ቤሩት ነኝ ስራ ብዙ ነው ቀን ሙሉ እሰራለሁ ምከፈለው መቶ ሃምሳ ዶላር ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 дек 2024

Комментарии • 251

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ

    ድምፅሽ. ለጋዜጠኛ. ለዜና ማንበብ. ምርጥ ነው. አገርሽ. ገብተሽ. ትምህርት መማር አለብሽ

    • @MeseretGemechu123
      @MeseretGemechu123 7 часов назад

      እኔም እንደዚህ ተሰማኝ ገና ሳያት ድፍረቷ ደስ ይላል

    • @Amenadmasu22
      @Amenadmasu22 6 часов назад

      ሓሳቤን ነው የገለፅከው

    • @HnanaAlshehhi
      @HnanaAlshehhi 5 часов назад

      ልል ስል ተኮምቶል ዋው ድምፅ ለዜና❤

  • @SoyasAcademy
    @SoyasAcademy 2 дня назад +43

    ጀግና ነሽ በሰው ሀገር ያላችሁ እግዚአብሔር ድብቅ ሽሽግ አድርጎ ለቤታችሁ ያብቃችሁ I love you all!

  • @Axumyoutube
    @Axumyoutube 2 дня назад +26

    ጎበዝ አድናቂሺ ነኚ እስኪ ይቺን ልጅ የምታደንቁ ደመሩኚ የኔ ልዮዎች😊❤

  • @Fairy-c4h
    @Fairy-c4h 5 часов назад +3

    የኔ ቆንጆ እኔ ዱሳይ ነኝ ግን ስራም ብዙ ይህም ግን ዲመት እህ እና የድመቶችህ ያናድዳሉ 1000 ዶላር ነው ❤❤

  • @MegabayMegaby
    @MegabayMegaby 3 часа назад +2

    በጣም ጉበዝነሽ እህቴ ፈጣሪይመስገን ከኔጋስ ስራስ አይበዛብኝም ለኛማ መፅናኛነው በርችልን በጣም ትክክልነሽ ❤❤❤❤

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 20 часов назад +4

    ጌታ ጀግና ነሽ በዚህ ልጅነትሺ እኔ ቤሩት ነኝ 3ዓመት ከግማሺ ነው ግን ልክ እንዳቺ ነው ስራው ግን አቺ ጣካራ ነሽ ❤❤❤እኔ አልቻልኩም እውነት ከዛ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @assefashsura578
    @assefashsura578 18 минут назад

    በጣም ደስ የምትይዘው ንግግርሽ የተቀመመ ዓላማ ያለሽ ጎብዝ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳሽ ብትማሪ የእውነት ቆንጆ ጋዜጠኛ መሆን ትችያለሽ

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 3 дня назад +42

    እኔ ጆርዳን ነኝ 250ዶላር ነዉ ደሞዜ ግን በቀን ዉስጥ3እከ4ሰአት ብቻ ነዉ የምሰረዉ ስራ የለም ሁለት ሰወች ብቻ ናቸዉ ❤❤በጣምም ጥሩ ሰዉ ናቸዉ ለምድነዉ ግን ቤሩት150 ዶላር ብቻ የሆነ ዉ እርካሽ ነዉ

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 3 дня назад +4

      ታደለሸ ማማ

    • @SeadaEdris-xy9by
      @SeadaEdris-xy9by 3 дня назад +4

      እኔም ጆርዳንነኝ ግን አሚከፍሉኝ 175 ዲናር ነዉ በዶላር ስትነዉ እሚሆነዉ

    • @HalimaHalima-y1f
      @HalimaHalima-y1f 3 дня назад +1

      177ድናርነው፡ሁለት፡መቶአምሳ፡ውደ፡ያውነውአብሽሪ

    • @HalimaHalima-y1f
      @HalimaHalima-y1f 3 дня назад +1

      ሁለትብርብቻነው፡የቀነሱብሽ

    • @SeadaEdris-xy9by
      @SeadaEdris-xy9by 3 дня назад +1

      @@ልኑርለናቴ-ዐ5ተ እሽ እህቴ አመሰግናለሁ

  • @ManaMana-px3ys
    @ManaMana-px3ys День назад +5

    ጀግና ጀግና ጀግና💪💪💪💪💪💪💪💪 ነሽ እውነት ከአንቺ ቡዙ ነገር ተምረለሁ በርቺልኝ ጀግኒት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @neamntewahdo
    @neamntewahdo День назад +4

