New Ethiopian Cover Music 2022 By ዘሪሁን ደምሴ /ፎቶዬን አይቼው የልጅነቴን/ Live performance

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 дек 2024

Комментарии • 100

  • @dawitshifrawe6299
    @dawitshifrawe6299 2 года назад +6

    ማገነን ባይሆነብኝ በቀን አንድ ጊዜ አዳምጠዋለሁ ድንቅ የትዝታ ሙዚቃ ነው

  • @negussiebekele4138
    @negussiebekele4138 Месяц назад +3

    አቦ ደምፅ ተባርክ።የሰፋሬ ልጀ

  • @yaredshifrwe
    @yaredshifrwe Год назад +2

    ድምፅ 🎉🎉🎉🎉ድንቅ ያምራል ውሃ ሁሉ ይሰማኛል ልዩ ውብ🎉🎉🎉🎉

  • @yonasnegusse2332
    @yonasnegusse2332 Год назад +3

    ዋው ዋው

  • @nahomengida6523
    @nahomengida6523 2 года назад +14

    የማይጠገብ ድምፅ ነው ያለህ ዜድ ማስታወቂያውን አይቼ ሙሉውን ለመስማት እየጠበኩ ነው ከባንዱ ጋር ያለው ጥምረት ደስ ይላል ብዙ እንጠብቃለን።

  • @ቃኘውአፍሪካየሚዲያሥራዎች

    አንተ የሰጠኸንና እኛ በምላሹ የሰጠንህ ፍፁም አይመጣጠንም። እንደ ተሰጦህ አላከበርንህም። ለሁሉም ሥራዎችህ ግን እግዚአብሔር ያክብርልን። ቶሎ ቶሎ ጨማምርልን።

  • @seyoumgebremariam4767
    @seyoumgebremariam4767 Год назад +1

    ደምሴ በጣም ተደስቻለሁ ምንም እንኳን የሙሀሙድ ቢሆንም ያንተ አዘፋፈን ለዛውን ወድጄዋለሁ።

  • @EngidaworkWodajo
    @EngidaworkWodajo 9 месяцев назад +4

    Zerye betam konjonew berta

  • @629ization
    @629ization Год назад +1

    በጣም ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ

  • @kassumirinda669
    @kassumirinda669 11 месяцев назад +6

    አረ በኃሳብ ወደ ኋላ ወሰድከኝ እንዴት ልሁን መልሰኝ እባክህ

  • @HabtamuHabtemariam-p3k
    @HabtamuHabtemariam-p3k 9 месяцев назад +2

    በጣም ያምራል

  • @emuyebaba2743
    @emuyebaba2743 Год назад +5

    የት ነበርክ እስከዛሬ ቃላት የለኝም

  • @etugela1
    @etugela1 2 года назад +4

    ዘርዬ የሚገርም ችሎታ በርታ

  • @fendom-1
    @fendom-1 10 месяцев назад +3

    በጣም ምራጥ ነዉ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @kassumirinda669
    @kassumirinda669 11 месяцев назад +1

    እባክህ የመሐሙድን ትዝታ አምባሰል አንቺ ሆዬ ሌላውንም ሁሌ ዘፈንልን ወደ ድሮ ትዝታዬ አንደርድርህ ወሰድከኝ አመሠግናለሁ ወንድሜ

  • @batiselam4495
    @batiselam4495 2 года назад +4

    በቅድሚያ ይሄን ሙዚቃ ላደረሰን ኤሚሾ ቲዩብ ምስጋና ፤ ዘርዬ ምርጥ ስራ ነው የሰራኸው ከዚህ በፊት አይቻለው የአሁኑ ግን በለጠብኝ ረጅም እድሜ እመኛለው ባንዱም በጣም አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥሉ

  • @BinyammekoneneBinyam
    @BinyammekoneneBinyam Год назад +3

    የሚገርም ድምፅ የሚገርም ባንድ ምርጥ ጥምረት🙏🙏🙏

  • @tewedrosshegaw1780
    @tewedrosshegaw1780 2 года назад +4

    Tizta❤❤❤❤ ye Ethiopia hzb tablet beken 3

  • @jibomamo3596
    @jibomamo3596 Год назад

    በኢትዮጵያዊነቴ በእውነት እኮራለሁ።አማራ ..ነጮች ይህንን ባህል ማበላሸት ይፈልጋሉ።አመሰግናለሁ ምን ጥሩ ሙዚቃ ነው።
    እያለቀስኩ ነው።የእራስዎን ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች ከኤሌክትሮኒክስ ጋር በማጣመር ያክሉ!!!

