Wendi Mak & Rahel Getu - Fashion New | ፋሽን ነው - Ethiopian Music 2020 [official Music video]

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @mhreteabyoseph6032
    @mhreteabyoseph6032 10 месяцев назад +58

    Who is in 2024 🤩✅

  • @ኪዲነኝ
    @ኪዲነኝ 5 лет назад +220

    ወንዴ ሁሌም አንተ የነካኸው ስራ ምርጥ ነው💖 ሁለት ድምጸ መረዋዎች😍👌

    • @girmamihert7121
      @girmamihert7121 5 лет назад +1

      ኪዲ ነኝ! በትክክል

    • @sis753
      @sis753 5 лет назад +3

      አላየሺም መረዋ ሀሀሀሀሀሀሀ

    • @Mm-po9xw
      @Mm-po9xw 5 лет назад

      ስት መረዋ አለ ሆሆ

    • @luvluv8500
      @luvluv8500 5 лет назад

      ኪዲ ነኝ! 😂

    • @ubuntuworldwide2430
      @ubuntuworldwide2430 5 лет назад

      ruclips.net/video/3_F1-ZQuMpQ/видео.html

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 лет назад +94

    ምናለ የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች እንዲህ እየተጣመራችሁ ለጆሮ ቆንጆ ሙዚቃ ብታስደምጡን ምርጥ ስራ ነው

  • @ሀዩሀዩ-ቘ3ዀ
    @ሀዩሀዩ-ቘ3ዀ 5 лет назад +11

    ሁለት ውቦች
    ሁለት ድምፀ መረዋ
    በጣም ምርጥስራ ሌላም እጠብቃለን ዋውውውውውውውውውውውው የሁለታችሁም አድናቂነኝ

  • @selamyamokelij2052
    @selamyamokelij2052 5 лет назад +4

    ሁሌም እረጋ ያልክ እንደዘመኑ ዘፋኝ የማታሽቃብጥ ነህ። አሪፍ ስራ ነው

  • @dallol_entertainment
    @dallol_entertainment 5 лет назад +17

    ከሀገር ዉጭ ሆናችሁ ለሀገራችን ምትፀልዪ ፈጣሪ ሰላም ለሰፈነባት ሀገር ያብቃችሁ.. ወንዲና ሪቾ ስንት ላይክ ይገባቸዋል?

  • @nxnx430
    @nxnx430 5 лет назад +634

    ዋው ነው እኔ ግን የሀረብ ሀገር ኑሮ መሬኛል ማነው እደኔ የመረረው

  • @ፉፊ
    @ፉፊ 5 лет назад +200

    አገራችንንን ሰላም ያርግልን እስኪ አሚን በሉ

  • @tadeaminayto6255
    @tadeaminayto6255 5 лет назад +4

    ኣሪፍ ስራ በጣም ራሄልየ ጎበዝ ትልቅ ቦታ ትደርስያለሽ አየጠነከርሽ ስትመጪ ብዙ ድንጋይ ልጋርድሽ ይሞክራል ቤት ስሪበት

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 5 лет назад

    የኔ አንደኞች እንኮን በአንድ መጣችሁልን 11ሜሊየን ቪው እጠብቃለሁ በዚህ ምርጥ ሰራ አኔ ብቻ ሺ ጊዜ ሳልሰማው አልቀርም

    • @nebyoudaniel3318
      @nebyoudaniel3318 5 лет назад

      awo gen enem etebkalw gn yehon sehetet sayenor aykerm eyekoye be10,000eyekenese nw yemer eyewashehu aydelem

  • @hfhdhydud8784
    @hfhdhydud8784 5 лет назад +4

    Wow a good combination with Richo .Thanks bro. Im expecting yr full album soon,may God help u.

  • @ninosisay10
    @ninosisay10 5 лет назад +12

    Different ideas, different styles, this generation can learn a lot from you wendi Mak. You both rock it well.