    ለሁሉም ጊዜ አለው። በርችልን እህታችን። ከእናት ሀገራችሁ ለእንጀራ የወጣችሁ በሙሉ በእውነት ክብር አለኝ። እግዚአብሔር በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ። 🙏🙏🙏

  • @AbiMediaአቢሚዲያ
    @AbiMediaአቢሚዲያ 11 часов назад +3

    ገበዝና ጠንካራ ነሽ 🎉

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 2 дня назад +10

    ከአቅም በላይ ከሆነ ቀይሩ እየሞቱ ጀግንነት የለም::በተለይ ጤናን የሚጎዳ ስራ በአናቱ ይተከል! ጤና ከሌለ ቤተሰብም አይፈልግም::ስለዚህ በትንሽ ብር ተናቺሁን እየተበቃቺሁ የሚመች ቦታ ገብታችሁ ስሩ::በተናችሁ አትቀልዱ::

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 4 дня назад +25

    እምኖርው ቤሩት ነው ስራዪ በደስታ ነው እምሰራ ራሴን እጠብቃለሁ የዚህን ያክል ስራ አይበዛም ውሻ ያለበት ህፃናት ያለበት ቤት ብሞት አልልሰራም ገቢዪም ቆንጆ ነው ራሳችሁን ጠብቁ በኃላ በሽተኛ እንሆናለን ይሄም ያልፍል በርች

  • @kime3780
    @kime3780 13 часов назад +3

    OMG I’ve never heard such an amazing and genuine words coming out of a person other than spiritual channels.
    God bless you girl ❤❤❤❤

  • @AliiKhan-o2d
    @AliiKhan-o2d 2 дня назад +14

    በርች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ጀግና ብዙ ተምሬብሻለሁ ይችን እምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቅልኝ እህቶቸ 👍👍👍🙏🙏🙏

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 7 часов назад +3

    ገና ሳይሽ ድምፅሽ አሪፍ ነው ውዴ ሰርተሽ ሀገርሽ ገብተሽ ብትማሪ ደሞ ልጅ ነሽ እናም ሰብስክራይብ አርጌሻለው በርቺ እናበረታታት የተለየ ነገር አድርገሽ ዮቱብሽን አሳድጊ እሺ አይዞሽ ድምፅሽ በራስ መተማመንሽ ሁሉ ነገርሽ ምርጥ ነው🎉🎉🎉

  • @NasSolo
    @NasSolo 13 часов назад +2

    ራስ ወዳድ ናቸው የላኩሽ ከሁልም በላይ ያንቺ ጤንነት ይበልጣል አገርሽ መጥተሽ ማንኛውም ብትሰሪ ይሻላል

  • @CjhchFgh
    @CjhchFgh 4 часа назад +2

    ጀግና ነሺ በርቺ ጥሩ መሆናቸውበርች

  • @mestawotyoutube1815
    @mestawotyoutube1815 21 час назад +4

    በረች እናቱ አይዞሽ ❤

  • @TsihonAbebeTsihon
    @TsihonAbebeTsihon День назад +4

    የኔ ዉድ eጀግና ነሽ

  • @shtayegbereslase3639
    @shtayegbereslase3639 9 часов назад +2

    ሰላም እንኳን በደና መጣሽ በጣም ጎበዝ ነሽ አህቴ ፈጣሪ አምላክ ብርታቱን ይስጥሽ በርችልኝ ❤❤🙏🙏

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 2 дня назад +6

    በሰውአገርያለነውእግዚአብሄርይጠብቀን❤❤❤❤❤

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 12 часов назад +3

    እህቴ በጣም መልካም ሰው ነሽ እውነቱን አውጥተሽ ስለመከርሻት ጎበዝ ገና ልጅ ነሽ በርትተሽ ስሪ ብርሽን ቆጥቢ ለወደፊቱ የባንክ አካውንት ከፍተሽ በቀጥታ ተቀብለሽ ባንክ ሄደሽ 💪 ትከችዋለሽ ያልፋል ሰርተሽ ትለወጫለሽ በርቺ 🤗 💕✌️

