Mikyas Cherenet (Ahun Gebagn) ሚክያስ ቸርነት (አሁን ገባኝ) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- Ethiopian Music : Mikyas Cherenet (Ahun Gebagn) ሚክያስ ቸርነት (አሁን ገባኝ) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.co...
Facebook :- / minew-shewatube-record...
Subscribe :- www.youtube.com...
#minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2020: Minew Shewa Entertainment.
የዘፈኑ ጉልበት እንኳን አፍቅሮ ላጣ ይቅርና አፍቅሮ አብሮ ላለው እራሱ በእውነት የሆነ ይመስላል፡፡ ትክክለኛ የግጥም ደራሲና ባለድምፅ ሰው ተገናኝቷልና እጅግ ደስ ይላል፡፡
በጣም💔💔💔💔😢
mulugeta
💯💚💛♥️🙏👌👍💓💕💚🌷Love you👌
@@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ ሽሥፍ
@@nooralbadry9710ም
ይሄን ዘፋን 20 ጊዜ ሰማሁት አንድ ስው ብቻ እያስብኩ!!! ያማል በጣም😭😭😭 የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም ።
እኔም አፍቃሪ ባሌን ከድቸው ነበር ቆጨኝ ምን አባቴ ልሁን እኔም እወደው ነበር የነካኝን ሳላውቅ እንለያይ አልኩት ተደፍቶ ከጉልበቴ ላይ አልቅሶ ለመነኝ ግን ልሰማው አልቻልኩም ልዳማ ልሞት ነው ወይ አለመታደሌ 💔💔💔😭😭😭😭
@@mlove4025 yekrta teykew
😢😢😢😢😢😢😢እኔም@@mlove4025
@@mlove4025 abisher sister take your time to think about it and tell him that it was your fault trust me the majority of us were flexible Till now 😢
በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ሚኪዬ ምርጥ ክሊፕ ነው እስኪ የተመቸው👍
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍❤❤❤❤
ትክክል ለ ትግራይ ህዝብ እንዲት ናቅናቸው በ እጃችን ስላሉ
@@alexlondon3659 የትግራይ ህዝብ ማነው የናቀው ፓለቲከኞች ከርሳሞች ለሆዳቸው የሚያጠላሉት ነው የዘሩት የዘርና የክፍት መርዝ ነው የሚታይክ እንጂ የትግራይ ህዝብ የሚጠላው የለም ቢጠሉት ለምን የሩቁን ተወውና ባድመና ሽራሮ ላይ ሂወታቸውን ይሠጣሉ
ምርጥስራንው ሚክየ ምርጡምንጃሬ። ቤተሰቦችህ ምንጃሬውችደህናናችወይ ሚክየበናትህ ያተዘመዶችለም ክሊብላይ የማታስገባችው ቆንድጆችናችው መወራራጃናችው የኔነሺ አካልጎሳእነሱንክሊብላይ አስገባችው። ።
በተረፈውድድድድድድድድድድድድንው የማርግህከነቤተስብህ።
ወይኔ ኮሜንታቶች ብዙወቻችው በፍቅር የተጎዳችው የተለያያችው ናችው አሳዘናችውኝ ፈጣሪ የተሰበረ ልባችውን ይጠግንላችው የተሻለውን የተሻለችውን ጥሩ አፍቃሪ ይስጣችው
ተህያ ሀሰን Amen 🙏 🙏🙏
አሚንንንንንንንን
ተህያ ሀሰን ena erasu teshemeteku adelde salasebew Allah yehunegn
Ameennn
አሜን አሜን አሜን ማሮች ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም አደርጋችሆለሁ በቅንነት
እዚህ ስራ ላይ በግጥምና በሳክስፎን በመሳተፌ ወጉም ክብሩም ማዕረጉም ለኔው ነው ሚኪሻ የኔ መልካም ሠው
If you played the saxophone, you’re the best my brother.
ስማማ ልምከርህ አትቀላቅል
ጥሩንባና ብእር ለየቅል!
.
.
እውነት ከህሊና እንጂ ከሆድ አታብርም!!!!!
