ስሜትና ልብ የሚነኩ ሙዚቃዎች /ፀጋዬ እሸቱ/ኤፍሬም ታምሩ/ንዋይ ደበበ/ቴድሮስ ታደሰ/ተፈራ ነጋሽ/ኬኔዲ መንገሻ/ሙሉቀን መለሰ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 547

  • @bisratyared7848
    @bisratyared7848 Год назад +6

    ሁሉም ድሮ ቀረ የሚባለው እኮ በምክንያት ነው ለምሳሉ ዘፈንብትል፣የሀገር ፍቅር የጓደኝነት ፍቅር ፤የሀገር ፍቅር ፤የንባብ ፍቅር ብትል ፤የወላጅ ፍቅር ክብር ን ጨምሮ ድሮ ቀረ ያስብላል

  • @abdukarimyassin3530
    @abdukarimyassin3530 3 года назад +16

    ትዝታ ትዝ ሲል ትዝ የሚል ትዝ ይላል እስኪ እንደ እኔ በነዚህ ሙዚቃዎች ትዝታ ያለበት ?

  • @dehabtigist
    @dehabtigist 3 года назад +166

    በጣም የምወዳቸው ዘፈኖች ና የስፈሬ ልጆችን ቁጭ ብልን የምናዳምጣቸው ምርጥ ዘፈኖች ነበሩ ጥሩ ትዝታ አለብኝ 😍👍

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 2 года назад +29

    ሠው በሠውነቱ የሚከበርበት ኢትዮጵያዊነት የሚዘመርበት ያ ዘመን ከየት መጣህ የማይባልበት ወርቃማው ጊዜ አረ እኔሥ ናፈቀኝ አምላክ አላህ እባክህ ሠው የሆነ ፍጠርልንና ከሀሣብ ከጭንቀት የፀዳ እንቅልፍ እንተኛ ዘንድ ፍቀድልን ታረቀን ኢትዮጵያዊያን እባካችሁ ለዚች ላጭር ጊዜ አንባላ ማንም ቢሆን ከመሬት በታች መሆኑን ይወቅ መሬት የማንም አይደለም የአምላክ አላህ እንጅ

  • @getachewobse2178
    @getachewobse2178 3 года назад +8

    ዋው ምን አለበት ጸሐዬ ዮሐንስ በኖረበት ጸሐዬ ዮሐንስ ለኢትዮጵያ ባለውለታ ነው።

  • @getachewnigussie9938
    @getachewnigussie9938 Год назад +5

    እባካችሑ እነዚሕን እጅግ በጣም በጣም ምርጥ ምርጥ ሙዚቃዎች ወላጆች ለልጆቻችሑ ጋብዙልኝ።የሙዚቃዎቹ ግጥሞች በመጽሐፍ መልክ ብታዘጋጁልን አሪፍ ነው።እንደውም የሐገራችን ትልቁ ችግር ፖለቲከኞቻችን እንደዚሕ ያሉ ሙዚቃዎችን ያለማድመጣቸው ይመሥለኛል።

  • @tewodrosmengistu242
    @tewodrosmengistu242 2 года назад +8

    ያ ዘመን ሰው ሁሉ ደግ የሚከበር ህዝብ እናቶችን ብናቃቸውም ባናቃቸውም የያዙትን ዘንቢል ተቀብለን እቤታቸው አድርሰን ተመርቀን ብቻ ደግ ዘመን ነበረ ።

  • @fasikaberhanu9064
    @fasikaberhanu9064 2 года назад +4

    የቀድሞ ዘፈኖች ባይኖሩ ኖሮ ይህን የኑሮ ዉድነት በምን እንገፋዉ ነበር

  • @yonas9945
    @yonas9945 3 года назад +491

    እውነተኛ የፍቅር ዘመን ጨዋነት ትህትና ሰው ማክበርና ዘር የሚባል የማይታወቅበት ትክክለኛ ባህሉንና ኢትዮጵያዎነትን የምናይበት የነበረው ያ ዘመን ናፈቀኝ !!!!!!!!!!

