Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ ምርጦች ሥታምሩ እሥኪ ዳኒና ፅጌ በፍቅር ይጣመሩ የምትሉ በላይክ አሣዩኝ ደሞቸ 😍😍😍😍
ካልን ቆየን አልሰማ አሉን እንጂ አሁንስ እነሱ ሊጋቡ የኛ ጉጉት ባሰብኝ😊❤
ዲጄሊን ለማ ትቶ እ ፅጌ አትወነውም ካገባም ቤዚን ያግባ ረጋ ያለች ናት ፅጌ አትመችም ጋጠወጥ ናት
@@እዛውዋርካውስርነኝ ወሬ አለብሽ እንደውም ትበዛበታለች ምን ይወጣላታል ፅጌ ቆንጆ ናት ፈታ ያለች ናት
@@እዛውዋርካውስርነኝ yehy kenat new ery tey
@@pforzheimgermany5842 በምድነው ምቀናው የወሽ ሰገጤ ገገማነሽሳ ሰው የፈለገውን ይኮምት ምናባሽ አገባሽ ትላም
እረ ዳኒ ና ፅገ ተፍቀሩ❤❤❤ዳኒ የምር ፅጌ ትተህ ሌላ ካገባህ ኣይቀናህም እናማ .......ወዳቸዋለው❤❤❤
ዳኒ እና ፅጌ በጣም ነው የምወዳችሁ ብትጋቡ በጣም ነው የሚያምርባችሁ 🌹🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌹🌹🌹👍👍👍
ዳኒ እኮ ግን ዲጄሊን አፍቂሯል ከጽጌ ጋር ነበር የጠበኩቸው
Yenem megnot new
behuala ykoxhewal tkklegna yemtwedewu xgie nech
@@aake1930 tadiya eko altekebelechwum
ማነው እንደኔ የፅጌና የረሙ ትወና የተመቸው👍👍👍👍
🇧🇴🇧🇴🇮🇱🇮🇱🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤🥰🥰👍
ወይኔ ፅጌ የፍቅር መሰፈርት ሰትነገር የዳኒ አክሺን እደት እዳሳቀኚ አላህየ እነዚህን ልጆች ባልና ሚሰት አርጋቸው🤣
በጣም ግን እሡ ፍቅሩ ከሌላ ነው
አሚንንንንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እዝህ ዉስጥ የአለሃን ስም አታንሺ
😁😁😁😁ዳኒ ግዴታ ፅጌ ማግባት አለበት በቃ።
አሜን
የረሙ እና የፅጌ ካራክተር ነው የምበልጠው ደስ ትላላችሁ ዳኒዬ እና ፅጌ ግን ምን አለህ ፍቅረኛሞች ብትሆኑ ❤
ዳኒና ፅጌ ምናለ ብትጣመሩ😘😘ኮሜቶችም ደስይበለን😂😂በተረፈ ታምራላችሁ😘
ፅግዬ የኔ ፍልቅልቅ እንዴት እንደምወድሺ የፃርቃኔ ዋ ማርያም ትጠብቅሽ ደሞ ትችያለሽ ትወና❤💋❤
welahi
በምሕረቱ እያቆመንበቸርነቱ እየደገፈንበረድኤቱ እያኖረንዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን !ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁንጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬPeace, love, unity for the people of the world. Thank you.
Setamru
Amen 🙏💕
ፅጌ እና ዳኒ አብራችሁ ስትሆኑ ታምራላችሁ።💖💖💖💖💖
ewnetnew
ፅግዬ የኔ ማር እውነት አችንና ዳኒን ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በትዳር ያስተሳስራችሁ በእውነት ተመችታችሁኛል ይመቻችሁ
ኧረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ሱስ ሆናቹብኛል እወዳቹሀለዉ ሰላማቹ ይብዛ
ቁዝሚ ኣርጊታው ነው ላዛናው ሱስ ያሆኑቢን
ዳኒ እና ፅጌ አይለያችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ኑሩልን በደስታ 💔💔❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ እሮዚ ያለፕሮግራም አሳቅሽኝ ጀሮህ በጣም ትንሽ ነች ስትል የለሁም በሳቅ አቦ ይመቻችሁ
ዳኒ እና ፅጌ ተው ሰፕራይዝ አርጉን ተጠባብሳቹ 😍😍😍😍
