hey miko, you have the best prank content on youtube. I HAVE enjoyed every second of your videos and was entertained by them. I just started a youtube channel to entertain people in soccer. would love some support, hit the red button, and check it out.
Hey miko..i like ur work nd keep it up.ena why don't u try ... Sufhen lebse glass adregeh reall interview adragi hone betseraw arif new.ende comment new ena kezi belay arif funny yehonu moments yinoralu beye asbalew .....in short yehen program setsera betchale meten erashen keyereh be albabes betkerb arif new ena ...berta 🙌🙌🙌
Good job bra and i really appreciate your work but sometimes you take too much risk so it's better to take care for ur self or choose physical if you will try to face them lol.. Respect bra and 1 more thing i think you have started like a promotion for new youtubers so i love the idea and we want more youtubers like you #ONELOVE ❤️
Miko, if you put a serious face while you interview them and act confused with your guest that will be hilarious. Laughing at the beginning of the interview ruins the fun. Anyways like your pranks soon 500k subscribers.
አልተገናኝቶም ክፍል 1 video ለማየት ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
👇👇👇👇
ruclips.net/video/BwvG1hRL-Nk/видео.html
አደኛነኝ
hey miko, you have the best prank content on youtube. I HAVE enjoyed every second of your videos and was entertained by them. I just started a youtube channel to entertain people in soccer. would love some support, hit the red button, and check it out.
ሚኪየ. ማራማውይትንሣምልኝ
Miko Mikee ራቁት ፎቶ የተለቀቀባት እህታችንን ይመልከቱት
ruclips.net/video/JAPusi6K5oE/видео.html
ሚኪየግንለምንትጠፋለህ ፕራክህበጣምነውእሚያዝናናኝአረአትጥፉ
የሚኮ ፕራክ የሚመቼው በላይክ ያጋጨኝ 👍😊 ፕራክ ካንተ ሌላ አይመስጠኝም የምር ትችላለህ 😃 ኧረ በቦክስ አጉመጥምጦህ ነበር ሚኮ ፈጣሪ አወጣህ😂
Aftinut a
መካ ውስጥ የተገኘው የቅዱስ ገብርኤል ፅላት 4000 ሰወችስ እንዴት ሞቱ? ፑቲን ይህን ፅላት ምን አደረገው?
ruclips.net/video/cNaqZr120YM/видео.html
@ጉደኛው ቤተሰብ እንሁን
ሰላም ለዘከህ ቤት በቅንነት እንደማመር መልሴ ፈጣን ነው
@Magna TUBE ማኛ ቲዩብ ሰላም ለዚ ቤት እንደማመር መልሴ ፈጣን ነው።
Hey miko..i like ur work nd keep it up.ena why don't u try ... Sufhen lebse glass adregeh reall interview adragi hone betseraw arif new.ende comment new ena kezi belay arif funny yehonu moments yinoralu beye asbalew .....in short yehen program setsera betchale meten erashen keyereh be albabes betkerb arif new ena ...berta 🙌🙌🙌
በኪዳነምህረት ሞትኩኝ😂😂😂😂ይመችህ ሚኮ😍😍😘ገና ብዙ እንጠብቃለን
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ መልካም የቡሄ በዓል ይሁንላችሁ 💚💛❤
MELKAM BEAL 🇪🇹
.
.