እኔ.ፍቅረኛዬ.በጣም.ጎድቶኝነበር.4አመት.በኻላ.ስደትመረጥኩ.ግን.ይሄዘፈንእየጋበዘኝ.ያለቅሳል.ካለፈበኾላፀፀት.ብቻ.መልካም.እናስብ.ፈጣሪያለውነው.ሚሆነው.
ተሁለት አመት መለያየት ቧኋላ በዚህ ሙዚቃ ታረቅን ተልጅነት ፍቅረኛዬጋ❤❤
ደሰ ሲል😰😰😰😰
ምርጥ ስራ ነው ሚኪዬ እስኪ የሚኪ አድናቂዎች በላይክ 😍😍
እኔ ደግሞ በኮሜት ልግጭሽ ከዚህ ሁሉ ላይክ አንድ ለመዳኒት ኮሜት ያስፈልግሻል ብየ ነው
@@tizubi1526 amhriya alchlm gn ymiki music mesmat betam ywdh alew trgumu alawqm
@@tizubi1526 eeerrer erereeeee wa errererrrrrrefssiswfffreefrreerrreeee errererrrrrrefssiswfffreefrreerrreeeeerreeegderreeegdr racial rrrrreeeeeeeeeeerrreeeeeeeeeeereeeeeeeereeererwrweerrereeerewrrrrrererreeferrgr reeeeeeeereeererwrweerrereeerewrrrrrererreeferrgrererrererreeerewrr eeerewrrreerdw
በርታ ቆንጆ ነው
እኔ ዜድ ወሎየዋ አድናቂው ነኝ ስደተኛዋ ሚኪ ኑርልኝ ዘላለም ድንቅ ስራ
በውነቱ ይህን የመሰለ ምርጥ ስራ አስካሁን ሳልሰማው የት ነበርኩ፣ ጥሎብኝ ሚኪ ይመቸኝ ነበር ከበፊትም። WoW!! ያስብላል😎 --
ሙዚቃው ደሞ ለሴቶችም፣ለወንዶችም ይሰራል guys ገልብጦ ማዳመጥም ግድ ይላል።
ሚኪ በጣም የምወድህ አርቲስት ነህ ስራዎችህ በሙሉ ከከፍታዎች በላዎች ናቸው 💔💕💕💕💕❤👌እንደኔ የተመቻችሁ ላይክ እርገጡት
enens
@@amdegetahun5267 hhhhhhhh amreki ende mewededii
@@عشقراجينيلاكشيسواراسنسكار awona
Song to mean
Tree u now circle
ቲክቶክ ላይ ሰምቼው ደጋግሜ እየሰማሁት ነዉ ከባድ መልክት ያለው ሰራ ነዉ ጸጸት የዘላለም ህመም ነዉ
የብዙዎቻችን ችግር ነው አጠገባችን ያለውን ፍቅር ሰቶ ከመደሰት የሩቅ የሰው ናፋቂዎች ነን መጨረሻው ለፀፀት
ሳንጣላ የኔ ልብ መንሰፍሰፉ ለምን ነው ግን።እንኳን ለተለያየ ላልተለያየም የሚከብድ ሙዚቃ ነው😢😢
በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ወንድሜ ምርጥ ሙዚቃ ነው በርታ
ከወጣ አራት አመት ሁኖታል ግን አሁን ገና ሙዚቃውን አየሁት እሱንም በገነት ንጋቱ. ላይ የተሰራው ቲክቶክ ላይ ግን በጣም አሪፍ ስራ ኑው
ሚኪኪ ምርጥ ሙዚቃ ነው💪❤
ፍቅር ተራራን ይንዳል።
ብዙ መሰዋእትነት የተከፈለበት ፍቅር እንደ ጉም ተኖ ይጠፋል።
ከሚወዱት ጋር ያለመሆን ልብን ይሰብራት
በትናት ትዝታ ውስጥ ዛሬን መኖር ይከብዳል
ያማል የወደዱትን ማጣት
እኛ ሰወች ግን የሚጠቅመንን አናውቅም:: ከግዜ በሆላ ነው አንዳንድ ነገሮችን የምንረዳው:: የሆነው ሆኖ እግዚአብሄር ለሁሉም የሚያስፈልገውን ይሰጣል:: እርሱን እንጠይቀው::
እቴ ልማልልሽ (2) እኔ ልማልልሽ
አስቀይሜሻለው ጥፋቴ ገብቶኛል ፀፅቶኛል
ሆዴ ልማልልሽ እኔ ልማልልሽ (2)
አስቀይሜሻለው ህመምሽ አሞኛል ተሰምቶኛል
መቼም አውቃለው
ሀዘን ትካዜው አይገባኝም አልልም ደርሶ
የእጁን ያገኛል
ሰው የዘራውን ያጭዳል መልሶ .........
