ትረካ ፡ እንደሰው በምድር እንደዓሳ በባህር (4) - መጨረሻ ክፍል - አሌክሳንደር ቤላዬቭ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
    ደራሲ፡ አሌክሳንደር ቤላዬቭ
    ተርጓሚ፡ በካፋ ኃይለየሱስ
    የመጽሀፉ ርዕስ፡ እንደሰው በምድር እንደዓሳ በባህር
    ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
    Music credits:
    Intro:
    🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
    / @atoexodus
    #audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Комментарии • 44

  • @TewahedoTube268
    @TewahedoTube268 11 месяцев назад +3

    እናመሰግናለን እጅግ ደሰ የሚል አተራረክ ነው።

    • @tirekatube
      @tirekatube  11 месяцев назад +1

      እኔም አመሰግናለሁ! 🙏

  • @tirekatube
    @tirekatube  11 месяцев назад +10

    ጤና ይስጥልኝ ቤተሰቦቼ! "እንደስው በምድር እንደዓሳ በባህር" ታሪክ በዚህ ክፍል ይጠናቀቃል። ቪድዮውን ላይክ ማድረግ አትርሱ 🙏 በራሽያኛ ቋንቋ የተሰራውን Amphibian Man የሚለውን ፊልም ማየተ ከፈለጋችሁ ሊንኩ ይሄው፡ ruclips.net/video/646Rcnb9ujs/видео.htmlsi=K8P0yXotRw3rURw1 የእንግሊዝኛ ሰብታይትል ስላለው እሱን አብርታችሁ ማየት ትችላላችሁ

    • @holarham
      @holarham 11 месяцев назад

      Finally 😃😃😃

  • @የኔየንጉሴ
    @የኔየንጉሴ 4 месяца назад

    የእውነት ተባረክ ደጋገምኩት።

  • @MichaelB33
    @MichaelB33 8 месяцев назад +1

    Thanks!

    • @tirekatube
      @tirekatube  8 месяцев назад +1

      Thank you my friend! You’re the very first person ever to directly give money using super. This means a lot!!!
      በወጣ ይተካ! 🙏🏾

    • @MichaelB33
      @MichaelB33 8 месяцев назад

      Keep going, u deserve better and better.

    • @tirekatube
      @tirekatube  8 месяцев назад

      @@MichaelB33 አመሰግናለሁ 🙏

  • @ZufanMamo-p1q
    @ZufanMamo-p1q 11 месяцев назад

    ደስ የሚል መጽሐፍ እና አተራረክ ነዉ

  • @አንድብቻ
    @አንድብቻ 11 месяцев назад

    Thank you so much for everything

  • @Birtukan565
    @Birtukan565 11 месяцев назад

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @hilawieminwagaw8545
    @hilawieminwagaw8545 11 месяцев назад

    ግሩም ትረካ! ቀጥልበት ወዳጄ

  • @MerihMichael-y4v
    @MerihMichael-y4v 11 месяцев назад

    Eshi wendm thanks very Mach.❤❤

  • @gezachewshawafira7001
    @gezachewshawafira7001 11 месяцев назад

    በጣም አመስግናለሁ

  • @amanuelmitikie8626
    @amanuelmitikie8626 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን በርቱልን 🙏❤️❤️

  • @etalemkidane5865
    @etalemkidane5865 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን ❤

  • @helesweet248
    @helesweet248 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን በርታልን

  • @hananega5227
    @hananega5227 11 месяцев назад

    Thank you so much. God bless you and your voice 🙏

  • @hisqueen1441
    @hisqueen1441 11 месяцев назад +3

    ባህር ሚስጥሩን ይጠብቃል
    ባልታዛር ግን አሳዘነኝ ሁሉም ህይወቱን ቀጠለ
    ልጁን ውሀ በላው😢
    Its awsome tho
    Thank you very much for your effort
    አንድ ሰው ባልታዛር ዙሪታ ጉቴረን ሆኖ የተዋጣለት አንተን አየሁ
    Keep up the good work man🎉

  • @aby7200
    @aby7200 11 месяцев назад

    Thank you so much ❤

  • @moriamAbera
    @moriamAbera 8 месяцев назад

    ya ALLAH yemigerm tarik bakhn lelam harif terek yikrebln❤❤❤

  • @hannaassefa289
    @hannaassefa289 8 месяцев назад

    Betami Enameseginalen
    Thank you so much 💚💛❤️

    • @tirekatube
      @tirekatube  8 месяцев назад

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ! 🙏🏾

  • @berekethailegz5295
    @berekethailegz5295 11 месяцев назад

    🎉 🎉🎉 nice bother

  • @samiking8781
    @samiking8781 11 месяцев назад

    Enamsegenalen🙏 Bertalen👍

  • @EphremEphy
    @EphremEphy 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን ቤተሰብ !

  • @marsi5845
    @marsi5845 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን። በጣም ምርጥ መፅሀፍ ነው በልጅነቴ ያነበብኩት ነው ያንን ወቅት አስታወስከኝ። አሪፍ አተራረክ።

    • @tirekatube
      @tirekatube  11 месяцев назад

      አመሰግናለሁ!

  • @teshomeyadetea5246
    @teshomeyadetea5246 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @henoknigussie1405
    @henoknigussie1405 11 месяцев назад +1

    በልጅነቴ ያነበብኩት የኢትሀንድር ታሪክ!

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 10 месяцев назад

      be ewnet , enem 😅

    • @HappyAnt-ku4rd
      @HappyAnt-ku4rd 6 месяцев назад

      ​@@abebahabte8469❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤XD
      Lm in

  • @MahiLove-s7h
    @MahiLove-s7h 17 дней назад

    Bemaryam pdf lakligni🥺🥺🥺

  • @gezachewshawafira7001
    @gezachewshawafira7001 11 месяцев назад

    በጉጉት የሚጠበቅ

  • @ahmedhagos5266
    @ahmedhagos5266 11 месяцев назад

    ልጅነቴን አስታወስከኝ አመሰግን አለህ በርታ

  • @anwarahmed11197
    @anwarahmed11197 11 месяцев назад

    ምርጥ ትረካ ከነአቀራረቡ👍 ግን ካላስቸገርኩህ ፊልም ካለው የፊልሙን ርዕስ ብታስቀምጥልኝ ?

    • @tirekatube
      @tirekatube  11 месяцев назад +2

      አመሰግናለሁ። ፊልሙ ራሽያኛ ነው ፣ ግን ዩትዩብ ሰብታይትሉን አብርቶ ማየት ይቻላል። ሊንኩ ይሄው። ruclips.net/video/646Rcnb9ujs/видео.htmlsi=K8P0yXotRw3rURw1

    • @anwarahmed11197
      @anwarahmed11197 11 месяцев назад

      @@tirekatube አመሠግናለው በርታልን👍

  • @hisqueen1441
    @hisqueen1441 11 месяцев назад

    ባህር ሚስጥሩን ይጠብቃል
    ባልታዛር ግን አሳዘነኝ ሁሉም ህይወቱን ቀጠለ
    ልጁን ውሀ በላው😢
    Its awsome tho
    Thank you very much for your effort
    አንድ ሰው ባልታዛር ዙሪታ ጉቴረን ሆኖ የተዋጣለት አንተን አየሁ
    Keep up the good work man🎉

    • @tirekatube
      @tirekatube  11 месяцев назад

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏 አዎ ባልታዛር ያሳዝናል