Hezkias Lemma - ሙሉ አልበም - All Tracks (Official Audio)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Hezkias Lemma - Full album - ህዝቂያስ ለማ - ሙሉ አልበም - All Tracks (Official Audio)
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Hezkias_Lemma #Satenaw #Satenawfullalbum #amharicmusic #ህዝቂያስ_ለማ #ሙሉ_አልበም #ህዝቂያስ_ለማ_ሙሉ_አልበም #Hezkiaslemmafullalbum #kassatessema
    Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Google+: plus.google.co...
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2019: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Birukjane #Hualatey #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
    #Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
    #elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
    #Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords

Комментарии • 154

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 7 месяцев назад +22

    ኡህ አባቴን አስታወስከኝ ካሳ ተሰማ አቤት ውበቱን የጠበቀ ስራ እምዬ ሁሉ ስታንጎራጉር እቤት ውስጥ አቤት ህመሜን አካሚዬ!!!🙏❤

  • @ahmedalameen9225
    @ahmedalameen9225 Месяц назад +1

    Hi Tizita, am from a poverty nation, but i manage to listen to our music all the time,

  • @wesenyelehtesfaye3472
    @wesenyelehtesfaye3472 3 месяца назад +3

    Thank u so much
    For this Amazing Golden Album

  • @hussendessal8259
    @hussendessal8259 7 месяцев назад +12

    ምርጥ ስራ ነው❤❤❤

  • @wesenyelehtesfaye3472
    @wesenyelehtesfaye3472 4 месяца назад +2

    ዘናጨ የሆነ ስራ ነዉ
    👏👏👏👏👏👏

  • @user-sd5jr2nm8g
    @user-sd5jr2nm8g 6 месяцев назад +6

    ጎበዝ በርታ ጥሩ ስራ ነዉ አመሰግናለሁ💚💛❤️ አመሰግናለሁ💚💛❤️ አመሰግናለሁ 💚💛❤️💚💛❤️

    • @kemalabdulaziz1661
      @kemalabdulaziz1661 6 месяцев назад

      አቤት ይሄ ደንቆሮ ህዝብ ማን ማወደስ ማን መከተል እንዳለበት እንኳን ለይቶ አያዉቅም፤ ግን ይህ ህዝብ የሚመገበዉን ምግብ እንኳን ምንነት ለይቶ ይረዳል? ለነገሩ አብይን መሲይ ሲል የነበረ ዳፍንት የሆነ ህዝብ ሌላ ነገር ቢሳሳት አይፈረድበትም!!!

    • @SolomeTelahun
      @SolomeTelahun 3 месяца назад +1

      @@kemalabdulaziz1661 yanten nefezinet man benegereh? Duket

  • @dinamesfin8860
    @dinamesfin8860 7 месяцев назад +5

    በጣም አረፍ ስራ ድምፅህ ግጥም ሙዚቃ ቅንብሩ ሁሉንም በጣም ወድጄዋለሁ በርታ ወንድሜ ❤❤❤ This great music can be found in Apple Music.

  • @yarednigussie7630
    @yarednigussie7630 5 месяцев назад +1

    ትዝታ ጊዜ የማያስረጀዉ እየቆየ የሚጥም ተአምር ነዉ። እዝኬያስ ደግሞ የራሱን ቃና ጨምሮበት እጅግ አስዋበዉ።

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 6 месяцев назад +4

    ቆንጆ ለጆሮ የሚጥም የሙዚቃ ስብስብ::

    • @kemalabdulaziz1661
      @kemalabdulaziz1661 6 месяцев назад

      አቤት ይሄ ደንቆሮ ህዝብ ማን ማወደስ ማን መከተል እንዳለበት እንኳን ለይቶ አያዉቅም፤ ግን ይህ ህዝብ የሚመገበዉን ምግብ እንኳን ምንነት ለይቶ ይረዳል? ለነገሩ አብይን መሲይ ሲል የነበረ ዳፍንት የሆነ ህዝብ ሌላ ነገር ቢሳሳት አይፈረድበትም!!!