Miko congrats on 200K
እንኳን አደረሣችሁ ገጠር ላይ አብርን ነበር እምናከብረው ዳቦም እንለዋወጥ ነበር
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ማሮች
በቅንነት እንደመር መልሴ ፈጣን ነው
@@kidanyoutube2469 ሰላም ለዚ ቤት እንደማመር መልሴ ፈጣን ነው
@ጉደኛው ሰላም ለዚህ ቤት እንደማመር መልሴ ፈጣን ነው
አንተ ብቻ ፕራንክ አድርግ ሚኮዬ😂😂😂😂😂❤
ስወድክ የኔ እብድ እራስክን ጠብቅ ሚኮዬ ምቾቴ😍😍😍😍ዛሬ አንደኛ ነኝ ለይኩኝ
Bro you are so creative and I enjoy it keep it up!!!!!💯👈
😂😂😂😂😂 በጣም ነው የሚያስቀው በተለይ ባለ ኩላሊቱ
ገና ዛሬ እየሳኩ እየተዝናናሁ ሙሉ ቪዲዩዉን አየሁ ኧረ በርቺልን
😃😃😃😃አርበሳቅ ሞትክ ልብሰን የማጭማደድ ሙከራ አድርገዋል
ውድ የተከበራችሁ ለፈጣሪ ብላችሁ
ቅንነትን አስባችሁ
ቀለል አርጋችሁ subscribe አርጉኝ እመኑኝ አኔም ቶሎ ኦመልሳለሁ
Kkk eko
ክክክክ እኔሳ ብትይ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ
ሚኮ አንደኛዬ👌በሀገር ቀልድ የለም ያልከው ልጅ👍👍
ፕራክ ፕራክ ያደርጋል አለ የሆነ ሰዉዬ 😂😂😂😂ዊ ሚኪ የመዳምን ስራ አስጣልከኝ መዳም ትፍረድህ ሌላ ምንም አልልም 😂😂😂😂😂 ቀጥልበት እንዳይቋረጥ 👍
that's funy ha ha ha ha you are my first youtubers tnx😂😂😂😂😂
እንኳን ደስ ያለህ ገና ሚሊየን ትገባለህ ማነው እንደ እኔ የሚኮ እዚህ መድረስ ደስ ያለው ይገባዋል የሚል
ቱርክ ኢስታንቡል 👉🏻👍ruclips.net/video/vdbkr6rKstQ/видео.html
ቤተሰብ እንሁን
m.facebook.com/story.php?story_fbid=1320687534943506&id=110200350578903&sfnsn=wa&d=w&vh=e
አደራ እንዳት ረሺኝ ቤትሰብ ኣድርጌሻለሁ
አዲስ ጀማሪ ነን ቤተሰብ ሁኑን
ruclips.net/video/c6PTNeZZwHQ/видео.html
@@mesmak826 endemer konjo ruclips.net/video/NSbnWv7nodk/видео.html
Wow miko arif new 👌🏾👌🏾👌🏾ato zeray temchgn 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻😂😂😂
ኧረ በጣም አዝናኝ ነው ይቀጥል የምትሉ
ይመች ሚኮ ያራዳ ልጅ ለዝህ ድፍረትሽ 1M sub ያንስሻል keep it up bro
Miko እንደዛሬ ፈታ አርገኸኝ አታቅም አንተ ምን አይነት ደረቅ ነክ አቦ ይመች ያራዳ ልጅ።😂😂😂
ውድ የተከበራችሁ ለፈጣሪ ብላችሁ
ቅንነትን አስባችሁ
ቀለል አርጋችሁ subscribe አርጉኝ እመኑኝ አኔም ቶሎ ኦመልሳለሁ
Lik neh
Lik neh
በሳምንት ሁለቴ ይሁን ማይኮ I hope one day I will find you Really I respect you የእውነት ይህን ፕሮግራም ሳየው ደስ ይለኛል መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለው
በመጀመሪያ ኮንግራ ብያለሁ ብሮ 200k ገና 1mk እጠብቃል
በተቻለህ አቅም ራስክን ጠብቅ
@Magna TUBE ማኛ ቲዩብ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ማሮች
ልጅ ቶፊክ አንተም እንደሚኮ የመስራት አቅም አለህ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታ
ETHIOPIA 1ኛ RUclips ማይኮን የሚያክል ከባህሪ ጀምሮ ምርጥ ልጅ የለም በጣም ተጀምሮ እስኪያልቅ ሚያዝናናኝ በርታ ትችላለህ በጣም ጎበዝ
ኧረ ማይኮ አነፈርሽኝ በተለይ አቶ ዘራይ ይመቸው!!
