የሚገርም መጠጥ እስከዛሬ ተሸዉጃለሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 48

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa Год назад +1

    ሰላም የኔ ውድ እውነት ምርጥ ጁሰ ነው ያዘጋጀሽው እኔ አይቸ አላቅም ነበር ይገርማል 👌👌👌👍👍👍

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ Год назад +1

    ዋው ማሻአለሕ ሰሚ አችም ጠጭ ለመዳም ብቻ አይደለም እሸ

  • @yeshiharegwogayehu5152
    @yeshiharegwogayehu5152 Год назад +1

    የኔ ባላሙያ እውነት ነው እህቴ ከጢና በላይ ምንም የለም እናመስግናለን

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa Год назад +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣሞ ጥሩ መረጅ ነዉ እኔም አዉቀዋለሁ በተለይ ዘቢብ በጣም በጣም ጠቃሚ ነዉ የትማቴም አሲርም በጢም ጥሩ ነዉ ለጋረሽን መረጃ ጀዛከአላሁ ህይረን

  • @livelifewithmaya1903
    @livelifewithmaya1903 Год назад +1

    Hello my friend ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉like done

  • @hayatmersatube4902
    @hayatmersatube4902 Год назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመት አላህ ወበረከትሁ እንዴት ነሽ ውዴ ማሻ አላህ እጅሽ ይባረክ ጎበዝ ለደማነስ ጥሩ ነው

  • @MESETTube
    @MESETTube Год назад +1

    ፋጡማ የኔ ወድ ሰላምሸ በፈጣራ ይብዛሸ እንኳን መጣሸ ሀገረ ነን ሰላም እንደንት ፍቅር ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FoZlTube-cq1ci
    @FoZlTube-cq1ci Год назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እራህማን እህት እጂሽ ይባረክ ውድ🙏🙏😍😍

  • @mamanew7281
    @mamanew7281 Год назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላ ተባረከላ በጣም ድስየሚል አሰራር ነው ያካፈልሽን ይስለም የዲኪ ሰላም ፍቅር አንድነት ለናት ሀገራችን ይሁን

  • @livelifewithmaya1903
    @livelifewithmaya1903 Год назад +1

    Walekum assalam

  • @merigalmarye7051
    @merigalmarye7051 Год назад +1

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ኣሪፍ ቆይታ ነበረ ሰላም ለሀገራችን💗👍

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf Год назад +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱሁ እደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግን ያረብ በመቀጠል ውድ እህቴ ፋጡማየ ماشاءاللہ ماشاءاللہ በርቺ ቀጥይበት ማምየ🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @EakramKasaw
    @EakramKasaw Год назад +1

    አሠለሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበርከቱ ፍፈየ ሠላም ነሽ እማ ምነው ጠፍሽ እህት አለም ማስታወቄሸን አየሁልሽ ወይ ሞያያያያ ማሻአላህ ምላሴ ወሀ ብቻ ሆነ በርቺልኝ እማ ሁለት ግዜ ኮሚንት ሰጠሁሽ ባለፈውም ሰጥቸሻለሁ አሁንም ሰጠሁሽ ማማየ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AminaNuryeTube
    @AminaNuryeTube Год назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ መሸአሏህ ቆጆነው በርች🌼🌼🌼 ሀገራችን ሰላም ይሁንልን አንድነትን መተሳሰብን ፍቅርን መርዳዳትን ይስጠን ከዚህ ጥብ የሆነ ዘርኝነት አሏህ ያውጣን አሏህ የሚበጀውን ይስጠን ያርብ

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 Год назад +1

    አሰለሙ አለዪኩም ዎረህመቱለሂ ዎበረከቱሁ ኢንከን ሰለም መጠሽ መሸለህ❤❤❤

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Год назад +1

    አሠላመለይኪም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁሰላም ለሠው ልጆች በሙሉበያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን መተሣሠብን መዋደድን አላህ ያምጣልን ያረብ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ውድ የኔ ቆጆ ማሻ አላህ በጣም ቆጆ አሰራር ነው ውዴ አመሠግናለሁ ❤🎉🎉🎉

  • @FMR20
    @FMR20 Год назад +1

    ማሻአሏህ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው

  • @Sada-im8fb
    @Sada-im8fb Год назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁን አህለን ውዴ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ አሪፍ ቆይታ ነብር በርቺ ውዴ አገራችንም ሰላም ይሁን ኢንቻአላህ ውዴ ❤❤❤የምውድሽ ውዴ በረቺ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zdtub-ic2hx
    @zdtub-ic2hx Год назад +1

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉዲና የተከበራችሁ በአለም ዙሪያ ያላችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ሀገረሠችንም ሠላም ያርግልን ማሻአላህ ፋጡማየ እጂሺን አይቆርጥመዉ በርቺቺቺ

  • @ZUZU-TubeYwllowa
    @ZUZU-TubeYwllowa Год назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እህቴ እንኩዋን ሰላም መጣሺ መሻአላህ ጥሩ ትምህርት ነው ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው

  • @aminat516
    @aminat516 Год назад +1

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ቆንጆ ነው በርች ሀቢበቲ

  • @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ
    @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ Год назад +1

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበራካትሁ
    አህለን እኮንሠላምመጣሺበርች አሪፍቆይታነበርሀገራችንንአላህሠላምያርግልንን❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube

    ምርጥ 🌹ባል🌹ምርጥ አባት🌹ምርጥ አስተማሪ🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፍቂ🌹ምርጥመሪ🌹ምርጥ🌹ነብይ🌹መሀመድ🌹ስለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 Год назад +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ውዴ ቀጥይበት በጣም አስፈላጊነው