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 5 лет назад +11

    ዋው ስታምሩ እራሄልማ አልተቻልሽም ሶሻል ሜድያውን ተቆጣጥረሻል መልካም ስኬት ይሁንላቹ ፋሽን ነው ይመቻል

  • @babeema
    @babeema 5 лет назад +10

    This is so awesome - Damn it. Delightful work. Thank you both!

  • @zekariasgiorgis7734
    @zekariasgiorgis7734 5 лет назад +1

    Wendi Mike, I run out of words to describe you...................................You're my best man this time. I am Hailay, Mekelle, Tigray.......

  • @ወሎየዋየደሴቅብጥ
    @ወሎየዋየደሴቅብጥ 5 лет назад +10

    እስማልው ስል የመዳም ጩህት ትነሳ እፍፍፍፍፍ ማነው ስደት የመርርው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በየላችሁበት የአላህ እዝነት ብርት ይውርድላችሁ ስደት መሮኛል ዱኦ አድርጉልኝ በሰላም ሀገሬ እድግባ ስደት ላይ ያላችሁ ለሀገራችን ምድር ያብቃን ያርብ በጣም

  • @dmohamed
    @dmohamed 4 года назад +47

    Wow it is so nice I'm feeling well although i didn't understand love you our neighborhood Ethiopia🇪🇹 from Somalia🇸🇴🇸🇴.

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 2 года назад

      Thanks Somali brother for loving my country's song! We Ethiopians also love Somali people and their music!
      Long live 🇸🇴 Somalia and 🇪🇹 Ethiopia !!

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Год назад

      Thanks dear Somali brother for loving my country's music ! Long live Ethiopia and Somalia !!

  • @fekarwediu5161
    @fekarwediu5161 4 года назад +31

    My first Amaharina music Love from Eru 👸🏽🇪🇷❤️

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 2 года назад

      Thanks for loving my country's music! We 🇪🇹 Ethiopians also love 🇪🇷 Eritrean songs!
      Long live 🇪🇹 Ethiopia and 🇪🇷 Eritrea !!

  • @PapamaTayo
    @PapamaTayo 6 месяцев назад +1

    I'm from South Africa 🇿🇦 I don't understand the song but I'm in love with it

  • @ayantuemail3737
    @ayantuemail3737 5 лет назад

    Wow unet artistocho yenya ager tewado indezi and mewon wub yewone indezi ayinet sira masirat FASHION NEW BERTU MAY BEAUTIFUL ❤❤❤💖💖💖💟💟

  • @ethiohagere1926
    @ethiohagere1926 5 лет назад +50

    ቶሎ የሚገባ ሙዚቃ አይደለም በሂደት እየተወደደ የሚሄድ ይመስላል።

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 5 лет назад +1

      እርፍፍ ምን የማይገባ ነገር አለው ቅኔ አልዘፈኑ

    • @ethiohagere1926
      @ethiohagere1926 5 лет назад +2

      @@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ እኔም ቅኔ ነው አላልኩም። አንዳንድ ዘፈን እንደሰማከው የምትወደው ሲሆን አንዳንዱ ደግሞ ደጋግመህ ስትሰማው እየተወደደ የሚመጣ ማለት ነው።