  • @dawitshifrawe6299
    @dawitshifrawe6299 2 года назад +3

    የሚገርም ድምፅ ሰውነትን የሚነዝር በትዝታ ወደኅላ

  • @devoramola6828
    @devoramola6828 2 года назад +3

    እደዚህ ያለ ተሰምቶ ማይጠገብ አለነ እጅ መረዋ ነው ቀጥልበት ❤️

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад +1

    አንደኛ ዘርየ ደስ በሚል አቀራረብ👍👍🙏🙏🙏

  • @Habtamu-zl1hb
    @Habtamu-zl1hb Год назад

    ገራሚ ሰው እማትጠገብ አንደኛ ነህ❤❤❤❤❤

  • @nebiyudawit3353
    @nebiyudawit3353 Год назад +2

    በእውነቱ ዘሪሁን ታሪክን በማደስ የራስህንም ታሪክንም በወርቅቀለም እየፃፍክ ነው በርታ 🎉

  • @solomonnegashe796
    @solomonnegashe796 Год назад +1

    ዘሪሁን በጣም ችሎታ ያለው ስው ነው

  • @TeferaBelachew-v2q
    @TeferaBelachew-v2q 5 месяцев назад

    የምትደነቅ ነፍስ ነህ ኑርልን።

  • @FelekeKebede-vj7dw
    @FelekeKebede-vj7dw 8 месяцев назад +1

    Zerihun best of all.

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 6 месяцев назад

    ያልተደነቅክ መደነቅ እሚገባህ ድምፀ መርዋው ዋው ❤❤❤❤❤❤

  • @solomonnegashe796
    @solomonnegashe796 Год назад +1

    በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @PETROSMOGES
    @PETROSMOGES 4 месяца назад

    ድንቅ ችሎታ❤❤

  • @KhanBaba-rh4eo
    @KhanBaba-rh4eo Год назад

    በጣም አሪፍ ስራ ነው የጥንቱ ቦክሰኛ

  • @TeferaBelachew-v2q
    @TeferaBelachew-v2q 5 месяцев назад

    ግርምዬ የተፈራ ካሣ ሌሎችም ብዙ ምርጦች ሰላሉ እባክህን አሰማን እንደዚሁ ቀጥል ።

  • @solomonnegashe796
    @solomonnegashe796 Год назад +2

    በጣም ደስ ይሚል ዘፈን ውብ ነው

  • @tmabebe
    @tmabebe 9 месяцев назад +1

    በጣም ደስ የሚል ትውስታ❤

  • @biniamabi7206
    @biniamabi7206 7 месяцев назад

    Teleyalh zerya melkam endigetmh menote new ewdehalhu wendema 🙏

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 2 года назад +2

    ዘሪሁን በጣ ም ቆንጆ ድምፅ 👏👏👏 በትዝታ ወደኃላ አነጎድከኝ!!በርታ!!

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 6 месяцев назад

    ገራሚ ድምፅ ሲማርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FelekeKebede-vj7dw
    @FelekeKebede-vj7dw 8 месяцев назад +1

    Long live

  • @zeniqune9480
    @zeniqune9480 2 года назад +1

    ዋው ምነኛ ያማረ ድምፅ ነው 😍😍በተለይ ከባንዱ ጋር ያላቹ ጥምረት በጣም ያስደንቃል🙏🙏🙏ሌላም ስራ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱልን

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 5 месяцев назад

    WOwwwwwwwwwwwwww,,, siyamer

  • @azeb4147
    @azeb4147 2 года назад +3

    የዛሬው ይለያል አንደኛ👏👏👏👏

  • @demsatesiom1076
    @demsatesiom1076 Год назад

    ምን ልብልህ ደስታየ

  • @mtamru1101
    @mtamru1101 10 месяцев назад +1

    Wow! ቆንጆ ድምፅ!

