semeneh antem information bedenb yizeh new mekeraker yalebih because soursu ye hager wstm yehager wchim ale bizuwechu bahun sehat ye hager wst nachew slezi bedenb information gazer adreg.
I am 100%i for stopping this Loosely regulated "betting". having said that, I am impressed with the directors ability in defending his Institution, and the steps he took by stopping it until experts study the pros and cons .
@@zelalemtesfaye6875 loosely is adverb used to refer to “not firmly fixed” don’t need to check a French dictionary for that. though I detect some sarcasm in your question , I’m hoping I answered, your question.
What on earth? Why does a government have to be a babysitter for everything? People have be responsible like anything. Alcohol cigarettes are also addictive. Well then close the shops who sail alcohol and cigarettes. People have responsible. The students are addicted with the dukduka and other drugs
ቁማርተኛ እጅ ላይ የወደቀች ኢትዮጵያ 😢
ያሳዝናል ስንቱ አፍሪካ ሀገር የከለከለውን የስንቱ ህይወት የተበላሸበትን እንደ ትርፍ ማውራት ያሳፍራል
💚💛❤️🙏🙏🙏💚💛❤️
ጋዜጠኛችን መደማመጥ የግድ ነው ምክንያቱም እኛም ሐሳብ ማግኘት ና ብይን መሰጠት ምንችለው ከእንግዶችህ ጋር ሰትደማመጥ ብቻ ነው ( ቢሰተካከል !!)
ወይ ይህቺ ሀገር? መጨረሻችን እነደነዚህ አይነት ሀላፊነት የማይሰማቸው ማፍያዎች እጅ ላይ እንውደቅ? በዕውነቱ ቃለ መጠይቁን ሰምቼው ሳልጨርሰው ከወዲሁ ቋቅ ብሎኝ አቋረጥኩት።
አፈረሱዋት ሀገሬን ድሮ ሳይማሩ በእውቀት የበለፀጉ አፄወቹ ያቆዩትን ሀገራችንን አሁን እነዚህ ባሪያ አህያ መናጢ ደደቦች አፈረሱት ሲጀመር ህፃናትንና አዛውንትን ለማስገደል ነውኮ የመጡት
@@MubarekMahmud-wq1yxአፄ ነው ያልከው😏😏
ተሰቃየን!!! እኛ ወጣቶች በስነልቦና ተሰቃየን...ሰዉ እራሱን ለማጠፋት እያሰበ ነዉ...ቤቲንግ ከኢትዮጵያ ይወገድልን!
ጀግና መላሽ ነው አማርኛ የመናገር ችግር ስላለበት ነው እንጂ ሀላፊነቱን የተወጣ ጎበዝ ተጠያቂ ነው
ቁማርን ሕጋዊ አስመስሎ ማውራት ያሳፍራል። ሌላው አለም አግዶ የእኛ ትክክል ነው ማለት ምን ዓይነት ሰዎች ናቸው ግን።
ጨዋታ ሳይሆን ቁማር ነው።
ስሜነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ !
እማማ ኢትዮጲያ ፈጣሪ ይሁንሽ😢😢😢
Great person simeneh bayfers
ስሜነህ ባይፈርስ👍👍👍👍👍👍
አባታችን የእርሶ ልጆችን አይመለከት ይሆናል ! ምን አለ ለኢትዮጵያውያን የሚጠቅም ስራ ብትሰሩ? ገንዘብ ለመሰብሰብ ትውልድ ማጥፋት ጭካኔ ነው!!
Thanks simeneh...