    • @sweetnight8645
      @sweetnight8645 5 лет назад

      @@ethiohagere1926 ትክክል

    • @edenteshome8775
      @edenteshome8775 5 лет назад

      Minem ayliem

    • @YWtube-bs8yn
      @YWtube-bs8yn 5 лет назад

      በጣምም በመጀመሪያ ስስማው አልመሰጠኝም ነበር
      አሁን ግን ላብድበት ነው

  • @ንፍስነዉዘመዴ
    @ንፍስነዉዘመዴ 5 лет назад +14

    ወንድ ማክ እና ራሄል ብፍቅር ነው የምወዳቹ እዉነት ምርጥ ስራ ❤❤❤❤💘💘💘💘

  • @netsanetfikadu2087
    @netsanetfikadu2087 5 лет назад +5

    wow በጣም ያምራል በርቱ
    ለሀገራችንም ሰላም ፍቅርን ይስጥልን ጥላቻ ይራቅ አንድነት ይስፈን።

  • @ewentabeiy2772
    @ewentabeiy2772 5 лет назад +2

    ወንዴ አንተ የነካኸው ነገር ሁሉ ያምራል በጣም ቆንጆ ስራ ነው ሪች እና ወንዴ አወዳችዋለው

  • @muluwonde9799
    @muluwonde9799 5 лет назад

    ወንዲ የምር ጎበዝ ነህ 5", ጊዜ የሰማሁት ይህን ሙዚቃ ደሰ ብሎኛል

  • @Kemikumneger_Mesafint
    @Kemikumneger_Mesafint 5 лет назад +3

    Dj Kingston... I see you! BIG UP to yall

  • @relaxationandrelief2792
    @relaxationandrelief2792 4 года назад +14

    I don't understand the song but i am here to watch the handsome of singer
    I am from somali🇸🇴

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 5 лет назад +14

    ወንዲ ማክ ድምፅህ እኮ እሚገርም ነው በጣም ነው እምወደው ድምፅህ አንደኛ😘😘እራሄልም ምርጥ ድምፃዊት ነሽ ጥሎብኝን በጣም ነው እምወድልቭ

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 13 дней назад

    😂 ፋሺን ነው ዋው 🙋 ስታምሩ ያገሬ ቆነጃጃጅት ባራዳው ቶሎና 👍🙏🙏❤

  • @radaofir9619
    @radaofir9619 5 лет назад +1

    ዘፈኑ ያአበደ ነው፣ ፊልምና ዘፈን ላይ ፍቅር በሽ ነው😂
    ኮሜንቶች ዘመኑ የተባረከ ይሁንላችሁ#2020❤

    • @yoseph3625
      @yoseph3625 5 лет назад +1

      Ye menelik amlak yefaredeh egha gena 2012 lay nen wendem

    • @nebyoudaniel3318
      @nebyoudaniel3318 5 лет назад +1

      @@yoseph3625 ere yemecheh endet endesaku betayegn noro ante erase dekem tel neber

  • @tinatinaa3492
    @tinatinaa3492 5 лет назад +13

    እንደጠበኩት ባይሆንም ምርጥ ነወ👏👏 ሪቾ ከጓደኞችሽ ጋር ፍቅራቹን መልሱ ካየሽው ጋር ሁሉ አትለጠፊ

  • @temesgentesema3552
    @temesgentesema3552 5 лет назад +17

    ባዳምጠው ባዳምጠው ባዳምጠው…………………………………….. ልጠግበው አልቻልኩም፡፡ ደስ የሚል ጥምረት ነው በርቱ!

  • @namumbyasuzan7473
    @namumbyasuzan7473 5 лет назад +33

    Wowoo its a nice song even if i don't understand the language but am in lov with the song much love from Suzan in 💃❤💃Uganda

  • @jokojoko9395
    @jokojoko9395 5 лет назад

    እኔ የሚገርመኝ አሁን ይሔ ዘፈን ምን እንከን ይወጣለታል ዲሰላይክ የሚያረው ወይ አማርኛ መሰማት የማይችል ሰው ነው ወይ በጣም ምርጥ ሰራ እንከን የማይወጣለት ሰለሆነ በቅናት ነው

  • @ameeryamani2817
    @ameeryamani2817 4 года назад +11

    Go Ahead
    You are amazing
    From sudan 🇪🇹

  • @remedanfedlu300
    @remedanfedlu300 4 года назад +6

    wow so beautiful match....lovely sound...and amazing vocals...and thank you for that...

  • @Manu-md3xn
    @Manu-md3xn 4 года назад +9

    Lots of love from Eritrea!!!

    • @Manu-md3xn
      @Manu-md3xn 4 года назад

      @@sxj2497 your hate will never prevail!!!

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Год назад +1

      Thanks 🇪🇷 my Eritrean brother for loving my country's music! Long live 🇪🇹Ethiopia and 🇪🇷 Eritrea!!