የረሙና የፅጌካራክተር👍👍በተረፈ በጣም ደስትላላቹ ቶሎቶሎ ልቀ ቁ ምርጦችዬ
ናታን ግን ፅጌን እና ዳኒ ለማፋቀር የምታደረገው ነገር ተመችቶኛል
Dani ፅጌን በታፍቅራት ታምሩነበር
። በታፍቅራት አላልሽም ክክክ አየይ የኛ ነገር
ፅጌ ትወና አደኝ ድራማ ቡትሰራ የምትሉ፧👍👍👍👍
አቅራቢዉ ይመችህ
ኸረ ረሙና ሮዚ ተበሻሸቁ እኮ ወይኔ ሞትኩ😂😂😂😂የመጀመሪያ ፍቅር በጣም ከባድ ነው እኔም 8 ክፍል እያለሁ የአይን ፍቅር ገብቶልኝ እሱን ካላየሁ ወደ ቤቴ አልሔድም ነበር 😂
ኦኔም😂
🤣🤣🤣🤣
ፅጌና ዳኒ ሮዚና ረሙ ይጋቡ እምትሉ 👍👍👍👈😁😁😁
ዳኒ ከወንድዋ ፉቅቅቅቅ እያለ ነው
@@ኢትዮጲያዩቱብ 😁😁👈
@@ኢትዮጲያዩቱብ ቀልዱን መሆን አለበት ፅጌ ናት እምትመጥነው
@@sofiethiopia9369 ነበረ ግን መጨረሻው ያሣየን
እኔ እረሙና እሮዚ አይጋቡ ባይ ነኝ ለምን ብትይ ውድ እሷ መጅመርያ ኢጃብ ትልበስ አላህን ትፍራ ውድ
ዲጀ ሊ ነት የፍቅር መሰፈረት የለዉም በል ያለችህ ዳጊ ሀሀሀ
ዳኒ ግን ያችንልጅ ፆታዋን ችክ አድርገሀል ብራክ ነው በለን አላመንም ሁለት ወድ ትዳር አይነፋም? ይምራ ፅጌን አግባት
የዳኔ ስራአት የፅጌ አዉቆ አበድ ነት ወላሂ ወደዋለዉ❤❤❤
እኔ ሮዚን ወድጃት ልሞት ነዉ
ዳኒና ፅጌ እግዚአብሄር አንድ እንዲያደርጋችሁ ሁሌም እፀልያለሁ ደግሞ ይሆናሉ እንደእመብርሀን ፍቃድ
ረሙ የፍቅር ታሪኩን ሲያወራ ሮዚ ቀናች❤😂😂😂
ወይኔ እኔማ የትምርትቤት ላይፍ ሲነሳ ዛሬድረስ ልቤላይ የተተከለ ፍቅር አለ የአይን ፍቅር ይዞኝ ልጆን ለማናገር ስፈልግ ደብተር አውሰኝ የቤት ስራ አልሰራውም እለው ነበር እሱም ግልፅ መናገር ፈርቶ እጂ ገብቶለት ነበር እሱደሞ እስክብሪቶ አውሺኝ ይል ነበር ውውውውው የትምርት ቤት ላይፍማ የትም አይገኝም
ፅጌ ዳኒን በፈቅረ አይን ነው የምታየው
እኔም እንደ አንችው ዛሬድረስ አልረሳሽ ብሎኛል
ዳኒ እና ፅጌ በጣም ታምራላችሁ ፍቅረኛሞች ሁኑ
ዳኒ,እና,ፅጌ,ስወዳቹ💞💞💞💞
ዳኒና ፅጌ በጣም ነው የምወዳችሁ
ዳኒ እና ፂጌ ብትጋቡ ደስ ትላላችሁ💘💘💘💘❤❤❤❤
ረሙ ወላሂ ግልፅ ነህ ተመቸኸኝ። በርግጠኝነት ለጊዜው ሮዚ ልትዝናናባት እንጂ ምታገባት አየይመሥለኝም ወንዶች ምን ዱርዬ ብትሆኑ ጨዋ ሤት ነው ለትዳር ምትፈልጉት ብዬ ነው
ዳኒና ፅጌን አጋባቸው አላህዬ
ጥሎብኝ. ሩዚ. ድስ. ትለኛለች. ❤❤❤❤❤
ዳኒ እና ፅጌ ታምራላቹ ♥️♥️💚
ወይኔ ሮዚዬ 😁😁😁ቀናሽ እሄን ያህል ትወጂዋለሽ ደስ ይላል
ጽጌ በጣም ቆንጆ ናት
ፅጌ የኔ ውድ😍
በጣም ነው ውድድ ማረጋችው ፅጉ ሳቋ ውስጤ ነው በጣም ታምራላችው part 2 ይቀጥል
የሁላቹም አድናቂ ነኝ በጣም ነዉ የምወዳቹ ግን ግር የለኝ የነጃት ና ረመዳን ቤተሰብ እንዴት ናቸዉ ነጃት ከ አያቱዋ ነዉ የደገችዉ የምቆጣት ቤተሰብ ዬለም ረመዳን ግን ወንድምህ ብሆን ወለሂ ነዉ የምልህ ወይ ሀይማኖትህን ትቀይር ነበር ወይም ስምህን አስቀይርህ ነበር ሌሎቻቹ ግን በጣም ነዉ የምወዳቹ በተልይም ቤዚ❤️
አቤት ኮሜንታትሮች እነሱ ሳያስቡ አኛ አጋብተን ዝም ለማንኛው ብቲጋቡም ደስ ትላላችሁ😇👑❤
ናታን እባክህ አትጩህ ቀዝቀዝ በል አይ ግን አውቄ ነው በጣም ነው ምወድህ ደመቅመቅ የማድረግ ሙድ አለህ
ፅጌ የኔ ውድ ተይግን ስልክሽን ስጭኝ
ፅጌ በጣም ነው እምድሽ
ፅግዬና እረሚ ትወናው ላይ አደኛ
እኔ 4ተኘ ክፍል እንኳን ላፈቅር ምሳየን በልቸ እራት ምን እደምበላ ነበር የማስበዉ ሀሀሀሀ
እኔም
እኔ ዳኒ እና ፅግን ሰወዳቸው❤️❤❤❤️
ውይ ስወዳችው እኮ ሱስ ሆናችሁብኝ እኮ ጥዶቹ ስወዳቺው በተለይ ፅግዬና ዳኒ ተጋቡ በናታቺው
ሮዚ ትወና ትችያለሽ👏👏
በጉጉት ስጠብቃቹህ ነበር የኔ እብዶች ❤
ሮዚ ትንሽ ኮራ በይ አትቅለሊ ቆንጆ ነሽ በሁሉም ቦታ መሆን ትችያለሽ