  • @user-un9bn8bz9w
    @user-un9bn8bz9w 3 месяца назад +1

    አንበሳ ጎበዝ ነህ በርታ ደስስ ይላል የአዘፋፈን እስታይልህ ያምራል

  • @user-in4iy7jh8z
    @user-in4iy7jh8z 4 месяца назад +1

    የሚገርም ስራ ነው ፈጣሪ ያክብርልን የ90 ናወችን አስታወሰኝ

  • @hanakinfe203
    @hanakinfe203 6 месяцев назад +4

    ምቀኛ ላይወደው ይችላል ለእኔ ግን በጣም ወድጄዋለሁ ❤❤❤

  • @smsm3968
    @smsm3968 7 месяцев назад +13

    ነባሩን ሙዚቃ በዚህ መልክ አዲስ አስመስሎ ተደማጭ እንዲሆን አድርጎ መሥራት ብቃት የሚጠይቅ ቢሆንም የብቃት መለኪያውን ያሟላና ፈተናውን ያለፈ ምርጥ አልበም ነው

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 6 месяцев назад +3

    This song is like a coffee for my ears it's got me more perked up than my morning caffeine fix! Nice Job Hiskiyas😊

    • @kemalabdulaziz1661
      @kemalabdulaziz1661 6 месяцев назад

      አቤት ይሄ ደንቆሮ ህዝብ ማን ማወደስ ማን መከተል እንዳለበት እንኳን ለይቶ አያዉቅም፤ ግን ይህ ህዝብ የሚመገበዉን ምግብ እንኳን ምንነት ለይቶ ይረዳል? ለነገሩ አብይን መሲይ ሲል የነበረ ዳፍንት የሆነ ህዝብ ሌላ ነገር ቢሳሳት አይፈረድበትም!!!

  • @werikkassa6976
    @werikkassa6976 7 месяцев назад +12

    ❤❤❤😢🙏🏽 Your voice is amazing good job the best

  • @Husen_Kasahun
    @Husen_Kasahun 7 месяцев назад +5

    ቆንጆ ስራ ሕዝቂየስ ለማ በርታ

  • @ashenafigebretsadik9942
    @ashenafigebretsadik9942 7 месяцев назад +5

    Old &best 💚💛❤️

  • @user-ks6od5my7s
    @user-ks6od5my7s 7 месяцев назад +2

    ምርጥ ይዞ ታውን የጠበቀ ምርጥ ስራ ወድጄዋለው

  • @seifuansane1686
    @seifuansane1686 Месяц назад

    ዋዉ

  • @yourlifeonpower
    @yourlifeonpower 6 месяцев назад +2

    Beautiful! Thank you so much for reviving these jewels!

  • @tadelatafese8681
    @tadelatafese8681 7 месяцев назад +3

    ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @negashlegesse3003
    @negashlegesse3003 7 месяцев назад +2

    ምርጥ አይገልፀውም

  • @user-ti1yo7hi3y
    @user-ti1yo7hi3y 7 месяцев назад +5

    የተጠቀመው የሙዚቃ መሳሪያ የሙዚቃውን ደረጃ በጣም ነው ያወረደው

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 3 месяца назад +1

    Ayaten astwskeg allh yejent yargew 🤲🤲🤲❤

  • @yohannesgirma5236
    @yohannesgirma5236 7 месяцев назад +3

    What a voice ❤❤

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 7 месяцев назад +2

    ምርጥ ስራ ❤

  • @tadesebekele6600
    @tadesebekele6600 6 месяцев назад +1

    O Lord he reminded me the past Amazing!!

  • @wondimudaneil8509
    @wondimudaneil8509 7 месяцев назад +3

    I love you voice ❤❤❤❤❤❤

  • @Wezweznaod
    @Wezweznaod 7 месяцев назад +3

    WOW WHAT A FANTASTIC WORK!!!!

  • @bisratwoldeyohannes3629
    @bisratwoldeyohannes3629 3 месяца назад

    Beautiful music!
    Thank you

  • @meazamekonnen9924
    @meazamekonnen9924 6 месяцев назад +1

    Great job love it God bless you 🙏🙏🙏

  • @dawittadele5749
    @dawittadele5749 7 месяцев назад +1

    Great song bro I like all songs continue

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 6 месяцев назад +1

    I like it, slow& classic 👏

  • @melakutadesse4923
    @melakutadesse4923 7 месяцев назад +2

    Excellent 🎉 work 😅

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 7 месяцев назад +1

    አባቴን ያስታዉሰኛል 🥲thank you

  • @samiaousman2367
    @samiaousman2367 5 месяцев назад

    Its my first time to make come...t so i can say some thing you are so goooood like Tpain .

  • @Buke-kh8zf
    @Buke-kh8zf 7 месяцев назад +1

    ጥሩ ስራ ነው ፍራስ አደሽ

  • @fasilmersha8193
    @fasilmersha8193 6 месяцев назад

    I love❤t. I heard some of your music and it’s nice to listen! Berta!