    • @minamussa1500
      @minamussa1500 3 года назад +10

      እኔስ ያረቢ አላህዬ ይህንን ሣታሣየን አታሣልፈን

    • @eleniboulotte1591
      @eleniboulotte1591 3 года назад +9

      ልክነሽ፡ፍቅርን፡ነበር፡የምናውቀው፡እእእእእ

    • @fasikank4208
      @fasikank4208 3 года назад +2

      @@minamussa1500 ህሄ

    • @abdulwaseiomar5019
      @abdulwaseiomar5019 3 года назад +6

      አው እውነት ነው

    • @tarkuaguta1358
      @tarkuaguta1358 3 года назад

      Nj$un.. nah.hhmhnnnhhhnnmnhmjn....h.nj.m.mh.hm.h.hmmjmnn.mmh.h.mmh.mn.hmjhmmmh.m.mjn.hmmn.nn..n..n..n
      .h.mmn.jnn.n.jm..n.n
      N....n......n..non.....h..ñ.nn.mh......non.m.n..mn...non...n.ñn...hung.nńn......j.n...non.ng..non.h...nh..n....h...nñnńn.ñnnhh.ng...hnhnh..mb.n.h.n.n.n.nhnnnh.hnhnnh.n.hńn.nh.nhññnn.hnñn.nnnh.hmńn.ñhbhñnñh.n.n.nh..hnn.n..n.hnñnnn..n.hh...n.n.nhn..n.hhhn.n..n..ñn..he.n.hnh.ñnh.hh.nhnnñn.h.nhhn.ñnhnh.nnnnhnhhnńnhnhnh..hmnhnhhmnhnhñnnnhn..n.Nunn.hhnhhhnñnhnnhn.nhhn.hh.hh.nhhnhnnn.h.hnñnh.hnhnhhn.hnhhhñnhn.hhñn.hnnhnnbññnhghbnnnhnhnhnnnhbnnnn.nnhhhnnnmhhhhbnhhnnhhhhnhnnnhmnhhnhnnmnhnnhnhnh.ñnnhñhnhnhñmhhhnhhhnnhnhhhhhhh.nhnhhhbhnnhnnhhhhhhhnnhnhnnnhnhnh.nhnhhnnnnhhnhhhhhbnnhnhhnhnh.nhhhbhnh.nhnnnnnhhnhnnnnnhhñhnnhnnhhh.hh.nh.nnnñnnhhnhnhhñnhnh.n.hhhnhnhhnnhhnnhnnhhnhnhnhhn.hnhhnn.hnhhnn.hhhnhh.nhnhnhnnhhbnhh.hńnhnhhñnhnhnhn.hnhnhhnhnnnhnhnhhbhhñnhnhnhnhhhhbhhnhnhbñnhhhh.hhb.nhhnnnnhnhnhñnnhnnhhnhhnhnhnnhhnhhhhnhn.hb.hhbnhnnhhnnhnnhhhnhhbhhn.hnhnnhhmnhhhhñnhnhnhn.hnhnh.nhnnhhbnhhhn.hhhhbhhnhhhhhbhhnn.hbhbhbhbnnnnhhhhhnnnnnhhhhnhhhnnhnhh.nhhbhnhnhnhnhnhnh.hnhhnhnhbnh.nhhhnhhhn.....

  • @sheblawshefdin5498
    @sheblawshefdin5498 3 года назад +8

    ደጃአዝማች ዑመር ሰመተር የተማራቹሁ መቼም ቢሆን ከት/ቤት ተለቀን በየሙዚቃ ቤት በር ላይ ቆመን እነደዚህ አይነት ትዝታዎች ሳንሰማ አንገባም ነበር

  • @luluyonasyonas4573
    @luluyonasyonas4573 3 года назад +30

    ሆዴ ባባ የጥንቱ ትዝ አለኝ የድሮ ቤታችን ትዝ አለኝ የጊቢው በር ወለል ብሎ ተከፍቶ እነዚህ ዘፈኖችን ለመስማት በር ላይ ቁጭ የሚሉ የስፈራችን ልጆች

  • @mekibibjegol3934
    @mekibibjegol3934 Год назад +3

    ወይ ያ ደግ ዘመን ፍቅር በፍቅር ነበርን እኮ። ብዙ ትዝታዎች አስታወሰኝ "ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪልን"