ሚኪዬ ምርጥ ስራ ነው 👌
❤️😭
ልደበቅ ቢልስ ሰዉ ከህሊናዉ ወዴት ይሸሻል እዉነት ነዉ 👌ሚኪዬ ምርጥ ስራ ዘፈኖችክን ሁሉ ነዉ ምወድልክ ሁሉም መልክታቸዉ ዉስጤ ነዉ መልካም ሰዉ እስኪ ሚኪን የምትወዱት በላክ 👍👍😍😍😍
❤😢❤😢❤ 🎉
ሚኪ የልጂነት ፍቅርኛየ ሙዚቃወችህን ጋብዞኛል አሁን ግንከሱተለይቸ ሌላ አግብቸ እየኖርኩ ነዉ ሂወት ፈተናናት የምትወደዉን ትወስድና የማትወደዉን ትሰጥሀለይ ዉድ እህቶቸ የምቶዱትን ሳይሆን የሚወዳችሁን አግቡ የምቶዱት ሳይሆን የሚወዳችሁ ነዉ አብሮችሁ እሚዘልቀዉ !!
ልክ ብለሻል እኔ አብሮ አደግ ፍቅረኛዬን ከተለያየን ቆየን አሁን የምወድኝ ላገባ ነው አንድ አመት በኃላ አገባለው ለምወድሽም መኖረ ጥሩ ነው
Hulem gen ewnet new bilesh nw?
የመጀመሪያ ፍቅር አይረሳም እግዚአብሔር የሚዋደድን አብሮ አያደርግም😭😭😭
ልክ ነሽ እኔም የምወደው ነበር ከሱ ሌላ ሰው በአለም ያለ አይመስለኝም ነበር አሁን ግን እድሜ ለስደት 8 አመት
አብሽሪ እህቴ ፍጣሪ ላንች የሚሆንሽን አዋቂ ነውና አትስቢ
ሚኪያስ ቸርነት በጣም ትችላለህ ፡፡ድሮም ዘፈኖችህን እወዳቸው ነበር ፤ስለሆነም አሁን ነው የገባኝ የሚለወን ዘፈን ጧት ማታ ብሰማው የማልሰለቸው ነው፤ከእኔ ህይወት ጋር ይሄዳል፤ዜማ እና ግጥሙም በጣም ተስማምቶል ከዘፈኑ አይቀር እንደዚህ ነው
የምንወደው ወይም ሚወደን ሰው ካለ ህይወት ታጓጓለች እኮ ሁፍፍፍ ትልቅ ትምህርት አለው በውስጡው ለሰማው ከልብ ሚኪዬ ኑርልን
genet&mulugatan video ayto yemetachu eski like ❤❤❤❤❤❤❤🙋♂️🙋♂️🙋♂️💬💔💔
☝🏽
𝘒𝘦𝘦𝘢𝘣𝘭𝘦𝘧𝘳𝘦𝘦𝘮❤❤❤❤𝘴𝘤𝘻𝘨𝘯𝘴𝘣𝘊𝘣𝘢𝘷𝘸𝘢𝘤𝘣𝘸𝘩𝘰𝘸𝘷🎉🎉🎉🎉𝘧𝘢𝘷 𝘯𝘫𝘥𝘣𝘴𝘬𝘴💐💐💐💐🦸🦸🦸🧚🧚👸👸🤴🤴🤴👸
በጣም የምወደው ዘፋኝ ነው! ሚኪዬ እግዚያብሄር ይቅናህ ያሰብከውን ያሳካልህ! ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እንወድሀለን!!!!💚💛❤
የሆነ ነገሩ የ 90 ዎቹን ግዜ አያስታዉሳችሁም ? እስኪ እንደ እኔ የተሰማችሁ
ትክክል! ሲገርም!, አሁን ስል ነበር ከጓደኞቼጋር ስናወራ!