ማይኮ 🙏🏻🙏🏻👍🏻 👍🏻 ተራራ ላይ ግን ኣትዉጪ ማን ኧ ነፋስ እንዳይዎስድሽ 🕵🏼 በተረፈ ግን የ ሳቅ ምንጨ ነሽ ይሜ
33አመት እስርቤት ቆይቸ ብሎ ስንት አመትህ ነው ሲባል 20አመቴ እረ ሙድ ተመቸኝ😂😂😂
😂😂😂😂😂
😁😁😁😁
😂😂😂
😁😁😁
ሆዴ ቆሰለ በሳቅ በማርያም ሚኪየ በርታልን
ሚኮዬ እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ኮመንት ስሰትህ ነዉ እስከዛሬ ያዉ ላይ ነበር ግን ታዉቃለህ ከፕራኮችህ ሁሉ ለኔ ዘና ያረገኚ ቢኖር ይህ ነዉ ወይኔ በሳቅ ገደልከኝ ሰወቹ ራሱ ያስቃሉ በርታ አዲናቂህ ነኝ እጮኛህን ደሞ ድምፁዋ ሳይቀር ነዉ ማደንቅልህ የእዉነት ድምፁዋ ያምራል ዉበትማ beautiful ነች አላህ ፍቅሩን አብዝቶ ይጨምርላችሁ ትልቅ ደረጃ ድረሱ ወዳችሁለሁ
ግድቡ ይሸጥ ያለው በሳቅ ፈነዳው!
አቶ ዘራይ😂😂😂😂😂
አንዴ ድገምልኝ ተመቼኝ ሀሀሀሀ ሚኪ ቀጥልበት ሀሪፍ ስራ ነው ፈገግ ያደርጋል የምር 😂😂😂
አቦይመችህህህ
mikoo ድምቀታችን መጣህልን😍😍
አቶ ዘራይት. ጀግና ብየህ አለሁ በርታ
ኧረ ከባድ ሚዛን የመጨ ተመቼሽኝ።
ይህ ፕሮግራም መቀጠል አለበት ይምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ??
ውድ የተከበራችሁ ለፈጣሪ ብላችሁ
ቅንነትን አስባችሁ
ቀለል አርጋችሁ subscribe አርጉኝ እመኑኝ አኔም ቶሎ ኦመልሳለሁ
ግድቡ guy is killing me🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በርታ ሚኮ👏👏
Good job bra and i really appreciate your work but sometimes you take too much risk so it's better to take care for ur self or choose physical if you will try to face them lol.. Respect bra and 1 more thing i think you have started like a promotion for new youtubers so i love the idea and we want more youtubers like you
#ONELOVE ❤️
ሰላም ለዚ ቤት እንደማመር መልሴ ፈጣን ነው
Mikoye! yante videoch hullu Professional nachew! betallign
አቶ ዘራይ። በጥፊ። ቢልሕ። የጦጦን። ዳገት። በቀላሉ ትወርዳለሕ። ተመቸኘ። በርታ
ክክክክክክ
🤣🤣🤣
Kkkkk
Mikye betam eyesakugn new hulem siraln bota ena tiyake eyekeyerk betam tanks sle mtaznanan
አቶ ዘራይ ምነዋ ሚኮ ጨምቆ ሊያሠጣሽ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክ
yene wendim miko emebetachin titebikih hulu negerih zena feta yemitaderig sew nehi wendime ketilibet yagere lij wudiddddddd❤❤❤
ፈጣሪ ይጠብቅክ ሌላምን እላለው በሰው እጅ እዳትሞት ብቻ
Miko, if you put a serious face while you interview them and act confused with your guest that will be hilarious. Laughing at the beginning of the interview ruins the fun. Anyways like your pranks soon 500k subscribers.
