Syria | የሶሪያ ሚጥራዊው ማህበር አላዋይት ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 61

  • @amanayele3733
    @amanayele3733 7 дней назад

    እውቀት እና ጋዜጣኝናት በአብዱል ሰመድ መሐመድ thank you for sharing

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 6 дней назад

    🎉🎉👌🙏አርቅ እና ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ
    🙏🎉🎉🎉

  • @AlamarAlato-og1ns
    @AlamarAlato-og1ns 7 дней назад

    ሳሎን ቲዩበች ትመቹኛላቹ አዲስ ነገር ነው ያሳወቃቹኝ ዋው አብድሰመድ በውነት ድንቅ አቀራረብ በርታ በጣም ነው ማደቅሀሰ

  • @beletegebremichael5265
    @beletegebremichael5265 7 дней назад

    እናመሰግናለን አበዱል የማነውቀውን ስላሳወከን ።

  • @Abdu-k2u
    @Abdu-k2u День назад

    Gobez berta jegnaye

  • @ma9546
    @ma9546 8 дней назад +2

    thanks for sharing ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sirajseyfu
    @sirajseyfu 8 дней назад +2

    አዎ በጣም ደሥ ይላል ዘርዘር አድርገህ የገለፅክበት አገላለፅ

  • @abdiadem7966
    @abdiadem7966 7 дней назад

    ሳሎን እናመሰግናለን እንደዚህ የትዘረከረከ አረብ ለመመሪያ ስሰማ አቤት ግፍ

  • @kidistabera3010
    @kidistabera3010 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤Thanks Abdulsemed❤

  • @miliyon938
    @miliyon938 8 дней назад +4

    ሰላም የሳሎን ቲዩብ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesganadesalegn4813
    @mesganadesalegn4813 7 дней назад

    ጎበዝ

  • @AliMohamed-gi1tt
    @AliMohamed-gi1tt 8 дней назад

    Respect salon tube !!

  • @saliho19
    @saliho19 8 дней назад

    Masha Allah (aleyhisalat wasalem💚💚💚💚💚💚💚💚)

  • @Arhibuአርሂቡtube
    @Arhibuአርሂቡtube 5 дней назад +1

    እዴት ነው እነዚህ ሰወች ሙስሊም ሊባሉ የቻሉት ሲጀመር

  • @MuhaabOmer
    @MuhaabOmer 8 дней назад +1

    Selam salon tube ❤

  • @ebrahimreziku5014
    @ebrahimreziku5014 8 дней назад +7

    የአጎት ልጆች ናቸው እንጂ ነብዩ ለዓሊ አጎት አይደሉም ሀቢቢ

  • @AlemAlem-om4xh
    @AlemAlem-om4xh 5 дней назад +1

    ቅንጣት ታክል እውቀት ሳይነረው ጎራ ለሚለይ ጽንፈኛ ሀበሻ ትንሽ ትምህርት ይሰጣል:በተለይ ለሰሜኖች

    • @Magnificentseven75
      @Magnificentseven75 4 дня назад

      😂😂😂 semen yibdah

    • @AlemAlem-om4xh
      @AlemAlem-om4xh 4 дня назад

      @@Magnificentseven75 አሜን ብለህ ተቀበል ስማችን ነው:የሁውከት:ችጋር:ብጥብጥ ታፔላችን ነው:ኡነታው ባለመቀበላችን እዛው ተዘፍቀን 2000 አመት አስቆጥረናል ችጋራሞች

  • @sualihendris-vt8fs
    @sualihendris-vt8fs 7 дней назад

    abo abdu betam eko meret ye eweket sew neh merja tebereberaleh sew lemen endemayadamet lemen be eweket yemebeletewen endemayakeber yegeremegnal.yanten merja ke manem belay amenewalehu mekenyatum ye merja na ewenetegna gazetegna selehonek new

  • @AhmedAbdurahmen
    @AhmedAbdurahmen 6 дней назад

    Subhanallah Subhanallah Subhanallah Subhanallah Subhanallah Subhanallah Subhanallah Subhanallah Subhanallah Subhanallah Subhanallah Subhanallah Subhanallah Subhanallah Subhanallah Subhanallah