ሰውንይቀጥራል ቤት ይክራያል ሴትይቀጥራል ውጤቱይህ ነው ይለናል ምንዓይነት ሰውነው ይቺ ናት ሀገር😂የሞራል😢የሥብዕና😢ግንባታ😮የሞተባትወጣት እየፈጠረእንደሆነ የማይገባው ድፍን ኡኡኡ😢😢😢ወይ ጊዜ
ስሜነህ አተ በርታ። ይህ ባልስልጣን ሳይሆን ትውልድ ገዳይ ነው ቁማር እያጫወተ ለመንግስት 350ሚለዮን ከፈለ ለመሃብራዊ ጉዳይ 13ሚሊዮን ብር እየለ የሚወራ ባለስልጠን ሳይሆን አሸባሪ ነው መንግስት እራሱ ትዉልደን እያመከነ ነው ሳይሰራ በቋራጭ መበልፅግ ለዚህ ነው ባለስልጣኖቻችን ሌቦች የሁኑት። 11:24 11:37 11:38
ሀገር በንደዚ አይነት ሰው ስትመራ ማየት ያማል 😪😪
Geremew garje,,,err teleyaleh,,,,,
Gazetegnawen adekewalehu egziabher yetebekelen
ሁሉም የጠራሀቸው ተቁዋም ላይ ትርፍን ሲያስቡት ሀሳባቸውን ለውጣዋል ብር ማግኘት ላይ ነው
ይህ ድርጅት እና ይህ ሰዉየ በህግ ፌት መቅረብ አለባቹሁ ሰንት ታዳጌ፣ ሰንት አባዉራ ሰንት እማዉራ የጠፋ ጅርጅት እና መሪ ተብሎ የማፋያ ቡድን ለህግ ለህግ ጠበቃ ፈልግልኛ እኔ የጠበቃዉን ወጭ እችላለሁ። ትዉልድ ሲሞት ቁሜ አላይም።💚💛❤✋
Musiachu ekonew hulum emizewrew
ስሜነህ አተ በርታ። ይህ ባልስልጣን ሳይሆን ትውልድ ገዳይ ነው ቁማር እያጫወተ ለመንግስት 350ሚለዮን ከፈለ ለመሃብራዊ ጉዳይ 13ሚሊዮን ብር እየለ የሚወራ ባለስልጠን ሳይሆን አሸባሪ ነው መንግስት እራሱ ትዉልደን እያመከነ ነው ሳይሰራ በቋራጭ መበልፅግ ለዚህ ነው ባለስልጣኖቻችን ሌቦች የሁኑት።
ወጣቱን እየገደሉ ሒሳብ ያዋጣል አያዋጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚኦ ይሄ ሰው ግን በትክክል የተማረ ሰው ነው ነው ይሄንን የሚያክል ብሔራዊ ተቋም በዚህ ሰው ነው የሚመራው ? አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ 😢
ሰውየው ግን ቁጥር ያውቃሉ? የውርርድ ገቢ፣ የገቢ ግብር፣የቤት ኪራይ? .... እንዴት አጣጣሙት?
በጣም የምያስጠላ ተግባራት ናቸው ። ይህ ስራ እድል ፈጥሯል ተብለው የምመሰገን ስራ አይደለም ። ግን በጣም የምያሳዝን ነገር ብኖር ትውልድን መግደላቸውን ነው ። ለኢትዮጵያ ብር ሳይሆን መጀመሪያ ትውልድ ነው ። መሰረቱን መገንባት ያለበት ። ይህ ቁማር ነው እንጅ ስራ አይደለም ። ለላ ተጨማሪ ይህ ትልቅ ሰው ለዝህም ለቁማር ሀላፊ ነኝ ብሎ መድረክ ላይ መጥተው መከራኬሩ እራሱ ያሳዝናል ። በአጠቃላይ ለኢትዮጵያ ጉዳት እንጅ ጥቅም የለውም ልኖረውም አይችልም
ቤቲንግን መጫወትና ሎተሪ መቁረጥ ተመሳሳይ ናቸዉ ስለዚህ ሎተሪ አስተዳደሩም ይዘጋ
ኣቶ ገረመው በመጀመሪያ ስለ መስሪያቤቱ በቂ የሆነ ግንዛቤ ያሎት ኣይመስለኝም ምክንያቱም የሚያወሩት ነገር ከ ኣንድ ተራ ደንበኛ ያልዘለለ መረዳት ነው።
ሲቀጥል ደሞ ይህ ድርጅት በቂ እውቀት ባለው የ ማርኬቲት ባለሙያ መመራት ያለበት እንጂ በእንደ እርሶ ኣይነት ሰው መመራቱ ራሱ ያሳዝናል።
ሌላው ግን ያሳዘነኝ በዚ የ እዉቀት መረዳቶ እንዴት ይሆን የ ተቋሙን ሰራተኞች ሚመሩት?