አሪፍነው። ግን አብዛኛውሰው። አውቆሃል። እኛምአገራችንገብተን። የማየትያብቃን። እጦጦ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዘላ ለምኑሪልኝ እምዬ
Kkkkkk yet heje lisake😄😄😂😂mikoye😘 est be entoto park dsiiiii yale👌👍👍
Ere Miki intro music keyerew
😁😁😁😁😁😁 ዘራይ በሳቅ ገደለኝ 😁😁😁😁💚💛❤
😂😂😂ተጨነቀኮ
ሚኪ ወንድሜ ሰላም ነው ለምን ኣንድ ነገር ኣታሳየንም እንዴት የዩቱብ ቪድዮ እንደምትለቆ ኣንድ ቀን ኣሳየን
Comeniti ሰጥቸ አላውቅም ዛሬ ግን በጣም አሰከኝ😃😃😃
ሚኮ በጣም ታዝናናለህ ግን ኘራንክ ሠራለሁ ብለህ ገገማ አጋጥሞክ ዱላ እንዳትቀምስ
ከ2 ዓመት ቡሀላ አየሁት ይመችህ Please make playlist
ሚኮ አሪፍ ነው ግን ፕሮግራሙ " አልተገናኝቶም" መሆኑን የምትጠይቃቸው ሰዎች ፊት ባትናገር አሪፍ ነው ምክንያቱም የፕሮግራሙን እርእስ እነሱ ፊት ከተናገርክ ቀልድ መሆኑን ስለሚያውቁ ፕራንክ መሆኑን ይረዱና መልሳቸው አያዝናናም። የውነት ጥያቄ መስሏቸው ቢመልሱ ሪያክሽናቸው የበለጠ ያምር ነበር ለምሳሌ ሊመታህ እንደነበረው ልጅ
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።፨፨ ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html
በጣም.በጣም.ደስ.የሚል.ፕሮግራም.ነው.አልተገናኝቶም.ይደገም.ይደገም.ይደገም.ሁሁሁሁሆዴን.አመመኝ.አቦ.ይመችህ
የሚኮ ፍራንክ የሚያስደስተወ ማነወ ለይት ያለኮነወ እስኪ ማነወ የሚያስደስተወ በ👍👍👍ገልጹ
እረ ፍራንክ ተመችቶኛል
ፍራንክ? 😂
@@woinshetgebreyohannes6976 ደምሪኝ ማር
ፕራንክ ነው ሚባለው
@@yaredk.g7245 ቆርቆሮ ፊደለ ልቃሜ ምን አገባህ ? የ ወትት ዝንብ
6:10እሄ አተን ነው ፕራክ ያርገህ ማይኮ 😂😂 30 አመት ታሰርኩ እድሜየ 20 ነው ክክክክ ደርቲ ክክ
በርታ የማራማዊት ባለቤት
Are besaki 😁😁😁😁😁😁😁😁yidegem alalem kkkkkkk yezarew yabede nw wowwww❤❤❤👍👍👍👍andegna👍👍👍👍👍😁😁😁😁😁
ስማ በአለገናኝቶም ፕራንክ ብቻዬን ነበር ቢሮ ውስጥ ስስቅ የነበረው ዋው ብያለሁ በርታ ወንድማቸን ደሞ አንብበው
Lemin sirahin Atseram
Waw tru new miko ymechchi bro
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ
ሁሉም በቅርብ እንደሚስተካከል ከፈጣሪ ጋር ተስፋ አደርጋልው፦ ኮሮና ጠፍቶ ፣ ግድባችን በሰላም ስራ ጀምሮ ፣ዘርኝነት ተወግዶ ፣ በስደት ላይ ያሉ ወደ ሃገራችን በክብር ተመልሰው ፣ ያዘኑ ተጽናንተው ፣ የተጣሉ ተታርቀው ፣ ያለቀሱ ተደስተው. ሁሉም ተስተካክሎ ኢትዮጵያ ወደ ቀደመው ሰላምዋ እምትመለስበት ጊዜ ከፈጣሪ ጋር ቅርብ እንድንሆን ተስፋ አደርጋለው!ሰላም ለሀገራችን ለኢትዬጲያዬ ደግ ደጉን ያሰማን
Aminnnnn
አሜን አሜን!!!