    • @emisho
      @emisho  10 месяцев назад

      thank you

  • @maYoutubeTube
    @maYoutubeTube 11 месяцев назад +1

    ድንቅ ነው

  • @Ekmule-rc8uj
    @Ekmule-rc8uj 5 месяцев назад

    Wow wow❤❤❤

  • @FelekeKebede-vj7dw
    @FelekeKebede-vj7dw 8 месяцев назад +1

    I appreciate ur and ur band.

  • @FelekeKebede-vj7dw
    @FelekeKebede-vj7dw 8 месяцев назад

    Best of besties.

  • @tadesebekele6600
    @tadesebekele6600 2 года назад +5

    Wonderful!!man what a voice!!!!!!!

  • @mvab3252
    @mvab3252 6 месяцев назад +1

    ❤️🔥🤗

  • @FelekeKebede-vj7dw
    @FelekeKebede-vj7dw 8 месяцев назад +1

    Well done

  • @Amenmesfin-mu2zg
    @Amenmesfin-mu2zg 8 месяцев назад

    በጣም ደስ የሚል ድምፅ

  • @betelihemtadesse5022
    @betelihemtadesse5022 11 месяцев назад +1

    🤗🤗😘😘🙌🙌

  • @berhanukere5575
    @berhanukere5575 Год назад +1

    NICE !!REALY this is realy watching documentary!!

  • @mikiasgebreselassie8209
    @mikiasgebreselassie8209 Год назад +1

    These old songs are on the verge of dying because of your breath, which gave them life. Thanks.

  • @tombolaabebaw1703
    @tombolaabebaw1703 2 года назад +1

    ጓደኛዬ! ድንቅ ነው መቼም!

  • @leulsisay
    @leulsisay 2 года назад +2

    wow

  • @nadiasayid1876
    @nadiasayid1876 Год назад

    You’re awesome and && amazing singer and I love ❤️ it 😪😪😪

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Год назад

    ስሰማህ፡እባየ፡ይቀድማል፡ያሳለፍኩት፡የተገፋሁት፡ህህህህህህ😭

    • @amahadiana3628
      @amahadiana3628 8 месяцев назад

      እኔን ደሞ አንቺ እህቴ ሆዴን በላሽው:: አይዞን::

  • @freweinigaim3159
    @freweinigaim3159 Год назад

    Wow❤

  • @helinademlew8286
    @helinademlew8286 2 года назад +1

    Wow des ylal betam zerye jegnchn

  • @surafel435
    @surafel435 Год назад

    Betam betam gobez neh!

  • @yohannesgirma5236
    @yohannesgirma5236 Год назад

    ወንድሜ እስከዛሬ ይህንን የመሰለ ድምፅ ይዘህ የት ከርመህ ነው? ማለቴ ካሴት ወይን ሲዲ አንድ ኮሌክሽን በ ሲዲ ጀባ ብትለን በርታ❤️❤️❤️

  • @azeb4147
    @azeb4147 2 года назад +2

    👌👌👌👌ዋው

  • @dawitshifrawe6299
    @dawitshifrawe6299 2 года назад +3

    Yes !what a nice voice!!!!

