🏃‍♂️ሞጣ ከመኖሪያ ቤቱ ጠፍቶ ተደብቋል | ህዝቡም ከፍተኛ ቁጣውን እየገለፀ ነው | በውጭ ሃገር የሚኖሩ የሀገር ልጆች ተነስተውበታል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 133

  • @Ashenafi21-l4x
    @Ashenafi21-l4x 2 месяца назад +8

    አቤቱ ፈጣሪያችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ክፉ ዘመን ታደገን ፈጣሪ ሆይ የትንቢት መፈጸሚያ አታድርገን😢 እናቴ ፈጣሪ ያጽናሽ😢 ልጅሽን በአጸደ ገትነት ሄሮድስ ካስፈጃቸው ንጹሃን ሕጻናት ጎን ያኑርልሽ😢 ክፉ ለምትናገሩ የሰው ሀዘን ስብራት ለእናንተ መቀለጃ ለሆነላችሁ እፍኝቶች ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ😮

  • @ራሔልእንዳለ
    @ራሔልእንዳለ 2 месяца назад +4

    በርቺ እህቴ እኛም Hoston ነዋሪዎች እንረዳሻለን ትክክል ነች እኔም አይቻታለው ከሰው ቤት ሁሌም እንደውሻ ተዋርዶ ነው የሚወጣው

  • @benadegefa8252
    @benadegefa8252 Месяц назад

    የአውሬው ደጋፊዎች እና ደጋፊ ዘመዶቹ በሙሉ በዚህች ህጻን እና እናትየው ላይ ላደረጋችሁት ነገር እግዚአብሔር ይበቀላችሁ የግፍ ዕዳ ለልጆቻችሁ እና ለልጅልጆቻችሁ ያኑርባችሁ

  • @tsegageremew2551
    @tsegageremew2551 2 месяца назад +7

    ያሳዛናል

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 2 месяца назад +6

    ፍትህ ለህፃናት ፌቨን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ruhamaሚዲያ
    @ruhamaሚዲያ 2 месяца назад +14

    ይሄ ወራዳ በእውነት የእጁን ማግኘት አለበት

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 месяца назад +4

    Abate Abate Amlaka ejeg betam yasazenal

  • @mimy9301
    @mimy9301 2 месяца назад +1

    Thank you sister. What a wonderful women you are .

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 2 месяца назад +11

    በርቺ እንዳትለቂው ይሄ ቡዳ! ክፍት አፍ

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 2 месяца назад +4

    እግዚአብሐየር ለተጠቁት ይዋጋል ሰውን ይጠቀማል።

  • @userd76
    @userd76 2 месяца назад +2

    አሁን።ይህችን።እህት።የምመክራት።እኔ።የወታደር።ሚስት።ነኝ።መብት።አለኝ።የ
    የደሀ።ደህ።የሚኖርበት።ብላ።በማንቋሸሽ።እንዳይከሳት።የባሰ።አውሬው።ሞጣ።እንዳይከሳት።አነጋገርሽን።አስተካክይ።በሏት።ክሷ።እንዲሳካ።በወታድር።ባሏ።ተመክታ
    ።ቤቴን።በማንቋሸሽ።እንዳይላት።ቤቱ።የመንግስት።ስለሆን።ተጠንቅቃ።ትናገር።እንዲሸነፍ።የፋኖ።አምላክ።አጋለጠው።ይሄን።ሰውበላ።ፋራ።እንግሊዘኛ።ስለሚናገር።ጠምዝዞ።መልሶ።እንዳይከሳት።ወታደሩንና።ሴክሽንኤይቱን።አታንሺ።በሏት።ሞጣ።ተንኮለኛና።ግፈኛ።ነው።ነገር።መብት።አለኝ።የወታደር።ሚስት።ነኝ።እዚህ።
    አገር።በሕግ።ነው።የሚሄደው።እሱ።ይሄንን።እንዳይጠመዝዝብሽ።እንድታሸንፊው።አደራ።ፈጣሪ።ለውርደት።ያብቃው።ይሄን።ሰው።በላ።የፋኖ።አምላክ።አዋረደህስ