እንደ ኣንድ ተራ ዜጋ በጣም የሚያሳዝን እና ነውረኛ የሆነ ነገር ነው የሰማዉት። በዚሁ ግን ጋዜጠኛዉን ሳላደንቅ ኣላልፍም ።
በ 2016 ይህ ሰው በ ወጣት እና እውቀት ባለው መሪ እንደሚተካ ተስፋ ኣረጋለው........... ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር......... ያላዋቂዎች ባዋቂዎች ይተኩ🕊🕊
የቁማርተኛ መልስ ለትውልድ አያስብም ስለገቢው እንጂ😭😭😭
comment በቂ ነው ።ጉዳቱን
ምንም የተለየ ነገር የለውም በተለያዮ አለማት አለ ይህ አይነት ጨዋታ!ሎተሪም እኮ ያው ነው። የሚፈልግ ይጫወት እዚ አገር ሁሉን የማውገዝ ነገር አለ !ለምሳሌ መጠጥ ይጠጣል!የሚሰክር አለ በአግባቡ በመጠኑ የሚጠጣ አለ። ጫት የሚቅም አለ;ነገሩን በህግ የተከለከለ እስካልሆነ ምንድነው ችግሩ። ከአለም የተለየን ነን ወይስ ምንድነው የጋዜጠኛው ጥያቄ??🙉🙊
በጣም ያሳዝናል ደሀና ገበያ !! ለአመራር አይደለም ለዘበኝነት የማይመጥን ሰው ነው
Dedebi neki anite rasu zebena alitemaremi yalewu manewu bushutihi
ስሜነ ትንሽ የ አመለካከት እይታ ማነስ አየውብክ እኔ ማርያምን ቤቲንግ ተጫዋች አይደለውም አንድ ነገር በህግ ከፀደቀ የሞራል ጥያቄ ለይ ብቻ ማስቆምም መከልከልም አይቻልም የመብት ጥያቄ ነው👮 ስሜነህ ስለዚህ ማስቆም የሚቻለው በህግ ነው እንጂ ለድርጅቱማ አትራፊ ድርጅት ስለሆነ ስራው ነው
እረ ተው እምለው አንድም ሰው🤫🤫🤫.....🥹🥹. ወገን ይሄ ሰውዬ ግን እንቅልፍ 🤔🤔አለበት ወይ እብድ ነው በሉኝ የምሩን ነው 🙄🙄🙄🙄🤨🤨🤨
ጨዋታወን በአማርኛ ስሙ ምን ይባላል? ብለህ ጠይቅልኝ ጋሼን......
Gmet
Gobez gasetagna nek
Simenah antan alamdnak gin yikabdal ba iwnat bizu ya politica liyunat binorangim kantagar gin u are kind of a journalist
we need part 3 haaaaaa
ዘና ብሎ ለሀገር ይጠቅማል አላለም😅😅😅
Gazetegnawuni alemadineki nifugineti newu
በቁሙ የሞተ ሽማግሌ ሀገሬ ቁማር ተጫወቱብሽ መሀይሞች አገሬ ወይኔ
ይህ ሰውዬ በመዓዛ ቅጣው ግዜ እዚሁ መ/ቤት ዘበኛ የነበረ ይመስለኛል
😅 1ኛ 😂
ስሜነህ በፍጹም ቤቲንግ ጠቃሚ አደለም ስፖርት ቤቲንግ ብቻ እኮ አደለም የቁማር ጫወታው ይበዛል…ብዙዎች በቁማሩ ኑሮአቸው ብሉሹ እየሆነ ነው፡፡
ማን አስገደደው? ባቄራጭ መክበር ፈልጎ እንጂ
It's very shameful director ,but semane bayferse 100%strong man
አይ ኢትዮጵያ ዳሬክተር እንደዚ ቀላል ነው ለካ
ጋዜጠኛዉ በጣም ጎበዝ ነዉ ሰዉየዉ ግን ለምንም ነገር በቂ አይደለም ወይ አገሬ እደነዚህ አይነቱ ነዉ አገር የሚያሰተዳደሩት.🥲
መጀመሪያ መፈቀድ አልነበረበትም አሁን ግን የበሉንን ብር ሳናስመልስ እንዳዘጉት ዎቴው መንግስታች እዚህ እናንተ ማንጅራታችንን ትሉናላችሁ ደግሞ በውጭ ዜጋ ማንጅራታችንን ታስመቱናላችሁ።
እኔ በሱ ምክኒያት ነው የገሰርኩት መጥፎ ሱስ ነው ያለው
እንድ አስካሪ መጠጥ የእድሜ ግድብ ካልው
እትልቅ አጀንዳ አታውሳስብት
ሐምሌ 27/2015 የአድማስ ሎቶር ይፋ ለምን አልተደሬገም?
semeneh antem information bedenb yizeh new mekeraker yalebih because soursu ye hager wstm yehager wchim ale bizuwechu bahun sehat ye hager wst nachew slezi bedenb information gazer adreg.
