🌺የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ አስርሀለው ከዚ በዋላ🫷

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 дек 2024

Комментарии • 423

  • @Buchagrace
    @Buchagrace 21 час назад +129

    ዊናዬ ዮ ከጎናቹ ነኝ በምንም ነገር

  • @DhhfufHfjfjrj
    @DhhfufHfjfjrj 19 часов назад +31

    ወላህ እሄ ማልካም ልጂ መቶሽህ ያምጋባው ቃን እዴት እዳናፋቃኝ

  • @EmuEmuye-o2k
    @EmuEmuye-o2k 21 час назад +53

    አይዟችሁ እውነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዛበታል❤❤❤❤

  • @nta2615
    @nta2615 21 час назад +88

    የዊና አድል ግን ያሣዝነኛል እንደሠዉ እንኳን አይቀብጡ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዉዶቸ 😥💙🙏

    • @drr8432
      @drr8432 19 часов назад

      💔💔🙏🙏🙏

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 7 часов назад

      ❤❤❤❤❤💔💔💔💔

  • @AMi-s4j
    @AMi-s4j 21 час назад +34

    ዊና አይዞህ ለናትና ለአባቷ ትናገርና ታስፈቅድ ተረጋጋ

  • @HadeenKaleen
    @HadeenKaleen 21 час назад +24

    አብሽር ዊናዬ ሁሉም ነገር ይስተካከላል አንተ ብቻ ጠንክር ችግርን ሲመጣ ተቸግረን ካሳለፍነው ነገ ሌላ ብርሀን አለ

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 20 часов назад +16

    ፈጣሪ የሚወደዉን ሰዉ ነዉ የሚፈትነዉ ለበጎ ነዉ ዊናየ❤❤❤

  • @عبدومحمداسيوابي
    @عبدومحمداسيوابي 21 час назад +18

    ዋኒ ልዩ ሰዉ ነዉ እኮ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Eyerus-ci3nx
    @Eyerus-ci3nx 5 часов назад +1

    ማርይስምን ዊና አስለቀስከኝ አይዞክ የኔ ጠንካራ ወንድም

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku3377 21 час назад +22

    ዮርድየ አንች ወላሂ የምር ሴት ነሽ የኔ ልዩ ዊናየ ጭንቀታችሁን አላህ ያቅልልላችሁ😢😢😢😢

  • @ديبراديبرا-س7ب
    @ديبراديبرا-س7ب 16 часов назад +4

    ፈተና የሚበዛበት እግዚአብሔር የሚወደውነው አይዛነ❤❤❤

  • @Zebenabelay
    @Zebenabelay 19 часов назад +7

    አይዞህ ውናዬ ፈጣሪ የሚወደውን ይፈተናል ጠከር በሉ❤❤❤❤❤❤

  • @ተዋሂዶ
    @ተዋሂዶ 13 часов назад +5

    😢😢😢ዊናዬ እና ዮ ስወዳቺሁ ፈጣሪ አይለያቹ❤

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 15 часов назад +3

    አይዞህ ወንድም አለም መልካም ስትሆን ፈተና አለው ና
    ሽማግሌ ልከህ ይፈቀድልህና በናጻነት ትሰራላችሁ አይዞህ ወንድሜ በርታ

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 3 часа назад +1

    ፈተናውን እንዴት እንደምታልፍ ነው ማሰብ ያለብክ ዊና ❤❤❤ይህ ሁሉ ያልፋል

  • @Aminat725
    @Aminat725 20 часов назад +9

    ውይናየ የኔ የዋህ ሁሉንም ነገር አላህ ያቅልልህ ወላሂ በዙሪያህ ብዙ እሚጠሉህ ሠወች አሉ ነገር የሚያቀሣሥሩ ክብርቱ የሚለኩሡ የኔ አሣዛኞች ዴሞኮ እንዴሠው አይዋሹ አይቀብጡ ብቻ አላህ ይጠብቃችሁ እራሥህጠብቅ ወይናየ

  • @Aloow-u6w
    @Aloow-u6w 16 часов назад +3

    አይዞሕ ዊይናየ❤❤

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ

    ዊይና ጠከር በል ብዙ ነገር አልፈሀል ይህም ያልፋል አብሺር ወድሜ ስንት የሚስጠላ ቨዲዎ እየሰሩም እደዚህ ማስጠንቀቂያ አልተሰጣቸው ብቻ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 15 часов назад +4