ቻይው እንግድህ ሮዚ ከውስጡ አልወጣችለትም የኔ ሚስኪን
❤Remu and rosi the best ❤
rosiye my cupcake........ere natan mech nw cook setareg yememnayeh gn 😉
ሮዚዬ ሀሳብ አይግባሽ
ረሙ ❤ሮዚ 🥰🙏
ውይይይ ደስ ስትሉ ፈጣሪ አይለያቹ 😘
ሮዚዬ አንደኛ ነሽ 😘!..... ረሙ ከሮዚጋ.....ፅጌ ከዳኒ ጋ አብሮ ያኑራቹ ምርጦች ናችሁ
እረተይ እህቴ መቼ እንደመነሞተ አናውቀም 😒rozi ❌እራሰቸነን ዘገጁ እናድረግ😭ሞት በበዛበት ስአት መጃጃል😢😢ዋ ነፍሴ። ኣቺና ዩቲናስን። ሰይ በጣም አዝነለሁ😭😭
ሰላም ለዚህ ቤት ወየው ናታን ምላስህ ሚጥምጣ ነው ዳኒ የሰምኑው ወሬ ፕራንክ ነው በለይ ጽግዬን እንዳተዋት አደራህን
ፅጌ ማግባት አለብህ ዳኒ
Woyne yenante cawotta lamayetti endetti ende migguwaguwa Des tilalachu tebarekku
ወይኔ ስታምሩ ውዶቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ጥሎብኝ ሁላችንም እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰርጋችሁን ለመብላት ያብቃን 😍😍😍😍😍
ረሚ ስለ መጀመርያው ሲናገር የሮዚ አክሽን 😪በሳቅ 😂😂😂😂
ፁጊ በእጂ የያዞት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል ይባላል እመኝኝ ዳን አንችን ፈልጎ ይመጣል
ኢትዮጵያውያን ስትል ደስ ስትል😍
Rosi westesh dena new endi chercher aleshebeng eko mama
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💞💞😍
ዋነዉ አስተሳሰባቸዉ ነዉ ላያቸዉ ቆጆ ሁኖ ዉስጣቸዉ ቢያሰጠላ ምንጥቅምአለዉ
ጆሮህ ትንሽ ነው አላለችም ሮዚ ተመችቶኛል 😂😂🥰🌺😀
ኧረ ዳኒ በእዝጋብሄር በአላህ በእየሱስ በዋቄፌት ይሁንብህ ከፅጌ ጋ ተጋቡ
እረ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ ይህ ሁሉ ልመና ምን ይሉታል ይጋባሉ ኢንሻ አላህ
😂😂😂😂
@@sus2475 🙄🙄🙄🙄
ወይጉድ ያለየውየለ
{وَأَذِّن فِي ٱلنَّاسِ بِٱلۡحَجِّ يَأۡتُوكَ رِجَالٗا وَعَلَىٰ كُلِّ ضَامِرٖ يَأۡتِينَ مِن كُلِّ فَجٍّ عَمِيقٖ}(አልነውም)፡- በሰዎችም ውስጥ በሐጅ ትዕዛዝ ጥራ፡፡ እግረኞች ከየሩቅ መንገድ በሚመጡ ከሲታ ግመሎችም ሁሉ ላይ ሆነው ይመጡሃልና፡፡[ሱረቱ አል ሐጅ:27#27
ሮዚ አመጋገብሽን አስተካክይ እስፓርት ስሪ ለጤንነትም ለሰውነት ውበርም ምርጥ ነው ቦርጭ ጀማምሮሻል ሴት ልጅ ሸቀጥ ስትል ነው ሳትወልጅ ዝርፍጥ እዳትይ
ካንገቶ በታች እኮ ወንድ ነዉ የምትመስለዉ ሀሀ
Remu ewunet lemenager sewu leahun mnm hone mnm bilihu (Rozi) endattewat btabd mnm btareg wustwa betam yewah nat enam ende liela lemasmesel sayhon yeewunet betam betam new mtwedh tastewukalech (adera)❤❤❤
Natan betam new miwedh keep it up 🥰👌🏼
Rosiye betaaam new miwedsh tiwena demo 👍👏👏
ሰላም ለናት ሀገራችን ኢትዬጲያ ይሁን ሀገራችን ሰላሟ ይብዛልን አሜንየምወዳቹ እንዴት እደናፈቃቹኝ ቪድዬ ቀን በቀን ልቀቁ የኔ ውድ ፅግዬ ውድድድ የዳኒ አክት ፅጌ ስትናገሪ ሀሀሀሀ የናተ ካፕል መሆን ነው የናፈቀኝ የፍቅር ላይፋቹን መጨረሻ ወልዳቹ ሳሙ
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💞💞😍😍
