It took me back to my childhood when me and mom and the family used to listen to Yeshimebet Dubale and other old school classics. By then being an Ethiopian was good enough and you didn't have to to think about ethnicity or tribal issues. Now that my mom is gone, I cried for years listening to this music.
When I listen this music I recall my Tms school friends .we had a lot of unforgotable memory we hang out two doors cafe at back side of menen school and also by Almost kilo Gojoo cafe
oh my God, what does it mean to us? wow, we Ethiopians have our own unique taste that discloses a special paradigm other than another world. please let us come back to this channel.
በ1981ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ተፈትኘ መሠረተ ትምህርት ጎንደር ሊቦ ከምከም ወረዳ ብርኩቴ ማሪያምከሚባል ቀበሌ ለ4 ወር ዘምቼ ያሳለፍኩት ዉብ ህይወት አይረሳኝም ይህ ሙዚቃም ያን ዘመን ያስታዉሰኛል
ደጉ ዘመን ናፈቀን አምላኬ ሆይ መልካሙን ዘመን መልስልን 🙏🙏🙏
ትዝ ይለኛል ይህ በ80ወቹ መጀመሪያ የወጣ ድንቅ ዘፈን ነው። በዛን ጊዜ በሬዲዮ ባዳመጥኩት ቁጥር የማላውቀውን ሰው እያስናፈቀ የልጅነት ሆዴን ያባባው ነበር። አይ ጊዜ እንደ ቀልድ አለፈ። ለማንኛው የሺዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ ።
እኔም ሲከፋኝ ደስ የማይል ስሜት ብቸኝነት ሲሰማኝ ይህን ሙዚቃ እሰማና ሳለቅስ ይቀለኛል እናም ሁሌም የሆነ ስሜት ይሰማኛል
በጣም የምወድሽ የሽመቤት አንችን በሰማሁ ጊዜ በጣም ነው ውስጤ የሚረበሸው ከባድ ትዝታ አለብኝ ምን ላርግሽ ኑሪልኝ ❤❤❤
Same here:)
❤❤❤❤❤❤
የኔማ ይለያል
ጊዜ የማይሽረው ድንቅ ስራ በትዝታ ወደ ዃላ የወሰደኝ ደጉን ዘመን ያስታወሰኝ ዘፈን
የሺየ የኔ ቆንጆ ድምፀ መረዋዋ ምን ይላል መንገዱ ደብረዘይትን ሞጆ ስመላለስ እስታውስዋለሑ ምን ይላል መንገዱን❤
የሺዬ በኤርትራ ጫካ ውስጥ ከባልደረቦቼ ጋር ሆነን የምናጣጥምሽ
ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ ነበር ቃል የለኝም
እኔም የልጂነት ትዝታየ የቀድሞ ወታደሮች ጋር አብሬቸው ነበረ የምውለው ሙዚቃውን ስሰማው እነሱ ድቅን ይሉበኛል ፍቅሮቼ
እንዴት ይረሳል ደስ የሚል ግዜና ፍቅር የነበረበት ዘመን ተካፍሎ መብላት መጫወት መሳቅ መሯሯጥ ስው ለስው የሚተሳሰብበት የሚተዛዘንበት በክፉም በደጉም እረ ስንቱን እናውራ ያ ዘመን እያልን ተመልሶ እይ መጣ ግን ስላም ቢሖን መጨራረሱ ቢቆም ስላም ፍቅር ቢኖረን እንላለንን እግዚአብሔር ጦርነቱንም ስቆቃውን ይብቃን እንደ ልቡ ሕዝቡ ከጫፍ እስከ ጫፍ በስላም እንዲኖር እመኛለሑ ስላም ለኤርይራና ኢትዩጽያ እመኛለሑ ባልታስበ ግዜ ድብዳ የተጀመረ ፀብ አልበርድ አለ አምላክ ያብርደው ለሑላችንም ፍቅር ጤና ስላም ራሕዋ ይስጠን ለሑላችን በስላም እንቀሳቀስበት ❤❤
I remember "Mettekel,'Pawie'" Salinie Costritorie, @ Tana Beless Project....Long live Yeshiemebet.