  • @ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ

    ጀግና ነሽ እናመሰግናለን እህታችን❤

  • @Brkeandhiw
    @Brkeandhiw 5 часов назад +2

    ሰላም ሰላም እህት ሰላምሽ ይብዛ በርቺ እህታለም ሁሉም ያልፋል ቤተሰብ አድርጊኝ ደምሬሻለሁ

  • @ASTERyoutube3945
    @ASTERyoutube3945 День назад +3

    አዎ አንች ትክክል ኔሽ. ጠንክሮ መስራት ይሸለል❤😊

  • @NgstKahsu
    @NgstKahsu 22 часа назад +4

    በርቺ የኔ ውድ እኔ ዛሬ ነው ሳብስክራይብ ያረኩሽ ሳውዲ ኣረብያ ሆኝ ነው እና አይዞን ራሳችን እየጠበቅን እንስራ❤

  • @GenetWende
    @GenetWende 2 дня назад +4

    እናመሰግናለን ለኛም ምክር ጠቀምሽን እረ ቤሩት ይሻላል ስራ አይበዛም ነፃነት አለ ኳታር እኮ እንደ ስራው ብዛት የሚከፈለን ትንሽ ነው ግን ተመስገን ዋናው ጤና

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 День назад +3

    አይዚሽ እህቴ ጠንካራነሽ አይዞሽ አረብ ሳይጠገርር አይከፍልም 👍👍👍

  • @tube6846
    @tube6846 6 часов назад +2

    ሰላም ሰላም ሰላም እካንደህናመጣሺ ዉዴ አገራችንነሰላም ያርግልን ያረብ ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ጓልራእሲ
    @ጓልራእሲ 13 часов назад +2

    የማዳም ቀመሞች ደሙሩኝ እባካቹ❤❤❤

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 5 часов назад +1

    የምር እኔም ምርር ብሎኛል 24ሰአት እየሰረዉ 150 ብቻ ነዉ. አእምሮየ ቀወሰ😢

  • @Fantusiyum
    @Fantusiyum 21 час назад +2

    የኔ ቅማም በርች❤❤❤

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d 8 часов назад +2

    እግዚያብሔር፡ያበርታሽ፡አይዞሽ፡😅😅😅😅😅😅😅😅በርች፡አይዞሽክእኛቤት፡ምግብ፡የለም፡ብይ፡አይዞሽ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese День назад +5

    በርች ጠክሮ መስራት ነዉ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 11 часов назад +2

    ጎበዝ በርች

  • @Me.me1239
    @Me.me1239 19 часов назад +2

    So articulate, well spoken! EBS anchin biktiru minalebet yemaninim wedel ke usa 🇺🇸 kemiketiru

  • @Gus6727
    @Gus6727 3 дня назад +8

    አረብ ለሀገር ያላቹ ሴቶች ግን ለምን አትተባበሩም አብዛኛው የዩቱብ ቻናሎች አሳድጋቹሀል ለምን እቺ ልጅ አታሳድጓትም?

  • @WdaseZeraabruk
    @WdaseZeraabruk День назад +3

    Yene eht betam tenkara nesh egziabher gulbtish yibarkew

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire День назад +3

    እኔ ኢራቅ ነኝ ዬ አለው 500 ዶራል ነው የም ክፍሉኝ 6 አማቴ ሆንኩ 😢😢ስራ የለም አዉነት አግዚአብሔር ይመስገን
    ባርቱ እንተም 🥲🥲❤❤❤

  • @meditube1065
    @meditube1065 17 часов назад +3

    ሶል እኔም አጥበለሁ 😢

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 17 часов назад +1

    እግዚአብሔር አቅም ጉልበት ይሁናችሁ ይህም ያልፋል ! ጤና ይስጣችሁ በፀሎት በርቱ ! ከደጎች ይግጠማችሁ እድለኛ ነሽ ክርስቲያኖች ጋ ስለደረሰሽ ደላሎች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ እባካችሁ እህቶቻችሁን አይዞአችሁ በላቸው

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 54 минуты назад

    ጀግኒት አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @Aster-wb3gv
    @Aster-wb3gv День назад +2

    በርች እህት❤❤❤❤

  • @GelilaGelila-vi5ut
    @GelilaGelila-vi5ut 2 дня назад +2

    እኔም ቤሩት ነኝ የምሰራበት ቤት 5 ሰው አለ ደግሞ ሶስት ቤት አላቸው ውሻም አላቸው በቀን ሁለቴ ነው የማስወጣው እግሩንም ማፀዳው እኔ ነኝ ደግሞ ህፃን ልጅ እይዛለው 150$