ለሀገር ይጠቅማል አለ እኮ !
ሀገር ምን ድነው 😊
ቤቲንግን መከልከል አትችልም በየትኛዉም ዓለም ያለ ጨዋታ ነዉ ፡፡፡ሲጋራ ጫት ሊዚቢያን ጌዮችን በጪራሽ እንዳይገቡ መከልከል ፡፡፡ቤቲንግ ከቀረዝሆን ሎተሪም ይቀራል
ይቺናት ጨዋታ አለ ጋሽ ጥሌ።
ይኼ ሰውዬ የሚያወራውን የሚያውቅ አይደለም። የምናየው ነው በሰፈራችን በእድሜ የሚያነሱ ልጆች ውሎአቸው እዚያ እንደሆነ። እኔ የሚመስለኝ መንግሥት ትውልድ ለማጥፋት ሆን ብሎ የሚሰራበት ስራ ነው ቤቲንግ
ይኼ ሰውዬ አይመጥንም ለቦታው 😂
የኛ አገር ሎተሪ የግለሰብ ነው ወዳጄ
ነገ እንላክላቸው በቪዲዮ የተደገፈ ህፃናት ሲጫወቱ በኢንተርኔት ሺ ቁማር ለጥፈው ስራ ቆሟል የቀበሌ ሰራቸኞች ጭምር
Simeneh agerachen benezi eje yewedekew anite ewinet yizeh ewshit keminager sewi gari endet tismamaleh leager yemiyasib eko endet yitifa
Ygermale betam ewnet men gud new gen
ቤቲንግ ሳይሆን ቨርቹል የሚባል ጌም አለ እሱን ማስቆም የለበት ቤቲንግ መጨወት እንፈልጋለን
🤣🤣🤣🤣
ስሜነህ ከሌባ ጋር የምትደርቀው ቴሌ ብር ራሱ ወደነሱ ማዘዋወራቸው ስራቸውን አቃለሉላቸው እኮ ሁሉም ሌቦች ናቸው
mn ayinet dengay ras sewoch echin hager endemimeru eyayachu nw aydel
መማር፡እንደእርሶ፡ከሆነ፡ትምህርት፡ቤቱንምቁማር፡ቤት፡አድርጉት፡ብድህነት፡ላይ፡ቁማር፡።እፈረተ፡ቢስ።
Akam yelilaw shemagele
I am 100%i for stopping this Loosely regulated "betting". having said that, I am impressed with the directors ability in defending his Institution, and the steps he took by stopping it until experts study the pros and cons .
Loosely ምንድነው? የፈረንሳይኛ መዝገበ ቃላት ላይ ልፈልገው
@@zelalemtesfaye6875 loosely is adverb used to refer to “not firmly fixed” don’t need to check a French dictionary for that. though I detect some sarcasm in your question , I’m hoping I answered, your question.
Beating tiktalk tiwlid atfi new TikTok wetatu short memory argotal
ሀገራኝን Gangster በሆነ መንግስት ነው የምትመራው ሲባል በምክንያት ነው ንቃ ህዝቤ‼️
Ye mengist mesriya bet ke meche jemiro new responsible yehonut
እኛ በለነበት አጋር. ሚሊያን እንካ ፍቃድ አይስጥክም
አረ በጣም ያሳፍራል እውነት ወጣቱን በሙሉ ስራ አርገው ቁማር ቤት እንዲውል አደረጉት ፡፡ ወጣቱ ተስፋ ቆርጦ ቁማር ቤት ለመቋመር ከየትም ብሎ ከእናቱ መሀረብ፣ከጓደኛ እና ከመሳሰሉት ወንጀልንም ሰርቶ ቁማር ቤት ይሮጣል ፡፡ታዲያ ይሄ ወጣት ነው ሀገር የሚረከበው ?????? ደሞ እኮ ትልቅ ገቢ አግኝተናል ይላሉ የሚገርም እኮ ነው አረ ያሳፍራል የደነቆሩ ባለስልጣናትን ፈጣሪ በቅርቡ አዋርዶ መቀመቅ ያውርድልን አሜን አሜን አሜን !!!
