Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ "አሎ ሉሎ"በሚል የአልበም ርዕስ በ1987 ዓም ታትመው ለገበያ የቀረቡ 9 ዘፈኖችን ያካተተ ሙሉ አልበም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 26

  • @dessieasmare3629
    @dessieasmare3629 Год назад +1

    Sweet music. bravo bro

  • @abebesolomon5912
    @abebesolomon5912 Год назад

    አልባሞችህ ሁሉ ዉስጤ ናቸዉ። ❤❤❤❤

  • @Teki1986
    @Teki1986 Год назад +1

    It reminds me my dear older Sister she loves it so much!!! Ehite kifu ayinakish baleshibet 🙏 🙏 Yihune, u are a rock star!!

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Год назад

    አቤት ድምፅና ለዛ በእናንተ ጊዜ ቀረ ሙዚቃ ዛሬማ ዘፍኝም የለ አዳማጭም የለ

  • @natnaelaleme
    @natnaelaleme Год назад

    የሰማሀኝ በለዉ 1991 አልበም ፈልግልን እባክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @B.Amastersound
      @B.Amastersound Год назад

      አለኝ እኔ በምን ልላክልህ አድራሻ ካለህ አስቀምጥልኝ

  • @Gojjam-tv
    @Gojjam-tv Год назад

    ውይ ወደ ድሮው ዘመን መለስህን የጥበብ አባታችን

  • @SeidMohammed-m1t
    @SeidMohammed-m1t День назад

    Yuhune balay

  • @dessieasmare3629
    @dessieasmare3629 Год назад +1

    This music will be stay on human ear forever through generation, b/se it created sustainable and non fluctuated voice through generation.

  • @ዘሀበሻነኝ
    @ዘሀበሻነኝ Год назад +1

    የልጅነት ትዝታየ ነው የምወደው ሙዚቃ ነው በርታ ይሁነ እንወድሀለን ከአሰፍ ደባልቂ ጋር የሰራችሁትን ሙሉ አልባም ማገኘት አልቻልንም ይለቀቅልን በርታ

  • @santosabebe2114
    @santosabebe2114 Год назад

    That is very beautiful Album!
    Please we need your Album with Asefu Debalke

  • @B.Amastersound
    @B.Amastersound Год назад +1

    ከስራዎችህ ውስጥ በልጅነቴ አድምጬ በውስጤ የኖረው ስራህ ይህ አልበም ነው፡፡ ይሁንዬ መቼም የሚተካህ ይኖራል/ ይፈጠራል ብዬ አላምንም ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ያድልህ፡፡ ግን አቀናባሪውን ባውቅ ደስ ባለኝ ነበር አድናቂው ነኝ፡፡

  • @hailemichaeltad95
    @hailemichaeltad95 Год назад

    እናመሰግናለን !!

  • @habtamubayou8565
    @habtamubayou8565 Год назад

    Yihune my hero

  • @santosabebe2114
    @santosabebe2114 10 месяцев назад

    Classic!

  • @genetutadele377
    @genetutadele377 9 месяцев назад

    I remember while my song these lyrics while she farm

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 3 месяца назад

  • @DamozFayesa
    @DamozFayesa Год назад

    wow

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @senayyohannes7632
    @senayyohannes7632 Год назад +1

    We need other albums too pls!

  • @Hanalove-k4w
    @Hanalove-k4w Год назад

    ሙቸ ነዉ እምወድህ

  • @Hanalove-k4w
    @Hanalove-k4w Год назад

    ❤❤❤❤

  • @Madina-hr8rb
    @Madina-hr8rb 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @EyhfDuhg
    @EyhfDuhg Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