እኔም
90chu, ayrse
ትክክል
Bini Habesha sesemaw endewem yemawekew zefen new yemeselegn bedeneb semtehewal
እስኪ ማነው እንደኔ ይሄ ዘፈን የተመቸው
እኔኔኔኔኔ
እኔኔኔኔኔ
፨
ለእኔም በጣም ተመችቶኛል ህመሜን አስነሰኝ
እኔ
በዚ ዘፈን ሁሌም ሲያየው ከ ኣይኖቼ እምባ ያፈሳል ግጥም 100% ዜማ100% ድምጽ100% ሚኪያስ በጣም ነው ምወድክ ንሩልኝ ❤❤❤❤❤❤
ሚኪዬ ሁሌም አንደኛ ነህ የኔ ድሃ በሚለው ዘፈንህ ብዙ ትዝታ አለበኝ
እኔም እጂግ በጣም
አን ሀብታም ሆነሽ ነው 😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂😂 lol
የፕሮፌሰር ሙሉጌታን ነገር መሰረት አድርጌ ወደ እዝህ የመጣቹ እስቲ ✍🏻
Me❤❤❤
እኔ❤❤❤❤❤
እኔ የሰማሁትም ለመጀመሪያ ግዜ አሁን ግን ከመስማት ማ ያቁመኝ ቀኑን ሙሉ
እኔ 😢😢😢
እኔም
የ 90 ዎቹ እየተመለሳቹልን ነው ሚኪ ምርጥ ስራ 😍😍😍
የሙሉጌታ እና ገነት video ኣይቶ የመጣ💔ፀፀት😢
Professor በል ተደክሞ የተገኘ ነው እንደ ተራ አትየው!
😢😢☝️☝️☝️
እኔ
እኔ💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ ክክ😂😂
በጣም ቆንጆ ስራ ነው በዚህ ዘፈን ፋና ላምሮት ላይ የተወዳደሩ ልጆች የሰጠሀቸው አስተያየት በጣም የሚገርም ከ አክብሮት ጋ የሰጠሀቸው ጥሩ ነው እግዚያብሄር ከፍ ከፍ ያርግህ
ደጋግሜ የስማሁት ሚኪየ የልጅነት ፍቅረ ላይ ነበረን በአንተ ሙዚቃወች ጉልበቱ ከባድ ነው የሙዚቃው 💔💔💔💔😢😢😢😢😢ስንቱ አለፈ ብቻ ከባድ ነው ኡፍፍፍፍ
እንዴት አባቱ ዉሰጥ እሚገባ ሙዚቃ ነዉ
በጣም ምርጥ ነዉ ሚኪያችን.
እኔም በመገፋቴ ደስታኛ ነኝ ስላልገፋሁ ማን ነው እንደ ልቡ የተሰበረ 😢😢😢😢
Lik enda ene
@@sanyihacee7871 አይዞኝ ፈጣሪ ለበጎ ነው ተሰብረን አንቀርም
እፍፍፍፍፍፍፍ
እኔ አለሁ
😭😭😭😭ዝም ይሻለኛል 😭
እውነት ነው እህቶች ግን እኛም እኮ አናውቅም የምንውድውን ስንከተል የሚወድንን እናጣለን ሁሌ እምፅፅትበት ነገር ቢኖር ይህ ነው የልጅነት ፍቅሬ
Enas bety besewu wera ytewukut lje betam ytetteghal emjemeray gen lebogo newu ftare yalewu ybeltal temesgen
እኔም
የኔ ውድ ናፍቀኸኛል አዲስዬ ይቅር በለኝ ከሚወዱት መለየት እንዴት ያማል ኡፍፍፍፍፍ
ውይ፣በጣም፣አንጀት፣የሚበላአ፣መልክት፣ነው፣ያለው፣እውነት፣ነው፣ሁሉም፣የዘርውን፣ያጭዳል፣አሪፍነው፣እስኪ፣አገራችን፣ሰላም፣የሚመኝ፣ላይክይጨኝ፣እህህህህ😭😭😭😭😭❤❤❤❤
Esh
ዱባይ የት አካባቤ
I don't know why this guy is underrated!!!