  • @dawit8576
    @dawit8576 Год назад +5

    ቢንዬ የልጅነት ጋደኛዬ አንተን ያስታውሱኛል እነዚህ ዘፈኖች ነብስክን ይማረው ጋደኛዬ

  • @eyasueyasu1932
    @eyasueyasu1932 Год назад +5

    እኔም የዛ ዘመን ብሆን ብየ ተመኝሁ ሠላም ና ፍቅር ናፈቀኝ

  • @wasehunabebaw4176
    @wasehunabebaw4176 3 года назад +15

    ምርጥ ዘመን ሰው ብቻ በመሆንህ የምትወደድበት ደስ የሚለውንና የምናፍቀውን የወጣትነት ዘመኔን በቁጭት ወደኀላ ደስ የሚለውን ተወዳጅ ወቅትን አስታወሰከኝ ፀጋዬ እሸቱ ረጅም እድሜ ከጤና ተመኘሁልህ በቃ

  • @የእምነትቃል
    @የእምነትቃል Год назад +3

    አቤት በትዝታ ቢሞት ሁላችንም ባለቅን ነበረ 😢

  • @senait1912
    @senait1912 2 года назад +23

    ወርቁ ዘመን የማይረሱ ሙዚቃዎች❤🇪🇹

  • @nameonly5595
    @nameonly5595 2 года назад +9

    እጅግ እጅግ ተወዳጅ የኢትዮጵያዊ ፍቅርን ያለበሱ ምርጥ ዘፈኖች መቺም የማረሳቸው የልጅነቲን ትዝታዎች የሚያስታውሱኝ ዘፈኖች ናቸው አይ ጊዜ!!

  • @ሹመይንዓይይምልከት
    @ሹመይንዓይይምልከት 3 года назад +8

    የድሮ ኢትዮጵያ ሹኮሪና ነበረች

  • @abedmm
    @abedmm Год назад +3

    ወይ ግዜ ልብ የሜነኩ ሙዝቃናቸው ዉይ ደጎ ዘመን አለፈ የኢትዮጵያ ዊ እነት ዉይ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰

  • @amexosound1193
    @amexosound1193 2 года назад +9

    በጣም ነው ደስ የሚለው የምወዳቸውን ሙዚቃዎች ስላገኘው ደስ ብሎኛል🤙🤙

  • @heavenlyman9277
    @heavenlyman9277 2 года назад +3

    ያ ደጉ ግዜ ትዝ አለኝ
    ሆዴን ባር ባር አለው

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 3 года назад +4

    የደርግ ዘመን ትዝታዎች ጥሩ ግዜ ነበር ያኔም እንማረር ነበር የዛሬው ግን የሚያሳርር ነው

  • @mesita5581
    @mesita5581 10 месяцев назад +2

    2024 ላይ እንደኔ እየሰማው ያለ... ውይ ልስላሴው ደስስስስ ሲል በሬን ዘግቼ ከጫጫታው ወጥቼ ሀገሬን እያሰብኩ ስደቴን እረስቼ 😊

  • @getinetalemayehu1133
    @getinetalemayehu1133 3 года назад +28

    እናመሰግናለን ቢያንስ በናንተ ግዜ ተፈጥረን እሄን የመሠለ ቲፒካል ሙዚቃ ለመስማት አበቃን ክብር ለአሰቲስቶቻችን እንደዘመኑ ምርት ያልተበረዘና ያልተከለሰ።

  • @samihailu1586
    @samihailu1586 2 года назад +2

    ፐ ይገርማል የጉርምስና ዕድሜ ጅማሪዬ ጠላ ቤት መግባት ጀመርን የምንሰማቸው አይ ጊዜ

  • @user-fh8ju6ov8e
    @user-fh8ju6ov8e 3 года назад +3

    በጣም እናመሰግናለን የምር ምርጥ ትውስታ አለኝ በትዝታ ስምጥ አልኩ አይይይይይይይ 🥰🥰🥰😍😍😍😍

  • @TeshagerAsefa
    @TeshagerAsefa Год назад +1

    የፍቅር ዘመን የሰላም የአንድነት የነበረ ሕይወት ደስ ይላል ስለዚህ ሰላምና ጤና ይብዛላቸው❤❤❤❤❤❤

  • @ashenafidama4239
    @ashenafidama4239 2 года назад +5

    የአሁኗ ኢትዮጵያ ስትጠፋብኝ በነዚህ ለስላሳ ሙዚቃዎች ያደኩባት የቦረኩባት ያቺን ሀገሬን በስደት ላይ ሆኜ በትዝታ ጭልጥ

  • @tigisttekle8634
    @tigisttekle8634 3 года назад +16

    በናንተ ዘመን ብወለድ ብዬ ተመኘው 😍😘😘❤🙏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @comceil3451
    @comceil3451 3 года назад +15

