New Ethiopian Music 2018 : Ahmed Teshome (Dinbi)Meret YaleSew አህመድ ተሾመ(ዲንቢ)መሬት ያለሰው Official vIdeo

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 2 тыс.

  • @AB-eg4gq
    @AB-eg4gq 6 лет назад +31

    "...የዘንድሮ አዋቂ ጨዋ ባደባባይ ፣ ፀሐይ ልሁን ይላል የጨለመበት ሲያይ" ምርጥ ዘፈን ከምርጥ ግጥም፣ ዜማ እና መልዕክት ጋር ።ዋው !

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 6 лет назад +1046

    አህመድ እንኳን በአዲሱ ስራህ መጣህልን!!!...
    የአሀመድ ወዳጆች ካላችሁ እስኪ የት ናችሁ

  • @bettyethiolove4745
    @bettyethiolove4745 6 лет назад +214

    አህመድን ያላችሁ 👍👍👍እስኪ ልያችሁ ይመችህ የናዝሬት ፈርጥ😘😘😘

    • @ibrchi4787
      @ibrchi4787 3 года назад +6

      በቃ የዘመኑ የማይሰለች ብየለታለሁ አላህ ደግሞ ሁላችንን ቀጥተኛውን ይምራን

  • @abumaher9474
    @abumaher9474 4 года назад +4

    ያዘንድሮ አዋቂ ጨዋ በደበበይ ፀሐይ ልሁን ይወል ያጨለመበት ሲየይ !!!!!!!!!!!!!!!

  • @islajoy3611
    @islajoy3611 6 лет назад +9

    ይህ ዘፈን ውስጤ ነው። በቀን 10ጊዜ ሳላዳምጠው ኣልውልም። በርቱ ያገሬ ልጆች።

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 6 лет назад +143

    የትዝታው ፈረስ
    የትዝታው ጋሪ
    ሰፈሬ መልሰኝ
    አዳማ ናፈቀኝ
    ናዝሬቴ ታወሰኝ
    ትዝ አለኝ ትዝ አለኝ😍
    ናዚ በጣም ተናፍቀሻል😍

  • @ኢትዮጵያዊነትኩራት
    @ኢትዮጵያዊነትኩራት 6 лет назад +43

    የሚገርም አንጀት የሚደርስ ግጥምና ዜማ ድምፅህ ደግሞ በሚገርም ሁኔታ የበለጠ አምሮዋል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ክፉ አይንካህ

  • @androiduser1665
    @androiduser1665 6 лет назад +124

    ማነው እደኔ ናዝሬትን የናፈቃት ሀገሬ ሁሌም ሰላም ሁኚልኝ 😥😥😥

    • @manu.3176
      @manu.3176 6 лет назад +2

      me

    • @kasow8438
      @kasow8438 6 лет назад +3

      እረ እኔም እዳችውው

    • @feru22
      @feru22 6 лет назад +1

      Android me tooo I missed nazret hagere

    • @sifanseebauersifan7868
      @sifanseebauersifan7868 5 лет назад +2

      Android User Kene atebeletem 😢😢😢

    • @hajarhajar3855
      @hajarhajar3855 5 лет назад +1

      ናዝሪት ውስጤ ነው እኔ ደግሞ የራያ ልጂ ነኚ

  • @Anedenet11
    @Anedenet11 6 лет назад +22

    ናዝሬት ልጅ መሆን ደስ የሚያሰኘው ለዚህ እኮ ነው!

  • @E.TM814
    @E.TM814 6 лет назад +120

    አይ መሬት ያለ ሰው ………….አውነት ነው የኛ ሰው ለችግሩ መፍተሄ ከመስጠት ይልቅ መተቸት ነው የሚያውቀው

  • @አስመሳይእጠላለው
    @አስመሳይእጠላለው 6 лет назад +119

    የዘንድሮ አዋቂ ጨዋ ባደባባይ
    ፀሀይ ልሁን ይላል የጨለመት ሲያይ👌👌😍😍

  • @hanalemma6506
    @hanalemma6506 6 лет назад +185

    የናዙ ምርጥ በርታልን ምርጥ ስራ ናዙን ያላቹ በላይክ እስቲ

  • @eritreaforeritreans8362
    @eritreaforeritreans8362 6 лет назад +64

    I m eritrean i love ethiopean ppl and music 🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷

  • @ነስሪያእሙሾ
    @ነስሪያእሙሾ 6 лет назад +85

    የዘድሮ አዋቂ ጨዋ ባደባባይ ፀሀይ ልሁን ይላል የጨለመበት ሲያይ. አይ መሬት ያለ ሰው

  • @addisalem3085
    @addisalem3085 6 лет назад +11

    ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው ማርያምን ስወድህ እኮ😘

  • @MyLife-vl9yc
    @MyLife-vl9yc 6 лет назад +9

    Am from Eritrean ኣሕመደይ የጠፋ ሰዉ እንካን ብሰላም መጣዉ የኣራዳ ልጅ

  • @saron5789
    @saron5789 6 лет назад +42

    ምርጥ ስራ ነው ናዝሪትን ባላውቃትም በጣም ምወዳቸው ጓደኞች አሉኝ ሀገሬ ስመለስ እደማያት ተሳፋ አለኝ የናዝሪት ልጆች ውድድድድድድድ

  • @hayemanoabera6104
    @hayemanoabera6104 5 лет назад +25

    የዘንድሮ አዋቂ ጨዋ ባደባባይ
    ፀሀይ ልሁን ይላል የጨለመበት ሲያይ
    አዬ ሰው ...!

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 5 лет назад +1

      አይገርምም እውነት እኮ አይ መሬት ያለ ሰው ሰው ሰው ነው 😍😍

    • @fujgfhjjhb2421
      @fujgfhjjhb2421 4 года назад

      Hi

  • @mulumekonenngus9361
    @mulumekonenngus9361 6 лет назад +14

    አህመድ ተሾመ ስወድህ ከልጂነቴ ጀምሮ ክረምቱን በናዝሪት ባዳማ ከተማ በሚለዉ ሙዚቃህ እወድህ ነበረ አሁንም እደዛዉ ሺ አመት ኑርልኚ

  • @tubeb7035
    @tubeb7035 5 лет назад +28

    ብቻዬን እያዳመትኩ እንዳለሆነ ይሰማኛል ማነው እንደኔ ፈቅር የያዘው ከዚ ሙዚቃ ለጀዋር 🤔🤔 ጋበዝኩት

    • @sdfghschadfgh2817
      @sdfghschadfgh2817 4 года назад

      ምን ማለት ነው

    • @fentahunfentahun9947
      @fentahunfentahun9947 4 года назад

      1

    • @fentahunfentahun9947
      @fentahunfentahun9947 4 года назад

      Kkkkkkkkkk jewra feiker neber endyyy

    • @tubeb7035
      @tubeb7035 4 года назад

      @@fentahunfentahun9947 እሱ መሬት ተቀምጦ ላይ ያሉትን ካልጣልኩ ሲል ተራው ደረሰ ሙዚቃው ቅኔ ነው ለዛ ነው የጋበዝኩት

    • @fentahunfentahun9947
      @fentahunfentahun9947 4 года назад

      New endyyy

  • @iamgroot7077
    @iamgroot7077 6 лет назад +75

    *ክረምቱን በናዝሬት በአዳማ ከተማ
    ምሽት ለግር ጉዞ የምትወጣው ቀድማ
    ምነው ዘንድሬ ለይ ላይኔ ተከለለች
    ተጠየቂ ናዝሬት ያቺ ልጅ የታለች*
    ደስ የሚል ዘመን ነበር… ደስ የሚል ትዝታ !!!