    • @terytill3652
      @terytill3652 2 месяца назад

      እዎ ጥሩ ነገር እያደረገች ነው ሆኖንም ግን ብዙ የንግግር ስህተት አለ (እንደሱ) መሆን ነው እዚ ሀገር በጣም ከአፍ መቆጥብ ያስፈልጋል እህታችን በጣም ስለተናድድች ስሜትዋን ነው የምትናገርው ህግን ካላከበርን ወደምንፈልገው የህግ ማስከበር እንዳንደርስ ያስችግሩናል እና እህቴ ተረጋግታ ሁላችንም እረድተናት አቅጣጫውን እንድትመራና እይን ግፈኛ ለፍርድ እንዲቀርብ ፈጣሪ ይርዳን 🙏🏾

    • @asterwoldmicheal843
      @asterwoldmicheal843 2 месяца назад

      እንግሊዝኛ ስለሚናገር ??? ወይ እንግሊዘኛ ህግ ነው እኮ እንዲህ አፉን እንደከፈተ እይኖራትም

  • @eleni311
    @eleni311 2 месяца назад +2

    አባት እግዚአብሄር ህይ በህውባችን ላይ የመጣውን መተራመሰና ያለ አግባብ ህይወት መጥፋት በልጅህ በኢየሱስ ክርቶሰ ሰም በቃ በለን በዘርና በሀይማኖት እዬተጫረሰን ነው ይሄ አንተን አያከብርም በልባቼው ያሰቡትን በአፋቼው አውጥተው የሚረክሱ ትውልድንም የሚያሳዝኑን ሰዎች በጌታ በኢየሱስ ሰም ገሰፃቼው የጥልቁን እንጂ አንተን አያከብርምና ህፃናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቼውው በሚለው ቃልህ ህፃኗ ወደ አንተ እቅፍ መታለች እረፍቷ ካንተ ጋ ይሁን አሜን ሀዘንተኛችን በሚያፅናና ቅዱሰ መንፈሰ ቤተሰቦቿ የተፅናኑ እንዲሆኑ እንፀልያለን በጌታ በኢየሱስ ሰም አሜን🙏❤

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 2 месяца назад +3

    ወገኖቼ ቤቴልኤም የተባለች ንፍጣም የሞትን በመደገፍ አውቃ ሕዝብን ለማጋጨት ፋኖን ሰደበች እያለች አማራን ያሰደበች ልታጋድል የፈለገች ሴትየዋ የተደፈረች ልጅ እናትን እየሰደበች አማራን ልትከፋፍል ተነስታለች
    የመሰሪነትዋ ብዛት ፋኖን ሰደበች እያለች ነው እስዋን ከሕዝብ ለማጋጨት ነው ፍላጎትዋ

  • @jordana7775
    @jordana7775 2 месяца назад +2

    አይ እንደው የእንኛ ነገር ያሳዝናል ማፈርያ ሆነን ቀረን

  • @tsegageremew2551
    @tsegageremew2551 2 месяца назад +3

    እናት ለልጆቿ 💔😭

  • @Selamawittadesse-rj7gz
    @Selamawittadesse-rj7gz 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ሞጣ ለሚባለው ሰው ማስተዋልና ርህራሄ ይስጠው ፡ፍትህ ፍትህ ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ በግፍ ለተገደለችው ለህፃን ሄቨን አወት

  • @WeynaEjera
    @WeynaEjera 2 месяца назад +2

    በርቱው

  • @fatimamuzien1835
    @fatimamuzien1835 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔يالله يارب 💔💔💔💔

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 2 месяца назад

    ሳውይ በቤት ዉስጥ ክብር ስለሌለኝ ዎቶ እደዝ ምናገረው ምላስ ይቆረሺ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SolomeEshetu
    @SolomeEshetu 2 месяца назад +1