    የሠው ሀገር ከዚ ሙዚቃ ጋር ያማል ለጋባዦች እናመሠግናለን

    • @natanbiriku4277
      @natanbiriku4277 3 года назад +1

      ወይኔ ወደሁዋላ መለሳቹኝ ያለ ደጉ ዘመን አይኤስ ሰው ጉራጌ አይኤስ ሰው አማራ በማይባልባት ዘመን ንጹሕ ኢትዮጵያዊ

  • @angaweshetieshjbabaw3167
    @angaweshetieshjbabaw3167 3 года назад +9

    እነዚህን ሙዚቃዎች ስሰማ እትዮጲያዊነት የሚሰማኝ

  • @ketematesheri6102
    @ketematesheri6102 3 года назад +5

    ይሄ ዘፈን ሲወጣ በጣም ልጅ ነኝ አጎቴ ሲሰማው እሰማ ነበር አጎቴ በሕይወት የለም እሱን ያስታውሰኛል

  • @wasihungetu550
    @wasihungetu550 3 года назад +34

    አንጀት የሚበሉ ዘፈኖች ናቸው
    ስለግብዣቹ እናመሰግናለን።

  • @djgemesa62
    @djgemesa62 3 года назад +66

    I heard this music in 1984 E.C. Pin ethiopia . I was 11 Grade at that time . So today , after 28 years still new to me
    It was a golden age when all ethiopian people were living together with peace
    I'm proud of 1970 and 1980 generation
    Always I'm listening those music:. Like Tilahun Gessese, Tewudrose, Eferrem, Aster,. Hamalmal and so many ethiopian musician. Long life our heroes.

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 Год назад

    እስቲ በእነዚህ ዘፈኖች :
    79 ላይ ማትሪክ የወሰደ
    በ15 ሳንቲም አውቶብስ የተሳፈረ
    በውይይት ታክሲ በ35 ሳንቲም የተሳፈረ
    ከኋላው ሱሪው ተቀዶ መነፅር ያሰፋ
    ለክፍል ጓደኛው(ሴት) ደብተሯን የሰረቀ
    ሴት ጓደኛ ከክፍል ያፈቀረ ሌላም ሌላ,,አይ ጊዜ!

  • @fatuma965
    @fatuma965 3 года назад +12

    ደጉ ዘመን ይመለስ ይሆን እንኮንም ያሁን ትውልድ አልሆንኩ ትንሽም ብትሆን ጡሩ ግዜ አሳልፊለሁ🙏

  • @mulutsegategsetu1755
    @mulutsegategsetu1755 3 года назад +19

    ምናለ እደበፊቶቹ ሁሉነገራችን ቢጥም ከዘፈናቸው እስከ ስነምግባራቸው ዋው
    ነው ክፋት የለባቸው የዋሆች ናቸው የድሮዎቹ
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @በኃይሉበቀለ
    @በኃይሉበቀለ 2 года назад +76

    በ1978ዓ/ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታችን እስከ ምናጠናቅቅ እና ካጠናቀንም በኋላ ወደ ተቋም፣ኮሌጅ እና ዩኒቨርስቲ እንማር የነበርን ጓደኞቼ "ትውስታ …"የሚባል ክበብ መስርተን በዓመት አንድ ጊዜ በወርሃ ጶጉሜን ስንሰባሰብ የምናዳምጣቸው የትዝታና የልጅነት ትውስታ ዘፈኖችን ስላስደመጣችሁኝ አመሰግናለሁ፡፡