  • @oneloveethiopia2427
    @oneloveethiopia2427 5 лет назад +10

    ወንዲ ማክ ሁሉ ነገሩ የማይቀየር አርቲስት ነው ከነድፁ 😘😘ሪችየ ጎበዝ ናት ❤😘

  • @Asie1996
    @Asie1996 5 лет назад +2

    Wendi mak i was wating for ur new song tnx keep going!

  • @abdalehassan7006
    @abdalehassan7006 5 лет назад +80

    I'm from Somalia just like me 👍
    Soamliyey like ta isaara dee 👍

    • @akililumelesemelese1835
      @akililumelesemelese1835 5 лет назад +3

      I like Somalia I have a lot of Somalian friends in Johannesburg

    • @ethionaaschannel2701
      @ethionaaschannel2701 5 лет назад +2

      Abdale Hassan may Allah give Somalia 🇸🇴 peace and love 💕

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 4 года назад

      ruclips.net/video/b5l0vne50WY/видео.html👍👍💪🏻

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn 5 лет назад +9

    ምርጥ ሰሞንኛ ነጠላ ዜማወች
    1.ወንዴ ማክ& ራሄል ጌቱ
    2. ዳዊት አለማዩሁ
    3. ፋሲል ደሞዝ
    4 ጃኪ (እንዳሞራው)
    5. አሸናፊ ገረመው (ልኬ ልኬ)

  • @tizazuroba77
    @tizazuroba77 4 года назад +7

    I like Ethiopian music from Kenya

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 лет назад +53

    የራሄል ጌቱ አድናቂዎች 1k ላይክ 👍👍

  • @kibretgeta2539
    @kibretgeta2539 4 года назад

    Ayimetinishim ...wendimak ..ehe gitim yelesh new....bisrie ga zifegn bakish..

  • @elnathanyezinash.m4142
    @elnathanyezinash.m4142 3 года назад +2

    Wendi mak zefen fashion new Thank you 👍👍👍😃😃😃❤️❤️❤️❤️

  • @hiwimillyman2050
    @hiwimillyman2050 5 лет назад +53

    አስኪ ገባገባ በሉ እንስማው 😍😍ፋሽን ነው

  • @htahta2186
    @htahta2186 5 лет назад +106

    መዳም ቤት በወር ደሞዝ መጠበቅ እያዋጣኝ አደለም ልዝፈን መሠለኝ

    • @eshethagos4101
      @eshethagos4101 5 лет назад

      Zhfegn

    • @hanamareyam6585
      @hanamareyam6585 5 лет назад

      HANANE TEMAME ህህህህሕ

    • @woubitwoubit297
      @woubitwoubit297 5 лет назад

      ሳይሻል አይቀርም

    • @ncelladma7252
      @ncelladma7252 5 лет назад +1

      እኔም ደብሮኛል

    • @tube668
      @tube668 5 лет назад +1

      😂😂😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆🙆🙆😂😂😂💃💃💃💃💃💃🏃🏃🏃🏃🏃💃💃💃💃💃

  • @salico1377
    @salico1377 5 лет назад +38

    I'm Eritrean and I proud to be
    Wendi mak is my favorite ethio singer

  • @orotiktokshow7872
    @orotiktokshow7872 Год назад

    Video quality %100
    Graphics%100
    Melodie%100
    Transition %100

  • @ገኒወለየዋ
    @ገኒወለየዋ 5 лет назад +1

    በጣም ተመችቶኛል ሰላማችሁ ይብዛልኝ እሪችየ

  • @amarchiauonalma
    @amarchiauonalma 5 лет назад +109

    ነገ ሀገር ቤት ልገባ ነው እሰከ በሰላም ገቢ በሉኝ

  • @BunaKursArt
    @BunaKursArt 5 лет назад +23

    ጎበዝ ወጣቶች 👍 ግን ሪቾ ወፈር ያለው ድምፅሽን ነው የምወደው ለየት ያለ

  • @jokojoko9395
    @jokojoko9395 5 лет назад +27

    ይሔን ዘፈን እንደኔ ሰላሳ ሰባት ጊዜ የሰማው ካለ ይገርመኛል

  • @yemsrachmangisto2514
    @yemsrachmangisto2514 4 года назад +2

    Wow des yilal betam!! ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @weynibh4713
    @weynibh4713 5 лет назад +1