  • @user-ez1dy9ls9g
    @user-ez1dy9ls9g 4 месяца назад

    Woow nice tizita music ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @endewerede3450
    @endewerede3450 7 месяцев назад +2

    Good job.❤❤❤❤

  • @WelAku
    @WelAku 5 месяцев назад

    በጣም ተወዳጅ❤❤

  • @MenilikNega
    @MenilikNega 7 месяцев назад +1

    ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድም

  • @Haben_Gebre4
    @Haben_Gebre4 6 месяцев назад

    ምርጥ ስራ ትሰራል ጥሩ ድምፅ ኣያለህ ደሞ ❤🎉

    • @kemalabdulaziz1661
      @kemalabdulaziz1661 6 месяцев назад

      አቤት ይሄ ደንቆሮ ህዝብ ማን ማወደስ ማን መከተል እንዳለበት እንኳን ለይቶ አያዉቅም፤ ግን ይህ ህዝብ የሚመገበዉን ምግብ እንኳን ምንነት ለይቶ ይረዳል? ለነገሩ አብይን መሲይ ሲል የነበረ ዳፍንት የሆነ ህዝብ ሌላ ነገር ቢሳሳት አይፈረድበትም!!!

  • @user-wj2hj4sy3o
    @user-wj2hj4sy3o 6 месяцев назад +1

    amazing voice ....

  • @Amha395
    @Amha395 7 месяцев назад +1

    Very interesting

  • @gfreisberg5937
    @gfreisberg5937 7 месяцев назад

    The first Tizita theme is very beautiful. Makes me feel a lot of hagere.

  • @bx5831
    @bx5831 7 месяцев назад

    Reinventing the legend Kasa Tesema ግሩም ድንቅ የሆነ ስራ ነዉ።ማዲንጎ አፈወርቅንም የሚያስታዉስ ደምጽ ነዉ።ጋላ አቢይ በማዲንጎ መመረዝ ዋና ተጠያቂ ነዉ።Good job ሕዝቅያስ።

  • @user-bh2xf9vu7h
    @user-bh2xf9vu7h 6 месяцев назад +1

    ከንድ አልበም በሙሉ የካሳተሰማ አይደብርም በራስህ ፈጠራ ብትመጣ ጥሩ ነበር ለማንኛውም ድምፅህ ማለፊያ ነው።

    • @kemalabdulaziz1661
      @kemalabdulaziz1661 6 месяцев назад

      አቤት ይሄ ደንቆሮ ህዝብ ማን ማወደስ ማን መከተል እንዳለበት እንኳን ለይቶ አያዉቅም፤ ግን ይህ ህዝብ የሚመገበዉን ምግብ እንኳን ምንነት ለይቶ ይረዳል? ለነገሩ አብይን መሲይ ሲል የነበረ ዳፍንት የሆነ ህዝብ ሌላ ነገር ቢሳሳት አይፈረድበትም!!!

    • @user-bh2xf9vu7h
      @user-bh2xf9vu7h 6 месяцев назад

      @@kemalabdulaziz1661 ማን መከተልና ማወደስ እንዳለበት ለዚህ ህዝብ ምርጫውንና ፍላጉቶቱን ለሱ ተውለት እኔ አውቅልሃለሁ ማለት በራሱ ድንቁርና ነው ግን በአንድ ተራ አዝማሪ ምክንያት ህዘብን መፈረጅና መስደብ አሁንም ነውርን መብትን አለማወቅና ድቁርና ነው ከግለሰብ ህዝብ ይበልጣል አትሳደብ!!!

    • @kemalabdulaziz1661
      @kemalabdulaziz1661 6 месяцев назад

      @@user-bh2xf9vu7h የቶላ ፤ልጅ እኔ እኮ አስተያየቴን የሰጠሁት ለሰዎች ነው፤ አንተ ደግሞ ከጋላ ስለተወለድክ የሰው ልጅ መስፈርት አታሟላም፤ እንዴት ሰው በማጅራቱ የሚያርድ እንስሳ ይህ አስተያየት ምን አስተዋጾ እንዳለው ሊረዳ ይችላል? የጋማ ከብት!!!

    • @kemalabdulaziz1661
      @kemalabdulaziz1661 6 месяцев назад

      @@user-bh2xf9vu7h ጋሽ ቶላ እኔ እኮ አስተያየት የሰጠሁት ትንሽም ቢሆን የሰው ለዛ ላላቸው ሰዎች ነው፤ ቶላ ምን ቤት ነው?