    • @amexosound1193
      @amexosound1193 2 года назад +4

      ታድለህ የናንተን ጊዜ እወደዋለው እድሜና ጤናን ተመኘው🤙

    • @abrahamsanjo9208
      @abrahamsanjo9208 2 года назад +2

      👍

    • @ljmuller3837
      @ljmuller3837 Год назад +1

      wow des sele

    • @serawitnegede805
      @serawitnegede805 Год назад

      አለመታደልህህ አልል አተ በግ በ70 እስከ 120 ብር የበላህ ነሀ

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 Год назад

      ያሁኑ ዘመን የዩንቨርስቲ ታሪክና በዛ ዘመን ያለው ታሪክ ልዩነት😢😢 መቆየት ደጉ እንኳንም የዛግዜ ትውልክ ሆንክ❤🎉

  • @mashavimashavi2820
    @mashavimashavi2820 2 года назад +2

    የዚህ ትውልድ አካል መሆን ትልቅ privilege ነው

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 2 года назад +7

    ደስ የሚል የሙዚቃ ስብስብ ነው ሌላም እንጠብቃለን ለብዙ እብሮ እደጐቼ ነው ሼር ያደረኩላቸው ምንም ፓለቲካና ቀርቀሮ የሌለበት ለሑሉም ስው የሚሖን ሊስማና ሊደነቅ የሚቻል ዘፈኖች አቅራቢውን እጅግ እድርጌ ነው የማመስግንሕ ባገኝሕ እሽልምሕ ነበር የእውነት ከልቤ ነው ጥሩ እመራረጥ ልብ የሚነካ ከትዝታ ጋር ተባረክ የኤፍሬም እድናቂና ወዳጅ ነኝ ዘፈኖቹን ሑሉ ስምቼ እልጠግብም ተባረክ የኔ ወንድም ቀጥልበት ሌላ ስብስብ እጠብቃለሑ የማግዝሕ ነገር ካለ ንገረኝ

  • @selambelay2258
    @selambelay2258 2 года назад +10

    በዚዘመን የነበረ እውነተኛ ፍቅር የትምህርት ቤት ላይፍ የሠፈር የዩንቨርሥቲ ብቻ ብዙ ትዝታዎች እና ንፁህ ጓደኝነት thanks alot 😍

  • @betubetu2521
    @betubetu2521 3 года назад +4

    ኢትዮጵያ ሁለተኛ አገሪ ሰላምሽ ይብዛ በዚ ዜማነዉ የምትታወቀ የፍቅር አገር

  • @melatermiyas7326
    @melatermiyas7326 3 года назад +9

    ዋዉ በጣም የሚያምር ስብስብ ነው። የሚባለውን አባባል በደንብ የተረዳሁት አሁን ነው ባጠቃላይ ማንነቴን ነው በትዝታ ያስዳሰሰኝ አቦይመችህ

  • @kingof15aiz23
    @kingof15aiz23 2 года назад +4

    የድሮ ዘፈኖች ስንኞች የሆነ እልም ሚያርጉት ነገር አለ ❤️ እኔማ ገና 13 ውይም 14 አመት ልጅ እያለሁ በነፃነት መለሰ ድብን ያለ ፉንቃ ይዞኝ ነበር ❤️ ካዛ ታላቅ እህቴ አውቃብኚ መቀለጃ አረጋኝ ነበር 💔 አንዴ ባል አላት፣ አንዴ ተፋታች እያለች አይ ግዜ ❤️ እስካሁን ድረስ አርሳቸውም ቆንጆ አይን ቆንጆ ከንፍር ጣፋጭ ፈገግታ 🥰ብቻ ለኔ number one ነበርች❤️

  • @GondarTribune
    @GondarTribune 3 года назад +15

    I am just speechless!! Thank you for putting together this amazing collection!! It brings back memories of pure love……it is very refreshing!!!!

  • @ChuchuAbebe-nb1vx
    @ChuchuAbebe-nb1vx Год назад +1

    ስላም ለ ሃገራችን ስላም ለህዝባችነ፣ ፍቅር ያሽነፍል እውዳችዋልው

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 2 года назад +7

    እህህ ግዜውም ሄደ ተመልሶ ላይመጣ የሞተው ሞቶ ያለነው በትዝታ ከአገር ወተን

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 2 года назад +5

    የጋሼ ሙልቀን ዘፈን እኔንም የሚነካ ነው ዛሬ ነው የተረዳሑት እስከ ዛሬ ዝም ብየ እስማው ነበር ግን ዛሬን በደንብ ስስማው እውነት ነው የዘፈነው በደንብ የስማውና የተረዳው እንደኔ ማን ይሖን እስቲ

  • @AmalAmal-rp4eh
    @AmalAmal-rp4eh 2 года назад +7

    እውነት በዚሙዚቃ ምንእደምልአላቅም
    ያምረጡንዘመን ያስታውሰኛል የሙዚቃውበቱ
    የተለየነው ብቻ ኦዴን አብሶቷል ሙዚቃኦቹ❤❤

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 2 года назад +7

    ይህ ዘመን ይናፍቃል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @bezaworku3748
    @bezaworku3748 3 года назад +7

    So heartwarming music. I left my country 15 years ago . I hope one day I will return to my beautiful country with my children .

