሆነ የተጣላቹሁት❤

  • @احمداحمد-خ8د2ق
    @احمداحمد-خ8د2ق 4 дня назад +1

    accccc walahii atasxahun dahna sara saru ushat bacha 😮😮😮majajal yasrajal aluu

  • @saedaandires6007
    @saedaandires6007 4 дня назад

    ማሻ አላህ ሰአዲ አስተዋይ ነሸ❤🎉🎉🎉

  • @FghJhg-t4u
    @FghJhg-t4u 4 дня назад +1

    ሰአደ ማሻአላህ ማሻአላህ ይጨምርልሽ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅናት ነው

  • @ዙዙቢትባባ-ጘ7ጰ
    @ዙዙቢትባባ-ጘ7ጰ 4 дня назад

    እች ሠአዳ ሂሩትን መሰለችኝ አስመሳይ ናት የምር በባል እና ሚስት ማሀል አታይገባም ቢያንስ ዋሺታ ማስታርቅ ነበርባት ሱባሀን አላህ

  • @HhKk-f4s
    @HhKk-f4s 4 дня назад

    እስተፉርሏህ ረአላህን ፍሩ ለገንዘብ ብላቺሁ እዲህ መሆን

  • @ፋጡማTube-z4f
    @ፋጡማTube-z4f 4 дня назад +23

    ሳአዳ አስታዋይ ናትየምትሉ❤

    • @Zamani1983
      @Zamani1983 4 дня назад

      ለትወናው😀

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 4 дня назад

      🐑🐑በጎቹ አረ ንቁ ድራማ ነው 😂😂😂

  • @Frdos-d6j
    @Frdos-d6j 4 дня назад +1

    አሁን ደሞ፣ጀማል፣ተናገሪልኚ፣ብሎኚነው፣አለች፣ሀዊየ፣አይባልም፣ቢልሽም

  • @BskHd-lp3hq
    @BskHd-lp3hq 3 дня назад

    ሀዘን ላይ ናት አባት መጣት ማለት የደትሰበት ያውቀዋል ከባድ ነው

  • @hemudtthemudtt
    @hemudtthemudtt 4 дня назад +2

    እኔ ከፊቴእጄ ቀይ ነዉ የሌሎቹን ደግሞ ፈታቸዉ ቀይ እጃቸዉ ጥቁር ነዉ

  • @لاإلهإلاالله-ث9ي
    @لاإلهإلاالله-ث9ي 4 дня назад +1

    ጥሩ አድርገሻል በጣም ነው የምታሳዝን የሚረዳ ጠፍቶ ነው እንጂ በጣም በጣምታሳዝን ልጅ ናት

  • @ZhainabMohammad
    @ZhainabMohammad 4 дня назад +2

    ስአድ መልካም ሴት ጎበዝ አይዞሽ በያት

  • @ወለተማርያምየድግልጅ
    @ወለተማርያምየድግልጅ 4 дня назад +12

    ይሄጀዝባ አባቷኳን ትክክል አጥሙ ሳይረግፍ አስለቀሳት አተጅል እዳውም አባትም ወድምም መሆንነበረብህ😢😢😢😢አባት ዛሬላይቢኖርላትንሮ😢

  • @tsedale5516
    @tsedale5516 4 дня назад +1

    ሳአድ ጎበዝ ነሸ

  • @ሀዩነኝየሀይቋየቤተሠቦቸና

    ሤቶች የምትሣደቡ ያገባችሁተሆ እያወቃችሁት ያላገባችሁም ተሆነአላህ ይህዲኩም 💔ምንአይነት ልብቢኖራችሁአትሣደቡም

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube 4 дня назад +1

    ሀዋየ የኔውድ አብሽሪ ግን እጅሽን ማታ ማታ ለይሙን ተቀቢው ለውርጭ አሪፋነዉ

  • @Hawaa-b1h
    @Hawaa-b1h 4 дня назад +3

    አይዞሽ ሀዋ አይይይይ😢😢😢😢

  • @Idrissahmed-b9y
    @Idrissahmed-b9y 4 дня назад

    አይሀዋ አይዞሺ እያደር ይገባዋል ተቻቻሉ

  • @Ksaaa-zc4qe
    @Ksaaa-zc4qe 4 дня назад

    አይዙሽ ሀወይ😢😢😢😢