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 дня назад +10

    እየኖራችሁ ስሩ 😌 እየሰራችሁ አትኑሩ ከአቅም በላይ ስራ ማብዛት መጨረሻው በሽታ ነው ትርፉ።

  • @HabeshayeTadese
    @HabeshayeTadese 2 дня назад +3

    ዋው ጀግኒት በርቺልኝ

  • @ማየገቦ
    @ማየገቦ 2 дня назад +4

    ❤❤የኔ ውድ አይዞሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ❤❤ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg 3 дня назад +9

    ይገርማል ብርታቱ ይስጥሽ
    ሳኡድ አርብያ ያለን ሰዋች 2000 ርያል እየተከፈለን ስራ በዛን እያልን እግዚአብሄር እናማራለን ከኛ የባሰ አለ ለዛም ደሞዛቸዉ ትንሽ በእውነት እህታችን ካንች ቡዙ ተምርያለው በዝች ቭድዮ አመሰግናለው❤❤❤
    በተረፈ ደሙሩኝ የመደም ቅመሞች🎉🎉🎉

    • @MelekmuWebamlek-lm6fr
      @MelekmuWebamlek-lm6fr 3 дня назад +1

      ማነው 2000ይከፈላል ያለው እኛ ጠለቦች 1200ነው የሚከፈለን 1000የሚከፈለው አለ😢😢😢😢 ተው አስቡልን

    • @MelekmuWebamlek-lm6fr
      @MelekmuWebamlek-lm6fr 3 дня назад +1

      ለማንኛውም ❤❤❤❤ደምሪሻለሁ

    • @እረቂቅ-ሙሉ
      @እረቂቅ-ሙሉ 2 дня назад

      መልሽ ደመርኩሽ ደምሩኝ 😢

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 2 дня назад +2

      ጠለቦች ሳይሆን ጨፍተዉ የሚሰሩት ናቸዉ

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg 2 дня назад

      @@MelekmuWebamlek-lm6fr ይቅርታ በባህር ለመጣን ሰዋች ነው 2000 እንጅ ለጠለብ እንካ አይደለም

  • @Christian-wm1ib
    @Christian-wm1ib День назад +2

    በርቺ

  • @ASTERyoutube3945
    @ASTERyoutube3945 День назад +2

    ሁሉም ቤት ነው እህቴ እንደዚህ የምሰራ

  • @SeadaAhmed-o5e
    @SeadaAhmed-o5e 14 минут назад

    ተስፋነሺየ የኔ ጀግና በርቺልኝ ወይኔ ቤሩት ነሺ እረ ስልክሺን ላኪልኝ እኔም ኳተር ነኝ❤❤❤❤

  • @meso-v7k
    @meso-v7k 2 дня назад +8

    የነ ወድ ተባረክ ጥሩ መልሰ ሰተሽኛል ጎበዝ ነሽ አመሰግናለሁ ሰላዳመጥሽኝ እነም ፈርቸ ነዉ የባሰ ያጋጥማል ብዬ ነዉ ግን ትግሰተን ያስጨረሰል ሁለት ልጆች አሉ እነሱን ማ ታ እሰከ ምተኙ መጠበቅ ሰል ክ ለአንች አይፌቀድም ይላሉ ዋይፋ በቀን አይሰራም በሮ ደዉየ ከመጣዉ ከአንድ ወር ቦኀላ ስጠይቅ አይፌቀድም አ ሉ ከዛ ጨቅጭ ቀ አንድ አሮገ ስልክ ለግዘዉ ተጠቀም ብላ እሱንም ማታ ማታ ለምኘ ዋይፋ ክፈች እላለሁ ሁለት ሳዓት አከባብ ትከፊታለች ጡዋት አንድ ሳዓት ትዘጋለች በሩት ያላችሁ ስልክ አይፈድም ዎይ? የወር ፋንት ታስጥባለች ምግብ ጠገበ አልበለም ትንሽ ይሰጣሉ ከዝ የባሰ ያጋጥማል ብለሽ ነዉ ዉደ ?