እረ እናንተ ሁለት ጥዶች በጣም ነው የምታምሩት ወዶች ብዙ ጊዜ ሴት ልጅ አብራው ስትሆን መልኮም ይሁን ፅባይዋ አይታየውም ነገ ሌላ ሰው ሲወስዳት በቃ የዛኔ ከእንቅልፉ ይባንናል እና ዳኔም እቺን የመሰለች ቀልጣፍ እንዝርት የመሰለች ከጎኑ አስቀምጦ ሌላ ወንድ ወንድ የሜጫወት ከበሃላችን የወጣ በሃይማኖት የማይመከር ሴት ሴት ሴትነቶን የምታከብር መሆን አለባት ሴት ሆና የወንድን ጨዋታ የምትጫወት በፍፁም በሀይማኖት አይመከርም ስለዚህ እናን ተም ያላችሁን ሁሉ ነገር በፍቅር ለውጣችሁ አብራችሁ ባያችሁ ደስ ከሜላቸው ተመልካች አንድዋ ነኝ ጌታ ይርዳችሁ ሁለታችሁንም እጅግ አርጌ እወዳችሁ አለሁ
ስወዳቹ 😍 ሮዚ ስለመጀመርያ ፍቅር ስታወራ ረሙ በቅናት ቅጥል እሱም ስለመጀመርያ ፍቅር ሲያወራ ሮዚ በቅናት ጭርጭር ወላሂ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ 😂😂
Ilik all but tega love u more thane dane waht ever plc sede me phone call &
በጣም ነው ደስ የምትሉት ተመችታቹኛል ቀጥሉበት ፈጣሪ ዳኒ እና ፅጌ ፈጣሪ ያጣምራችሁ
በጣም ታምረላቹህ ሁሌም ለዛላለም በፍቅር ኑሮ የእናንት ጓደኛንት ደስ ሲል
Kkkkkkkkk banye dasinama jetani jbadhaa itii fufaa diramaa bareedojetaani isini cinaa dhaabanaa👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዳኒየ እንዳዉ እምነት ካለህ ፍቅር ምን እንደሆነ የምታቅ ከሆነ ፅጌን አግባት ለምን መሰለህ ያንተ የእግዚአብሔር ሰጦታ ፀጌ ነች
ዳኒ እና ፄጌ ለምን አትነግሩንም እውነቱን ብትጋቡ በትፋ ቀሩ እያልን ከምንፈላሠፍእደምትዋደዱ ያስታውቅባችሗል
Aygermhm dani ante ebi kalk egna tesebsbeb dua madregachin newu beka hayAnd lay hunu ke tsge ga plzz
እኔስ ለሶስት አመት ያህል ጥግርር አርጐኝ ኑሮ ከዛ እሱም ወደድኩሽ እያለ መጣ ደስታየን ሳልጨርሰው በትንሽ ስበብ ተለያየን ደግነቱ ፍቅሩ እስካሁን እኔ ጋር አለ ከልቤ ነበር የወደድኩት ልቤን ይዞ ሄዴ ፆታዊ ንክኪ የለንም እንደህትና ወንድም ስለሆንን ሳናስበው ነው የተዋደድነው ብቻ ፍቅር ከባድ ነው በተለይ ለሴት ልጅ ተለይቶኝም እወደዋለሁ ከነጥፋቱ
😓😓
ልክ እድኔ እፍፍፍፍ ግን አሁንም ከይህውቴ አለ ወንድም አርጊኝ ብሉ እኔም ስለምወድው እሺ አልኩት ግን ብዙ ስአት ስናውራ ወደድሮ እመለሳለሁ ግን ደግሞ የበደለኝ ሳስታው ስልክ እዝጋበታለሁ ብቻ ግራ ገበቱኛል 😥መራቅም መቅርብም አልፍልግ
@@እርጂኝእመብርሀን ፍቅሩ ብትሪቅም ብቀርቢም ከውስጥ አለ ግን ይሄ የጊዜአዉ ስሜት ማለትም ስታወሪው ወደ ድሮው የሚመልስሽን ለመቅረፍ ትንሽ መራቅ ይኖርብሻል እኔም እንደዛ ነው ያረኩት
የረሙ ይበልጣል አንደኛ ነው።
የኔ ቅመሞች በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር 😍😍😍😍
ፅጌ ና ዳኒ አብራችሁ ስትሆን ደስ ትላላችሁ ብትጋብ ሮዚ ና ረሙ ብትጋብ
ሮዚ ፍራሽ አንጥፋ ነጠላ አዘቅዝቃ እዬዬዬ ማለት ነው የቀራት🤣🤣😂
ኢትዮጵያዊን ስትል እኩ ደስ ትላለህ እኩ አንተ ልጅ ተወ ግን ዳኔ ና ፅጌን አንድ አርጋቸው
ስታምሩ ወድድድድድድድድድ የማረጋችሁ❤
Endet honen new gen yendenante aynet sewoch mekeleja yehonew begeta🤔🤔🤔🤔
ረሙ በሳቅ ገደለኝ
Nathan Gena Remu mawerat sijemer yasekegnal,.....