    ዊና አይዝህ እግዚአብሔር አለህ ያተ ዳኛ እገዚአብሔር ነዉ አትፍራ እህል ዉሀ ነዉ ዋናዉ ትገናኛላችሁ

  • @Kidestkidest-p1f
    @Kidestkidest-p1f 3 часа назад

    ዊና አይዛህ ሁሉም ይስተካክላል

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s 15 часов назад +3

    አብሽሩ አይዞህዊይንየ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Meron-s1r
    @Meron-s1r 7 часов назад

    ዊና ከቡታጂራ ወጦ አዲሳቦ ጊባ ማርያምን 😢

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 20 часов назад +12

    ትንሽ ነዉ የቀረዉ 100k እናሥገባዉ ዊናየ ዮርድየ ቀሥ ብላችሁ ፍቱት ብዙ የሚካበድ አይደለም ግን ለምን ነዉ የዋህ ሠዎች ላይ ነገራቶች የሚደራረበዉ ወይኔ አይዞህልኝኝ ወድሜ

    • @JuliaBalaha
      @JuliaBalaha 18 часов назад

      በጣም 😔😔😔😔

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo 20 часов назад +6

    አብሽር ዊናየ ለበጎ ነው የኔ ጀግና ወንድም ❤❤❤❤❤❤

  • @TgTube-dg1pw
    @TgTube-dg1pw 21 час назад +28

    ዊና ግን በጣም ከሳብኝ ለኔ ብቻ ነው ለናንተም ነው 😌😌😒❤😍

    • @AlemAlex-p4l
      @AlemAlex-p4l 17 часов назад

      😢😢😢😢ከስቶብኛል ወንድሜ የኔ እናት

    • @TgTube-dg1pw
      @TgTube-dg1pw 17 часов назад

      @AlemAlex-p4l እግዚአብሄር ይጠብቀው እህቴ 🙏🙏😌

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 17 часов назад +1

      በጣም

  • @ساليتاحمد
    @ساليتاحمد 14 часов назад +1

    ውይ,አጀቴን,በሉት,ፈጣሪ,ከክፉ,ነገር,ይጠብቃቹ❤

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 21 час назад +10

    ዊናዬ የኔ የዋህ አብሽር አላህ የሚወደዉ ሰዉነዉ ሚፈትነዉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @TsinatNegn
    @TsinatNegn 19 часов назад +4

    Ufffff ወላህ የዚህ ልጅ መከራ በዛ😢 አይዞክ የኔ አባት 😢😢

  • @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
    @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni 2 часа назад

    አይዞችሁ ሁሉምነገር ያልፋል ዊናየ❤❤

  • @mdabdol8042
    @mdabdol8042 5 часов назад

    ከደዝ አይነት ጎረቤ አለህ ይጠብቀቹ ምቀኛ ጎረቤት ነውምቀኛ ነቸው

  • @Asru-123
    @Asru-123 15 часов назад +2

    አይዞህ ዊና ይሥተካከላል ሁሉም ነገር

  • @Mohsena-t8t
    @Mohsena-t8t 17 часов назад +1

    ዊናየይ አይዞቹ ሁሉም ያልፍል ለበጎነው ድንግለይ ወለላይቱ ማርያም እናቴ ትጠብቃቹ

  • @ZinatchaGgg
    @ZinatchaGgg 18 часов назад +2

    ሚካኤል ከናንተጋር ይሁን🎉🎉🎉

  • @retibeta
    @retibeta 15 часов назад +1

    አይዞህ ዊናዬ ትርፍ ሁሉም ያልፋል ምንም ጥፋት የለባቸውም ለስራ ነው ሌላ ምን አረጉ ማስጠንቀቃያ ሚስኪን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mahlit-i6
    @Mahlit-i6 17 часов назад +2