  • @kiflelk
    @kiflelk 6 месяцев назад

    በተለይ ትዝታ ላይ ልክ እንደ ካሣ አንዱን መሥመር ግጥም አንዴ ብቻ ከምትለው ብትደግመው ኑሮ ዘፈኑ የባሰ ይመስጥ ነበር ። ከዚህ በስተቀር ድምጽህ ግሩም ነው ። በርታ።

  • @user-lb3ij5xk9x
    @user-lb3ij5xk9x 7 месяцев назад +1

    waaaaaaaaaw good performance

  • @zenebechhaile3745
    @zenebechhaile3745 6 месяцев назад

    አንድኛ ነህ ❤❤❤❤

  • @konjotube3619
    @konjotube3619 6 месяцев назад +1

    Great❤🎉

  • @TadeseTsehay
    @TadeseTsehay 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ቆንጆ ስራ ነው

  • @user-pw6ho2rk6k
    @user-pw6ho2rk6k 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤wooow❤❤❤

  • @aratkilo1808
    @aratkilo1808 6 месяцев назад +1

    እልም፡አለ፡ባቡሩ፡ወጣት፡ይዞ፡በሙሉ፡የታሪክ፡ማስታዎሻ፡ሙዚቃ፡ነው፡መጨማለቂያ፡አይደለም፡

  • @elrohiyemariyam3340
    @elrohiyemariyam3340 6 месяцев назад

    ❤ይመችህ

  • @FitsumNegn-bx6jf
    @FitsumNegn-bx6jf 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seifugebremariam4620
    @seifugebremariam4620 7 месяцев назад

    አመሰግናለሁ ካሣ ተሠማን አንዳስታውስ አረከኝ።በጣም ጥሩ ነው።
    😂😂

  • @behailutariku
    @behailutariku 7 месяцев назад +4

    The first man and good music keep it up

  • @RahmaRahhma
    @RahmaRahhma 7 месяцев назад +2

    😢😢😢❤❤❤

  • @geletawalemu4926
    @geletawalemu4926 5 месяцев назад

    Great job boys!

  • @salcnail6660
    @salcnail6660 7 месяцев назад

    ምርጥ ድምፅ🫶🏾

  • @goitomteame8264
    @goitomteame8264 4 месяца назад

    great job!!

  • @momk5
    @momk5 6 месяцев назад

    Good Job
    I like it

  • @Frmojoadd
    @Frmojoadd 7 месяцев назад +1

    በአሁኑ ትውልድ ብዙ ወደዃላ ተጉዞ
    በዚህ አይነት(improvise) አድርጎ ማቅረብ ምንኛ ደስ የሚል እንደሆነ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ። ታድያ የመጀመሪያውን ዘመን የማይሽረውን ሙዚቃዎቹን ትቶልን ያለፈውን ካሳ ተሰማን ስሙን ገልፆ ማመስገን ይገባል። ለቤተሰቦቹም ምስጋና እንድታቀርብ እመክርሀለሁ። ሳትዘገይ አድርገው እባክህ? እባክህ? እባክህ ? አደራ !

  • @tgashu54ashenafi41
    @tgashu54ashenafi41 7 месяцев назад

    Wow wow ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Lula2090
    @Lula2090 7 месяцев назад

    Posteru adisun teueld ayegabezem.muzikaugen 10m yegebau neber🎉

  • @noraynedechasa7982
    @noraynedechasa7982 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤ I will

  • @Hagermehari
    @Hagermehari 7 месяцев назад +1

  • @endalebekele4662
    @endalebekele4662 5 месяцев назад

    nice

  • @negashlegesse3003
    @negashlegesse3003 7 месяцев назад +2

    Wowww አስቻለው ሊያሳብደኝ ነው ማድመጥ ማቃረጥ አልቻልኩም

  • @geletonasir106
    @geletonasir106 7 месяцев назад

    Woww❤

  • @getnetyirga2721
    @getnetyirga2721 6 месяцев назад

    wowwwwwwwwww liked!