ትዝታ በውስጣችን የሚኖር የማይጠፋ እሳት ነው ዘላለም የሚኖር ሃብት::
አዎ 😢😢😢😢😢😢😢
ይህን አስደሳች ጊዜ ናፈቀኝ። ጎረቤቶች በዚያን ጊዜ ፍቅር ይጋራሉ..አሁን ክፋትን፣ ጥላቻን እና ጦርነትን እየተጋራን ነው።
ነጮቹ ወገኖቻችንን እያፈረሱ ነው ድሀው ህዝብ ወንድሙን ለምን እንደሚገድለው እንኳን አያውቅም!!
@@jibomamo3596 እውነት ነው 🌿🌿🌿💙💙🔵💙💙🎤🎶🎶🎶🎷☑️
በዛ ዘመን ባልኖርበት እጅግ ልብ የሚጎዳ ድምፅ ከቃል በላየ የሆነ አይምሮ የሚወሰውስ ሙዚቃዋን ግን ከወኮት ጀምሬ እመሰክራለሁ ዛሬም እያዳመኩ የተላኩ ኮሜቶች ሳነብ ደሞ የበለጥ መረበሽ ከሶ ጋ ብቻ መኖር ደግ ነው አብሮ በህይወት እስካለን ይኖራል ትዝታ 😢😢
እይ በዛን ግዜ የነበረ እስከ ዛሬ በትዝታ ከአብሮ አደጐቻችን ጋር ተፈላልገን መገናኘት የድሮን ግዜ ማውራት እንዴት እንደሚያስደስት አቤት እኔ በዛን ግዜ በመወለዴ ና በማደጌ በጣም እድርጌ አምላኬን አመስግነዋለሑ ዛሬን ብንበታተንን ግን ትዝታው ን ከያለንበት እናወራዋለን እንጫወተዋለን አብዛኛው በስደት ላይ ነው የዛን ዘመን ልጆች እግዚአብሔር ይመስገን ላለነው እድሜና ጤናውን ስጥቶ ገብተን የምንስባስብብትን ያምጣል ለሞቱትም ነብሳቸውን ያሳርፍልን ደጉና ጥሩ ዘመን እኔ በጣም በጣም ደስተኛ ነኝ ልገልፀው በማልችለው ❤
"እያዳመኩ፣ ኮሜቶች፣ ክሶ" ምንድን ናቸው? የአማርኛ ቃላት አይደሉም።
ይህንን ሙዚቃ በህይወት የተለየ ፍቅራችሁን እያሰባችሁ መስማት ደግሞ በእንባ መታጠብን ብቻ ሳይሆን ልብንም በሀዘን ስብርብር ያደርጋል😭😭😭 ብቻ ላንች ረጅም እድሜ ይስጥሽ
እረ አያጋጥማቹህ አያጋጥመን ከባድ ነው❤❤❤❤ ሙዚቃው
😢😢😢😢😢😢😢እህህህህ ሁለት አመቴ ባሌን ካጣሁ አላህ ይርሀመዉ ብቻ እኔም በሠዉ ሀገር ተጎዳሁ በሀዘን😢😢😢😢😢
😢😢😢
@user-rr7tg3id2 የኔ እናት አይዞሽ
@@user-rr7tg3id2Ayizosh inate hulum chigir andi ken yalfal.