ዳኒናፅገጌሥምሩምነዉወድማችንሌላአየ
ኧረ ቆይ ቆይ ሮዚ ስለ type ስታወራ ናታንን ያስተዋለው ሰው አለ😜😜😜 ወዲያው ጣቱን ነው ያየው እኮ😄😄😄። መጠርጠር ነው አባቴ
ኧረዳኒ ተው ፅጌ ትሻልካለች በናትህ የፅጌ መስፈርት አንተ ነክ በናትክ ❤❤❤❤ እወዳቸዋለሁ
Yana Rosi temachetognl batalye joro acirnw setlat saqen makotater akategn
አለምአቀፍ እሲ ድራማ ስሩ ድስ የሚል 👍👍
እረሙ ግን ሰባትነብስ ያለው. ይህዲ. አክተር. መሰልክእኮ
የኔ ምርጦች ሥታምሩ እሥኪ ዳኒና ፅጌ በፍቅር ይጣመሩ የምትሉ በላይክ አሣዩኝ ደሞቸ 😍😍😍😍
ካልን ቆየን አልሰማ አሉን እንጂ አሁንስ እነሱ ሊጋቡ የኛ ጉጉት ባሰብኝ😊❤
ዲጄሊን ለማ ትቶ እ ፅጌ አትወነውም ካገባም ቤዚን ያግባ ረጋ ያለች ናት ፅጌ አትመችም ጋጠወጥ ናት
@@እዛውዋርካውስርነኝ ወሬ አለብሽ እንደውም ትበዛበታለች ምን ይወጣላታል ፅጌ ቆንጆ ናት ፈታ ያለች ናት
@@እዛውዋርካውስርነኝ yehy kenat new ery tey
@@pforzheimgermany5842 በምድነው ምቀናው የወሽ ሰገጤ ገገማነሽሳ ሰው የፈለገውን ይኮምት ምናባሽ አገባሽ ትላም
እረ ዳኒ ና ፅገ ተፍቀሩ❤❤❤
ዳኒ የምር ፅጌ ትተህ ሌላ ካገባህ ኣይቀናህም እናማ .......ወዳቸዋለው❤❤❤
ዳኒ እና ፅጌ በጣም ነው የምወዳችሁ ብትጋቡ በጣም ነው የሚያምርባችሁ 🌹🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌹🌹🌹👍👍👍
ዳኒ እኮ ግን ዲጄሊን አፍቂሯል ከጽጌ ጋር ነበር የጠበኩቸው
Yenem megnot new
behuala ykoxhewal tkklegna yemtwedewu xgie nech
@@aake1930 tadiya eko altekebelechwum
ማነው እንደኔ የፅጌና የረሙ ትወና የተመቸው👍👍👍👍
🇧🇴🇧🇴🇮🇱🇮🇱🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤🥰🥰👍
ወይኔ ፅጌ የፍቅር መሰፈርት ሰትነገር የዳኒ አክሺን እደት እዳሳቀኚ አላህየ እነዚህን ልጆች ባልና ሚሰት አርጋቸው🤣
በጣም ግን እሡ ፍቅሩ ከሌላ ነው
አሚንንንንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እዝህ ዉስጥ የአለሃን ስም አታንሺ
😁😁😁😁ዳኒ ግዴታ ፅጌ ማግባት አለበት በቃ።
አሜን
የረሙ እና የፅጌ ካራክተር ነው የምበልጠው ደስ ትላላችሁ ዳኒዬ እና ፅጌ ግን ምን አለህ ፍቅረኛሞች ብትሆኑ ❤
ዳኒና ፅጌ ምናለ ብትጣመሩ😘😘ኮሜቶችም ደስይበለን😂😂በተረፈ ታምራላችሁ😘
ፅግዬ የኔ ፍልቅልቅ እንዴት እንደምወድሺ የፃርቃኔ ዋ ማርያም ትጠብቅሽ ደሞ ትችያለሽ ትወና❤💋❤
welahi
በምሕረቱ እያቆመን
በቸርነቱ እየደገፈን
በረድኤቱ እያኖረን
ዛሬ ላይ ያደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን !
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
Peace, love, unity for the people of the world. Thank you.