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 6 лет назад +3

      I AM GROOT
      የኔ ማኛ እሱ ዘፈን D ያስታውሰኛለ

    • @የዝነኛልጅየጎንደር
      @የዝነኛልጅየጎንደር 6 лет назад +1

      ሚገርም ግጥም ነው

    • @iamgroot7077
      @iamgroot7077 6 лет назад +4

      @@tgtk7942
      ያ ጊዜ ምነው ተመልሶ በመጣ… 😥
      ፍቅር ድሮ ቀረ… አሁንማ ውውወይይ
      ሴቶች ስታድጉ ሁለት ምርጫ የተሰጣችሁ ይመስል:ወይ ቢዝነስ ወይ ሴክስ የተባላችሁ ይመስል ከዚ ብዙም አትርቁም: አንዳንድ ሴቶች ስራ ብቻ (ቢዝነስ ብቻ) ነው ትኩረታቸው።
      አንዳዶቹ ደሞ ሴክስ ብቻ: ሌቱንም ቀኑንም ጭናቸው ብቻ ሳይሆን ጭንቅላታቸውም ጭምር በኮንዶም እገዛ የሚንቀሳቀስ ሴቶች ቱቱቱ
      አንዳዶቹ ደሞ ሁለቱንም አጣምረው ሴክስን ቢዝነስ አርገው ቁጭ ።
      ፍቅር… ፍቅር ሆሆሆሆ …ፍቅር ሆሆሆሆ 👿👿

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 6 лет назад +3

      I AM GROOT
      ማኛዬ እኔ የለሁበትም እዚህ ውስጥ 😑
      እኔ አሁን እስራኤል አገር የሚገኘው ጎደኛዬ ♥Dዬ 👈 አስታወሰኝ 😢

    • @manu.3176
      @manu.3176 6 лет назад +1

      Nzret nifik tilegnalech betele mamishawn

  • @حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر

    አሁን ላይ ያለውን የፓለቲካ ቁማር ቁልጭ አርጎ ያሣያል ግጥሙ
    የሀገሩ ሠላም የናፈቀው ብቻ ላይክ ይግጭ እስኪ ልቁጠራችሁ ስንቶቻችን ነን የሀገራችን ሠላም የሚያስጨንቀን ልያችሁ

  • @eritreanstar3535
    @eritreanstar3535 6 лет назад +164

    I am from Nepal but I like Ethiopia music please give like ywedhalewi

  • @aizzegy5399
    @aizzegy5399 6 лет назад +127

    ምርጥ ስራ ነው!!! እስኪ የናዝሬት ልጆች like ጣል አሪጉበት friendoch😍😍😍

  • @qacqacosman5716
    @qacqacosman5716 4 года назад +13

    Ilove this song
    Ahmed tashome
    From Republic of Somaliland

    • @tamerintube6313
      @tamerintube6313 3 года назад

      There is no Democratic you said only republic of Somalia actually you are right no Democratic in Africa

  • @Insight-n1j
    @Insight-n1j 6 лет назад +21

    እንኾን በስላም መጻኻ በጣም ጠፍትሀል !!
    ዋውውውውውው ቆንጆ የሆነ ሙዚቓ ላይኽ ላይኽ ።፡

  • @mahamedhussein6034
    @mahamedhussein6034 6 лет назад +7

    አህሜ ያራዳ ልጅ አንተ ኢዝል እና ቃለሀብ እና ሪም የሰራችሁት ሳይ በጣም ነው የተመቸኝ አይድያቹ በሁኑ ደሞ ይበልጥ ተመችቶኛል በርታ እንቁ የናዚ ልጅ ።

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 6 лет назад +155

    በቃ የናዝሬት ልጅ መሆን ደስ የሚያሰኘው ለዚህ እኮ ነው ዘረኝነት የለም ኢትዮጲያዊነቱን በፍቅር የሚገልፅ ህዝብ ያለባት አገር ነች።

    • @አዩአዩካ
      @አዩአዩካ 6 лет назад +1

      👍👍👍👍💝💝💝💝💚💛💝

    • @kasow8438
      @kasow8438 6 лет назад +5

      በትክክል ማርር የናዝሬት ልጅ መሆኔ በራሱ ያኮራኛልል

    • @kasow8438
      @kasow8438 6 лет назад +2

      ዋውውውውውውውው

    • @toficell4058
      @toficell4058 6 лет назад +2

      Ziwd Kaso
      Tkkkl

    • @loevloev822
      @loevloev822 6 лет назад +1

      👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hamdijama5945
    @hamdijama5945 5 лет назад +31