    ዋው በጣም ያምራል ባሁኑ ሰአት በጣም ከፍቶኛል የማፈቅረው ሰው የልብ ህመምተኛ እደሆነ ነገረኝ ብዙ በህይወት እደማይቆይም ነገረኝ 😭😭😭😭ምን ይሻለኛል እኔ ስደት ላይ ነኝ እሱ ሀገር ቤት 😭😭😘😘😭😭

  • @habesha3656
    @habesha3656 5 лет назад +17

    Ma 2 favs raheley and wendiwaa 👌❤🇪🇷❤🇪🇹 what a collab 😍

  • @igo1071
    @igo1071 5 лет назад +4

    በጣም ጥሩ ዘፈንነው ሁለታችሁም ጥሩ ዘፋኞች ናችሁ አሜን አሜን ከሴት ዘፋኞች ጎበዝ የሆነች ልጅ ናት በርቱ በርቱ 🙏🏼

  • @helenmalow9083
    @helenmalow9083 5 лет назад +15

    ኧረ ፋሽነው የምር ተመቸኝ ጊዜው ጋር ነው የወጣው😘😘👍

  • @kifletechnotube5836
    @kifletechnotube5836 5 лет назад

    wow yasblal wendi beteseb hugnalehu antenm gabezku . Thanks

  • @mestube9951
    @mestube9951 5 лет назад +1

    dear my brother you are perfect i love you its fantastic work

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 5 лет назад +240

    ወይ ፋሽን ነው መግደርደርሽ ለምን ድነውብትለኝ ፋሽን ነው 😂😂😂 ፋሽን አይደለም ድሮም የነበረ ነው ምን ነካችሁ😂😂

  • @antenehmamo2200
    @antenehmamo2200 5 лет назад +3

    ZATS AMAZING MUSIC BRO..I LOV IT BETAM..KEEP IT UP

  • @geediwarfaa7414
    @geediwarfaa7414 5 лет назад +18

    I'am Somali I love you people Ethiopian bets song🇸🇴🇪🇹🤞

    • @jamalmume8022
      @jamalmume8022 5 лет назад

      Somale

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Год назад

      Thanks dear 🇸🇴 Somali brother for loving my country's song!!

    • @TeddyGatiso
      @TeddyGatiso 11 месяцев назад

      But now we want fight

  • @gelant8609
    @gelant8609 5 лет назад

    yameral....yaw ye wendi mak dimtsi .....betam liyu new
    music videowum betam desi yelal.
    to be being pair make more bty on the music. good work for me

  • @joshuaejigu8344
    @joshuaejigu8344 5 лет назад +1

    good music but some words zefenun yabelashut yimeslegnal qal tefto nw?

  • @bezawithenok2868
    @bezawithenok2868 4 года назад +5

    can't stop listening your all music richoo

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 лет назад +6

    እንደኔ ሙዚቃውን እያየ ኮሜንት ለማንበብ የመጣ ካለ እርሱ የኮሜንት ሱሰኛ ነው😂ኮሜንት ማንበብ የሚወድ ላክይክ

  • @ኢክራምቢንትአሊ
    @ኢክራምቢንትአሊ 5 лет назад +707

    መዳም ቤት መሸቀል ፋሽን ነው የምትሉ እንደኔ ላይክ ግጩኝ

  • @europa7232
    @europa7232 5 лет назад

    ወንዲ ማክዬ እንዴት እንደምወድህ ቃላት ያጥረኛል. ካናዳ ዊኒፔግ እመጣለሁ አንተን ስላም ልል. እኔ አድናቂህ እና አክባሪህ ነኝ.