Yeah..
ሚኪየ አቤት የማደንቀው እና የምወደው ሠው ከች አለ በድንገት እግዚአብሄር ሠላም ፍቅር ያብዛልህ
ዋው በጣም የውደድኩት ዘፈን
የ ሚኪ voice ደግሞ አንደኛ. The right lyrics wid the right singer
ፍቅር ዘፈንና ፍልም ላይ ሆን ቀረ አይ ዘንድሮ ለኔስ ፍቅር ይቆይ ከ10 /0 😃💚💛❤
ፈጣሪ ለሀራችን ሰላም ለበተስብ ፍቅር ያብዛልን
የበደላቹሁ ሰዎች ከዚህ ሙዚቃ ትምርት ውሰዱ ሚኪ እናመሰግናለን💕
ሚኪዬ ስወድህ እኮ ምርጥ ስራ ነው አይላቪዩ ግምጭጭጭጭጭ ክሊፑን በናቲ ማሰራትህ ደግሞ የበለጠ ለሙዚቃው ውበት እዲኖርው አድርጎታል ናትዬን ስወደው እኮ ግርማ ሞገሱ ብቻ በቂ ነው የሀበሻ ውበት አለው ውድድድድድድ እጥግ ድርስ
All the way from Eritrea 🇪🇷 mikiye arif zefen 💯🥰
¹¹1
Get the hell out of here we don't want Eritrea here .... Telat honachu bagoresnachu emeye Ethiopia only
አሪፍ ስራነው በርታ። እኔግን ይቅታ ቢለኝም አስጠላኝ ድጋሜ ልቤ አልመለስ አለ ኡፍፍፍ
ካቃጠሉና ቆሽታችንን እርር ካረጉ በሁአላ ይቅርታ ጥቅም የለውም
@@hanichoyenobelehanichoyeno8664 ትክክል ነሽ የኔ ቀሽጥ
😭😭😭😭
ብዙዋቻችን የያዘዉን ከለቀቅን በኃላ ነዉ የሚገባን ይህ ከመሆኑ በፊት መንቃት ያስፈልጋል!!!!😊
ውይ በጣም አጀት የሚበላ መልክት ነው ያለው 😭😭😭😭😭😭 የጁን ያገኛል ሰው የዘራውን ያጭዳል እውነት ነው በመለየቴ ሳይሆን አተን ባለመርሳቴ ውስጤን ያመኛል 😭😭😭 ምን አለ ሰው ከሚወደው ጋር መኖር ቢችል ሚክዬ የሰፈሬ ልጅ ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ ብዙ እጠብቃለን
Man kimewodew ga norbelish new enjoy ur life lelaw ziiiiiiiiiiiiim nw eeeeeeee
እዉነት ወንዶች እንደ ወደድናችሁ ስታዉቁ እንዴት እንደምታሰቃዩን ከዛ ሁሉም ነገር ከአይምሮ በላይ ስሆንብን እየወደድናችሁ እንለያችሁ አለን ደስ ባይለንም እኛም ለስቃይ ትዳርጉን አለችሁ እናንተም ደስ ብሎአችሁ ላትኖሩ ልብ ይስጣችሁ እግዝአብሄር ይስጣችሁ
ልክ ነሽ ሲገባቸው ነው የሚባንኑት
ሳህ ሁቢ
ዝም ፍዝዝ ድንዝዝ ጭንቅ ብዬ ነው ያዬሁት 😢አሪፍ ስራ ነው ሚኪዬ በርታ
Leke enedene bewenet
ፈቅር ማለት ከባድ ነው ግን ለሁሉም በትግሰት። ያልፋል
enam denezez byalu
ሚኪዬ አንደኛዬ ስራዎችህን በፍቅር ነው እምወደው ተደምጦ አይሰለችም እውነት ነው ሰው የዘራውን ነው እሚያጭደው ምርጥ መልክት እድሜና ጤና ይስጥህ ሚኪዬ💞🙏🙏
am from sweden this is my situation with broken heart but i love my lovely girl friend for ever .thanks Mikyas cherenet .