    ይሄን ሁሉ ጉድ ተሸክሞ ነበር ያልታረመ ንግግር ሲናገር የነበረው ጌታ ሆይ በግሌ ከትናንት በፊት አይቼው አላውቅም ንግግሩ ግን በጣም ነው ያናደደኝ 😡

  • @yidnekachewharegot6299
    @yidnekachewharegot6299 2 месяца назад +1

    ምን የናንተ ታሪክ የመጥፎ መርዝ ታሪክ ናቹሁ የሞጣ ብቻ አይደለም መቸም ሲቶኩስባቹሁ በማንክያ ሲቀዘቅዝባቸሁ በእጃቹሁ ሁሌ እየፈተፈታቹሁ የምትኖሩ ናቹሁ አታስመስሉ።😂

  • @abebaabeba7760
    @abebaabeba7760 2 месяца назад +1

    ያስታውቃል
    ይኼ ጀበና ፊት ክፉ ሰው ነው
    እሱ ቢመቸው ከመድፈር አይቦዝንም

  • @selinatube2879
    @selinatube2879 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይፍረድበት ቅጥል ነው ያልኩት ይዶማ ኦኦኦፍፍፍፍ

  • @userd76
    @userd76 2 месяца назад +3

    በፋኖ።ሞት።ሁሉ።ይደሰት።ነበር።ይሄ።አረመኔ።አሁን።ፈጣሪ።ሊፈርድበት።ነው።ሰዓቱ።ደርሷል።ይሄ።ቆሻሻ።መሐይም።ዋጋ።ይከፍላል።he.pay.the.price.for.the.rest.of.his.life.what.goes.around.comes.around.ፈጣሪ።ይፍረድበት።

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 2 месяца назад +1

    የቤቱን ቅሌት ጎረቤት ያገልጠው

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 месяца назад +1

    Ejeg lebe yesebral betam tasazenalch.

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 2 месяца назад +2

    አይቀርለትም የትም አይገባም

  • @AziyebTigray
    @AziyebTigray 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢

  • @asterwoldmicheal843
    @asterwoldmicheal843 2 месяца назад +2

    እስከዛሬ ለምን ዝም እንደተባለ ባለጌ

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess 2 месяца назад +2

    ልጆቹንም እንዳይደፋር ፈራሁ ይኸ የደፋሪ ደጋፊ ይኸ ማፈሪያ አፈር ይብላ በአማራ ሰም እየበላ ድንቄም አክቲቪሰት ይኸ ነውር የሚያወራ

  • @MaryaAbbas-iz8id
    @MaryaAbbas-iz8id 2 месяца назад +2

    ወይ ጉድ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад

      ይህ ውሻ ባለጌ እሱን ነው መግደል ይሄ ባለጌ ክፍት አፍ አሳድት በሰንቱ እንቃጠል እህቶቼ እንቅልፍ አጣን በቅዘት ነው የምንኖርው በርቱ😢😢😢😢😢

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 месяца назад

    እንድታሳዝንሽ አይገባሽም ሴትየዋ ኮምፕሌን እስካላደረገች ድረስ እህቴ ምንም መብት የለሽም እመኝኝ!!! የእኛ ነገር እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል እሚለው ነገር አይታየንም ድንፍና ይመስለኛል በቱለይ ሴቶች ከወለዱ የወድ ጥገኛ ነው እሚሆኑት ሀበሻ እነቴን የላሁበትን ነገር ልንገራችሁ አንድዋ ህፃን አቅፋ ሚድያ ላይ ወጥታ ልጅዋን የሴትየዋ ባል ይደፍራታል ከሰንት አመትዋ ጀምሮ እንደሆን ባላስታውስም ለልጅትዋ እንጀራ አባት ነው እናት ግን ጥልዋቸው እንዳይሄድ ትማፀናለች ጭራሽ እንደራደር ከሁለታችንም ጋር ተኛ!!! ምን ማለት ነው ይሄ ሁሉ ስንፍና ጥግኝነት በወንድ ጫንቃ መኖር በጣም ነው እሚያሳዝኑት!!!