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE Год назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፋጡማየ ጠንክሪ የኢቶጲያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ከዚህ የተሻለ ለመስራ ብዙ እንጠብቃለን ስራ ክቡር ነው እንጠንክር መሻአላ አብሽሩ ውዶቸ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የሀገሬ ልጆች ለሀገራችን ዱአ አድርጉ ስራ ክቡር ነው ጠንክራችሁ ስሩ አብሽሩ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያአላህ ኸይር አሰራል

  • @getfanmedia
    @getfanmedia Год назад +1

    ያምራል እኛም እስካሁን እየተሸወድን ነው ምን ያህል ቢጣፍጥ ነው ግን ብቀምሰው ደስ ይለኝ ነበር

  • @hayatuu
    @hayatuu Год назад +1

    ሰላም ብያለሁ ዋዉዉዉዉ እናመሰግናለን

  • @EakramKasaw
    @EakramKasaw Год назад +1

    አሠለሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበርከቱ. ወዴ የሀገር ልጆች በያለንበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንንም ሰላም ፍቅርን አበሮነትን ያምጣልን ያረብብብብ ማሻአላህ ማሻአላህህህህ ሲያምር ምግቡ ዋው የሆነ ምግብ ነው የሰራሽው አላህ ጤናሽን ይስጥሽ እህቴ ጤና ከለለ ሁሉም የለም በርችልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 Год назад +1

    ዋአሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ፋጡም ዉደ በርቺልኘ

  • @Rihanatube
    @Rihanatube Год назад +1

    አሰለም አለኩም ወራህማቱላይ ወበርካቱ እንደት ነሽ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ዋዉ ንው እጅሽ ይባርክ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ግዜ ነበርን አመሰግንሃለሁ ሰላም ጤና አንድነት አላህ ለሀገራችን ያምጣልን ውድ የሀገር ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ በርችልኝ ካንች ብዙ እንጠይቃለን

  • @sandflove
    @sandflove Год назад +1

    እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላ በርቺ ውድ እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው ቀጥይበት❤❤❤

  • @MahiGrma
    @MahiGrma Год назад +1

    ዋውው ❤ ጎበዝ

  • @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c
    @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c Год назад +1

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሄ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን እንኳን በሰላም መጣሽ ማሻአላህ ማሻአላህ
    ዉደ እና የተከበራችሁ የተወደዳችሁ የሀገሪ ልጅች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት

  • @rabia647
    @rabia647 Год назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህለን ወሰህለን ፋፊየ ማሻአላህ የኔባል ሙያ ብል አፈያ ወዴ

  • @hayat.youtube2561
    @hayat.youtube2561 Год назад +1

    አሰለሙ አለይኩም ወረማቱለሂ ወበረከቱሁ እንኳን በሰለም ማጣሽ አህሌን ወሰህሌን ወማራበን ሰለም ለሀገረችን የረቢ

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Год назад +1

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁየስኬት ሚስጥሩ ማንም ሰዉ ያላወቀዉን ነገር መገንዘብ ነዉ

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ Год назад +1

    አስለም አሊይኩም ስላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ስላም አህለን ወስህለን ወመሀበን እንዴት ናችሁ ውዶቼ ያገሬ ልጆች ሠላም ብያለሁ እንኳን በሠላም መጣሽ የኔ ቆንጆ ሁቢ የኔቅመም የኔ ፍቅር የኔ ውድ የኔ ጀግና ነሽ ለኔ የኔ ልዪ የኔ ድንቅ ስላምሽ ብዛት ይበልኝ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ብርችልኝ የኔልዪ ሰላም ፍቅር ፍትህ ለናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ያረብ አላህ ሆይ ስላሙን የወርድልን ያረብ የኔ ባለሙያ ጎበዝ

  • @mulugetayouTubee
    @mulugetayouTubee Год назад +1

    www oo bayyee namatii tollaa 👌👌👌

  • @ZD-pc6nf
    @ZD-pc6nf Год назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ማሻአላ ውደ🎉

  • @HayatሀዩቴYouTubu
    @HayatሀዩቴYouTubu Год назад

    Aselam aliykum werehmetulahi weberkatuhu Fatumay Ekon dena metashi arif qoyta neber selam lehagerachn 💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @አሚናትTube2
    @አሚናትTube2 Год назад +1

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ እኳን ሰላም መጣሽ

  • @hawawussen
    @hawawussen Год назад +1

    አሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ የተከበራችሁ ያገሬልጅች አላህይጠብቅልኘ አገራችን ሰላም ያርግልን እንሻአላህ ውድቸፍቅር አንድነት ለናት አገሬ እመኛለሁ🌹🌹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @ftube564
    @ftube564 Год назад

    Aslam aleyekum worahmtulahi woberekathu ahlen wude masha Allah❤

  • @Sada-im8fb
    @Sada-im8fb Год назад +1

    ላይክ ሼርርርርር❤❤❤❤

  • @neyamastyle7605
    @neyamastyle7605 Год назад

    Aselamualykum werahimtullahi webirkatu ahlin wesahilm wedaaaa ehita enqan selam metashi mashallah fatumi mashallah arif koyta neber berchi

  • @aminatabdu8616
    @aminatabdu8616 Год назад +1

    አሰላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ

  • @ZUZU-TubeYwllowa
    @ZUZU-TubeYwllowa Год назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እህቴ እንኩዋን ሰላም መጣሺ መሻአላህ ጥሩ ትምህርት ነው ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው

  • @ZUZU-TubeYwllowa
    @ZUZU-TubeYwllowa Год назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እህቴ እንኩዋን ሰላም መጣሺ መሻአላህ ጥሩ ትምህርት ነው ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው