የዋልክበት የሺእመቤት ዱባለ ሙሉ አልበም Yeshimebet Dubale Full Album Ethiopian Oldies Music Yewalkibet 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 29

  • @סאסובוגלה
    @סאסובוגלה 2 месяца назад +10

    ኡፍ ልጅነቴ ትዝ አለኝ ያነ ደጉ ዘመን ሰላም የነበረው ሀገራችን

  • @GebretsadikGebreeyesus
    @GebretsadikGebreeyesus Месяц назад +10

    የድሮዋን አስመራ የሰማንያዎቹን አስታወሰኝ ::በተለይም የ እንዳባ ሻውል ጠላና ጠጅቤቶናባሮችን ባሳብ 35አመታትን ወደ ውሀላ መልሶውኛል ተመስገን ፈጣሪ መቆየት ደጉ ሁሉንም ያሳያለል::❤❤🙏🙏🙏❤❤

  • @eyobkagnew8863
    @eyobkagnew8863 2 месяца назад +9

    ማዘር ነች ስታንጎራጉር ትዝ የምትለኝ አሰፉ ደባልቄ የነ ዱባለ ቤተሰቦች ይለያሉ

  • @abuwelide121
    @abuwelide121 2 месяца назад +10

    እንዲያው ልቤን ልቤን እንደ ፍቅር እና እንደ ማጣት ክፉ በሽታ የለም ሁሉም ማለፋቸው ላይቀር ጦሳቸው ክፉ ነው ልብን ሰብረው አእምሮን አድምተው መጥፎ ጠባሳቸውን ጥለው ..........................

  • @tekiyuadem257
    @tekiyuadem257 19 дней назад

    woooooooooow!! what a blessed generation of 80's and 90's!!

  • @EyobAsefasahile
    @EyobAsefasahile 2 месяца назад +4

    ዘፈን እንደዚህ ነው እንጂ ለጆሮ የሚስማማ

  • @endalkachwyilma7110
    @endalkachwyilma7110 Месяц назад +1

    ወይ ግዜ ደጉ ይሄ ሙዚቃ ሲወጣ የ 10 ዓመት ልጅ እያለሁ ነበር ያዳመጥኩት እና የልጅነት ትዝታዮ የዛሬ 35 ዓመት ወደኋላ እግዚሐብሄር ይመስገን

  • @GenetMolla-x5w
    @GenetMolla-x5w 2 месяца назад +2

    የወጣትነት,,ጊዜየን ያስታውሰኛል

  • @Osman-q5c
    @Osman-q5c Месяц назад +2

    ወይኔ ❤ ን አለች ማሬ ...አህህ

  • @DestaKetsela
    @DestaKetsela 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሙዚቃ ድሮ ቀረ

  • @mdibrim-vh7nr
    @mdibrim-vh7nr 2 месяца назад +8

    ልጅነቴ በዝችግዜ ትዝአለኝ❤❤❤❤❤❤

  • @menberuAlamirew
    @menberuAlamirew 2 месяца назад +6

    ወይ ጊዜ አይ ቤተሰቦቼ ትዝ ይሉኛል

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga Месяц назад

    ድሬዳዋ የተወለኩበት ደቻቱ ሰፈሬ አቦ ትዝ አለኝ

  • @mesfinhaile.g4697
    @mesfinhaile.g4697 Месяц назад +1

    Yeshiy❤❤

  • @ታሪኩተስፋዬ
    @ታሪኩተስፋዬ 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤ትዛሌኝ ዬሆና ነገር 😢😢😢

  • @afewerkbefikadu6605
    @afewerkbefikadu6605 Месяц назад

    Ufffffffff

  • @FerihiwotGirmaKetsela
    @FerihiwotGirmaKetsela 2 месяца назад +2

    ❤❤

  • @semiramohammed-w2l
    @semiramohammed-w2l 25 дней назад

    😢😢

  • @KadesKades-f8z
    @KadesKades-f8z 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbiySisay-t3v
    @AbiySisay-t3v 2 месяца назад +3

  • @MimiSetegn
    @MimiSetegn 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaalaxSheeqxaaji
    @SaalaxSheeqxaaji 2 месяца назад +1

    ❤😂😢😮😅😊❤❤❤

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 2 месяца назад +1

    ❤🇮🇱

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw 2 месяца назад +2

    እኔ ትዝ እሚሉኝ ወያኔዎች ናቸው

  • @alemayehumuluken6081
    @alemayehumuluken6081 Месяц назад +1

    ❤️❤️❤️

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 2 месяца назад +2