የከርሰ ምድር ውሃ የዛሬው የውሃ ቀን ትኩረት ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • እንደ አውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር በየዓመቱ መጋቢት 22 ቀን የዓለም የውሃ ቀን “ዎርልድ ዋተር ዴይ” ይከበራል። ዛሬ እየተከበረ ያለው የዘንድሮው የዓለም የውሃ ቀን ትኩረት፤ የዓለም ሕዝብ የሚበዛውን ውሃውን የሚያገኝበት የከርሰ ምድር ውሃ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታውቋል።
    Originally published at - amharic.voanew...

Комментарии •