😘💞
አሜን የኔ ልዩ😘💞💞💞💞💞💞💞👌🌺🌷
ማይኮ አሪፍ ስራ ነው። እንኳን ደስ አለህ ብያለሁ። ኑና እናንብብ የሚል ቻናል አለኝ ሰብስክራይብ እንዲሁም አስተዋውቃት። እንረዳዳ።
33አመት ተፈርዶብህ 30አመት ታስርህ ትዳር ይዘህ ልጀ እንዳትወልድ እድሜክ የሄደብህ የ20 አመቱ ደሪቲ ደና ነህ እንዴት ነህ ሃሃሃ
ክክክክክ
Mekiye zari besak gedelikgn 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😃🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ውይ አቶ ዘራይ ምናለ እደ አተ ዘራይ ስለሀገር እድህ ብንፈራ
በጣም ደስ የሜል ነው ቀጥልበት በጣም ነው ስስቅ የነበረው
ኧረ በሳቅ😂😂😂 🙆ተንኮለኛ የሆንክ ልጂ
ሰላም ለዚህ ቤት እንደማመር መልሴ ፈጣን ነው
Hhhhhhh arif nw miko gn interview sitareg atsak koster bey
እንዴ እኔ እንጦጦን መጎቦኛት የነፍቀ ማኖ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍
ሰላም ለዚ ቤት እንደመር
@ጉደኛው ግዜ የለንም የእናንተ ነገር ለመስማት
@@alushi1803 አብሽር አለን🇪🇹❤
አቶ ዘራይ ወይኔ ትግስትህ 😒😁😁 አሁን አጋጨህ አሁን አጋጨህ እያልኩ ተሳቀቅኩኮ ሚኮዬ 😕😕👊
30አመት ታሠርኩ ያለው ልጅ ተመቸኝ
በጣም ሙዱ ይመቻል
ክክክ
ስንት አመቱነው 25 ክክክክክ
Tiliku Mandela 😂😂😂😂
ሚኪየ የኔ አደኛ ሥራወችህኮ ዋዉ ቢቻል እኔብቻ አሥገባህነበር በርታ
ሰላም የተዋህዶ ልጆች!! እንኳን አደረሳችሁ!!
ይህን ያውቁ ኖሯል? "ምጽዋት" የሞተን ሰው ታስነሳለች!!! እንዴት? ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይከታተሉ👇👇👇👇
ruclips.net/video/_1_vSYIq5m8/видео.html
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ማሮች
Miko your so nice ❤️😍💖😉👍 I I like your joke 👌😊
ሚኮ የዛሬውማ ያበደ ነው እውነት አቦ ይመችህ
Miko keshit vidiochish gerami nachew keteyibet ...
😄😄😄😄😄 30 ዓመት ታስርአለው እድሜዬ 20 ነው እንዳንተ አይነቱ ነው ያስቸገረው miድያ ባገኘበት አጋጣሚ እmiበተረቅ
ወይኔ ሆዴ ታመመ ይደገም 🤣🤣😂😂😂 ይመችክ...