  • @themane9894
    @themane9894 2 месяца назад +1

    እውቀት የሌላቸው ሰዎች ሚዲያ ካገኙ እንዲህ ያረጋሉ ሲነሳ ቀላጅ ሆኖ ነበር ተከታይ ሲበዛለት የአማራ ነፃ አውጪ ነኝ አለ ከይቅርታ ጋር የሃገራችን ፓለቲካ የዘር ሆና ይሄ ሆነ ያሳዝናል ኢትዮጵያዊን አንድ ነን መንግስት እናከብራለን እንደነዚህ አየነት ስብእና ከሌላቸው ሰወች እባካችሁ እራቁ በውጭ ሀገር ሁላ ስማችን በመጥፎ እየተነሳ ነው ያን የሚያክል የተከበረ ሀገር እና ህዝብ አንገት ደፍተናል የምንሰማው የሰው ልጅ አይደለም አውሬ አያደርገውም ይህ ሰው ለህግ መቅረብ ይኖርበታል እንደሱ በዘር የሚከፋፈሉ ሁላ ።

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 2 месяца назад

    ሞጣ ማለት ሚስቱን ከቤት አስቀምጦ ያገር ሼርሙጣ እስኪ ቂጥሽ የሚል የሰይጣን ሺንት ነው ሰወች ሆይ ህሌና ካላቹህ ይህ ብቻ ለሱ ማንነት ይህ በቂ ነው የሞጣ ሚስት ግን ምን ልበላት አልፈርድባት አላውቃት

  • @AbrehamMeshesha
    @AbrehamMeshesha 2 месяца назад +1

    የሚያሳዝነኝ የሞጣን ባለጌነት ዛሬ ገና የገባቹ ስለመስለመሰለኝነው ፍትህ ለሄቨን ----------------------------

  • @AsefashBadebo
    @AsefashBadebo 2 месяца назад

    Egziabeher new yagaltew bafe yetefu belefelefu

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 2 месяца назад +1

    በስመአብ አሜሪካ ነው ያለው???

  • @mesfinmekonen3080
    @mesfinmekonen3080 2 месяца назад

    ሞጣን ፎሎው ማንመም አያድርገው ፎሎው ያደረገውም ለምን ብሎክ አያደርገውም ምን ይጠቅማል እንዲህ አይነት ሰው ?

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 2 месяца назад +2

    በሰለጠነ አገር ተቀምጣ ለቃ ትውጣ 😭

  • @Fikadu-w9l
    @Fikadu-w9l 2 месяца назад +2

    ይሄ ወራዳ ቆሻሻ የእጁን ማግኘት አለበት ሴት ልጅ እያለው

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 месяца назад +1

    Yeha Awra sew aydelm ehta tenkaka adrege yeha awra balga koshasha zereja ehta berecheln Egzabher yebrekesh yes u have 2 do some thing

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 2 месяца назад

    እንዲህ ከበደላቸው ባለጌ አባታቸው ለልጆቹ መፀለይ ነው ሚስትየውም እውነት ከሆነ ታሳዝናለች ከነልጆቿ 😭😭😭

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 2 месяца назад

    ቤቢ ሻወር ቀርቶ ሎሽን ባገኘች😭😭 እግዚአብሔር ያውቅላታል

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 2 месяца назад +1

    ሞጣ እራሱ ሳይደፍር አይቀርም እሱራሱ መመርመር አለበት።

  • @kassahunworku
    @kassahunworku 2 месяца назад +1

    በሞጣ ላይ በርቱ የአሜሪካ መንግስት ለህግ ያቀርበዋል በዚህ ተማመኑ። ካሳሁን ወርቁ ሽኩር ነኝ።

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 2 месяца назад +1

    Ewnetem yaltegereze melas

  • @AmelewerkWeldearegay
    @AmelewerkWeldearegay 2 месяца назад

    ፌትህ፡ለሄቨን

  • @MebatsionKahsay
    @MebatsionKahsay 2 месяца назад +1

    Yendzihe ayntoce tata new lethiopia hezebem ytrfw kefu sew

  • @WubitArefe
    @WubitArefe 2 месяца назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @HenokFayera
    @HenokFayera 2 месяца назад