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 2 года назад +2

    አምባሰል gives me goosebumps 👌👌👌

  • @dereseameneshewa8653
    @dereseameneshewa8653 Год назад

    A Man with a golden voice 🎉

  • @ninenine2410
    @ninenine2410 2 года назад +3

    Best work wow❤

  • @nadiasayid1876
    @nadiasayid1876 Год назад +1

    You’re voice is so amazing ❤❤❤and I love all those songs ❤❤

  • @solomonnegashe796
    @solomonnegashe796 Год назад +1

    Really very talented singer

  • @tewodrosfeleke9128
    @tewodrosfeleke9128 Год назад +1

    One of my favorite singer and talented artist. Musical instruments players perfect. Great job. Amazing !👏

  • @FelekeKebede-vj7dw
    @FelekeKebede-vj7dw 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nadiasayid1876
    @nadiasayid1876 Год назад

    I just loved it ❤❤❤❤

  • @FelekeKebede-vj7dw
    @FelekeKebede-vj7dw 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj Год назад

    Amazing

  • @lemlemtesfamicael4134
    @lemlemtesfamicael4134 Год назад

    WOW, how beautiful song.

  • @mikaeltewodros2438
    @mikaeltewodros2438 Год назад

    nice garden variety of old school. This is like watching a documentary film done live somehow. Zerihun proved to have a very wide range. Appreciated

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 Год назад +1

    ፎቶዬን አይቼዉ ተሼ( ተሾመ ምትኩ) ባቲ ሬስቶራንት ቨርጂኒያ የራሱን ሙዚቃ ሲጫወተዉ ላደመጠ ሰዉ ፍርዱን እተዋለሁ ።

  • @HenokTerefe
    @HenokTerefe Год назад

    sending love to you,
    so great, we will wait for your another work.

  • @sablemengistu4440
    @sablemengistu4440 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @tesfayedahlak7926
    @tesfayedahlak7926 2 года назад

    Best work keep it up.

  • @dawitshifrawe6299
    @dawitshifrawe6299 2 года назад +1

    👌 👍

  • @judykonjo9816
    @judykonjo9816 2 года назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @khadidjaulander1779
    @khadidjaulander1779 2 года назад +1

    💕💕💕💕💕💕💕💕🙏

  • @yemetaye4622
    @yemetaye4622 2 года назад

    What a music love it ❤️

  • @FelekeKebede-vj7dw
    @FelekeKebede-vj7dw 8 месяцев назад

    100./.

  • @zelalembefekadu2438
    @zelalembefekadu2438 2 года назад +1

    💚💛❤👏👏

  • @mastlove6594
    @mastlove6594 2 года назад +1

    👌👌

  • @aratkilo1808
    @aratkilo1808 Год назад

    ግጥምሕ፡አደራ፡ቢሰጡት፡ይበለል፡ወይ፡ዘመድ፡የሚለው፡በአሁን፡ሰአይ፡ (አዎ )ነው፡መልሱ፡ እንኩዋን፡ንብረትህን፡ አንተንም፡ይበሉሃል። ምድረ፡ባላገር፡እረኛ፡ አዲስ፡አበባን፡ሞልቶልሃል።የሰለጠነ፡መስሎት፡ማጅራት፡መምታቱን፡ተያይዞታል።ሌላው፡አረብ፡አገር፡ለፍታ፡ያመጣችውን፡የገዛ፡ዘምዶችዋ፡ወሰዱባት፡ሲባል፡አልሰማህም።

  • @Daniel-nv3hi
    @Daniel-nv3hi Год назад

    አረ ሁሌ ስራልን ገራሚ ነክ!

  • @jemalth6147
    @jemalth6147 Год назад

    ዘርሽ ብቃታለህ

  • @beedenewaymedia8115
    @beedenewaymedia8115 2 года назад +1

    እጅግ በጣም ጥሮ

  • @serinaserina-x8w
    @serinaserina-x8w Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biniamabi7206
    @biniamabi7206 7 месяцев назад

    Teleyalh zerya melkam endigetmh menote new ewdehalhu wendema 🙏

  • @ChachaAssefa23
    @ChachaAssefa23 Год назад

    wow

  • @biniamabi7206
    @biniamabi7206 7 месяцев назад

    Teleyalh zerya melkam endigetmh menote new ewdehalhu wendema 🙏

  • @DawitZachie
    @DawitZachie 10 месяцев назад +1

    Wow

  • @KedesetLema
    @KedesetLema 5 месяцев назад

    Wow