አሜን
Setamru
አሜን
አሜን
Amen 🙏💕
ፅጌ እና ዳኒ አብራችሁ ስትሆኑ ታምራላችሁ።💖💖💖💖💖
ewnetnew
ፅግዬ የኔ ማር እውነት አችንና ዳኒን ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በትዳር ያስተሳስራችሁ በእውነት ተመችታችሁኛል ይመቻችሁ
ኧረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ሱስ ሆናቹብኛል እወዳቹሀለዉ ሰላማቹ ይብዛ
ቁዝሚ ኣርጊታው ነው ላዛናው ሱስ ያሆኑቢን
ዳኒ እና ፅጌ አይለያችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ኑሩልን በደስታ 💔💔❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ እሮዚ ያለፕሮግራም አሳቅሽኝ ጀሮህ በጣም ትንሽ ነች ስትል የለሁም በሳቅ አቦ ይመቻችሁ
ዳኒ እና ፅጌ ተው ሰፕራይዝ አርጉን ተጠባብሳቹ 😍😍😍😍
የረሙና የፅጌካራክተር👍👍በተረፈ በጣም ደስትላላቹ ቶሎቶሎ ልቀ ቁ ምርጦችዬ
ናታን ግን ፅጌን እና ዳኒ ለማፋቀር የምታደረገው ነገር ተመችቶኛል
Dani ፅጌን በታፍቅራት ታምሩነበር
። በታፍቅራት አላልሽም ክክክ አየይ የኛ ነገር
ፅጌ ትወና አደኝ ድራማ ቡትሰራ የምትሉ፧👍👍👍👍
አቅራቢዉ ይመችህ
ኸረ ረሙና ሮዚ ተበሻሸቁ እኮ ወይኔ ሞትኩ😂😂😂😂የመጀመሪያ ፍቅር በጣም ከባድ ነው እኔም 8 ክፍል እያለሁ የአይን ፍቅር ገብቶልኝ እሱን ካላየሁ ወደ ቤቴ አልሔድም ነበር 😂
ኦኔም😂
🤣🤣🤣🤣
ፅጌና ዳኒ ሮዚና ረሙ ይጋቡ እምትሉ 👍👍👍👈😁😁😁
ዳኒ ከወንድዋ ፉቅቅቅቅ እያለ ነው
@@ኢትዮጲያዩቱብ 😁😁👈
@@ኢትዮጲያዩቱብ ቀልዱን መሆን አለበት ፅጌ ናት እምትመጥነው
@@sofiethiopia9369 ነበረ ግን መጨረሻው ያሣየን
እኔ እረሙና እሮዚ አይጋቡ ባይ ነኝ ለምን ብትይ ውድ እሷ መጅመርያ ኢጃብ ትልበስ አላህን ትፍራ ውድ
ዲጀ ሊ ነት የፍቅር መሰፈረት የለዉም በል ያለችህ ዳጊ ሀሀሀ
ዳኒ ግን ያችንልጅ ፆታዋን ችክ አድርገሀል ብራክ ነው በለን አላመንም ሁለት ወድ ትዳር አይነፋም? ይምራ ፅጌን አግባት
የዳኔ ስራአት የፅጌ አዉቆ አበድ ነት ወላሂ ወደዋለዉ❤❤❤
እኔ ሮዚን ወድጃት ልሞት ነዉ
ዳኒና ፅጌ እግዚአብሄር አንድ እንዲያደርጋችሁ ሁሌም እፀልያለሁ ደግሞ ይሆናሉ እንደእመብርሀን ፍቃድ
ረሙ የፍቅር ታሪኩን ሲያወራ ሮዚ ቀናች❤😂😂😂
ወይኔ እኔማ የትምርትቤት ላይፍ ሲነሳ ዛሬድረስ ልቤላይ የተተከለ ፍቅር አለ የአይን ፍቅር ይዞኝ ልጆን ለማናገር ስፈልግ ደብተር አውሰኝ የቤት ስራ አልሰራውም እለው ነበር እሱም ግልፅ መናገር ፈርቶ እጂ ገብቶለት ነበር እሱደሞ እስክብሪቶ አውሺኝ ይል ነበር ውውውውው የትምርት ቤት ላይፍማ የትም አይገኝም
ፅጌ ዳኒን በፈቅረ አይን ነው የምታየው
እኔም እንደ አንችው ዛሬድረስ አልረሳሽ ብሎኛል
ዳኒ እና ፅጌ በጣም ታምራላችሁ ፍቅረኛሞች ሁኑ
ዳኒ,እና,ፅጌ,ስወዳቹ💞💞💞💞
ዳኒና ፅጌ በጣም ነው የምወዳችሁ
ዳኒ እና ፂጌ ብትጋቡ ደስ ትላላችሁ💘💘💘💘❤❤❤❤
ረሙ ወላሂ ግልፅ ነህ ተመቸኸኝ። በርግጠኝነት ለጊዜው ሮዚ ልትዝናናባት እንጂ ምታገባት አየይመሥለኝም ወንዶች ምን ዱርዬ ብትሆኑ ጨዋ ሤት ነው ለትዳር ምትፈልጉት ብዬ ነው
ዳኒና ፅጌን አጋባቸው አላህዬ
ጥሎብኝ. ሩዚ. ድስ. ትለኛለች. ❤❤❤❤❤
ዳኒ እና ፅጌ ታምራላቹ ♥️♥️💚
ወይኔ ሮዚዬ 😁😁😁ቀናሽ እሄን ያህል ትወጂዋለሽ ደስ ይላል
ጽጌ በጣም ቆንጆ ናት
ፅጌ የኔ ውድ😍