ወጣቶች ቤቲንግ እራሱ የመንግስት ነው አትዘረፉ ብልጥ ሁኑ ሰውየው እንዴት እንደተንገበገበ እራሱ ተመልከቱ ብልጥ ሁኑ ፡፡ ለራሳችሁ ቃል ግቡ እና ከዛሬ ጀምሮ አቁሙ ፡፡ ወላጆችም ልጆቻችሁን ምከሩ አስቁሙ፡፡
Semeneh hasabk tiru newu gin sewuyewu mnm tifat yelebetm policies ygedbewal misale tinatut yatenawu makom aychalm kal sewuyewu mnm madreg aychilm mefthe kefelek ministrochu weym mkir betu tru aydelm ykim bil mikir betu katsedeq makom ychalal simeneh wedmachin eza dres btgefabet desss ylegnal
እረ ኢሄ ሠውዬ በፍፁም ለሥራው ሚመጥን አይደለም የኡቀት ማነሥ ይታይበታል አይመጥንም ባይ ነኝ
ኬኖ የሚባል ጨዋታ ፍቃድ የለውም። አዲስ አበባን የሞሏት ግን ኬኖ የሚያጫውቱ ሰዎች ናቸው። ብሄራዊ ሎተሪ ደሞ ዝምታን መርጧል።
እኔን እራሴ ቴሌ ብር ላይ ውኃና መብራት ልከፍል ያስቀመጥኩትን 4000birr ተበልቼ ብድር ውስጥ አስገብቶኝ ችግር ላይ ጥሎኛል።ቀላል ቁማር ነው እንዴ???ከስልኬ ላይ እራሱ አጥፍቼው አላልችል ብሎኝ በድጋሚ ሰርች እያደረኩ ስጫወት ከርሜያለሁ።አሁን እራሱ ደሞዜን እየጠበኩ ነው እድሌን ልሞክር ና ብሬን ላስመልስ።ደሞዜንም ተበልቼ ሌላ ችግር ውስጥ ልገባ እንደምችል እያወቅኩ የደሞዝ ቀን እየተጠባበኩ ነው።
ብሮ ውጣ ነው ምልክት ስታቆም ምታሽንፍ ።
የአፍሪካን ወጣት ስራ ማሳጣትና እርዳታ ከዚህ በኃላ ስለማያዋጣ ወጣቱን የውሸት ተስፈኛ ማረግ ነው ለምን በውጪ ሀገራት ቀረ
ምርጡ ጋዜጠኛ !
ትለያለህ !
ህዝቤ ሆይ ጉዳችን እኮ ከበዛ በጣም ቆይቷል እውነት አሁን ......ይህ ''ፉዞ'' ተረኛ ብቻ ካልሆነ በቀር የሚያወራው ነገር ሁሉ አይሸትምምምም !!
አደራህን የሚወራ ነገር ይደመጣል እንጂ አይሸትም እንዳትል።
እደግመዋለሁ ይገማል !!!!!
😂😂😂😂
ገና የብዙ ሙሁረን ጉድ እንሰመለን ደግሞ የሰዉዬዉ የትምህርት ደረጀ መረገገጨዉ ይጠራ በፎርጂድ ዶክመንት ይሆነል ደይሬክተር የተበለዉ:
ይሄ የቀበሌ ሊቀመንበር መሆን እማይችል ደደብ ቆሻሻ በዘር ነውኮ ስልጣን የያዘው እኔኮ ህግ የሌለበት ሀገር ሲጀመር የአብይ PHd የውሸት ፎርጅድ መሆኑ ከተጋለጠ አድህ ሀገሬን እያፈተሱዋት እንደሆነ አውቄዋለሁ
እንደናንተ አይነቱንም ጀዝባም ማትረፉንም ይናገሩ እንጂ
አይ ፈጣሪ ዋና ሀላፊ አላችሁ
በቃ መጨረሻችን ይሄ ሆነ?