    አንቺምኮ ለሚስቲቱ አልተጠነቀቅሽም ከእርሱ ጋር አይደል እንዴ የምትኖረዉ ሞጣ አደጋ እንዲያደርሲባት እያደረግሽ ነው

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 месяца назад

    ሴት ልጆቹን እየደፈራቸው እያስፈራራ ቸው ነው!! አሉ ሚስትየዋም ደደብ ናት ደደብ ደሞ አሜሪካን ሀገር እየኖረች እንደዚህ ትበደላለች ፈልጋ ነው ሚስትየዋን ተዋት አንድ ቁሻሻ ነው ሁላችሁም ተባብራችሁ ከሀገር እንዲወጣ አድርጉት ሚስትየዋ ካልመሰከረች የትኛውም ህግ አይቀበልሽም ልጆቹ ሊመሰክሩ ይችላሉ እሺ ካሉሽ አብዩዝ በማድረግ እስር ቤት ይገባል በተረፈ ግንየኔ ቆንጆ ያለምስክር ምንም ተቀባይነት የለሽም!! እሱ ከሀጉሩ ጀምሮ እፃናት ደፋሪ ነው!!!

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 2 месяца назад +1

    በጣምቆሻ ሻሞጣእሚባለው ደሞ ከጦርነትጋ ከዘርጋ ያ ያይዛል ቆሻ ከአብይአህመድ የማይሻልእበትየሞጣን ጭቅላት አይነት ያለው መሪስለሚ መራንነውእኮ ህግየጠፈው ህግቢከበር ህፃናትን ማንም አይነካምነበር ህጉ እደሞጣቆሻ ሻ ስለሆነ ነውእናቶቻ ችንም ልጆቻ ችንያለቁት ለኦረሞ ቂጣን ከፉታ ለትግሬ ቂጣን ከፉታ ይላል ምንስ ብንጣላ ይች ከኢቶበያ ወጣይ ኢቶቢያዊ ወድሞቻ ችንን ነውያገባይ ምን ነውር አለው ምንስ ምንጣላ ምንስ ምን ገደል አሉ አይደል ደማችን ያልሆኑ ባክስታኒና ባጋሊ እሚያገቡ ትግሬና ኦረሞ የኛው ናቸው ደማችን ወድሞቻችን ልጆች ችን ናቸው ጠባችንን አይደለም ማየት እውነቱን ስን ናገር ደማችንን ናቸው ይሻአላህ ደሞእንታረቃለን አድ እንሆናለን እስኪ እደሞጣ ያሉቆሻ ምንእደምኮኑ ያኔእናያለን

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 2 месяца назад +1

    😭😭😭💔💔💔

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 месяца назад +1

    Yena konjo Baby Nebsesh be Gunet teref

  • @rukasalah1117
    @rukasalah1117 2 месяца назад

    እረ ለሚስቱም አንድ ነገር ሚስጥር አወጣሽ ብሎ እንዳያሰቃያት

  • @boonaabiyyaa2107
    @boonaabiyyaa2107 2 месяца назад

    Ethiopians in Germany,
    Please bring the Zemedkun guy to court too. We will take care of this Mota person. We already have lawyers lined up to deal with him. Justice for baby, Heaven!!

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 2 месяца назад +1

    ሞጣ ከጠፋ ከሰሩ አጨብጫቤውች ይጠፋሉ ዝም መባል የለበትም

  • @michaelyemariamlij2633
    @michaelyemariamlij2633 2 месяца назад

    ወሬ ብቻ ፣ በቃ መክሰስ ነው። መፍትሄው

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 2 месяца назад +1

    መድሀኒትህ ያለቀብህ እብድ ::የት ናችሁ የቴክሳስ ሂውስተን ኢትዮፅያውያን ለፖሊስ አቤት በሉ ከተደቀበት መንቅሎ ያወጣዋል :: ፍትህ ፍትህ ፍትህ !!!