9 ኛ ክፍል ነበርኩኝ ❤❤
ያ ግዜ ናፈቀኝ
የሸዬ አርባምንጭ በጣም ተወዳጅ ነበረች
ዘር ከየት ነው የኔ ዘር ይበልጣል የሚል ቀፋፊ ወሬ የሌለበት ውብ ዘመን ነበር
በጣም
ሳህ❤❤❤
@@SerkalemdagimDani-rv7jn😊😊
ባጣም ውዴ ትዝታውን አልቻልኩም ምንአልባት በዚያ በተባረከ ዘመን በሞትኩ እላለሁ
❤❤❤
እነ የሽመቤትን ዘፈን ስሰማ ልቤ ሰከክ ይላል 1981 E/c ፍቅር የጀመርኩበት ዘመን ስለነበር
ትዝታ አለብኝ አዳምጡልኝ በጣም የምወደው ቤተሰብ ነው
dess mill tzta new bedemb astawshw ene gin 1981 ne yetewedkun neger gen yeshimebet zefenuwa dess yilegnal abet dumtsua siyasdessitegn
ወደዝች ከንቱ ምድረ የመጣሁ በት ዘመነው1981 እረጂም እደሚ ተመኝሁ
Ene gena altwoldkum ere gena altasbkum,,,
እውነትነው ያዘመን የፍቅር ዘመንነበር ልጅነቴ ናፍቀኝ።
የሽመቤት ዱባለ እንቁ የኢትዮጵያ ተምሳሌት እግዚያብሔር እድሜሽን ያርዝምልን. ይህን ኮሜንት ስጽፍ እንባዬ ሳላስበው በሁለቱም ዓይኖቼ እንደ ጐርፍ ወረዱ. ለምን ብዬራሴን መልሸ ጠየኲት. እርግጠኛ መልስ አገኘሁ ብልሽ ውሸት ነው የሚሆነው. ነገር ግን በአእምሮዬ የተመላለሱትን ብነግርሽ የተሻለ መሰለኝ. ድምጽሽን ከሰማሁ ብዙ ጊዜ ሆነ. የሚስረቀረቀውን የተዋበ ድምጽሽን ስሰማ ትዝታየን ቀሰቀሰው. ሆድ የባሰኝም መሰለኝ. የኢትዮጵያ ነገር ያብገነግነኛል. የሕዝቤ እሮሮ በጀሮዬ ላይ እንደቃጭል ድምጹን አጉልቶ ያደነቁረኛል, አትርሳን ይለኛል, ሁሉ እንደ ተራራ ተቆልሎ አቅመ ቢስ አድርጐ ይሰማኛል. የማዝንበት እንጅ ዘፈን ከፍቼ የምሰማበት ጊዜ አይደለም እያልኩ ከሕሌናዬ ጋር ሙግቴን አጧጡፌዋለሁ. ምን ልበልሽ ዓይኖቹ ቀሉ, እንባዬም መፍሰሱን ተያይዞታል, ኧረ ዓይኖቼ የራሱ ነፍስ እንዳላችሁ ሆናችሁ እኔ ባለቤት ተብዮው እናንተን መቆጣጠር ተሳነኝ እያልኩ ያለማቋረጥ ሰማሁሽ. ይቅርታ የእኔ ውድ ወገኔ. የአንች ጥፋት አይደለም. ግና ከየት ዱብ አልሽ? ይገባኛል . በብሶት ስለአዳመጽሁሽ እንቁዋን ዱብ አደረገልኝ አልኩ. የአሰብኩትን ሁሉ መንገሬ አያስቀይምሽም በሚል እሳቤ ነው. ሆኖም ከአክብሮት ጋር ይቅርታ እጠይበቃለሁ. አመሰግናለሁ ወገኔ.
We used to listen this music very passionately in a group
In Debre Berhan all high school teachers 1983
ሁሉ ነገር ሚጣፍጥበት ጊዜ ምን ዋጋ አለው ጊዜ ጀግናው ላይመለስ ሄደ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በ1981 ዓ.ም የዘጠኝ ዓመት ልጅ ነበርኩ በጣም ትዝ ይለኛል እናቴ እና የሥራ ባልደረቦቿ የግብዣ ዝግጅት አድርገው በዚህ ካሴት ሲጨፍሩ እናም ልጅነቴን የሚያስታውሰኝ ነው ዘመን አይሽሬ
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ትዝታ ያለው ።💙🤝🏽🌿🎉🎉🎉
❤❤❤❤
❣❣❣❣
የእህትማማቾቹን ዘፈን ስሰማ ለናት የተዘፈነ እየመሰለኝ እናቴን ያስናፍቁኛል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
🥺😇😇😇😇
ከልጅነት እስከ እርጅና የማይረሳ ሙዚቃ እድሜና ጤና
It took me back to my childhood when me and mom and the family used to listen to Yeshimebet Dubale and other old school classics. By then being an Ethiopian was good enough and you didn't have to to think about ethnicity or tribal issues. Now that my mom is gone, I cried for years listening to this music.
Peace between Eritreans and Ethiopians! I grew up listening to this kind of song
ብዙ ትዝታ አለብኝ የሺዩ ያ ጥሩ ዘመን 😥❤️😥 ❤❤❤
woooooooooooow yeshiye mirt musica betam yemiwedew yemaiseleh musica nef amet nurilign
እረኝነት ከብት ጥበቃ ስንሄድ በ ኤቨረዲ ባትሪ የምትሰራ ቴፕ ይዘን ይሄን ዘፈን እያደመጥን .... አቤት ትዝታ...