  • @nasatnasat1663
    @nasatnasat1663 5 лет назад +1

    ዋው ወዴ ስወድህ ሺ አመት ኑርልኝ ሁለታችሁንም ውድድድ😘😘😘😘😘😘😘😘ያምራል

  • @ሀዩነኝየሪችናፋቂ
    @ሀዩነኝየሪችናፋቂ 5 лет назад +7

    ኮሜቶች እስኪ አትቅኑ ያአላህ ሶብሩን ይወፍቃችሁ ስታናዱ እስኪ ለሰው ጡሩ አስቡ መልካምነት ለራስነው እነት አትጃጃሉ

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 лет назад +19

    ይህንን ሙዚቃ እንደኔ በጉጉት ስትጠብቁ የነበራችሁ ላይክ👍👍

  • @destakassa6261
    @destakassa6261 4 года назад +7

    ማነው ቀልቤን እንዳንተ ሰርቆ የወሰደ አርቆ 💓

  • @yohanesteklu4789
    @yohanesteklu4789 5 лет назад +1

    የድሮ ዘፋኞች እንዲህ በጥምረት ያምርባቸው ነበር እናንተም ልዩ ናችሁ ይበልጥ ደጋግሞ ቢሰራ ደግሞ
    እኛም ፋሽን ነው እንላለን ይመቻችሁ!!

  • @fevenkahsia5510
    @fevenkahsia5510 Год назад

    Great job to you all from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @yordayesayat2909
    @yordayesayat2909 5 лет назад +120

    ተጣበሱ እና ፋሽን ሳይሆን እውነት ነው በሉን ደሞ🤩🤩🤩

  • @tsionnat2859
    @tsionnat2859 5 лет назад +5

    ዋው ሚገርም ጥምረት,,ሁለታቹንም ስወዳቹ

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 5 лет назад +5

    3:00 to 3:39 is so good. Should have been full length song. Just him

  • @fyorifyorititi5469
    @fyorifyorititi5469 5 лет назад +2

    Rich alebabessh Des ylal 😘😍wend make swedk 😍💖💝

  • @alemmedia4281
    @alemmedia4281 5 лет назад

    የወንዲ ማክና የፍየል ወጠጤ ድምጻቸው አንድ ነው እድሜ ለቴክኖሎጂ እንጂ ድምጽህ ከዜሮም አልፎ ኔጌቲቭ ነው

    • @mitaya5899
      @mitaya5899 5 лет назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @mitaya5899
      @mitaya5899 5 лет назад

      ቴክኖሎጂም ፋሽን ነው 🤣

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 5 лет назад +3

    ዋው ሁለት ምርጦች ሀሪፍ ስራ ነው ይመቻችሁ

  • @Sami-sw8sz
    @Sami-sw8sz 4 года назад +45

    I love amhara people
    From Eritrea
    Betam awedshalew 😍😗

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 3 года назад +4

      Thank you my Eritrean brother! I am Amhara, but all Ethiopians love Eritrean people!

    • @selmwitkidane1894
      @selmwitkidane1894 2 года назад

      @@Asnakech100 ሀ

    • @Abyssinia511
      @Abyssinia511 2 года назад

      😁😁😃

    • @layla16783
      @layla16783 Год назад

      Wendi mak is oromo😍

    • @MaMa-vg5kv
      @MaMa-vg5kv Год назад

      ​@@layla16783ወንዱወሰን መኮነን ብሎ ጋላ የለም ጫልቱ😂

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
    @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 5 лет назад +16

    ሲያገጣጥም እንደዚህ ነው መደርደሩም ፋሽን ነው ሁሉም ነገር ፋሽን ነው !