    I am from somaliland❤I love Ethiopian people❤

  • @hanaselmon1375
    @hanaselmon1375 5 лет назад +9

    የዘንድሮ አዋቂ ጨዋ ባደባባይ ፅሀይ ልሁን ይላል የጨለመት ሲያይ በጣም የተመቸኝ ፖርት ነው በጣም አሪፍ ስራ ነው ዋው አንደኛ

  • @selaki333
    @selaki333 6 лет назад +37

    ከቆዩ እንደዚ ረገጥ ያዝ ሙዚቃ ይዞ ከች ነው...ጆሮዬ በማይሆን ሙዚቃ ቁስል ብሎ ነበር...keep going Dinbi

  • @ሀዩወሎየዋ-ቈ5ሠ
    @ሀዩወሎየዋ-ቈ5ሠ 6 лет назад +42

    አሪፍ ነው እናንተ አዳማ ናዝሬት ድሬ ይላችሁ ሁሉ ፍቅራችሁ ይመቻቻል 😍😍😍

  • @ሳዱላወሎየዩቱብ
    @ሳዱላወሎየዩቱብ 6 лет назад +25

    አህለን ሀሙድ የናዚው ይመችክ አቦ ምርጥ ያራዳ ልጅ
    ውዶቼ የዲንቢ ትዝታ ያለበት እስኪ ስላማችኩ ይብዛልኝ

  • @አሜንአሜን-ቘ9ዸ
    @አሜንአሜን-ቘ9ዸ 6 лет назад +1

    አይ መሬት ያለ ሰው እርሱ እራሱ ይገርማል የእውነት የጨለመበት ሲያይ ፀአይ ልሁን ይላል የዘንድሮ ሰው በትክክል እናተ ናዝሬት አስጠራቹ እናን ደግሞ ስደተኛ አረገችን ይመችክ የሰፈሬ ልጆ

  • @simegnsimegn6466
    @simegnsimegn6466 Год назад

    የኔ ትዝታ ክረምቱን በናዝሬት በአዳማ ከተማ አህመድ በጣም የምወድህ ድምፃዊ ነህ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ የሀገሬ ልጅ ምርጥ ሙዚቃ ነዉ በርታ ❤

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 6 лет назад +72

    አህመዲዬ 👉❤አሪፍ ስራ ነው !!!!ናዝሬት ውዱ ሀገሬ♥♥♥♥♥♥♥♥ የኔ ውቧ አዳማዬ!!!

    • @fhjjjkk8291
      @fhjjjkk8291 6 лет назад +5

      T G from D C የአዳማ፡ቆንጆእንዴት፡ነሽልኝ፡አህመዶ፡ቆንጆሙዚቃ፡ይዞብቅአለአደል

    • @አዩአዩካ
      @አዩአዩካ 6 лет назад +4

      👌👌💝💝

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 6 лет назад +3

      Fhjjj Kk
      ኪያዬ የሀገሬ ልጅ ማሬ አለሽልኝ

    • @fhjjjkk8291
      @fhjjjkk8291 6 лет назад +2

      T G from D C አለሁልሽ፡የኔቆንጆ፡፡አንቺእንዴት፡ነሽ፡ሰላም፡ነው፡

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 6 лет назад +3

      Fhjjj Kk 👉💋♥🌹❤ አለሁልሽ ደግሞ ጠፍተሻል በሰላም ነው

  • @አምቼውከኤርትራ
    @አምቼውከኤርትራ 5 лет назад +8

    በጣም የሚመቸኝ ድምፆዊ አህመድ ተሾመ ቆንጆ ዘፈን 🍀🌼🌺

  • @werkensh91
    @werkensh91 6 лет назад +6

    እንኳን ደህና መጣ አህመዶ!
    ምርጥ እና ለየት ያለ ስራ ነው።
    የመጥፋትህ ዉጤት መሬት ያለ ሠዉን ትዝብት እንድታወጣ አድርጎሀል !