  • @MebatsionKahsay
    @MebatsionKahsay 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess 2 месяца назад +1

    ይኸ የቀረና ባዞ አፋ እንደው

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 2 месяца назад +2

    ሞጣ የሰይጣን ወንድም ነው

  • @TemesgenEsatu
    @TemesgenEsatu 2 месяца назад +1

    Xoxa qaran duromi qoshash kolitefano

  • @DagmewWelataw
    @DagmewWelataw 2 месяца назад

    11:17 የማናት እንኩሮ ምንባሽ እገባሽ ምንም ይሁን ምን በአሜሪካን አገር እንኳን ሞጣ አይደለም ኦባማን እስብስባው ላይ ተራ ተስብሳቢ ሲሳደብ ከስብስባው አላስወጡትም የሞጣን ንግግር ደግፍ ሳይሆን የፈለገውን የማለት መብት አለው ብቻ ከሱ የበለጠ እወንጀል ውስጥ ነው ያለችው የ አሜሪካ ህግ አንች እንደፈለግሽው አይተረጎምም እኔ እንደገባኝ የግል ችግር አለብሽ ይሄን ያህል መከታተል ወንጀል እንደሆነ አታውቅም ባለጌ ቆሻሻ ነሽ እሽ ብንችል ተቆጥተን መመለስ ነው ግንየሄቨን ገዳይ ይገደል

  • @kidisttilahun3016
    @kidisttilahun3016 2 месяца назад +1

    ይሄን ባለጌ ልኩን ካላሳያችሁት እማ ምኑን ሰው አትባሉም

  • @MebatsionKahsay
    @MebatsionKahsay 2 месяца назад +1

    tsadabin msemat brasu smiwenm ystcal men aynt asetsasbe endalacwe

  • @hanniks-if4yy
    @hanniks-if4yy 2 месяца назад

    ሞናሊዛ እኮ የህእዎት ወታደር ሆና ስትዎጋ ነዉ አካሏ የጎደለዉ.

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 2 месяца назад +1

    ስም አጥፊ። የሞጣ ስም ለምን ተሰጠው። ይህ ሰው የአምሮ በሽተኛ ይሆናል እመኑኝ

  • @ChaltuBekele-w6i
    @ChaltuBekele-w6i 2 месяца назад +4

    እሷን ተዋት

    • @alemteffera
      @alemteffera 2 месяца назад

      ለምን?....ተባባሪ መሆንም ሆነ ድርጊቱን ያለመቃወም ያስጠይቃል:: ተዋት: ተውት እየተባለ ነው እዚህ የተደረሰው::

  • @MebatsionKahsay
    @MebatsionKahsay 2 месяца назад +1

    Arke bzu yanagral eko sewyw sekaram new

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 2 месяца назад +1

    የሞናሊዛማ ውሸት እንደነበረ አባቷ ራሱ አጋለጠ አይደል እንዴ? ስትሸውዱን ኖራችሁ? ዘንድሮም በእሷ ትነግዳላችሁ? አይ ትህነግ?

  • @S1219M
    @S1219M 2 месяца назад

    ሞጣ መታሰር ብቻ ሳይሆን ቢ ረ ሸ ን መልካም ነው።

  • @sharonfritz5146
    @sharonfritz5146 2 месяца назад

    How is he allowed to speak the way he does and be on social media how??

  • @YeshawuAgunie
    @YeshawuAgunie 2 месяца назад +1

    እረ ሞጣ ይኸ ሁሉ ጎድ ገበና ተሸክሞ ነዉ ሰዉ የሚዘረጥጠዉ ምን አይነቱ ክፍት አፍ ነዉ ዘረኛ ነዉ

  • @AsmamawAbat
    @AsmamawAbat 2 месяца назад

    Please be rational, so many criminals happen in Ethiopia especially Amhara innocent people.