  • @eyorika1270
    @eyorika1270 5 лет назад

    Wow gerami clip new arif sera wedjewalew👌👌👌❤❤😘😘

  • @kokobiafentakokobiafenta6528
    @kokobiafentakokobiafenta6528 5 лет назад +2

    እስከዛሬ ስላላየሁት ቆጨኝ ሁለት ምርጦች ዉንደ ማክ ትችላለህ የኔ አደኛ😍😍😍

  • @genetbm8601
    @genetbm8601 5 лет назад +5

    ምርጥ ስራ ነው ሁለት ድምፅ ማረዋ👍

  • @ሸዋሮቢትየፍቅርሀገር

    ፋሽነው ምርጥ የዘመኑ ሙዚቃ

  • @emawzenebe4152
    @emawzenebe4152 5 лет назад +7

    ውይይይይይይ እራሄልዬ ድምፅ እኮ ተሰቶሻል የኔ ውብ ስወድሽ እኮ

  • @askalaskal4709
    @askalaskal4709 5 лет назад

    የአገራችን አሪቲስቶች ትገርሙኛላችሁ ታዋቂ ና ልምድ እያላችሁ ሁልጊዜ አክታችሁ ዜሮ ነው ከመኪና ስትወርዱ ብዙ አይነት እስታይል መስጠት ይቻላል ዝም ብላችሁ በጥርሳችሁ ከማግጠጥ ስትጨፍሩ እራሱ ብትቀራርቡ በጣም ያማር ይሆን ነበር ከገጠር የመጣች ተለማማጅ ከመምሰል ይልቅ አድስ ፍሺን ብላችሁ ባትፅፉ ጥሩ ነው እኛስ ለምደናችሗል ሁሌዬ እናክሽ እነካ ሰምታችሗል

  • @amyadd6659
    @amyadd6659 4 года назад +1

    And da best Ethiopian music ever

  • @Mr.HopeDreamLive
    @Mr.HopeDreamLive 3 года назад +6

    Love it ... Great job to you all !

  • @mikiasworku3718
    @mikiasworku3718 5 лет назад +20

    በጣም የሚገርም ስራ ነው።
    Brother it's the time for you to release album don't waste this golden ethiopian ears for something unguaranteed try to shape up and do it

    • @biniyeshewalul6982
      @biniyeshewalul6982 4 года назад +1

      🙏🙏OZ👍z👍👍 assignment zo🙏🙏🙏I🙏🙏🙏🙏🙏🙏I🙏🙏🙏OO🙏I🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏I c🙏🙏c

    • @temesgeneshete7717
      @temesgeneshete7717 4 года назад

      የማንበብ ነው |

    • @temesgeneshete7717
      @temesgeneshete7717 4 года назад

      @@biniyeshewalul6982 :

    • @hiwotgeremew627
      @hiwotgeremew627 4 года назад

      @@temesgeneshete7717 nlht

  • @selamawitmohammed
    @selamawitmohammed 4 года назад +7

    Both of you are talented. Keep it up!

  • @talitali6844
    @talitali6844 5 лет назад +1

    ሪች ስወድሽ በርቺልኝ ብዙ እጠብቃለሁ ካንቺ

  • @ivmix
    @ivmix 5 лет назад +1

    woooyi ene demo ...yemrkato negade neberku .... kessssr biye ...esty 'ፋሽን ነው" biye musica production jemriyalew..esty kirbughi asteyetachihun legsughi kewodedachihutiim sub adrgu fashi new 😂😂😂😂....

  • @ረዱፍቅርየዝማምዬልጅ
    @ረዱፍቅርየዝማምዬልጅ 5 лет назад +25

    እንዴት እንደምወድህ የኔ ውብ ሁሌም ትናፍቀኛለህ ለኔ ስትል ቶሎ ቶሎ ነጠላ ዜማ ልቀቅ

  • @leoethio4150
    @leoethio4150 4 года назад +3

    feker yehone music bayew bayew alselechek alegn big ups rich you got it 100% u too bro

  • @selamawitteferi3334
    @selamawitteferi3334 5 лет назад +25

    ወንዴ ማክ& ራሄል ጌቱ berchi rich gobez

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 5 лет назад +1

    Kezefenu yliq videow lay yemitayew yehulachum snesreatachu yamral. Zefenu gin betam atere minew qoy?

  • @alemmedia5633
    @alemmedia5633 4 года назад

    I will use this music in my video plzzz