    • @uodiekwt6688
      @uodiekwt6688 6 лет назад

      Werkensh Firew አይ መሬት ያለ ሰው

  • @ibrahimomer1708
    @ibrahimomer1708 2 года назад

    በጣም እምወደው ድምፃዊይ አህመድ ተሾመ አይ መሬት ያለሰው አሁን ላለንበት ሳአት በድብ ይገልፃል በርታልን ወድማች

  • @awolnur182
    @awolnur182 6 лет назад +1

    የሚገርም ግጥም ነዉ አህመድ ተሾመ አለህ ይጠብቅ አኮራሀን ቀጥልበት በርታ i am proud of you

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 6 лет назад +181

    አሪፍ ነው በተለይ የኢትዮጵያ መሬት ላይ ያለ ሰው ብር ታፍሶ የሚገኝ የሚመስላቸው

  • @beastleans2103
    @beastleans2103 5 лет назад +38

    I’m not understanding but it’s so interesting Love from. Somalia 🇸🇴 keep up ❤️✌🏽

  • @mitakassu3712
    @mitakassu3712 5 лет назад +22

    ዋው ወንጂን ና አዳማ ምርጥ አገሩም ሰውም ይመችህ ያገሬ ልጅ ኮራውብህ እስቲ የወንጂ ልጆች በላይክ ጠልዙኝ

  • @bemnetmetku1013
    @bemnetmetku1013 6 лет назад

    አንደኛ ነው😍😍 በሾርኒ ወጋ የምታረገው ነገር ተመችቶኛል የሀገራችን ፓለቲካ 😏😏ሀገሬ ሰላሟ ይሙላ 💚💛💝

  • @jewadmohamde3797
    @jewadmohamde3797 3 года назад

    ከ90ዎቹ ቡሀላ እደዚ አይነት ምርጥ ሙዚቃ አላዳመጥኩም።

  • @lydialydia9310
    @lydialydia9310 6 лет назад +26

    I love Ethiopian music
    Much love from uganda

  • @BefiYad
    @BefiYad 6 лет назад +7

    "አይ መሬት ያለ ሰው" ምርጥ ስራ ወንድሜ

  • @haniharar735
    @haniharar735 6 лет назад +6

    አረ የምወደው የማደንቀው ዲንቢዬ❤️❤️❤️❤️❤️እኳን ደና መጣህ ናፍቀህን ነበር ምርጤ በጣም ያምራል ❣️❣️❣️

  • @imethiopia4401
    @imethiopia4401 6 лет назад +2

    በጣም በጣም ምርጥ ስራ ነው አህመድ የናዝሬት ፍሬ ! እናመሰግናለን

  • @cabralmanna3987
    @cabralmanna3987 6 лет назад +7

    Ahmed Dinbi again! What a great artistic piece😘😘😘🙏 I was tired of those firework like music productions that never lasted more than a week. Keep it up, we need more genuine art in this generation. Your fan from Eritrea 👼👼

  • @samishow3710
    @samishow3710 6 лет назад +10

    የዘንድሮ ኣዋቂ ጨዋ በኣደባባይ
    ጸሓይ ልሁን ይላል የጨለመበትን ሳይ
    ኣይመሬት ያለ ሰው።
    ይመችክ

  • @ramubedru1728
    @ramubedru1728 6 лет назад +25

    አንደኛ ነኝ ዘፈኑ ተመችቶኛል እስኪ በላይ አጨናንቁኝ

  • @JamalJamal-ok8cr
    @JamalJamal-ok8cr 6 лет назад

    አህመድዬ የምትሰራቸው ኪሊፖች ይናገራሉ ደስ ይላል በርታ ወንድሜ

  • @Abaynew30
    @Abaynew30 8 месяцев назад

    አሀመድ ሁሉም ሙዚቃወችህ ይመቹኛል ከዘረኝነት የፀዳነው

  • @maajidshariif4859
    @maajidshariif4859 4 года назад +6

    I love Ethiopian songs. I am a Somali born in Ethiopia

  • @GG-fc8sd
    @GG-fc8sd 6 лет назад +12

    አህመድ ተሾመ እንኳን ለአዲሱ ሙዚቃክ አበቃህ ስወድልህ ጋደኛዬ

  • @bettyabatuwannafaki4358
    @bettyabatuwannafaki4358 6 лет назад +7

    አህመዶ ወንጂና ናዝሬት በጣም አሪፍ ነው የሀገሬ ልጆች ሠላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት♥♥♥♥