በጣም ነው ውድድ ማረጋችው ፅጉ ሳቋ ውስጤ ነው በጣም ታምራላችው part 2 ይቀጥል
የሁላቹም አድናቂ ነኝ በጣም ነዉ የምወዳቹ ግን ግር የለኝ የነጃት ና ረመዳን ቤተሰብ እንዴት ናቸዉ ነጃት ከ አያቱዋ ነዉ የደገችዉ የምቆጣት ቤተሰብ ዬለም ረመዳን ግን ወንድምህ ብሆን ወለሂ ነዉ የምልህ ወይ ሀይማኖትህን ትቀይር ነበር ወይም ስምህን አስቀይርህ ነበር ሌሎቻቹ ግን በጣም ነዉ የምወዳቹ በተልይም ቤዚ❤️
አቤት ኮሜንታትሮች እነሱ ሳያስቡ አኛ አጋብተን ዝም ለማንኛው ብቲጋቡም ደስ ትላላችሁ😇👑❤
ናታን እባክህ አትጩህ ቀዝቀዝ በል አይ ግን አውቄ ነው በጣም ነው ምወድህ ደመቅመቅ የማድረግ ሙድ አለህ
ፅጌ የኔ ውድ ተይግን ስልክሽን ስጭኝ
ፅጌ በጣም ነው እምድሽ
ፅግዬና እረሚ ትወናው ላይ አደኛ
እኔ 4ተኘ ክፍል እንኳን ላፈቅር ምሳየን በልቸ እራት ምን እደምበላ ነበር የማስበዉ ሀሀሀሀ
እኔም
እኔ ዳኒ እና ፅግን ሰወዳቸው❤️❤❤❤️
ውይ ስወዳችው እኮ ሱስ ሆናችሁብኝ እኮ ጥዶቹ ስወዳቺው በተለይ ፅግዬና ዳኒ ተጋቡ በናታቺው
ሮዚ ትወና ትችያለሽ👏👏
በጉጉት ስጠብቃቹህ ነበር የኔ እብዶች ❤
ሮዚ ትንሽ ኮራ በይ አትቅለሊ ቆንጆ ነሽ በሁሉም ቦታ መሆን ትችያለሽ
ቻይው እንግድህ ሮዚ ከውስጡ አልወጣችለትም የኔ ሚስኪን
❤Remu and rosi the best ❤
rosiye my cupcake........ere natan mech nw cook setareg yememnayeh gn 😉
ሮዚዬ ሀሳብ አይግባሽ
ረሙ ❤ሮዚ 🥰🙏
ውይይይ ደስ ስትሉ ፈጣሪ አይለያቹ 😘
ሮዚዬ አንደኛ ነሽ 😘!..... ረሙ ከሮዚጋ.....ፅጌ ከዳኒ ጋ አብሮ ያኑራቹ ምርጦች ናችሁ
እረተይ እህቴ መቼ እንደመነሞተ አናውቀም 😒rozi ❌እራሰቸነን ዘገጁ እናድረግ😭ሞት በበዛበት ስአት መጃጃል😢😢ዋ ነፍሴ። ኣቺና ዩቲናስን። ሰይ በጣም አዝነለሁ😭😭
ሰላም ለዚህ ቤት ወየው ናታን ምላስህ ሚጥምጣ ነው ዳኒ የሰምኑው ወሬ ፕራንክ ነው በለይ ጽግዬን እንዳተዋት አደራህን
ፅጌ ማግባት አለብህ ዳኒ
Woyne yenante cawotta lamayetti endetti ende migguwaguwa Des tilalachu tebarekku
ወይኔ ስታምሩ ውዶቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ጥሎብኝ ሁላችንም እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰርጋችሁን ለመብላት ያብቃን 😍😍😍😍😍
ረሚ ስለ መጀመርያው ሲናገር የሮዚ አክሽን 😪በሳቅ 😂😂😂😂
ፁጊ በእጂ የያዞት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል ይባላል እመኝኝ ዳን አንችን ፈልጎ ይመጣል
ኢትዮጵያውያን ስትል ደስ ስትል😍
Rosi westesh dena new endi chercher aleshebeng eko mama
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💞💞😍
ዋነዉ አስተሳሰባቸዉ ነዉ ላያቸዉ ቆጆ ሁኖ ዉስጣቸዉ ቢያሰጠላ ምንጥቅምአለዉ
ጆሮህ ትንሽ ነው አላለችም ሮዚ ተመችቶኛል 😂😂🥰🌺😀
ኧረ ዳኒ በእዝጋብሄር በአላህ በእየሱስ በዋቄፌት ይሁንብህ ከፅጌ ጋ ተጋቡ
እረ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ ይህ ሁሉ ልመና ምን ይሉታል ይጋባሉ ኢንሻ አላህ
😂😂😂😂
@@sus2475 🙄🙄🙄🙄
ወይጉድ ያለየውየለ