    • @greatexpectations6577
      @greatexpectations6577 3 года назад

      Same here, 15 years ago.

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 2 года назад

      አዞአችሁ እኔም 25 አመት ሆነኝ ግን After three Months I’m gonna go back with my kids I am so excited😊😊

  • @awolnur182
    @awolnur182 3 года назад +130

    ዘመን የማይሽራቸው ዘፈኖች ልጅነቴን አስታወሰኝ ናፈቀኝ ያ ዘመን ዘረኝነት የሚባል በሽታ ሳይበክለን ነበር

  • @tanjerinasolomon9302
    @tanjerinasolomon9302 2 года назад +19

    I am an Eritrean this songs takes me back the time we spent with lots of Ethiopian in Asmara. I am still in touch with some but I don't know where many of them 😐

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 2 года назад +1

    ጎበዝ ስማ በለው
    ተስፋ አትቁረጡ በላቸው
    ኢትዮጵያ እጅግ የታደልሽ
    ብዙ እንቁዎች አሉሽ
    የቁርጥ ቀን ልጆሽ
    ቆመዋል ዘብ ሊጠብቁሽ
    በፍቅር አጅበውሽ
    በሽቅድምድም ሊሙቱልሽ
    በነፃነት ሊያቆዩሽ
    ቆርጠዋል ከምር
    ሊከላከሉሽ በሰማይ በምድር
    አይዞን ጎበዝ
    አይገኝም ጥሩ ነገር ሳይጎመዝዝ
    ሁሉ ነገር ያልፋል
    የጎመዘዘው ሁሉ ይጠፋል
    የሽግግር ጮራው ፈንጥቋል
    የአባይ ግድብ ኮረንቲውን ጀምሯል
    በብዙ ውጣ ውረድ እንቁ ልጆቿ ታድገዋታል

  • @gebrealdemas114
    @gebrealdemas114 3 года назад +5

    ምረጥ ሙዚቆች ያን ምርጥ ዘመን አስታወ ሱኝ በርቱ ኑሩልንኘ ኪሮ አለማየሁን እና ጋሻው አዳልን ጨምሩበት እስኪ

  • @malaklove729
    @malaklove729 2 года назад +7

    ኧረረረረረረ ያ ዘመንንንን ናናናናናልንን

  • @rahelfekadu6396
    @rahelfekadu6396 Год назад +6

    እንደኔ በዚ ለሊት እነዚን ዘፍኖች እየኮመከመ ያለ❤❤

  • @rahelfekadu6396
    @rahelfekadu6396 Год назад

    fiker sayezagne fiket wist yemikatu zefenoch ❤❤❤

  • @danielsisay3816
    @danielsisay3816 2 года назад +11

    I would love to say thank you so much who ever organized and uploaded this unforgettable nd great amazing collection Music. Memories with tear drops

  • @ketematesheri6102
    @ketematesheri6102 3 года назад +2

    የነዋይን ዘፈን በጣም ነው የምወደው በጣም አሪፍ ስብስብ ነው

  • @gelilamamo3046
    @gelilamamo3046 2 года назад +3

    በጣም ብዙ የምወዳቸው ሰወች ሲሰሟቸው አሰታውሳለው እና የድሮ ዘፋን አዳናቂ ነኝ አመሰግናለሁ !!!

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 3 года назад +25

    Wow I miss those days !! It reminds me , My high school sweethearts . We parted with out good by because of Eritrea and Ethiopian conflicts . I really miss him when I heard this music we used to listen together.. 🇪🇷❤️🇪🇹

    • @abebeshewaferaw6775
      @abebeshewaferaw6775 2 года назад +2

      Amasszing music

    • @specialdispatch5234
      @specialdispatch5234 2 года назад +3

      I almost cried reading your comment. How has your life been since? It was/is illegal to deport people but unfortunately Eritreans were deported with only clothing their backs. It's very sad! We made politics bigger than being a human being. Eritreans and Ethiopians are one people but different countries.
      If the people are one, it doesn't matter what passport card they hold. please try to find your sweetheart . It be worth it.
      God Bless!