ለካ ሙዚቃ ምግብ ይሆናል…. ለካ ሙዚቃ ታሪክ ይሰራል…. ለካ ሙዚቃ ሕይወትም ስትንፋስም ይሆናል… ዋው… ያለፉት ዘመናት ምንኛ የሀሴት ጎዳናዎች ነበሩ…
አአአአይይይ....... መቼም የማይረሳ ምርጥ ዘፈንና ዘመንንንን
ከሰማኒየዎቹጀምሮሁሌኣዲሥ:ዬሺበጣምነዉየምወድሽ
በዚህ ጊዜ ነበር ሙዚቃው ሁሉ አልቆ ዛሬ በሪሚክስ እየናወዝን ያለነው፡፡
Fikirina selam yemolabet gize. wuy min yaregal alefa.
ጫጉላ ነዉ ትታየን ቀሰቀሰዉ እናደግሞ በዚህ ታሪክ ቤነገር ከባድ ነዉ 🤝🇪🇹🤝❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🥰💚💚💚💚💚💚
ወይ ጊዜ ደጉ❤.ዛሬ እዚህ ክፉ ግዜ ላይ ደረስን ።😢
የልጂነቴን ቀንየምታስታውሽኝ እድሜሽን ለዘላለም ያቆይልኝ
ከአዲስ አበባ ወደ ድሬ በቤተሰብ የስራ ዝውውር ምክንያት 5ተኛ ክፍል ከዚራ ትምህርት ቤት በገባውበት ጊዜ የሰማሁት እና ከአ አ ደ ሬ ስመጣ አይናፋር የሚባል ባስ ውስጥ ስላዳመጥኩት መቼም ልረሳው አልችልም ያጊዜ በጣም የሚወደድ የማይረሳ የፍቅር ጊዜ ነበር ለልጆቻችን ፈጣሪ ቸር ግዜ ያምጣልን።
እንባ ብቻ ሳይሆ መላ ሰውነትን ነው የሚነዝረው።
ምግብም ፋቅሩም ውዴታም ጉርብትናም ባጠቃላይ ሁሉም የእውነት የነበረበት ዘመን ነበር
When I listen this music I recall my Tms school friends .we had a lot of unforgotable memory we hang out two doors cafe at back side of menen school and also by Almost kilo Gojoo cafe
Glorious voice!Angelic! Outstanding Ethiopic/Abyssinian honor!!!!
ዘመናቸው የተባረከ ለዛው ዘመኑ ዘፈን ዱሮ ቀረ የዱሮ ነገር እሚስጣላ አለ ያሁኖቹ እራቁታቸዉ እተበላቀጡ
አክስቴ የኔ ውድ ውለታሽን ሳንከፍል አለፍሽ ለኛብላ የህት ልጅ ለማሳደግ ሳውዲ ስትሰደድ የምትወደውንትታ ነበር ይህን ትሰማ ነበር ልቴድ ስትል ምን ዋጋ አለው እኛ ስንደርስ እሱዋ ሞተች ነብስሽን ይማረው ነኢማየ
I just cried because I missed the good times I had with my friends and family at that time even though I live in America now.
እንባዬን ሳላውቀው ፈሰሰ😢❤
🎉🎉🎉🎉
ትላንት ሁሌም እጅግ ግሩም ነው
"Time'' & ''love'' the only conqueror of everything....the unforgettable 1981 E.C Ethiopian winter !!!
Thank you so much for your service 🤝🏽💙💙💙💙💙💙💙🌿🌿🌿🌿🌿🎉🎉🎉🎉
በ2016 እያደመጥኩት ልጅነቴን ነው የሚያስታውሰኝ፣የሹ እንወድሻለን
We are proud of being 90's generation for listening such attractive song!!
I remember this song when I was in "Pawie"( Ethio-Sudan border) , Salinie Costritorie - Tana Beless Project. ...Long live Yeshimebet!
Enem
My memories to this beautiful voices never say goodbye
Still fresh when I am struggling with others to remember.