የድድብና ጥባጥቤ የተጫወተበት ሰውየ
መጠጥ ቤቱን መንግስት አይደለም ለዜጎቹ ያዘጋጀው ቤቲንጉን ግን ግለሰቦች ቢያዘጋጁትም ሁሉ ነገሩን በመንግስት በኩል ነው ሚከናወ ነው ኢንተርኔቱ የባንክ አክሰሰሱ ንግድ ፍቃዱ
What on earth? Why does a government have to be a babysitter for everything? People have be responsible like anything. Alcohol cigarettes are also addictive. Well then close the shops who sail alcohol and cigarettes. People have responsible. The students are addicted with the dukduka and other drugs
ወንድሜ ይህ አዋቃ ሰዉ የሚላቸዉን ያልገባቸዉ ያናንቁታል እንጂ ይህ ትልቅ አዋቃ ሰዉ ነዉ
ለምሳሌ አሜሪካ መጠጥን ከልክላ ነበር አልቻለችም ሰለዚህ ለቀቀችዉ ካናዳም ሰጃራ ለማሰቆም ሞክራ ታክሰ አበዛች አልቻለችም አቆመች ከልክለህ የምትችለዉ አይደለም
ቁማር ልጆች የሚለምዱት ከቤተሰባቸዉ ነዉ ። ቤተሰቦቻቸዉ ጥሩና መጥፎዉን ማሰተማር አለባቸዉ
ከ21 በታች ለሆኑት ለተባለዉ ሰልክ ሲገዙ ዕድሜያቸዉ መመዝገብ አለበት ወይ ወላጆች ይህንን ቀማር እንዳይጫወቱ ሰልካቸዉን ሞቆለፍ አለባቸዉ ደግሞም ገንዘብ ኬት አምጥተዉ ነዉ የሚጫወቱት
Edatlekew bedeb edet yin yakil yachiberebiralu
የእብድ ፈስ ዱርዬ ቁማሩን ትውልድ መግደያውን ጨዋታ ነው ሲል ትንሽ አያፍርም ወይ ጋጠወጥ
😂😂😂😂 so funny 😂 አይ ዘመዴ አፋጃቸው😂
Semanhe adenabrkew eihan Burkinafaso yemsele swe
ስሜነህ ልክ ነህ ግን እንዲህ ከተባለ እኮ ብዙ መጠጥ ቤቶች እና ጫት ቤቶችም ለትውልድም እንቅፋት ናቸው ግን ይዘጉ አይባልም ጉዳታቸው ያው ነው አንዳንዱ በቤቲንግ ሱስ አንዳንዱ በጫት ወይም ሌላ ሱስ ይጠመዳል።
Yehe gin leyet yale new zemedie sint bale tidar sint temari birr agegnalo eyale yetelakebet birr weym ye lijoch wetetina bet kiray saysbut eyetechawetu eyaleqesu wed mehaberawi qews yigebalu
ሲጀመር አላሥጠናቹም በየወረዳው ያለው ጉድ።።ሥርቆት ና ግድያን ያበረታታ ነው ይኸ ቁማር።መከልከል አለበት
መጥፋት ነው ያለበት
አቦ ይማችክ ጋዜጣኛ.
mtsm
ቤቲንግ ኢንተርናሽናል ጨዋታ ነው ሰው በሀላፊነት መጫወት ነው ያለበት!!!!!!!!😊
ኢንተርናሽናል የሆነ ሁሉ ልክ አይደለም
በሃላፊነት ትውልድ እንግደል ማለት ነወ? ቁማር ብሎ ሃላፊነት ክላሽ አያረግም?
@@Rasskassa100000% right
የቤቲንግ አጫዋች ኮሜንት
ወያኔ አንድ ትውልድ በጫት እና በሱስ አኮላሽች ኦነግ ደግሞ betting game ጨመረበት ታዲያ ትውልዱን አኮላሹት።
ማንስ ፈቅዶ አይደል የሚጫወተው. እበላለው ብሎ ነው የሚበላው መሳሪያ ደግኖበት ተጫወት ያለው የለም
Yehe gematame seweye mehayeme denekoro mehayeme ekkkkk aye emeye Ethiopia
sidib asfalagi aydelem jal
መንግስት ህግ ያወጣለት ንግድ ነው። ሰውየውን ምን አድርግ ነው የምትለው።
ሀገራዊ ጉዳይ 🙄🙄
ሰውየው ራሱን ገርቶ መጫወት ካለቆመ መከልከል አይቻልም ራሱ እየሄደ ከተጫወተ እነሱ ምን አገባቸው ገንዘብ መልቀም ነው እንጂ ይሄ የካፒታሊዝም አንዱ አስቀያሚና አስፀያፊ መልኩ ነው አለም ከካፒታሊዝም እስካልነፃች ድረስ ይሄ ቆሻሻነት ይቀጥላል
leba nachew enezhe
Eccciiiii
ቤቲንግ ትውልድ ገዳይነው