  • @AmirAmirKadir-r5i
    @AmirAmirKadir-r5i 8 дней назад

    Welcome ❤❤❤

  • @anwarmohamed-bf4hu
    @anwarmohamed-bf4hu 8 дней назад +8

    ጉድለት ቢኖርበትም ኑሰይሪ(ዓለዊያት) ግን ካፊር ናቸው

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 7 дней назад

      የሽያአ ተከታይ

    • @holbrook-ul9cf
      @holbrook-ul9cf 4 дня назад

      ከ ሺዓም ቡዙ ቡዙ ልዩነት ኣላቸው እንዳውም ኣይገናኙም​@@haleemadubai2406

  • @hayatarebo1582
    @hayatarebo1582 20 часов назад

    ከአስላም ወጥተዋል ሙስሊም አይደሉም ብለህ በደንብ አውራ እንጂ አላህ ከክህደት ይጠብቀን

  • @biniyamgirma6479
    @biniyamgirma6479 7 дней назад +1

    አይ ሰይጣን የ ሀይማኖት recipe እንዴት አርጎ እንዳበዛ ሳስብ ..

  • @Kimshasport
    @Kimshasport 7 дней назад

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ትልቅ ትምህርት ወስጃለሁ

  • @abualwanali2224
    @abualwanali2224 8 дней назад +2

    አጂብ ነው

  • @FRdwes-r2l
    @FRdwes-r2l 8 дней назад

    👍🎉🎉

  • @AliasAyakub
    @AliasAyakub 8 дней назад +1

    በአንባገንነት ኢትዮጲያን አማራ ሲገዛ ነበር አሉን ገራሚ ነገር ዛሬ ገዳይ መሪ አለን ለአሜሪካ የማይመቹ መሪዎች የበዛ የስም ማጥፋት ዘመቻ ትላንትም ነበረ ዛሬም እንደቀጠለ ነው

  • @JafarMuas
    @JafarMuas 8 дней назад

    Birtu ya salon tube gazitagnoch

  • @holbrook-ul9cf
    @holbrook-ul9cf 4 дня назад

    ዓለዊ ሱናም፡ሽዓም፡ኣይደሉም እነሱ ከ እስልምና ምንም ግንኙነት የላቸውም ሰላት ኣይሰግዱም ረመዳን ኣይጾሙም በ ቁራኣን ኣያምኑም ስለዚ እስላም ኣይደሉም

  • @6Sky6
    @6Sky6 8 дней назад +1

    ዝባዝንኪ ዕምነቶች

    • @hannahhannah-r4c
      @hannahhannah-r4c 8 дней назад

      አይባልም ከኛ የተሻለ የኑሮ ሁኔታ ላይ ነው የሚገኙት😊

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 7 дней назад

      ​@@hannahhannah-r4cእውቀት ጥሩ ነው አትጥላው እንደማንኛውም እምነት እስልምናም ክፍፍል አለው።

    • @jemsjems6842
      @jemsjems6842 7 дней назад +1

      የእስልምና ክፍፍል
      የአተገባበር ነው ብሮ
      በቁርአን በሀዲስ
      በአላህና በሙሀመድ ማያምን የለምን
      እንደ ክርስትና አደለም

    • @godknow931
      @godknow931 5 дней назад +1

      ​​@@jemsjems6842 ኧረ ባክህ 😃አደለም እንዴ😆 በክርስትናም በእየሱስና በመፅሀፍ ቅዱስ ማያምን የለም እኮ ፡፡ በመሀመድና በቁራን ሀዲስ or በአላህ ስለ ማመን አለማመን አደለም ጉዳዩ፡፡ ሌላ አስተምሮ ኖሮክ ከተለያየክ ተለያየክ ነው
      እንደውም በናንተ ሚብሰው የሌላውን አስተምሮ ሳይቀር ሚቀይጥ እንደ አለዊህ የመሳሰሉ የእስልምና ክፍል እንዳለ ነው፡፡

  • @YATx-l2y
    @YATx-l2y 8 дней назад +1

    በጋብቻ ነው ትክክለኛ ከሊፋትነት? 😊

  • @allahisgreat1
    @allahisgreat1 6 дней назад

    አይ ፈረንሳይ የተረገመች ሀገር

  • @SeidHassen-z2j
    @SeidHassen-z2j 7 дней назад +2

    መረጃን እወዳለሁ በስተጀርባ ምን እንዳሰባችሁ ፍንትው ብሎ አልታየኝም,,,ቀጣይ በምታነሱት አዝማማሚያችሁን መለየት ከባድ አይደለም,,,

  • @AlamarAlato-og1ns
    @AlamarAlato-og1ns 7 дней назад +1

    ለቃ በሽር አላሳድና አባቱ አሳድ የድሮውን የደረሰባቸውን መገለል ስቃያቸውን ቆጥረው ነው ለካ ቀሪውን ከነሱ ዘር እና እምነት ያልሆነውን የሶሪያ ህዝብን እየጨፈጨፉ የገዟቸው

  • @firaolmutahir1493
    @firaolmutahir1493 4 дня назад

    Direct copy from Yasir Qadhi, At least give a credit

  • @kldfootball
    @kldfootball 7 дней назад

    አብዱሰመድ ሙስሊም ነው ?

  • @abuMesud
    @abuMesud 7 дней назад

    May Allah's Curse be upon Assad and his descendents (Alawite)

  • @EbroAfar-s5i
    @EbroAfar-s5i 8 дней назад +14

    ውድ ሣሎን ቲዩቦች!ሙስሊሞችን ለመከፋፈልና በሥላሤዎች መሠየማችሁን በቀጣይነት ብታርሙት? የአይሁዶች የመከፋፈል ፖሊሲን ተራኪ ፈፃሚና አስፈፃሚ ባትሆኑ አይሻልም?አብዱሠመድ እንደ አረቦች አትሁን?

    • @sam846
      @sam846 8 дней назад +8

      ስላልተተረከ መሬት ላይ ያለውን ሐቅ ይቀይረዋል?

    • @ebrahimyimer9231
      @ebrahimyimer9231 7 дней назад +2

      እንኳን ተተረከ እንኳንም ሰማነው ብዙ ነገር ነው የተማርነው ያወቅነው። ይህ ተከስቶ ያለፈና እየሆነ ያለ ነገር ነው የሚቀይረው ነገር የለም። በሽዓ እና በሱንና መካከር ልዩነት እንዳለ ደግሞ ይታወቃል ምን ለማለት እንደፈለክ አልገባኝም

    • @TinsaeGetnet
      @TinsaeGetnet 7 дней назад

      @@EbroAfar-s5i ከእዉነታዉ ለምን ትሸሻለክ?! እዉነት ነዉ የሚያወራው ወይ አንብብ

    • @bahredintube5743
      @bahredintube5743 7 дней назад +1

      @@EbroAfar-s5i መጀመርያ መወቅ ይቀድማል
      የሁዳዎች71
      ነሳረዎች 72
      ሙስሊሙ ኡማ 73 ሁሉም የኢሳት ናቸ አንዱዋ ስትቀር እሱዋም ፍርቀቱ ናጅያ/አህሉሱህ ወልጀመኣ ናት።

    • @godknow931
      @godknow931 5 дней назад +1

      መሬት ላይ ያለውን እውነታ ነው የነገረክ ምንድነው መከፋፈል ምትለወ😂😂😅😅😅

  • @SeidMesganaw-z1n
    @SeidMesganaw-z1n 8 дней назад +1

    Ante allahn fera enzi muslim aydlum sijmer husen yegdlut shiawoch nachew wesht nw muawiya aydlm yegdlachew zm belh satawk atawra

  • @AshrafEshetu
    @AshrafEshetu 6 дней назад

    ዘባራቂ እስልምና ግራም ነፈሰ ቀኝ መመሪያው ቁርአን ነው

    • @godknow931
      @godknow931 5 дней назад +1

      ayi denakurtoch😅

    • @holbrook-ul9cf
      @holbrook-ul9cf 4 дня назад

      እየሱስ ሲመጣ ኣለምን በቁራኣን ሕግ ነው የሚመራት ምክንያቱ እየሱና እና ማርያም እናቱ ሃይማኖታቸው እስልምና ነው

  • @ከድጃ-ደ5ዐ
    @ከድጃ-ደ5ዐ 6 дней назад

    በመጀመሪያ የሺአ ሙስሊም አይባልም ሺአ ብሎ ሙስሊም የለም:: ሁለተኛ አልይ ረዲየላሁ አንሁን ኸሊፋቸው አድርገው ሳይሆን የሚይዙት ጅብሪል ወህይን ለሙሃመድ ያወረደው ተሳስቶ ነው ነብይ መሆን ያለበት አልይ ነው እና አልይ ረሱለላህ የሚሉ ናቸው:: እንዴውም በአልይ ኸሊፋነት ጊዜ በአልይ ላይ በጣም ድንበር ሲያልፉ እና ከነብይም አልፎ አልይ ጌታችን ነው ሲሉ በተነሳው ጦርነት አልይ በእሳት አቃጥሏቸዋል ሺአ ማለት እነዚህ ናቸው ታዲያ ምናቸው ነው ሙስሊም የሚያስብላቸው❓❓