  • @በእምነትአዳነ
    @በእምነትአዳነ 5 лет назад

    ዋውውው የአገሬ ልጆች ስወዳቹ ከድሮ አክባሪክ ነኝ ወንድሜ አህመድዬ ምርጥ ስራ ነው 👌👌👌👍👍👍

  • @የውብየድንግልልጅአማላጅቱ

    አህመድ ተሸመ በስንት ግዜየ አየሁት የልጅነት ትዝታየ ድምፁ አልተቀየረባችሁም ለኔ ብቻ ነዉ ወይስ ለናተም ነዉ

  • @ameera7136
    @ameera7136 6 лет назад +8

    አህመድዬ እንኳን በሰላም መጣህ የኔ ማኛ ስወድህ አቤት ድምጥህ ውስጤ ነው

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ 6 лет назад +8

    ዋው. አህመድ. እስቲልያምራል😘😍😍Ethiopiaለዘላለምትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @djsentinas38
    @djsentinas38 6 лет назад +52

    I’m not understanding but I love Ethiopia music
    From Somalia 🇸🇴 🤚🏽

    • @amazingfootballmagics4728
      @amazingfootballmagics4728 6 лет назад +4

      Its an easy and very beautiful language visit Addis Ababa see for ur self many Somali people there bro I my self am Ethiopian but stayed in Somali for 2months

    • @musiealemaw9158
      @musiealemaw9158 6 лет назад +2

      I translation for u

    • @eliyanjlar4905
      @eliyanjlar4905 6 лет назад

      👍👍👍

    • @muhamedali4701
      @muhamedali4701 6 лет назад

      Musie Alemaw translate for me two

    • @amirhassan3448
      @amirhassan3448 6 лет назад

      DJ SENTINA Channel lipax maad iga soo horaysay 😂😂😂😂😂

  • @helenhelen2785
    @helenhelen2785 4 года назад +1

    ሙዚቃ በናት ጊዜ ቀረ አሁን እኮ እቃቃ አረጉት
    በጣም ነው የምወድህ አድናቂህ ነኝ
    አይ መሬት ያ ሰው!!!

  • @misraaintalaarsii7590
    @misraaintalaarsii7590 5 лет назад +2

    I'm from oromia Ilove you Amhara music & Al Amhara Worra soddaa keenyaa😊❤

  • @habesha3656
    @habesha3656 5 лет назад +22

    whenever ma sis cries i used to play her ahmed's mushereye song then she'll stop 😂.. man how i miss Asmara...his song was hit in Eritrea back then..we use to jump saying musherey musherey lol 😂..how i miss those days..im glad to see him back with another hit 🇪🇹❤🇪🇷

  • @hnesima5725
    @hnesima5725 5 лет назад +5

    እዝህ እያነድድች እዛጋ ማብርዷ
    እዲህ አይዴለሞየዝች አለም ፍርዷን በትክክል 🌷🌷🌷🌷🌷😘

  • @user-munet
    @user-munet 6 лет назад +15

    የዘንድሮ አዋቂ ጨዋ ባደባባይ
    ፀሀይ ልሁን ይላል የጨለመበት ሲያይ 😏😔

  • @zezetaha4711
    @zezetaha4711 6 лет назад

    እጅግ በጣም ጥሩ ስራ ነው ቁም ነገር ያለው ጥሩ መልህክት ያለው ስራ ነው አህመዶ በርታ በርታ የስኬት ግዜ ፈጣሪ ያርግልህ😍😍😍🙏😘

  • @abrehambehailu4645
    @abrehambehailu4645 6 лет назад +128

    ኧረ የሀገሬ የአዳማ ልጆች አልተቻሉም 👍👍👍👍

    • @mediyekidusgebrellij3155
      @mediyekidusgebrellij3155 6 лет назад +4

      Adama wuste nat Eskemayat Nafkylhu

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 6 лет назад +5

      Abreham Behailu ❤

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 6 лет назад +7

      Medi Ye Kidus Gebr'el Lij
      እኔም ናዚዬ ናፍቃኛለች

    • @mediyekidusgebrellij3155
      @mediyekidusgebrellij3155 6 лет назад +2

      @@tgtk7942 yene konjo eney gen Ayidelehum ke Ethiopia ketemoch Adaman befikir new miwodat mirchaye nat 😘😘