    • @lemugualgere1633
      @lemugualgere1633 2 года назад

      B hobgoblin oob9j him jiving j ooii8 injuriously h9jjov7uvuvyyy

  • @tewodrosbkassa4152
    @tewodrosbkassa4152 2 года назад +3

    ጥሩ መካሪ የትዝታ ሙዚቃ:: Thanks♥️♥️♥️🌽🌽🌽♥️♥️♥️

  • @yonasb6687
    @yonasb6687 2 года назад +3

    Timeless music.
    My Golden age
    Remind my back Golden days.
    I wish return back those good days.

  • @habtamusitotaw9623
    @habtamusitotaw9623 3 года назад +6

    ሰላማችሁ ይብዛ ...ደስታችሁ ይብዛ ...ይሄንን ነው የፈለኩት የሙዚቃ ድርቅ ገብቶኝ ነበር

  • @habeshaanimation7355
    @habeshaanimation7355 3 года назад +23

    ''..............ሲሳካልኝ እንገናኛለን እያልካዋት 15 አመት ሳላያት በ27 አመትዋ ድንገት ወደ ፈጣሪ እቅፍ ለሄደችው እህቴ'' ......ውስጤን ነው የነካኝ እግዚአንሔር ያበርታህ/ሽ

    • @FNeway
      @FNeway 3 года назад

      I am deeply sorry for your loss. i have lost 2 sisters and 2 brothers. It torments me to this day.

    • @tofikmuktar1754
      @tofikmuktar1754 3 года назад

      አብሽር ለሞቱት ምረትን እንለምናለን

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 2 года назад

      አዞን

    • @ሙዚቃትዩብ
      @ሙዚቃትዩብ  2 года назад

      Thanks all 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @dinahassen7630
    @dinahassen7630 3 года назад +1

    ምርጥ ትውልድ በሁሉም የሰመረለት ድንቅ ሰነ ምግባር የነበረው ግን ምን ይደረጋል ይህ ነበር

  • @solomonaberhanu7285
    @solomonaberhanu7285 3 года назад +6

    ምርጥ መልክት አንጀት የሚበላ በጣም ጣፋጭ ዜሜ ዎች....

  • @abe4871
    @abe4871 2 года назад +6

    Wow takes me back to the old days . Listening to this oldies brings so many memories. It reminds me friends I grew up with , my neighbors. Golden times. Loved it!!!!!!!

  • @millionshiferawhselassiea1938
    @millionshiferawhselassiea1938 3 года назад +17

    ዘመን የማይሽረው ዘመን ተሻጋሪ ምርጥ ምርጥ ሙዚቃ

  • @haraghh2356
    @haraghh2356 3 года назад +11

    ዊይ ሥወደዉ ይሄን ሙዚቃ አይ ሥደት

  • @ethiopanorama7334
    @ethiopanorama7334 Год назад +1

    "OLD is Gold" Memories of the Mid age High school life

  • @dawit8576
    @dawit8576 Год назад +2

    my beloved ferind i can't forget you still in my heart RIP

  • @kassahunyamral6350
    @kassahunyamral6350 3 года назад +9

    Collection of bests!! It takes me back with unforgettable recalls!

  • @קטמהאבבה
    @קטמהאבבה 3 года назад +2

    የዶሮ ትዝታ ነው ያስታወሰኘ በጣም የምወዳቸው ሙዠቃወች ናቸው❤❤

  • @fitiwebeyene5179
    @fitiwebeyene5179 2 года назад +4

    በጣም ዘፈን አዋቂዎች ናችሁ እግዝሂር ይባርካችሁ።

  • @medet6867
    @medet6867 2 года назад +1

    ብዙ ሰዎች ባሉበት ከፈትኩት ለብዙ ጀመአ እናም እኔ የዘፈንኳቸው ይመስል የወደደኝ ብዛቱ አመሰግናለው

  • @hasenseid2974
    @hasenseid2974 2 года назад +2

    ልዮ ነው ዘመን አይሽሬ ሙዝቃ ጥሩ ዘመን ነው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @positivevibe8810
    @positivevibe8810 Год назад +1

    Thanks for sharing this amazing music

  • @girmayareda5552
    @girmayareda5552 2 года назад +1

    Just wow i have no word just thank u
    ነብስ ይማር ለእህታችን

  • @zelekegurumuzelalem9140
    @zelekegurumuzelalem9140 3 года назад +21

    አይ ያዘመን ተመልሶ አይመጣ
    ደጉ ጊዜ፣ በትዝታ መኖር ይሻላል

  • @tewdroszeyhannes4221
    @tewdroszeyhannes4221 2 года назад

    ቢርቁት የማይርቅ የእናት ሆድ ብቻ ነው
    ፀጋየ እሸቱ

  • @selihom05
    @selihom05 3 года назад +11

    The Goldin day Of Our Time And Our Beloved The Promise Land #Ethiopia when Human Lived And Loved For Being !!!May Almighty Bring Our CARING AND LOVING DAYS BACK!!!!