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg 2 дня назад

      @@meso-v7k አይዞሽ ምግብ ከለለው መቀየር ከተቻለ ቀይር

  • @FOZYADawed
    @FOZYADawed 2 дня назад +2

    ወላሂየኔማርሰወድሸ አይዞሸበርቺ❤❤❤❤❤

  • @hiwet639
    @hiwet639 День назад +2

    ስራን እሚያከብዱት ጨቅጫቃ ከሆኑነዉ

  • @AbynsheLove
    @AbynsheLove 2 дня назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ኢሱ ብርታቱን ይስጥሽ 🥰🥰🥰ጅግና ቀመም ንሺ 🥰

  • @MominaAlemayhu
    @MominaAlemayhu 2 дня назад +3

    የኔማር ስወድሽ❤

  • @0pplljjyy0pplljjyyሠላማዊትን

    ጎበዝ በርች ብርታት ሆነሽኛል

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 56 минут назад

    እግዚአብሔር ምን አለ አገራችንን ቢባርካት እኛም ዝም ብለን እየተዋለድን የአረብ ገረድ ሆነን ቀረን

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 2 дня назад +2

    አይዞሽ ብቻ❤❤❤🙏🙏💪💪

  • @MestawotMediaመስታውትሚዲያ

    ene bezehi hiwote enur neber awukewalehu ahun gen a a negni

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 3 дня назад +4

    ሰላም ውዶ እዴት ነሽ የኔውድ በጣም ጎበዝ የኔ ውዶ በጣም ኮፊደስሽ ደስ ይላን❤❤

  • @do-u-know-that
    @do-u-know-that 9 часов назад +3

    gabtoshal edel?😁😁 le man new gin?

  • @MestawotMediaመስታውትሚዲያ

    gubeze jegena nene ehita berchi

  • @ZabibaZabiba-s6w
    @ZabibaZabiba-s6w 3 дня назад +4

    አይይ እኔባልቴት አጠብኩብየ ያንቀጠቅጠኛል275ዶላርነውእምከፍለው ውሻውእንዳይተነፍስብሽ ተጠንቀቂእሕቴዋ ማስክልበሽማሪቱ እኔገናአገኘሑሽ❤❤❤❤

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE 2 дня назад +4

    ሠላም ለዚህ ቤት እህትየኔ ጅግናነሽ የኔ ቆጆ ሥደት ያለ ያቀዋል ማሬ ዘይሪኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @KeyaMedia-yu1ob
    @KeyaMedia-yu1ob 3 дня назад +6

    መቶ ሃምሳ በጣም ትንሽ እኮ ነው ፈጣሪ ትዕግስቱ ይስጣችሁ😢😢

    • @እረቂቅ-ሙሉ
      @እረቂቅ-ሙሉ 2 дня назад

      ደምሪኝ እስኪ እህቴ

    • @beza390
      @beza390 2 дня назад

      ደምሬሻለሁ ደምሪኝ​@@እረቂቅ-ሙሉ

  • @Rukya-l9o
    @Rukya-l9o 2 дня назад +5

    ለሁሉም ለመዳም ቅመም ብርታት ትሆኛለሺ

  • @ASTERyoutube3945
    @ASTERyoutube3945 День назад +2

    አዎ ጨማም

  • @fjfbkgcvchrcjufcv
    @fjfbkgcvchrcjufcv День назад +3

    ግን ልምን ድነው መንግሥት መፍቴ ማይሰጠው

  • @sarayohannes8772
    @sarayohannes8772 2 дня назад +2

    እኔ 15ክለስ 10 ሽንት ቤት 6ሸዋር አጸዳለሁ በዛ ላይ የቤትና የውጭ ደረጃዎች ስጨማር 😢😢ደሞ የምተጠብና የሚቶካስ ልብስ ብዘት ቅጠላ ቅጠል መልቀም

  • @TDF-p5w
    @TDF-p5w 19 часов назад +1

    የመዳም ቀመሞች ደሙሩኝ እመልሳለዉ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @SaifMobile-v3h
    @SaifMobile-v3h 2 дня назад +3

    ይቅርታ አርጉኒኛ አንች እንዴምት ነጊሪን ከሆኔ ለአረት ሠረቴኛ እረሱ ዬምካብድ ሥረ ነው ግን ዬቴኛው ሰአት ነው ሰረታሽ ምትጨርሽ ፈጠሪ ብቸ ይረደሽ ዬኔ እህት

    • @Rak.gogel.c
      @Rak.gogel.c 2 дня назад

      እኔመቼምአላመንኩም

  • @BirtukanYimer-rv9hj
    @BirtukanYimer-rv9hj 2 дня назад +3

    ስራ ከብዛ መቀየር አይቻልም ?

  • @BelayeteferateferaBanjaw
    @BelayeteferateferaBanjaw Час назад +1

    ደመዎዝሽ ስንት ነው?