    • @merimeri7886
      @merimeri7886 6 лет назад +3

      በጣም እጂ

  • @ilhancaraaye5801
    @ilhancaraaye5801 6 лет назад +3

    Ax Wooow Nice Clip Teshome❤🌹 Meret Yalesew From somalia Iloved Music Ethopia😍🌹😘👏👏

  • @peaceman1277
    @peaceman1277 5 лет назад +24

    Much love 💗 from Sundan I wish I could learn Amharic

  • @BirukAbatu
    @BirukAbatu 10 месяцев назад

    ክንፉን የተቀማው ገና በጅማሬው ❤❤❤❤
    አህመዴ ምርጥ ድምጻዊ

  • @መቅዲነኝስደተኛዋየድንግል

    አይ መሬት ያለሰው። የሌለ ነው
    ምርጥ ዘፈን 👌👌

  • @mirkoyapp2122
    @mirkoyapp2122 6 лет назад +11

    ዋው ምርጥ ስራ ነው ጠፍተህ ነበር እኳን መጣህ

  • @robelhabteslassie7397
    @robelhabteslassie7397 6 лет назад +9

    I am from eritrea i love you amharich music and welcome to back Ahmedino (dinbi)

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    ቆጆነው ድሬና አዳማ የፍቅር ሀገር ነው ከጀዋር ይሠውራችሁ

    • @fhjjjkk8291
      @fhjjjkk8291 6 лет назад +6

      ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ ጅሀር፡ጂጂ፡ማሜ፡በቃ፡ካፍሽ፡አይጠፉም፡፡እኔም፡ጆሌ፡አዳማ፡ነኝ።

    • @አዩአዩካ
      @አዩአዩካ 6 лет назад +2

      አሜን 💕

    • @mahletsaudi6317
      @mahletsaudi6317 6 лет назад +2

      ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ amen. Amen Amen ewnet beleshsl

    • @fevenbelete2824
      @fevenbelete2824 6 лет назад +2

      ናዝሪት ውስጤ ናት.........አሜን ይሰውረን

    • @frehiwottesfaya1896
      @frehiwottesfaya1896 6 лет назад +1

      Ereeeeee amen amen amen

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 6 лет назад

    ዘፈን እና ችሎታ ይሉሀል እንዲህ ነው። ይሄን ልጅ ገና ድሮ መዝፈን ሲጀምር፤ ትልቅ ደረጃ ላይ እንደሚደርስ እኔ እና ጎደኛዬ ግምት ነበረን፤ ይሄው በስሎ፤ ወርቅ የመሰለ ዘፈን ይዞ ብቅ አለ።

  • @ladaylyn
    @ladaylyn 6 лет назад

    Wow.....eji be afi lay yasichinal!!! Tebarek.....

  • @ፍቅርየናዙዋ
    @ፍቅርየናዙዋ 6 лет назад +19

    አሪፍ ስራ ነዉ 👌💓💓💓
    ናዙ አዳማዬ ላይ ጋሪ መንዳት ናፍቆኛል 😂😊😊

  • @hadiamohamed3759
    @hadiamohamed3759 5 лет назад +14

    I love Ethiopia and Ethiopians people, and their beautiful songs

  • @dhabihagoog
    @dhabihagoog 6 лет назад +13

    Most traditional music of Africa, Purely Authentic. Great Abbysinia💪💖

  • @jerryjerry2297
    @jerryjerry2297 5 лет назад +2

    1gna eko nek mechet yebelik😘😘😘😘😘 eski like gichugn

  • @ጨቡዴይመር
    @ጨቡዴይመር 6 лет назад

    እኔም በጣም ተመችቶኛል (ፀሀይ ልሁን ይላል የጨለመበት ሲያይ)