Loving someone without getting love back is waste of time!! So RUN AWAY 🏃🏻 to look for BALANCED LOVE! I was foolish to love someone not loving me back!! BUT now I live with the love of my life happily!
Exactly.
ሰዉ የሚወደዉን አግብቶ አይኖርም ሲሉኝ እስቅ ነበር ግን ለደቂቃወች መለየት የማልፈልገዉ የማፈቅረዉ ሰው ሲደርስብኝ አመኩ ለካ የሚወደን እጅ የምንወደዉን አናገባም በቅርብ ቀን ሌላ ላገባ ነው የሚወዳችሁን እጅ የማይወዳችሁን አትከተሉ !!!!
Mikias is one of the Young Best Artists who usually comes with an amazing artistic maturity and wisdom in every release of his works.
Bravo Miki.
ስደት ያለን በሰላም
ኣገራችን ያሳይን
ኣሜን በሉ
like demo atrsu
ameenn
Amen
@@tezutube6127 አሜን
አሜን
Amia
አሁን ድረስ እየሰማሁት ያለሁት ሙዚቃ ።
ፀፀት ብቻ 😣❤😥😥
ይህን ዘፈን ከወጣ ጀምሮ ነዉ የምሰማዉ እና አሁን ደሞ የነገኒን ሁኔታ ሳይ እንደ አድስ ሌላ ትርጉም ይዞ ባድስ ስቃይ ተቀበለኝ😢
በርግጥ እኔ አልገፋሁም ግን የገፋኝን እወደዋለሁ እና አሁን እሱ አይምሮ ጭንቀት ይዞት ያልሆነ ሁኖ በገዛ እጀ አጣሁዋት እያለ ይጮሀል ብለዉኝ በጣም ልቤ ተሰበረ😢😢😢😢😢
በምድር ላይ ምን እንድ ፍቅር ደስስስስ የሚል ነገር አለ
እግዚአብሔር ፍቅርር ያብዛልን
Tikekel❗
I couldn't agree more ❤
የኛ ጥቅም የምታውቁት ስንሄድ ብቻ ነው ከሄድን በኋላ ልመናችሁ መከራ ስንኖር ።።።።።ሚኮ የማልሰለቸው ምርጥ ሙዚክ
Gedel gibu setoch
ተመሰገን ጀሮየ በዳዊትና በሚኪ ሊታከም ነው ❤️🙏🙏🙏
Erife inde naw 😜😜😜😜
እውነትም
ካስብኩት ይልቅ እግዚአብሔር ያስበልኝ ይበልጣል ብየ ትችዋለሁ አንተም እንኳን ገባህ የኔው ትዝብት ባለህበት ስላም ሁንልኝ
Welcome back Miko ma fav ❤️!
🇪🇷
ዋዉ ልዩየ
ልብን ቀልብን የሚቆጣጠር ምርጥ ዜሜ።❤
This music makes me feel a certain way, I like it a lot. it kind of has 90's feel to it. good job mikyas
Omg miki is back. Well come back mikawi. you are my favourite Ethiopian singer from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እውነት ነው ሴት ልጅ አንድ ጊዜ ከሄደች አትመለስም 😨😴በርታልኝ ሚኪዬ ሙዚቃዎችህ ሁሉ መልክት አዘል ናቸው😍😍💕
በጣም አትመልስም
@@loulouloulou983 ሚኪዬ፡ዋው፡በጣም፡ያምራል
በትክክልም እሷ ነበረች። ደግሞ በጣም ናፍቃኛለች።
የገባኝ እንዳልገባኝ እንዳልገባኝ
ያልገባኝ እንደገባኝ አሁን ገባኝ !!!