    ዊናዮ ወንድሜ ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው 🙏ኣይዞህ 🥰❤️

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 20 часов назад +4

    አይዞክ ግግማ ነው ውድማ የዬ አይዞሽ ❤❤❤

  • @Neima-d6d
    @Neima-d6d 20 часов назад +3

    ዊናየ አይዞክ ፈጣሪ ከጎንህ አለ እዉነተኛ ፍቅሥ ፈተና ይበዛበታል ❤❤❤❤

  • @ZUZU-r9n
    @ZUZU-r9n 18 часов назад +1

    አብሽር ወንድም ሁሉም ለበጎ ነው

  • @medhinzerama3618
    @medhinzerama3618 7 часов назад

    በእውነተኛው ዓለም ያለ ነው አስተማሪ ድራማ ነው

  • @YewhinVlogs21
    @YewhinVlogs21 20 часов назад +34

    ለምንድነው ግን እኔ እምፅፈዉ እማይታይ ተዉ የመዳም ቀመሞች ደሙሩኝ🥰🥲

    • @aass5403
      @aass5403 19 часов назад

      ደሞርሀሸ አችም ደምርኝ

  • @mareyamenata-b9r
    @mareyamenata-b9r 15 часов назад +2

    😢😢😢😢የኔመልካም ዊናዬ የተፈተነ ፍቅር መጨረሻው ያምራል እናተ ደሞ ምንም አላደረጋቹውም አትጨናነቁ አይ

  • @berhmeth
    @berhmeth 20 часов назад +6

    ኡፍፍፍፍ አረተውት በዚህሠአት አብሽርከጎንህነንማለትሲገባህ ጭራሽ ማስጠንቀቂያ ይደብራል ወላሂ እደማንኛውምሠውነው ቪዶየሠራው የተለየነገርአልሠራምአኮኡፍፍፍፍ ዊናዬ አብሽር ወድሜ😢😢😢😢😢😢

  • @ሳምሪጓልራያማቻሬ
    @ሳምሪጓልራያማቻሬ 19 часов назад +2

    በጣምኮነዉ ምትሳዛነኝ ዊናየ አይዞህ ሁሉ ለቦጎ ነዉ ስትክፋ እንጀቴ ሰፍስፍ ይላል 😢

  • @SosunaKasa
    @SosunaKasa 19 часов назад +2

    አይዞህ ዊናየ የኔ አባት አንተ እኮ የተዋህዶልጂ አየደለህ ፅና በርታ ፀልይ ሁሉም ነገር ይስተካከላል በፈተና ያለፈ መጨረሸው ያማረ ይሆናል ዊናየ ውዱ ወንድማች ሁሉም ለበጎነው

  • @WudeTadese-l6t
    @WudeTadese-l6t 19 часов назад +6

    ዊናዬ አይዞህ ለምን አታሳድጉትም ግን አሽቃባጭ ብቻ ነዉ የምትወዱት😢😢😢😢

  • @የሰካል
    @የሰካል 18 часов назад +1

    አብሽር ዊና የገጥማል😢😢😢

  • @Kemila-i4x
    @Kemila-i4x 20 часов назад +2

    አብሽሩማሮቸ አላህከጎናችሁይሁን❤❤❤❤❤

  • @mending-k3dብዛ
    @mending-k3dብዛ 13 часов назад +1

    ለዊናየ ይህ አይ ገባውም❤❤❤

  • @ሁሉምያልፋል-አ3ጰ
    @ሁሉምያልፋል-አ3ጰ 21 час назад +9

    ዊና አብሽር ሁሉም ያልፋል ታገሡ የምትሉ🎉🎉ላይክ ደሞ ደምሩኝ😢

  • @LLl-u8i
    @LLl-u8i 19 часов назад +1

    አብሽሩ፡ለህይርነዉ፡አይዛህ፡ይስትካከላል፡የኝሰዉምቀኝነዉ፡እናትንለመለየትነዉ፡ጠካራሁኑ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 16 часов назад +1

    ዊና አይዞህ አትጨነቅ ከሰዋ የሚለይህ ማንም የለም ለጊዜዉ ነዉ የተጠቀመዉ

  • @Atsedee
    @Atsedee 16 часов назад +1

    አይዞን ወድማችን

  • @BezawitJenber
    @BezawitJenber 28 минут назад

    ዊናየ ስትስቅ እንጂ ሲከፋህ ማየት አልወድም
    እውነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዛበታልና አይዟችሁ ፈተናውን ለመወጣት ጠንካራ ሁኑ ❤❤
    አይዞን

  • @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
    @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ 11 часов назад

    እመቤቴ ኣደራ ልጅሸ የኔ ወንድም ዊናዬ ሸግርህን ኪዳን ኣምሪህት ታቅልልህ የኔ ዝምተኛ የኔ ኣሰተዋይ ልጅ እፉፉ ዊና ወንዴሜ በሀድበት እመ ኣምላክ ትካተልህ የኔ የዋህ 😌👏👏

  • @samirahyasin7015
    @samirahyasin7015 9 часов назад

    አይዟቹ ዊና ጠንክሩ መጨረሻው ያማረ ይሆናል እውነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዛዋል

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    እረ ወንድማችን ተረዳቸዉ ፍቅር እኮ ነዉ ምንናልባች አንተም አፍቅርህ ሳታዉቅ አቀርም እባክህ ተረዳቸዉ

  • @yimamTareke
    @yimamTareke 16 часов назад +1

    ዊናየየኔወዲምአይዞህልኝእውነተኛፍቅርፈተናይበዛበታል

  • @MntamrMntamr
    @MntamrMntamr 13 часов назад

    ዊናዬ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በርቱልን በምንም ግዜና ሰአት አብረናቹ ነን😢

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 16 часов назад +1

    ❤❤❤❤አብሽር😢😢😢

  • @FatimaF-n6z
    @FatimaF-n6z 20 часов назад +1

    ወላሂ አስዘነኝ የኔባት. ዩናየ የኔወዲም. እብሽር ያልፋል እብሽር

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 25 минут назад

    ዊናየ አይዞህ ሁሉም ያልፋል😢😢😢😢😢መልካም ሰዉ ፈተናይበዛበታል😢😢😢

  • @EthiopiaHamra
    @EthiopiaHamra 9 часов назад

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተሰፋ አይቆርጥም❤አይዞን❤100.000ሺ አሰገቧቸዉ

  • @ZebaHussein-fd8nh
    @ZebaHussein-fd8nh 15 часов назад

    አይዘችሁያልፈል የኔወደች❤❤❤

  • @EmanAman-li3gj
    @EmanAman-li3gj 20 часов назад +1

    ዊናዬ አብሸር አቤት ዝምታን በጣም ደሰ ይላል ወንድ ቆፍጣና ሳለ በዊና ትምህርት ተማሪው ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 4 часа назад

    አይዞህ ወይናዬ❤❤

  • @علح.عل
    @علح.عل 16 часов назад +1

    ዊናኔ ለምን ከስተሀል በጣም ነው የከሳሀው አይዞህ ብዙ አትሰብ ሁሉም ፈጣሪ ያውቃል ወንድሜ አይዞህ

  • @EtabezahuMetaser
    @EtabezahuMetaser 3 часа назад

    Ere des ayilim silitanin meketa madireg

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 16 часов назад +1

    ድራማ ይመስለኛል

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 18 часов назад +1

    የኔ አባት ዊናዩ በርታ ❤❤

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 21 час назад +4

    ዊናየ አይዞህ ❤❤❤ ቆይ ግን ምንአይነት አሺቃባጭ ቦሊስነው ሊሎቸ የቦሊስ ልብስ እያስለበሱ አይደል እሚስሩት ቪዶ ብርቅህነው እደ ቦሊስ መሆን ደቆሮ

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 13 часов назад

    አይዞህ ዊናዬ ትመጣለች አንተ ብቻ ጠንክር ።

  • @SenaitLady
    @SenaitLady 5 часов назад

    Wedma terdahew men aregsew wena

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 12 часов назад

    ወየ ወንድም ተብየው ቢዲዮ ስለ ስራ ስር ቤት አስገባሀለሁ ሲያናድ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 18 часов назад +1

    አይዞክ ዊና ሁሉም ነገር ለበጎ ነው😢😢😢😢😢

  • @BereketHabete-i4x
    @BereketHabete-i4x 21 час назад +1

    አይዞዋቹ እነቴ ጠንካራ ነቹ ሁሉም የልፋል ለቦበ
    ጎ ነው

  • @MjmmMjkkk
    @MjmmMjkkk 20 часов назад +5

    የሰውልጂግን በዚህልክ ምቀኝነት ለምንይናገራሉ😢😢😢

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 13 часов назад +2

    ወንድ አለም ፖሊስ ልጆቹ ምን አጠፋ ተፋቀሩ እንጂ ወንድምነትህ ጥሩ ነው አንተ አታገባትም የወደደችውን ያፈቀረችውን ማግባት አለባት ይሄ በሌላወ አለም ሴትን abuse ማድረግ ነው ማፍቀር በህግ መደንገግ አለበት ማለት ነው? ዊና አይዞህ እራስህን ጠብቅ ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሃል አትዞህ❤❤❤❤❤

