ቻይና በተማሪዎች ጭንቅላት ላይ የገጠመችው አለምን ያነጋገረው ነገር Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 57

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 Год назад +13

    ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ና!!🙏🙏🙏 ከንቱ ልፋት በላቸው አልፋና ኦሜጋውን ብሎም ሀያሉን አምላክ ማንም ቀድሞት አያውቅም!!

    • @DawitAsmerom
      @DawitAsmerom Год назад +1

      Ewnet new

    • @AmanuelDemissie-ok5bf
      @AmanuelDemissie-ok5bf Год назад +2

      Lek belshal ፈጣር ደርሶ እንጂ ተደርሶበት አያውቅም ሁሉ ከንቱ

  • @eyasulema5499
    @eyasulema5499 Год назад +8

    ገራሚ ነው አለም ከዚህ ደርሶ የእኛ ፓለቲኞች በሴራና በጦርነት አባዜ ይናውዛሉ እስኪ ላገራችን ህዝና ፓለቲከኞች ጥሩሩ የመፍትሔ ዝግጅት አውተ ንገርልኝ አቤላ ካንተ እሔን እጠብቃለሁ በተለይ ዘረኞችን በተረፈ በርታ

  • @kon1067
    @kon1067 Год назад +2

    ለኔም ይላክልኝ ትኩረት አጥቻለሁ

  • @Afesoon-lc3cw7ul1
    @Afesoon-lc3cw7ul1 Год назад +3

    አቤላ ኑርልን ምርጥ ሰው
    ትውልዱን ቀስ በቅስ ቁጥጥራቸው ውስጥ እያስገቡት ነው ለልጆቹ ታስቦ ሳይሆን ለራሳቸቅ ሲሉ ነው ከላይ ጀምረዋል ትንሽ ቆይተው ደግም አይምሮአቸው ውስጥ ይትክሉታል እግዚአብሄር ይጠብቀን ማለት ነው እንጂ አለም እየተቀየረች ነው

    • @abslotige8107
      @abslotige8107 Год назад

      በትክክል ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @susumebratu9074
    @susumebratu9074 Год назад +4

    ይከብዳል አቤሎ ለልጆች ነፃነት የለውም

  • @tyrdx2677
    @tyrdx2677 Год назад +3

    እ 🙄😁 እውነትህን ነው በአላህ ሲገርም ሱበሀን አላህ

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 Год назад +12

    አሜሪካ እፃናትን ስለ ግብረሰዶም ታስተምራለች ቻይና ትኩርቷ ወደ ትምህርት ነው !!

    • @tinawolde9826
      @tinawolde9826 Год назад

      ወይ ቻይና ፈጣሪ የለም የምትልን ቻይና ስልጣኔ አብዝቶ ማድነቅ አግባብ ነውን ግብረ ሰዶምን በተመለከተ ጠቅለዩ አብይ ጅኒው አገራችን ለይ ለመተግበር እየሰራ ነው,
      ለዘህ ማስረጃ እባክዎን Saddis tube , 7 day tube and Aesop Ethiopia tube ጎራ ብለው ጉዳችንን ይስሙ.

    • @Fanomilitary_.
      @Fanomilitary_. Год назад +2

      እኛ ደግሞ ዘረኝነት እናስተምራልነ 😂😂😂❤😢

  • @liambiniyan6065
    @liambiniyan6065 Год назад +1

    Thanks bro for vido😉😉😉

  • @TsehayAbebaw1216
    @TsehayAbebaw1216 Год назад

    wow amazing yemir betam gobezochi nachew chainoch eko

  • @fuadibrahim2269
    @fuadibrahim2269 Год назад

    Thanks to all brother ....well done

  • @shagigraphicis
    @shagigraphicis Год назад

    abel edeme ena tsena yesetseh wenedme

  • @mix_alazar4562
    @mix_alazar4562 Год назад

    Wow lelam kale seralen enamesegenalen bereta❤

  • @gediloveman
    @gediloveman Год назад

    ደግፋለሁ

  • @fitsumkebede3756
    @fitsumkebede3756 Год назад

    ከባድ ና አስጨናቂ ሳይንስ

  • @MahiMahi-pf7lw
    @MahiMahi-pf7lw Год назад +7

    አቤት የፈጣሪ ያለህ አቤሎ ግን ገራሚ ሰው ነክ እስኪ ስለ ሀገራችንም ዘግብ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Год назад +1

    ወይ ጉድ አዕምሯቸዉን ተቆጣጥረዉ እንስሳ ሊያደርጓቸዉ ነዉ።እኔ ምንም መልካምነት አላየሁበትም

  • @seidakmelumer
    @seidakmelumer Год назад

    አቤላ ኮመንት ለይክ ማድረግህን ቀጥልበት። ለሸማቾች ያለህን ክብር ነው ሚያሳየው👏👏👏👏👏

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 Год назад

    ያአላህ መሰልጠን መሴጤን ይባላል አላህዬ አንተ ጠብቀን

  • @elhamdawit1651
    @elhamdawit1651 Год назад +1

    ስለ አዲሱ ልጄ 14ዓመቱ 9 ተማሪውች ገደለ ተባለ Please ስራልን

  • @denbalotesfaye2123
    @denbalotesfaye2123 Год назад +1

    Abel magna❤

  • @aynalmahsitu9066
    @aynalmahsitu9066 Год назад +6

    ይሄ በፈጣሪ ስራ መግባት ነው።እግዚአብሔር ለሁላችንም እምናስብበትን .የምናገናዝብበትን .የምናስተውልበትን ህሊና አይምሮ ጭንቅላት ሰቶናል ምንም አላጎደለብንም።እባካችሁ ሰው ክቡር ነው ነው በፈጣሪ ስራ አትግቡ ።እባክሽ ቻይና !!!!!!!!