{وَأَذِّن فِي ٱلنَّاسِ بِٱلۡحَجِّ يَأۡتُوكَ رِجَالٗا وَعَلَىٰ كُلِّ ضَامِرٖ يَأۡتِينَ مِن كُلِّ فَجٍّ عَمِيقٖ}
(አልነውም)፡- በሰዎችም ውስጥ በሐጅ ትዕዛዝ ጥራ፡፡ እግረኞች ከየሩቅ መንገድ በሚመጡ ከሲታ ግመሎችም ሁሉ ላይ ሆነው ይመጡሃልና፡፡
[ሱረቱ አል ሐጅ:27
#27
ሮዚ አመጋገብሽን አስተካክይ እስፓርት ስሪ ለጤንነትም ለሰውነት ውበርም ምርጥ ነው
ቦርጭ ጀማምሮሻል
ሴት ልጅ ሸቀጥ ስትል ነው ሳትወልጅ ዝርፍጥ እዳትይ
ካንገቶ በታች እኮ ወንድ ነዉ የምትመስለዉ ሀሀ
Remu ewunet lemenager sewu leahun mnm hone mnm bilihu (Rozi) endattewat btabd mnm btareg wustwa betam yewah nat enam ende liela lemasmesel sayhon yeewunet betam betam new mtwedh tastewukalech (adera)❤❤❤
Natan betam new miwedh keep it up 🥰👌🏼
Rosiye betaaam new miwedsh tiwena demo 👍👏👏
ሰላም ለናት ሀገራችን ኢትዬጲያ ይሁን ሀገራችን ሰላሟ ይብዛልን አሜን
የምወዳቹ እንዴት እደናፈቃቹኝ ቪድዬ ቀን በቀን ልቀቁ የኔ ውድ ፅግዬ ውድድድ የዳኒ አክት ፅጌ ስትናገሪ ሀሀሀሀ የናተ ካፕል መሆን ነው የናፈቀኝ የፍቅር ላይፋቹን መጨረሻ ወልዳቹ ሳሙ
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💞💞😍😍
እረ እናንተ ሁለት ጥዶች በጣም ነው የምታምሩት ወዶች ብዙ ጊዜ ሴት ልጅ አብራው ስትሆን መልኮም ይሁን ፅባይዋ አይታየውም ነገ ሌላ ሰው ሲወስዳት በቃ የዛኔ ከእንቅልፉ ይባንናል እና ዳኔም እቺን የመሰለች ቀልጣፍ እንዝርት የመሰለች ከጎኑ አስቀምጦ ሌላ ወንድ ወንድ የሜጫወት ከበሃላችን የወጣ በሃይማኖት የማይመከር ሴት ሴት ሴትነቶን የምታከብር መሆን አለባት ሴት ሆና የወንድን ጨዋታ የምትጫወት በፍፁም በሀይማኖት አይመከርም ስለዚህ እናን ተም ያላችሁን ሁሉ ነገር በፍቅር ለውጣችሁ አብራችሁ ባያችሁ ደስ ከሜላቸው ተመልካች አንድዋ ነኝ ጌታ ይርዳችሁ ሁለታችሁንም እጅግ አርጌ እወዳችሁ አለሁ
ስወዳቹ 😍 ሮዚ ስለመጀመርያ ፍቅር ስታወራ ረሙ በቅናት ቅጥል እሱም ስለመጀመርያ ፍቅር ሲያወራ ሮዚ በቅናት ጭርጭር ወላሂ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ 😂😂
Ilik all but tega love u more thane dane waht ever plc sede me phone call &
በጣም ነው ደስ የምትሉት ተመችታቹኛል ቀጥሉበት ፈጣሪ ዳኒ እና ፅጌ ፈጣሪ ያጣምራችሁ
በጣም ታምረላቹህ ሁሌም ለዛላለም በፍቅር ኑሮ የእናንት ጓደኛንት ደስ ሲል
Kkkkkkkkk banye dasinama jetani jbadhaa itii fufaa diramaa bareedojetaani isini cinaa dhaabanaa👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዳኒየ እንዳዉ እምነት ካለህ ፍቅር ምን እንደሆነ የምታቅ ከሆነ ፅጌን አግባት ለምን መሰለህ ያንተ የእግዚአብሔር ሰጦታ ፀጌ ነች
ዳኒ እና ፄጌ ለምን አትነግሩንም እውነቱን ብትጋቡ በትፋ ቀሩ እያልን ከምንፈላሠፍእደምትዋደዱ ያስታውቅባችሗል
Aygermhm dani ante ebi kalk egna tesebsbeb dua madregachin newu beka hay
And lay hunu ke tsge ga plzz