  • @mulualemfetene7441
    @mulualemfetene7441 2 месяца назад +1

    ይሔ ድስትና ቡሆቃ አፍ የቅርሻቱን ዋጋ ያገኛል።

  • @YosefEndawok
    @YosefEndawok 2 месяца назад

    ልጁ እዳይታሰር ስቀሉት ከታሰረ እማ ለሱ አሪፋ ነዉ መስቀል ነዉ

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 2 месяца назад +1

    ቴነኛ እኮ አይደለም እብድ ነው አፈር ይብላ

  • @WeynaEjera
    @WeynaEjera 2 месяца назад +1

    ሞጣ ሊደፊረኝ ሞከረህ ብለሽ ክሰሺው በናትሽ

  • @Mesfen-j4f
    @Mesfen-j4f 2 месяца назад +2

    ይሄ ቆሻሻ ውዳቂ የጁን ማገኘት አለበት እዳትለቁት

  • @DuEf8
    @DuEf8 2 месяца назад +2

    ሞጣ ቃራን ዘረኛ ነው ውሻ

  • @yeneMB
    @yeneMB 2 месяца назад +1

    Maryamini Mota 💔💔💔mini libelehi you are not actually human.... where is he living? There is no justice for him? Who is he ? Please all of you ,he will be arrested

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 месяца назад +1

    Ehta Berech Berecheln Geta yefredbet yeha zereja

  • @MdTipu-p1z
    @MdTipu-p1z 2 месяца назад +1

    ❤በርቺለሤትአረያሁኚ

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 2 месяца назад +1

    Mejemeria endayneka metenkek yasfeleg neber yameltal

  • @AlemthehayAschenaki
    @AlemthehayAschenaki 2 месяца назад +1

    ሞጣ ይሄ ሱል አፍ በመቀስ ምላሱን በጥሱለት

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 месяца назад

    ለምን ውሸት ታወራላቹ ሞጣ በቲክቶክእና በዩቱዩብ ብቻ መኖር አይችልም ፖለቲከኞች ብቻ የሚረዱት አይበቃውም

  • @MebatsionKahsay
    @MebatsionKahsay 2 месяца назад +1

    Ebedema hosepital new bytu mhon yalbt

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 месяца назад

    Era ye fekawen yefej go ahead

  • @temesgenbeshawured5861
    @temesgenbeshawured5861 2 месяца назад

    Yehe yesew atela terezew wedezih bilukelen new selote .yane milasun korto angetu lay manteltel neber .mechereshagn yaseyegn ant zikach

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 месяца назад +1

    Betam asxeyfe negeger anta gen Geta bbezu yebrekeh

  • @sisayyadessagemechu985
    @sisayyadessagemechu985 2 месяца назад +1

    America ethiopiawi yelem ende yihe mota mibal sewin migelagilew ?aynun matfat matfat nw yihe yewisha lij!!!

  • @Zufan27
    @Zufan27 2 месяца назад

    Lihouin yecelali limin endezhe uige endez uige seil new yemiweliw miset benorew ema mehe endezhe yeuoin neber

  • @aynuasse1223
    @aynuasse1223 2 месяца назад +2

    Beteseb yelatem gen yet nat yemil

  • @jesuslovedme2330
    @jesuslovedme2330 2 месяца назад

    ሞጣ ይሰቀል

  • @MebatsionKahsay
    @MebatsionKahsay 2 месяца назад +1

    Yeh yasetdadg bdel ydrsbt new ymisadbe sew tenena aydlm ance ehty tbarki

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 месяца назад +1

    Lejoch eylut endezeh chekana Geta ye serawn yestew

  • @addisreview2659
    @addisreview2659 2 месяца назад

    Lehulum ken alew egziyabeher agaletew esu wesha new balege bertu wegenoch

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 2 месяца назад

    Moxa keranio mesekel alebet