I like the sound of this man and generally i like all the voices of ethiopean singers ,i feel all songs in my heart,although i donot understand it,it give me the feeling it be kind and honest ,i like ethiopean people very much ,full respect and greeting from Sudan❤❤❤
ዋውውውውው ሚኩ ምርጥ ክሊፕ ነው በርታ ቀጥልበት እግዚአብሔር ሀገራችንንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልንንንን
ሚኩ ምን ልበልህ በቃ ምርጥ ሰው ነህ ስራወችህን እወድልሀለው የኔ ጀግና በርታ እሺ ፈጣሪ ባለህ ነገር ላይ ጨማምሮ ይስጥህ 💋💋💋💋💋💋💋
አይ የሰራብኝ ግፍ አለፈህ ይድፋህ ማፍቀር አስጠላኝ በአንተ የተነሳ ነገ ሌላ ቀን ነዉ አይዞን እህቶቼ
ኡፍፍፍ እንደው ይሄ ዘፈን በቃ ሊያሳብደኝ ነው ሠራዬን መሠራት አልቻልኩም
አናቴ አስቀያሚሽሎ ጠፍቴ ገብቶኝይል ለክ ሁሉም ነግር ላኔ ብለሽ ነው የሆንሽ ልብሽን ሰብረሎ የቅርታ አማዬ ❣️
ሚኪዪ ከልቤ የምወደው ዘፈን ነው በጣም ምርጥ ስራ በርታልኝ እህል ውሀ ነው ያለያየን ምንም ማድረግ አልችልም
ከበዴሌ ርቃ አሁን ወዴት ይሸሻል የሁለት ልጆች እናት ሁናለች አየ የኔ ክፉት እግአዛበሔር ይቅር ይበለኝ
ሙዚቃ አልወድም ግን እህቴ በጣም ትወድሀለች እኔም ሲከፋኝ ደስ ሲለኝ ይችን እና እኔ ነኝ ላንች እምትልዋን ነዉ እማዳምጥ በርታ አልልህም መንግስተ ሰማያት ስለማያገባ ግን ተመችቶኛል
ዋው ሚኪዬ ምርጥ ስራ ነው ምርጤ 🙏😍😍😍
ውንዶችዬ አስቡበት እሺ ስታጡን ከማለቃቀስ 😜😜😜
👍👍👍
ይሄን ሙዚቃ ሥሠማ ውስጤ ሁሌም ይከፋል ያዝናል አለቅሳለሁ😭😭😭😭😭😭 በጣም የምንፋቀር የልጅነት ፍቅሬ እስካሁንም የማፈቅረው የሚያፈቅረኝ ግን ደግሞ በሥደት ምክንያት ተለያይተን እሱም አገባ ግን ሁሌም እያለቀሠ እንደሚያፈቅረኝ እና ባጋጣሚ እንደሆነ ይነግረኛል የምር ኮመንቱን ጨርሼ መፃፍ አቃተኝ በቃ ያፈቀሩትን ማጣት በጣም ከባድ ነው አልቻልኩም እንባዬንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እራስሽህ ሰብስቤ በጣም ብትፋቀሩ ነገር ግን አያያዝ ለይ አመለጣችሁ ፍቅራችሁ እደሚገባኝ ከሆነ ያለፈ አይመለስምና አሁን እራስሽን ሰብስቨሽ በቀረሽ እድሜ ሌላ ፍቅር ሲመጣ እዳትለቂ ብዙዎች ኑሮን ለማሸነፍ ወደ ዉጪ ይሰደዳሉ ነገር ግን ከፍቅር አይበልጥም አልያም አብሮ መሄድነበር ሁለተኛ ፍቅር ሲመጣ አትልቀቂዉ
የሚሊዮኞች ታሪክ ነው 😢
በጣምአሪፍስራነዉ ብሠማዉ ብሠማዉ የማይሠለቸኝ ሙዚቃ
❤❤❤❤ am from Eritrea l love this song
በጣም ምርጥ ስራ ነው! ግጥም ዜማ ሙዚቃ ቅንብር እና ክሊፕ:: የተዋጣ ስራ ነው!!