  • @yosinatey939
    @yosinatey939 6 лет назад +14

    My favorite Singer well come back after long time Ahmed konjo ❤️

  • @yo-uv7bh
    @yo-uv7bh 6 лет назад +21

    አይ መሬት ያለሰው ምርጥ ስራ ነው

  • @Merana10632
    @Merana10632 6 лет назад +5

    You are gold Ahmed bro i love you from eritrea 😍😙❤

  • @Maadtv2023
    @Maadtv2023 6 лет назад +1

    Ahmed tashome he is talented guy.
    Ilove ethopian songs .
    Grandson of siyad bare from somalia
    Long live ethopian brothers👌👌👌👌👌👌👌

  • @مراداحمد-ذ7ن
    @مراداحمد-ذ7ن 6 лет назад

    እፍ አሁን ዘፋኝ በዛ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ አህመድ ነገ ስተሞት ይህ ስራህ አያዋጣህም የሚያዋጣህ ወደ አላህ ተመለስ እና ቶውበት አድረግ ዘፈን ሀራም ነው ዜሬ አብሽርአይዞህ የሚሉህ አያዋጡህም ምክንያቱም ሁሉም ሰው ይሞታል ተውበት አድርግ ከሴት ጋር አትጃጃል

  • @nigusyeemamalij9974
    @nigusyeemamalij9974 6 лет назад +33

    who is addicted by this music i am listning many times youtube must awared me

  • @kidsyoutube9199
    @kidsyoutube9199 5 лет назад +9

    Ahunma,Oromo kegna
    Amhara yegna
    Tigiray natena honole chwataw. Ethiopia yegna 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ethiopia kegna,Ethiopia natena🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ

    "እዚህ እያናደደች አዚያ ጋ ማብረዷ
    እንዲህ አይደለም ወይ የዚች አለም ፍርዷ"
    ያበደ ነው!

  • @SaeedMohammed22
    @SaeedMohammed22 6 лет назад

    ቪድዮው በጣም ያምራል ግጥሙ ዜማው ደስ የሚል ስራ ነው እና…
    ግን የጥርስ ነገር ብስተካከል አሪፍ ነበር እና ይመችእ ኣህመዲየ 👍💓✌

  • @birhanua485
    @birhanua485 4 года назад +2

    This lovely music is underrated. Who is with me in May 2020?

  • @ፍቅርየሴትልጅ
    @ፍቅርየሴትልጅ 6 лет назад +11

    ኦፍፍፍ የናዝሬት ልጆች የምር ፍቅር ናችሁ 😘😘😘ምርጥ ነው የምር

  • @ሰላምፍቅርስወድህልኑር

    የኔቆንጆ እንኳን ደና መጣህ ቆንጆ መልክት ነው ያምራል

  • @AdiskonjoTaday
    @AdiskonjoTaday 6 лет назад +3

    የናዝሬት ልጅ ባትሆን ይቅጨኝነበር በርታልን

  • @የአዳማዋዱርዬ
    @የአዳማዋዱርዬ 6 лет назад

    አዳማ አሁንስ ናፈቀችኝ
    በጣም ልዩ ስራ ነው በርታ ያገሬ ልጅ ♥♥♥♥

  • @mhretabgebremariamsssp1935
    @mhretabgebremariamsssp1935 6 лет назад

    የጠፋ ሰው እንኳን ደህና መጣህልን ለስለስ ያለ ዘፈን ናፍቆን ነበር

  • @moussahafiabalde8318
    @moussahafiabalde8318 6 лет назад +6

    Je suis guinéen 🇬🇳
    Mais j'aime trop les éthiopiens .
    I love Ethiopia musique 🎙📣📢🔊🎵🎧🎤🎛🎸🎹🎹🥁🎧🎻🎤
    Beautiful

  • @merimeri7886
    @merimeri7886 6 лет назад +27

    እስኪ እደኔ የአዳማ ናፍቆት የያዛችሁ ? ወዴት ናችሁ ?

    • @manu.3176
      @manu.3176 6 лет назад +1

      akehu😘😍

    • @Hነኝሰለምቴዋ
      @Hነኝሰለምቴዋ 6 лет назад +1

      Meri Meri me too miss Nazerte

    • @dnebiyu
      @dnebiyu 6 лет назад

      adamayeeeeee . . . ፍቅሬን ከኔ ውጪ መናፈቅ በጥብቅ የተከለከለ ነው!!!!!