  • @ethiofidel
    @ethiofidel 3 года назад +9

    በጣም ቆንጆ ኮሌክሽን ነው ።የድሮ የአዲስ አበባ ስቴድየም የእረፍት ሰአት ሙዚቃዎችን አስታወሳችሁን Thanks Musical Tube!

  • @yitbayliz
    @yitbayliz Год назад

    እናቴ፣ የሠፈራችን ወጣቶች፣ ፍቅር ምን እንደሆን ሳናውቅ ፍቅር የያዘን ለዛውም ንፁህ በምንም ያልተበረዘ ፍቅር... ሰው ሰው በምንሸት ዘመን...አቦ ድሬ ዳዋ ገንደቆሬ ሠፈሬ

  • @kidistmelese4555
    @kidistmelese4555 Год назад +1

    ለምን እንደሆነ አላቅም የድሮ ዘፍን ስሰማ በጊዜው የነበርኩ ያህል ነው ሚሰማኝ

  • @manenet2867
    @manenet2867 3 года назад +9

    በእውነቱ...; በዚህ ወቅትና ሰዓት እነኝህን የማንነታችንን አሻራ ( ሙዚቃዎች ) መስማት የተጨፈጨፉብንን ወገኖቻችን አለማስብ ሊሆን ይችላል ;; ግን አይደለም..; እንደውም ወደቀደመ ማንነታችን መልሶን እንደገና እንድንዋሀድ (( እንደሀዘን ቤት )) አፅናኝ የሀይማኖት አባት..; መካሪ እማሆይ እናት አድርጌ አየዋለሁና...!!! ነፍስ ይማር በዚህ 3ዓመታት ከማንኛውም ዳርቻ ለሞቱብን ኢትዮጵያውያን ;; (( ወደቀድሞው እንመለስ ))

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 3 года назад +14

    እስኳሁን ብዙ ሠምቻለሁ የዚህ ስብስብ ደግሞ ያበደ ነው ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን🙏🙏🙏

  • @nanisilleshi5227
    @nanisilleshi5227 3 года назад +5

    ዘፈኖቹን ስሰማ ውስጤ እየደማ ነው

  • @derejemengidtuu5092
    @derejemengidtuu5092 3 года назад +9

    ንዋይ ደበበ እንዴት ያለ ባለተሰጥኦ ነው በፈጣሪ..his songs are wow. I wish he had same quality of personality

  • @Edometh10
    @Edometh10 3 года назад +2

    Ow waw lejeneten asetawesen arif collection bless you 😇 🤗 Listening from London

  • @kenabelahun3994
    @kenabelahun3994 2 года назад +4

    OLD IS GOLD

  • @nigatasefa5093
    @nigatasefa5093 2 года назад +3

    Who is listening the music and reading the comments as well?

  • @Sumudarepairshop
    @Sumudarepairshop 2 года назад +1

    Sorry for your loss. Thank you for such an amazing collection.

  • @tube-sc6ns
    @tube-sc6ns 3 года назад +3

    የምወዳቸዎ ናቸው በተለይ ኬኔዲይ ኤፍሬም ነዋይ ከልብ ነው ምወዳቸው

  • @aliandrolotok8566
    @aliandrolotok8566 2 года назад +1

    most of the song ate the best remix me all my family my home my can try it mean a lot this vacation

  • @DanielDaiel
    @DanielDaiel День назад +1

    መተሐራ፣መተሐራ፣መርቲአደኛ፣ካብ፣ትዝ፣አለኝ

  • @Libanos
    @Libanos 2 года назад

    I like 👍 this video because of kennedy I live kennedy

  • @solomeasegahegne1146
    @solomeasegahegne1146 2 года назад +1

    Betam ye temehrt bet zemenen yastawsegnal tezetaw meleso yewesdal des yemil zemen 💚💛❤