  • @user-tk9qh4ip7g
    @user-tk9qh4ip7g 2 месяца назад +1

    መንፈሴን ወደ ኃላ መልሶ ህድገት በህብረት ዘመቻ ጣቢያ ጫጫ መለሰኝ

  • @user-sd5jr2nm8g
    @user-sd5jr2nm8g 5 месяцев назад

    ጥሩ ነዉ አመሰግናለሁ ሙዚቃዉን ብትበታትነዉ ጥሩ ነዉ በርታ አመሰግናለሁ አንዳንድ ኮሜንት የምትሰጡ ሰወች ብታበረታቱ ጥሩነዉ አመሰግናለሁ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @JohnLema-ed3if
    @JohnLema-ed3if 7 месяцев назад

    መጀመሪያ ላይ ያለው የማድንጎ ነዉ

    • @getahaile-zi2vq
      @getahaile-zi2vq 7 месяцев назад

      የማድንጎ ሳይሆን የህዝብ ዜማ ነው

  • @nunubeshah8418
    @nunubeshah8418 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤ merte new

  • @TesefayeMola
    @TesefayeMola 6 месяцев назад

    wow

  • @goseeethioyesuf1826
    @goseeethioyesuf1826 7 месяцев назад

    Wow Amazing voice 😘✌️

  • @samishegerr9111
    @samishegerr9111 7 месяцев назад +1

    Mirt album yeseferachin fert mirt yecherkos lij

  • @bamlakyemane7742
    @bamlakyemane7742 6 месяцев назад

    Good job mate i like it

  • @user-ti1yo7hi3y
    @user-ti1yo7hi3y 7 месяцев назад

    ባይሞክረው ይሻል ነበር አበላሸው ያን ወርቅ ስራ

  • @yemetaye4622
    @yemetaye4622 6 месяцев назад

    Good job bro keep it up ❤️🇪🇹🙏

  • @user-rw2xo2rn5m
    @user-rw2xo2rn5m 6 месяцев назад

    መብሬ መንግስቱ

  • @user-tu4mz2zh3r
    @user-tu4mz2zh3r 6 месяцев назад

    ❤batiiiiii❤

  • @user-ch4ou8by5e
    @user-ch4ou8by5e 6 месяцев назад +2

    ለአድሱ ትውልድ ይመጥናል ለኛ ግን አይመጥንም በመጀመሪያው ድምፃዊይ ስለምናቀው 🙏🙏💚💛❤️

  • @MabineGradwell
    @MabineGradwell 5 месяцев назад +2

    I am south african but i lieten your music too much bro

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma 7 месяцев назад +1

    ቅንብሩ ብልሹ:: እንዴት ነው የካሣ ተሰማን ዘፈኖች ያለ ክራር ማሰብ የሚቻለው:: በኪቦርድ አጨማልቆታል:: view ያነሰው በዚህ ምክንያት ብቻ ነው:: 😢

  • @ZaynaNasirMosa
    @ZaynaNasirMosa 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤😢😢❤❤

  • @chapimasinkoethiopia
    @chapimasinkoethiopia 7 месяцев назад

    berta wendme

  • @user-ti1yo7hi3y
    @user-ti1yo7hi3y 7 месяцев назад

    አልሰራውም አበላሸው በጣም

  • @user-jw8uc2nl9m
    @user-jw8uc2nl9m 6 месяцев назад

    Bereta lelawen tewew

  • @user-ej7uf1jy7h
    @user-ej7uf1jy7h 6 месяцев назад

    😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-io1jb7gf6i
    @user-io1jb7gf6i 7 месяцев назад

    Wwwwoooo

  • @TesefayeMola
    @TesefayeMola 6 месяцев назад

    🎉

  • @belayalemu5503
    @belayalemu5503 7 месяцев назад

    Yelema gebrehiwot lij neh weys lela? Anyways it's breathtaking!!!!!

  • @tafgirma
    @tafgirma 6 месяцев назад

    እነዚህ ጊዜ የማይሽራቸውን ስራዎች በዘመናዊ መሣሪያ ለምን ታጨማልቃለህ? ሙያው ካለህ የራስህ የሆነ አዲስ ድርሰት ሥራ

  • @belaynehbirhan5986
    @belaynehbirhan5986 6 месяцев назад

    madigo new endie

  • @mulugetatilahun7076
    @mulugetatilahun7076 4 месяца назад

    አቤት ድምፅ ካሳተን ቁጭ አረከው
    ለቅሶ ቤት ሄደህ እድልህን ብትሞክር አይሻም አንት ደደ በሬ ድምፅ ሙሾአዉራጅ

  • @bmin56
    @bmin56 5 месяцев назад

    እንዴት እንደሚያምርብህ ? ጎበዝ በርታ ።