ይሄን ዘመን ብችል Undo አደርግ ነበር።
Timeless music and still fresh to listen to it!
ዘመን ተቫጋሪ ሙዚቃ
Woww you take me back longtime Amazing music for me
መዝፈን ብችል ደስ ይለኛል ግን አልሆነም ምን ይደረግ
የ1980ዎቹ ምርጥ ዘፈን
ወይኔ ምናለ ድሮ አሁን ቢሆን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይል ነበር
ልጅነቴ ትዝ ይለኛል እቤት ውስጥ ቤተሰቦቼ ሲያዳምጡት ያ ደግ ጊዜ ያ ዘመን እንደቀልድ አለፈ ትዝታ ሆኖ ያ ጊዜ ቢመለስ ስንት ነገር አስተካክላለው
የሺዬ ለኔ ምርጥ ነሽ
የልጅነቴ ዘፈን
ውይ ውይ ወይ እሽ አመት ኑሩ ስለማስታወሻነቱ
Yelejentin neger yastawsenale betam new yemwedewe ❤❤❤.
እነኚህን ወርቅ ዜማዎች በክላሲካል/ቢዘጋጁ?
የወጣትነቴ ምርጥ እምወደው ዘፈን
ምርጥ ዘመን ምን አለበት ቢመለስ
when i was dese besdet kemekelle i remember it was golden time
Degu zemen sew besewinetu tekebro yeminoribet gize!!!!!
ዋው ዋው ዋው
ትዝ አለኝ የጥንቱ
Best of best sing by yeshembet dubale never forget that year forever
oh my God, what does it mean to us? wow, we Ethiopians have our own unique taste that discloses a special paradigm other than another world. please let us come back to this channel.
ጎዳናው ምን ይላል። 💔
በቃ ምን ልበል ቃላት የለኝም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Graduation ሣምንት ሙሉ እረገጥንበት ልዩ ትዝታ !!!
I was in grade 3. I remember when younger people from gold mines have their own type recorder and this music
An interesting music unable to replace here yet!
very nice music
it dig out internal feeling
ጥሩ ጊዜ ነበር
የደስታው የፍቅሩ ቀን ነበር ተመልሶ ቢመጣልን አሁን ምን አለበትእፍፍፍፍፍፍ
ያመጣልናል ፈጣሪያችን
I remember 1981 E C I was grade 11G at Nekemte Comprehensive High school
አይ ድምፅ ❤❤❤❤❤
Mechem ke aemroye yemaytefa zefen nw edmena tena yeshiye
Relief to my stress
ዋውውው ነው 48:15
Ya Dagu zemen meche yemelesilin yehon ?
"ጎዳናው፣ ፍቅርን ያለ ሰው፣ የዋልክበት፣ አሳብ ትካዜ" ወደ ልጅነቴ ተመለስኩ። ት/ቤቶቼ ናዝሬት ቁጥር ሁለትና አጼ ገላውዴዎስ ታወሱኝ። ክፍሎቻችን መምህራኖቻችን የክፍል ጓደኞቻችን ሁሉ አንድ በአንድ ታወሱኝ። አንዳንዶቹ መሞታቸውን ሰምቼ አዝኛለሁ ትዝታቸው ግን አይሞትም። ድንቅ ጊዜ። ኢትዮጵያ በዘር ፖለቲካ ከመታመሟ ጥቂት አመታት ቀደም ብሎ።
nice old ethiopian music
Uffffffff Yesheye edmena tena ystshe fetari
አዎ ያ መልካም ዘመን
she took me back to the early days of my working years
in Dila sidamo
Limen yehone hode mibesegne anchin sesema
father nwe yemasetaweswe zefenune btape sikfetwe
ስወድሽ
በትክክል እውነት ፣፣፣
Semet yemiste tafache leza yalew zefen new, ewunet lemenager yetarikachin akale bayhonume musikawochu, keyeshi gar chilte biye ehedalew. Musica endi siwon yamral!!
Egam betornet gze eyalen yemnwedw zefen neber min ydereg gize
Yemewudsh 💋💋 I love you too
ሸፍንፍን ያለ ነገር ሁሌም ያጉአጉአል ዉስጡን ለማየት ትናፍቃለህ::የተጋለጠ የሚ ያጉአጉአ ነገር የለውም::
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Good......