በጣም ይገርማል ይህን ዘፈን ለአንድ ሰው ብጋብዝና በደሌን በይቅርታ ባክም ብዙ ነገር ከላዬ ላይ በቀለለኝ ነበር ግን እረፍድዋል መቼም የፈሰሰ ውሃ ነው ነገሩ መብሰልሰል ብቻ
እናቶቻችን ለዘላለም ይኑሩልን አሜን በሉ
አሜን ያረብ ሀቢቢቲ ያኑርልን
አሚን
Amen amen
አሜንንን
አሜን
ሚኪዬ ሙዚቃው ውስጤ ነው ጥሎብኝ ስወድህ እኮ
በመገፋቴ አልቆጨም የነገን ማንያውቃል አላህቢሆንእንጂ
I don't have words for this song......touch the bottom of my heart
Amazing lyrics. Great word play...I wish it ended positively but such is life for some
ሚኪ ጥሩ ሙዚቃ ነው ተመችቶኛል ትዝታ ሆነብኝ
በጣም አሪፍ ክሊፐ የኔ ምርጥ ሚኪዬ 👌😍 ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እግዚአብሄር አምላክ ክፍሽን ያርቅ!!!💚💛❤
አሜን አሜን አሜን
ሚኪዬ ምርጥ ስራ ነው የኔ መልካም ሰው በጣም ነው የወደድነው በርታልን ወንድሜ
ናቲ የድሬ ቆንጆ ተጫውተኽዋል በደምብ ብራቮሚኪ ምርጥ ስራ ነው🥰🙏✌️
ወይኔ ጉዴ ለኔ ነው የተዘፈነው እይሂ ሙዚቃ ደጋግሚ እያደመጥኩት ነው ።
😎ወንዶች እኮ ሲፈቀሩ አቤት ኩራታቸው 🙉 አይጣል 🤔ነገራቸው ሁሉ እንዲህ ነው 🤨''በጅ የያዙት ወረቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል''😎 ወረቅነቱን የሚያቁት ዳይመድ ፈለጋ 🚶♂️ሄደው ድጋይ ሲያገኙ ነው የተመቸው 👉👍
👍ሴቶች እህቾች በራሳችሁ ተማመኑ👌 ያኔ ሁሉም ነገሮች ውብ ይሆናሉ ለወንድ ቦታ አትስጡ🤨
እኔ እኮ ግርም ሚለኝ ሴቶች እልሀቹን በ P.p ena በ Comment mitiwexut ngr nw😜😜
ewnet new ene lefkre minm yalonkulet yelegnim gn kuratu mekera new ke ethio wedezi ene negn yasmetahut ena sidewul litegna new emilegn ena degmo yiwutalet bye 3ken saldewul zim alkut besewstegnaw ken rasu dewulo telashign aydel mama eneko yalanchi menor alchlim gele mele😂 alegn ena wudoche kora enbel kora kalin egna setoch kewerk belay nen💓💓💓💓💓💓💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@@Zahrabintislam ዘበይው እኔም ትናት ተጣላን እነሱ ፍቅረ አይገባቸውም
@@NafTech00 🙈🙈🙈🙈🙊🙊🤔
@@ገብረኤልዋሰጠበቃይ endatdewuy zim bey tagesh yimetal eytentoletele
Moni ልማልልሽ አስቀይመሽኛል
ግን ሁሌም እወድሻለሁ ባለሽበት
ሁሌም የእግዚአብሔር ሰላም ካንቺ
ጋር ይሁን 💚💛❤️ ሚኪዬ አንደኛ ነው👍👍👍
ወንዶቺ ልባቸው አይገኚም ሴቶቺየ እራሳቺንን እጠብቅ ማለው እደኔ የተጕዳ በላይኪ አሳዩኚ
ሚኪዬ ምርጥ ስራ ነው ይኸው የዳዊት ፅጌ አልሰለችሽ ብሎኛል እንኳን መጣህ
Welcome back with an amazing golden voice and great video clip thank you so much mikias
በጣም ምርጥ ስራ ከማራኪ ግጥም እና ዜማ ጋር ፤ ሚኪ ትችላለህ