  • @ምርጥምርጫ.MirtMircha
    @ምርጥምርጫ.MirtMircha 2 дня назад +2

    ጀግኒት👏👏👏

  • @HnanaAlshehhi
    @HnanaAlshehhi 5 часов назад +1

    ገብቶሻል አደለ ምትለው ማንን ነው 😂

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 53 минуты назад

    ብርሽን ለቤተሰብ እንዳትልኪ አገርሽ ስትመጪ ትንሽም ቢሆን business ትጀምሪበታለሸ አደራ

  • @بوني-ق4ع
    @بوني-ق4ع 2 дня назад +2

    Ayizoshii😢😢😢😢😢😢😢

  • @SenaitTamirat-l4n
    @SenaitTamirat-l4n День назад +2

    ደሞዝስትነዉኳተሪ

  • @راشدعايش-ذ3ع
    @راشدعايش-ذ3ع 3 дня назад +10

    ምን አታካብዱት ይሄው እኔ የምሰራው 22ስአት ነው ግን አልሀምዱሊላህ ዋናው የራሴ ጥንካሬ ነው።የርፈት ወይም የምኝታ ስአቴ ሁለት ስአት ብቻነው እንግዳ በየቀኑ ይመጣል።ሀሙስና ቅዳሜ ሁሌም እስከ 27 ሰው ነው የሚመጣው።

  • @lindaraymond4536
    @lindaraymond4536 День назад +2

    selam sis

  • @ASTERyoutube3945
    @ASTERyoutube3945 День назад +1

    አዎ ልብስ 3❤ ግዜ

  • @SenaitTamirat-l4n
    @SenaitTamirat-l4n День назад +2

    እኔም3አመትሰርቻለዉ

  • @MrCell-o1z
    @MrCell-o1z 3 дня назад +3

    Salam nashi baxam gobazi nash ishi

  • @mebratyoutube
    @mebratyoutube 3 дня назад +7

    ደምሩኝ እህቴ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @munaabdallah8669
    @munaabdallah8669 3 дня назад +2

    ሁሉም ያልፋል ዋናዉ ጢና ነዉ

  • @GBatasari-b3k
    @GBatasari-b3k 3 дня назад +2

    ደሞዝንም አሳዉቅን?

  • @Rak.gogel.c
    @Rak.gogel.c 2 дня назад +2

    አረያንችስውሸትበዛእደትሰውሁነሽቆምሽ ይህንስሁሉስራ የውሸትጥግ

  • @zahraoumer8489
    @zahraoumer8489 2 дня назад +1

    የምን የጫማ ሶልነዉ አልገባኝም ከቆሸሸ ገሣላ ጨምርላቸዋለሁ ኻላስ በወጡ በገቡ ቁጥር ነዉ የሚታጠበዉ የዉጭ ጫማ የብቻ የቤት ጫማ የብቻነዉ የምንድነዉ ሶል የሚታጠበዉ

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 День назад +2

    Demsesh wand yemaslal

  • @emyjecob1001
    @emyjecob1001 3 дня назад +3

    Iyezoshe and Ken yalfal anche bicha egziabhern amesgine tesliye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እረቂቅ-ሙሉ
    @እረቂቅ-ሙሉ 2 дня назад +1

    እህቴ በርች ጀግና ለሁላችን ጥንካሬ ነዉ ምሰጭን🎉🎉❤❤❤ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰብስክራብ አድሩግኝ በቅንነት😢

  • @exoduszema
    @exoduszema День назад +2

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @SeadaAhmed-o5e
    @SeadaAhmed-o5e 12 минут назад

    ኳተር ስቃይ ነው እኔም ከኩትራት የጠፋሁት ስለሚስቸግሩ የዎ

  • @Dagu-bi9ds
    @Dagu-bi9ds 3 дня назад +2

    አህለንንንውደ

  • @sananachabe
    @sananachabe 4 дня назад +6

    ተመስገን,ስራ,ብዙም,የለም,ግን,ሚያሰቅቀኝ,ነገር,አለ,ግን,አንች,ታዉቄዉ,አለሽ,ስራ,የለም,ክፍየዉ,መቶ,ሀምሳ,ዶላር,ነዉ,ቢሩት,ነዉ,❤❤❤,እናመስግን,አለን,

  • @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
    @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ 2 дня назад +1

    ብሶት ነው የሰለቸን ጥፊ

  • @TemimaaEmaam
    @TemimaaEmaam 18 часов назад +1

    Are 1000 asegabunge

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 3 дня назад +3

    ❤️❤️❤️❤️barche