  • @mahammedYimam-f7w
    @mahammedYimam-f7w Год назад +1

    ይገርማል ከፈጣሪ ጋር እኩል ለመሆን መሞከር እብደት ነው😃🙇‍♀️🙍‍♀️

  • @danieljabengo440
    @danieljabengo440 Год назад +1

    Inem ifeligalehu!

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ Год назад +3

    አይ ቻይና የማታመጣዉ የለም ገና

  • @AANTENEH1
    @AANTENEH1 Год назад

    Good to know this

  • @zytunadawwod9921
    @zytunadawwod9921 Год назад +1

    😂😂አዲሱ እንተለጀንስ እኛ ሀገረማ እንደ ጉድ እየተሰራበት ነው
    ሌላው አለም አንድን ቴክኖሎጂ ሲጠቀም በመጀመሪያ ጥቅሙንና ጉዳቱን በደንብ ጠንቅቆ ተመራምሮበት ነው የሚተገብረው
    እኛ ሀገረ ግን ከመራቀቃችን እና ከመሰልጠናችን የተነሳ አዲሱን እንተለጀንስ ለሰው ልጅ ጥቅም ላይ ከማዋል በተቃራኒው የሰውን ልጅ በሚጎዳ መልኩ መጠቀምን መረጠው ይኸው ህዝብን አሸባሪ እያሉ እራሳቸው ተሸብረው ሲያበቁ
    በህዝብ ያላክካሉ😅😅😅
    ማንኛውንም ቴክኖሎጂ በበሰለ አእምሮ ለሰው ልጅ በሚጠቅም መልኩ ካልተጠቀምን ጉዳቱ የከፋ ነው ።።።።።

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 Год назад

    ኤረ ጉድ ሊያሳብዷቸዉ ነዉዴ ሆ

  • @alemasfaw1829
    @alemasfaw1829 Год назад

    Yehe negere le eneme sayasefelgege aykerem 5 dekika tselote maderege alchelem hasabe yebetatenal..

  • @gebriela7772
    @gebriela7772 Год назад

    ጉድ እኮ ነው ለመልካም አይመስልም? እንዳው ጥድፊያውና ችኮላው ለጉድ ነው።

  • @makiass2554
    @makiass2554 7 месяцев назад

    እሄ ነገር እኛ ሀገር ነው ሚመጣው ለዛም ነው ተማሪውን ሁሉ ባንዴ ሚረፈርፉት ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን 😢

  • @alazargebil8045
    @alazargebil8045 Год назад

    ፊዚካሊ ኤሞሽናሊ ብልጁ ኣእምሮና ፊዚካል ጉዳት እስካላመጣ ድረስ ብስራ መዋሉ ጥሩ ነው ።

  • @Mt-cq2qj
    @Mt-cq2qj Год назад

    Lehthanat sayhon letlik sew new yemiyasfelgew

  • @elduersumo3938
    @elduersumo3938 Год назад

    Getaa hoyi mini gudi new 🙄

  • @workineshtemesgen-jr6ce
    @workineshtemesgen-jr6ce Год назад

    ነፃነትን መንጠቅ ነው

  • @wendetube3364
    @wendetube3364 Год назад

    ከጀርባ ሌላ ተልዕኮ ከሌለው ጥሩ ነው።

  • @ወለተሰንበት-ጐ3ቸ
    @ወለተሰንበት-ጐ3ቸ Год назад

    የመጨረሻው እውነት ዘመን ላይ ነን😢

  • @rozihanen1429
    @rozihanen1429 Год назад +1

    gud naw ayi chine metametaw yelm coronam majemry yemtachu esuwa neta😅😅😅

  • @hannaalemu6894
    @hannaalemu6894 Год назад

    አሁንም የእግዜር ቁጣ ይምጣባቸው

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Год назад

    ሁሉ ከንቱ የከንቱ, ይህ ስልጣኔ ፈጣሪን በማያቁና የእግዚአብሔር ስምን መጥራትና ፈጣሪን ማምለክ ወንጀል በሆነባት ቻይና ይህ ቢሆን ምን ይደንቃል. ሐሰተኛው መሲሕ እኔ ፈጣሪ ነኝ ብሎ ድንቅ ታምራትን ያደርጋል ይላል መፅሐፍ ቅዱስ. ታዲያ ይህ ማይንድ ኮንትሮል የሰዎችን ነፃነት መንሳት የክፉ አሰራር ነው. የፈጠረን አምላክ ወደዚህ ምድር ሲያመጣን በነፃት እንድንኖር ነው. አንተ ግን ምነው AI ላስተዋውቅ አልክ ብዙ ምትሰራቸው ቪድዬዋች ገንዘብን ፍለጋ ብቻ እንጂ ግንዛቤ የለህም.
    ከቻልክ አዚህ በፊት ጠቁሜህ ነበር ለዛሬ ግን Aesope Ethiopoan tube and Saddis tube ጎራ በል ግራ ተጋብተህ ሰው አታሰናክል. ብዙ የሚደነቅ ተፈጥሮ አለ.

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock Год назад +1

    This is what we call it mind control

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Год назад

    😢😢😢😢

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td Год назад

    Yetlyaye ye cancer besheta tetki yehonalu at the end of the day. Beslkachen yemdrsen sayanse erasachen laye ende kebte setmde men leftere endmchel megmte kelale new.

  • @rabiaseed8959
    @rabiaseed8959 Год назад +3

    እሄ ለኢትዮ ተማሪዎች አሰፈላጊ ነው ወደኛም መምጣት አለበት