ሚኮ በረታ እሸ የሚያሰቅ ነው 😂😂🤣🤣🤣ሚሰትህ ከመጣች ጀምሮ
ተመልካች በዝቶልሀል
ለገባው እኛ ሴቶች የተባረክን ነን👍😘
Lk new 😂😂
አው
የምር ገራሚ ሰው ነህ ተመቸኸኝ ቀጥልበት❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
ሚኮ አድናቂህ ነኝ ግን ማስክ ተጠቀሙ ሁላችሁም እሽ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠቀቅ ይባል የለ😍😍
የምን ማስክ ነው ኮሮና ነገር ነክ
በጣም አሪፍ አሪፍ ፕራንክ ትለቃለህ ጥሩ ነው እግዚያብሄር ያበርታህ
አንዴ ድገምልኝ😂😂😂
ayi mike box kemsesh nbr....nice one
ሚኮዬ እንደ አቶ ዘርአይ አይነት ቀልድ የማያውቁ ሰዎች አፍንጫህን እዳይሰብሩልህ ሄልሜት ምናምን ተጠቀም
ሚኮ ውስጤነህ በቃ በሳቅ ሞትኩ በሁለት ስልክ ማየት ቀጥያለሁ😂😂😂😂😂😂😂
ሚኪ እንኳን ደና መጣህ እናም በምን ላናግርህ ኢትዮጵያ ፕራንክ እንዲደረግልኝ የምፈልገው ሰው አለ ፕሊስ መልስልኝ
Bro fithn mekeyer albeh bezu sew eyawekeh new make up menamn tetkem👍
Getan 😂😂😂😂😂😂 I like it!!
betam arif arif nger new mitsera berta😂😂😂😂
አቶ ዘራይይይይይይይይ ኡኡኡኡኡአአአይይይይይይ እኔ እንባዬ ነው ያለቀው
ሚኮ በጣም ስራሕን እወዳለሁ ግን አየር ከያዛቹ ላይቀር አስተማሪ የሆነ ነገር ብታቀርቡ ሰዎች የማያውቋቸው ጥያቄዎች ግን እንደዜጋ ሊያውቁት የሚገባቸው በተለይ በሐገራችን ዙሪያ ብትሰራ በጣም ጥሩ ይሆናል!
man dont try to laugh when you make interview
እረ ይመችክ ፈታ አረከኝ 😂😂😂😂 አንዱ ግን አንድ ቀን 👊ይገባልካል🙈
ዉይ አንተስ ገደልከኝ በሳቅ የሆንክ ደረቅ ልጅ። ማርዬን ትተሀት ለምን መጣህ ደሞ እዚህ ድረስ። አሁንማ ብዙ ሰው እያወቀህ ስለሆነ አርቴፊሻል ፊት ማስገጠም አለብህ። ውይ ግን እኔን ብታገኘኝ ምናለበት አሪፍ ኘራንክ እሰራህ ነበር እራስህን።
ኸረ ሚኮየ በሳቅቅቅ ፕሊስ ይደገም እምትሉ👍👍👍
ሃሃሃ ኧረ ዘራይ እ? "ፈስ ያለበት መዝለል አይችልም" አሉ ተሽጧል ከሚሉ ጎራዎች ነበር እንዴ? ክክክ ሚኮ ብትጠነቀቅ መልካም አንዱ የፈላበት ስብርብር እንዳያረግህ እና ማራማዊትን እንዳታሳዝናት እ?
Rahel የኔ ውድ ደምሬሻለው ደምሪኝ
Ere ba imebetee mariyam part 3 please mikoo uuuuuf motkuu basaq ine
የሚኮ ማይክ ፕራክኮ ቁጡን የጣለ ነዉ 😜😜😂😂😂😂😂
😁😁😁😁😁
ወይኔ እኳንም ተሰማማቸሁ ሚኪሻ
The best prank😂😂😂😂
እሰኪ ድገምልኝ😂😂😂😂😂
የሚኮ ተከታዮች ሰላማችሁ ይብዛ አርቲስት ሀናን ታሪክ ነኝ በአዳዲስ ስራዎች ለመምጣት እየተዘጋጀሁ ነው አስከዛው ፎቶውን በመጫንና ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
እረ ውሽት
Woww dess yilall yameral😍😘❤