  • @Genet-ys8pu
    @Genet-ys8pu 4 часа назад

    Ayizoki yane wonidmi 😢😢😢

  • @Samiraaabduljebar
    @Samiraaabduljebar 13 часов назад

    Amishirii 🥺 widanayye

  • @GfFr-u2z
    @GfFr-u2z 20 часов назад +1

    የኔአባት አይዞህ

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 18 часов назад +1

    አይዞህ ያልፋል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 часа назад

    እርግጠኛ ነኝ ዮርዲ ናት ከወንድሟ ጋር ተነጋግራ ፕራንክ እያረገችው ነው ዊናን ይመስለኛል 🥺እውነት ከሆነ ደግሞ እነዝህ ጥንዶች ምንም መጥፎ ነገር አልሰሩም የዮርዲ ወንድም ተረጋጋ የሕግ አካል ስለሆንክ ብቻ እነሱን ከስራቸው ማሰናከል የለብህም ሁለቱን ለማለያየት ባትሞክሩ ጥሩ ነው 🥺

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 20 часов назад +1

    አይዞህ ወንድሜ

  • @Sofia-k7t
    @Sofia-k7t 17 часов назад +1

    ፕራንክነው

  • @LuLu-cq1uz
    @LuLu-cq1uz 19 часов назад +1

    የኔወድም አላህከጎንህ ይሁንልህ አተአዝነህ ማየትአልፈልግም በጣምታሳዝነኝ አለክ አይዞህ ሁሉምያልፍል 😢😢😢😢❤❤

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 16 часов назад +1

    አይዞህ ዊና ወንድማችን እግዚአብሔር እኮ የሚወደውን ነው የሚፈትነው😢😢😢😢😢

  • @MhubaMhuba
    @MhubaMhuba 17 часов назад +1

    ኡፍፍፍ አሁንስ ያተ የብቻነው እንዴ

  • @Tegest-m2l
    @Tegest-m2l 21 час назад +2

    ዋንየ. እዴኔ. የሚውድው🎉🎉🎉

  • @BalemBirara
    @BalemBirara 7 часов назад

    አይዞህ

  • @BettyBetty-e5k
    @BettyBetty-e5k 4 часа назад

    😢😢አይዞክ

  • @wollo1630
    @wollo1630 15 часов назад

    ዊናዬ ለሠው ቦታ አትሥጥ ለተሣዳቢወች።
    ወዴፊት 💪👈

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 21 час назад +7

    የታሰራው ቪዲዮ ሚካባድ ነጋር አይዳለም 😢😢😢ቃለል ነው እዳውም ለጋባው ሰው ትምህርት አዛል ነው😢😢
    ቅማሞቼ ዊናዬን 100k እናስጋባው😊😊😢😢

  • @abebaab5880
    @abebaab5880 9 часов назад

    ዊናዬ አይዞህ ይሄም ያልፋል

  • @MediDam
    @MediDam 16 часов назад

    አተ ጸልስ ሳቶኖ
    ን ጥቅመኘ ሰዉ ነህ ወላህ አተ ፈልስ ከመሆን መማረ ይጠበቅባሀል

  • @AlemazandyouAlemazand
    @AlemazandyouAlemazand 21 час назад +9

    አይ ሀዘን በዛብህ እሲ ሄለን ሄደህ እያት እና በተረፈ ኣይዞችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 20 часов назад

      ወይ እሷናትእሱ የሚያዮት

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 19 часов назад

      እሲ ተይኝ የምን ሀዘነዉ ብቸኛነኝ አለ አህቱን ገፍት እኔማ ባላቃትም ዝብላ ታሳዝነኛለች ዉሸቱን እኮነዉ የሄ

  • @RahmaRaa-b2b
    @RahmaRaa-b2b 21 час назад +1

    ዊናዬ ዮሪድዬ አብሺሪ ከጎነቹ ነን😢😢😢😢😢😢 ወዳ ፊት አብሺሪ

  • @AlemAlex-p4l
    @AlemAlex-p4l 21 час назад +11

    😢😢ዊዊ ዮዬ ይቅርታ በቃ😢

  • @Zad-k6h
    @Zad-k6h 15 часов назад +1

    አይዞቹ የኔ ውዶች😢😢🫶🫶💕💕💕🥰🥰🥰💞💞💞🩷🩷😭😭ያልፋል❤😢

  • @MediDam
    @MediDam 16 часов назад +1

    ዩረዱ ወዱምሽ ባሌጌነዉ ወላሂ እደ ምንም አላጠፍም

  • @AymanAYMAN-p8e
    @AymanAYMAN-p8e 21 час назад +2

    አልሽሩልኝዊናየዮርድየ❤❤❤❤