Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይሁኔ ቃል የለኝም ዘፈኖችህን በፍቅር ነው የምወዳቸው የልጅነት ትዝታ ነው መቼም አይረሳኝም ደጉ ዘመን እርጅም እድሜ እና ጤና እንዲሰጥህ አምላክ እመኛለሁ ከመላው ቤተሰብ ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይሁኔ በላይ በጣም ነው የምወድህ😥😥😥😥😥👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹❤❤❤🌹❤❤❤ከነመላው ቤተሠብህ ሺአመት ኑር አጎቴ በጣም ነበር እየከፈተ የምጨፍረው😥😥😥😥😥አይሞት እታትየ አርቲሥት ሹመት ነብስህን ይማረው
ያሳለፍኩትን የልጅነት ጊዜየን እንዳስታውስ የሚያደርጉ ሙዚቃዎች ስላሉክ በቅድሚያ አመሰግናለሁ በተለይ ፍኖተሰላም እና አካባቢ ላደገ ሰው ።።።።።በጣም ነው የምናመሠግነውባለህበት ከነቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይጠብህ።ዳዊት ነኝ ከፍኖተ ሰላም
ዋው ስወደው የ 2007ቱን ሙሉ አልበም ማታ ሳዳምጠው ነበር
ይሁኔ በላይ በጣም ነው እምወድህ
ዘመን የማይሽረው ምርጥ ሙዜቃ ነው ወንድሜ ባለህበት ሰላም ሁንልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኛ ጀግና ዘገሊላና አስተርዮ ደረሰኮ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤
ይሁኔ በላይ እዴት እደምወድህ ልጅነቴን አሰታወሰክኝ ሺ አመት ኑርን
ይሁኔ በላይ1999 ሙሉ አልበም ካሴት በእስክርቢቶ ያጠነጠናችሁ የታላችሁ?0:01 ያገሬ ልጅ6:12 ቅር አለኝ12:06 ሞንዳሌ16:38 እቴዋ22:48 ኧረ በሬው ና29:21 አይናማዬ34:41 ሳናሞናሙነው41:11 ግቢ ግቢ48:09 እህ ናና
ጥያቄ አለኝ አሁን ከተለቀቀው ውሰ ነው ያወጣኸው ወይሰ የምትፈልጋቸውን ነው የፃፍካቸው?
@@nadayashaneh4485 አወ አሁን ከተለቀቀው ውስጥ ነው😊
TEBEK TEBEK ADIRGACHU YADAMETACHU
የይሁኔ አድናቂወቺ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ሀያ ሺ ላይክ
ያገሬ ልጅ፣ እቴዋ፣ ሳናሞናሙነው... የቱ ይጣላል? ወርቅ ዘመን አይሽሬ ስራዎች ናቸው። መንፈሳችንን የምናድስባቸው ውብ ስራዎች!!!
ይሁኔ እኔ ላንተ ቃል የለኝም ብቻ ፈጣሪ እድሜ ይስጥልኝ ልዩ ትዝታዬ 😢😢❤❤❤
ይሁኔ በላይ ዘፈኖች ሥሰማ ልጂነቲ ልጂነቲ ጓዶኞች ይናፍቀኛል በተለይ ጓደኞቸ😢❤ ትምህረት ቤት ሲዘጋ የወላጂ በዓል ግቢ ግቢ እና ትሁኔ አች ትመላለሸ መጨፈሪችን ነበሩ😊😍🙏🙏
ዋው ምርጥ አገላልፅ ልክ ነው አው በጣም ነው ትዝታን የለቀቅሽብኝ የት/ት ዋርካው ትዝ ይለኛል።
👌👌👌👌👌❤❤❤❤
ሳናሞናሙነው የሚለው ዘፈን የተሰራው ልጅ እያለሁ ነበር ታላቅ እህቴ ታንጎራጉረው ሰለነበር በጣም እወደዋለሁ፤ አሁን በሰው ሃገር ሆኘ ናፍቆት ቀሰቀሰብኝ፤
እጅግ ሀገሬን እድገቴን ያሥታውሠኛል ወይ ዘመን
ከወለጋ ወደ ጎጀም ለትምህርት ስሄድ መጀመሪያ የለመድኩት ዘፈን '' አይናማዬ '' ወይ ያ ዘመን ...😢
ሞንዳሌ እሚለውን ሙዚቃ አንድ የት/ት ጎዳችን ሲያንጓራጉረው ዋው❤❤
YHUNE BELAY ❤ SRAWOCH HULEM YEMAYSELECH MUSIKA ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤በጣም ነዉ የምወደዉ ይሁኔ በላይ አከብርሀለዉ
የልጅነቴን ህይወት መለስ በየ ሳስታውሰው የታሪኬ አንዱ አካል ይሁኔ ዘፈኖች ናቸው ዋስንቱ
ይሑኔ በላይ በጣም ነው እምወደው ሙዚቃውን ብቻ አይደለም እሱንም አከብርሐለሑ ።
May God bless you with good health and long life our legend🥰
nurilign yena kuru
ዩሁኔቆንጆነዉ
ኑርልኝ አዲስ ስራሰርተህ እስካደምጥ ጓጉቻለሁ❤❤❤
Enkwan legetachin lemedanitachin le dingil Maryam lij tensa,e be'al beselam aderesek Artist Yehuene
Much clearer!Thank you❤
የወለኔኢትዮጵያባንዲራ።መቼነዉየምትመጣዉ
❤❤❤❤❤ጎጃም አግሬክፍሽን አልስማ
ዘመን የማይሽረው
እስክታዉን አስነካዉ በሞቴ በልእንግዲ ያዝ
Wonderful songs, beautiful times!
41:14
ልጅነቴ ትዝ ይለኛል
እኔም😢
Betam temchitognal
I remember 1999
Ma favourite ❤
Thebest ok
በቃ እንግዲህ የዱሮው ጫወታ ተመልሷ አይመጣም ማለት ነወይ 😢 ኧረ ባልንጀራዎቼ የት ናቹህ እናንተኮ አታፍሩም አግብታቹህ ወልዳቹህ ይሆናል አይ ሰኔ 30 ተማሪው በስብስብ ፎቶ የሚነሳበት አይይይ ስዴት
በእድገቴ ውስጥ ያለህ ቦታ በቃላት የሚገለጽ አይደለም ይሁኔ። ሙዚቃን እንድወድድ ብቻ ሳይሆን የራሴ ሰው እስክትመስለኝ ድረስ እወድሀለሁ። እናቴ እንደ ወንድሟ ነው የምታይህ፤ አባቴም እንደዛው። እኔ ደግሞ የምር አጎቴን ነው የምትመስለኝ። ቤታችን ሁሉም ካሴቶች አሉ። ማንም እንዲነካቸው አይፈቀድም። ትዝታዬን ብቻ ሞራሌንም ስለምትቀሰቅስልኝ አመሰግናለሁ።
የኔን ታሪክ ስለፃፍክው ምንም ኮሜንት የለኝም።
የእውነት ስሜቴን ነው የፃፍሺልኝ በቃ ለይሁኔ በላይ የሚሆን ምንም ቃላት አይገኝም
😊😊😊
"የበፊቱ ባልሽ ከተኛም አይሰማመጥቼ ልውሰድሽ ሌሊት በጨለማ " ይሄ ትልቅ ክህደት ነው😅
❤❤❤❤
❤🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🥲🥲🥲🥲🥲♥️♥️♥️♥️♥️
MNIUTES
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
❤❤❤
ይሁኔ ቃል የለኝም ዘፈኖችህን በፍቅር ነው የምወዳቸው የልጅነት ትዝታ ነው መቼም አይረሳኝም ደጉ ዘመን እርጅም እድሜ እና ጤና እንዲሰጥህ አምላክ እመኛለሁ ከመላው ቤተሰብ ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይሁኔ በላይ በጣም ነው የምወድህ😥😥😥😥😥👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹❤❤❤🌹❤❤❤ከነመላው ቤተሠብህ ሺአመት ኑር አጎቴ በጣም ነበር እየከፈተ የምጨፍረው😥😥😥😥😥አይሞት እታትየ አርቲሥት ሹመት ነብስህን ይማረው
ያሳለፍኩትን የልጅነት ጊዜየን እንዳስታውስ የሚያደርጉ ሙዚቃዎች ስላሉክ በቅድሚያ አመሰግናለሁ በተለይ ፍኖተሰላም እና አካባቢ ላደገ ሰው ።።።።።
በጣም ነው የምናመሠግነው
ባለህበት ከነቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይጠብህ።
ዳዊት ነኝ ከፍኖተ ሰላም
ዋው ስወደው የ 2007ቱን ሙሉ አልበም ማታ ሳዳምጠው ነበር
ይሁኔ በላይ በጣም ነው እምወድህ
ዘመን የማይሽረው ምርጥ ሙዜቃ ነው ወንድሜ ባለህበት ሰላም ሁንልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኛ ጀግና ዘገሊላና አስተርዮ ደረሰኮ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤
ይሁኔ በላይ እዴት እደምወድህ ልጅነቴን አሰታወሰክኝ ሺ አመት ኑርን
ይሁኔ በላይ1999 ሙሉ አልበም ካሴት በእስክርቢቶ ያጠነጠናችሁ የታላችሁ?
0:01 ያገሬ ልጅ
6:12 ቅር አለኝ
12:06 ሞንዳሌ
16:38 እቴዋ
22:48 ኧረ በሬው ና
29:21 አይናማዬ
34:41 ሳናሞናሙነው
41:11 ግቢ ግቢ
48:09 እህ ናና
ጥያቄ አለኝ አሁን ከተለቀቀው ውሰ ነው ያወጣኸው ወይሰ የምትፈልጋቸውን ነው የፃፍካቸው?
@@nadayashaneh4485 አወ አሁን ከተለቀቀው ውስጥ ነው😊
TEBEK TEBEK ADIRGACHU YADAMETACHU
የይሁኔ አድናቂወቺ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ሀያ ሺ ላይክ
ያገሬ ልጅ፣ እቴዋ፣ ሳናሞናሙነው... የቱ ይጣላል? ወርቅ ዘመን አይሽሬ ስራዎች ናቸው። መንፈሳችንን የምናድስባቸው ውብ ስራዎች!!!
ይሁኔ እኔ ላንተ ቃል የለኝም ብቻ ፈጣሪ እድሜ ይስጥልኝ ልዩ ትዝታዬ 😢😢❤❤❤
ይሁኔ በላይ ዘፈኖች ሥሰማ ልጂነቲ ልጂነቲ ጓዶኞች ይናፍቀኛል በተለይ ጓደኞቸ😢❤ ትምህረት ቤት ሲዘጋ የወላጂ በዓል ግቢ ግቢ እና ትሁኔ አች ትመላለሸ መጨፈሪችን ነበሩ😊😍🙏🙏
ዋው ምርጥ አገላልፅ ልክ ነው አው በጣም ነው ትዝታን የለቀቅሽብኝ የት/ት ዋርካው ትዝ ይለኛል።
👌👌👌👌👌❤❤❤❤
ሳናሞናሙነው የሚለው ዘፈን የተሰራው ልጅ እያለሁ ነበር ታላቅ እህቴ ታንጎራጉረው ሰለነበር በጣም እወደዋለሁ፤ አሁን በሰው ሃገር ሆኘ ናፍቆት ቀሰቀሰብኝ፤
እጅግ ሀገሬን እድገቴን ያሥታውሠኛል ወይ ዘመን
ከወለጋ ወደ ጎጀም ለትምህርት ስሄድ መጀመሪያ የለመድኩት ዘፈን '' አይናማዬ '' ወይ ያ ዘመን ...😢
ሞንዳሌ እሚለውን ሙዚቃ አንድ የት/ት ጎዳችን ሲያንጓራጉረው ዋው❤❤
YHUNE BELAY ❤ SRAWOCH HULEM YEMAYSELECH MUSIKA ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤በጣም ነዉ የምወደዉ ይሁኔ በላይ አከብርሀለዉ
የልጅነቴን ህይወት መለስ በየ ሳስታውሰው የታሪኬ አንዱ አካል ይሁኔ ዘፈኖች ናቸው ዋስንቱ
ይሑኔ በላይ በጣም ነው እምወደው ሙዚቃውን ብቻ አይደለም እሱንም አከብርሐለሑ ።
May God bless you with good health and long life our legend🥰
nurilign yena kuru
ዩሁኔቆንጆነዉ
ኑርልኝ አዲስ ስራሰርተህ እስካደምጥ ጓጉቻለሁ❤❤❤
Enkwan legetachin lemedanitachin le dingil Maryam lij tensa,e be'al beselam aderesek Artist Yehuene
Much clearer!
Thank you❤
የወለኔኢትዮጵያባንዲራ።መቼነዉየምትመጣዉ
❤❤❤❤❤ጎጃም አግሬክፍሽን አልስማ
ዘመን የማይሽረው
እስክታዉን አስነካዉ በሞቴ በልእንግዲ ያዝ
Wonderful songs, beautiful times!
41:14
ልጅነቴ ትዝ ይለኛል
እኔም😢
Betam temchitognal
I remember 1999
Ma favourite ❤
Thebest ok
በቃ እንግዲህ የዱሮው ጫወታ ተመልሷ አይመጣም ማለት ነወይ 😢 ኧረ ባልንጀራዎቼ የት ናቹህ እናንተኮ አታፍሩም አግብታቹህ ወልዳቹህ ይሆናል አይ ሰኔ 30 ተማሪው በስብስብ ፎቶ የሚነሳበት አይይይ ስዴት
በእድገቴ ውስጥ ያለህ ቦታ በቃላት የሚገለጽ አይደለም ይሁኔ። ሙዚቃን እንድወድድ ብቻ ሳይሆን የራሴ ሰው እስክትመስለኝ ድረስ እወድሀለሁ። እናቴ እንደ ወንድሟ ነው የምታይህ፤ አባቴም እንደዛው። እኔ ደግሞ የምር አጎቴን ነው የምትመስለኝ። ቤታችን ሁሉም ካሴቶች አሉ። ማንም እንዲነካቸው አይፈቀድም። ትዝታዬን ብቻ ሞራሌንም ስለምትቀሰቅስልኝ አመሰግናለሁ።
የኔን ታሪክ ስለፃፍክው ምንም ኮሜንት የለኝም።
የእውነት ስሜቴን ነው የፃፍሺልኝ በቃ ለይሁኔ በላይ የሚሆን ምንም ቃላት አይገኝም
የእውነት ስሜቴን ነው የፃፍሺልኝ በቃ ለይሁኔ በላይ የሚሆን ምንም ቃላት አይገኝም
😊😊😊
"የበፊቱ ባልሽ ከተኛም አይሰማ
መጥቼ ልውሰድሽ ሌሊት በጨለማ " ይሄ ትልቅ ክህደት ነው😅