ቢን ሰልማን ሳኡዲን አዋረዳት ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 286

  • @remedananbesie5717
    @remedananbesie5717 Месяц назад +42

    እኔ ሙስሊም ነኝ ሀይማኖቴም ኢስላም ነው ፣ ነገር ግን ወሀብያ የሚባል ሀይማኖት አላውቅም ፣ ሙስሊሞችን ከሚከፋፍል ንግግር ብትታቀብ ጥሩ ነው። ሳዑዲን አረከሷት በሚል ርእስ አንድ (ሰዐወ ) የሚለውን ቃላት በትክክል እንኳን መጥራት የማይችል ግለሰብ በዚህ ልክ ትላልቅ ኡለሞች እንኳን የሚጠነቀቁትን ጉዳይ መፈትፈት ዛሬ ላይክ እና ሼር ብታገኝም ነገ አሏህ ዘንድ ሊያስጠይቅ ይችላል።

    • @Abdu-k2u
      @Abdu-k2u Месяц назад +7

      ገና ነህ አባቴ አሁንም ማወቅ አለብህ አውቀት ይጠቅማሀል

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Месяц назад

      Wehabiy becha sayhone bezu alu meslan shea muslim suni muslim wehabiy muslim derze muslim ....

    • @AANTENEH1
      @AANTENEH1 Месяц назад

      5 ayinet ye Muslim haymanetoch alu...

    • @jemalseid-12
      @jemalseid-12 Месяц назад +6

      አዎ ሙስሊም ልትሆን ትችላለህ ግን በደብ ሰማህ እንጂ አላዳመጥክም ውሀብያ ሚባል ሀይማኖት አይደለም ያለው ደግመህ አድምጠው የውሀብያ አስተምህሮት ነው ያለው እኔ ምመክርህ ማበብ ህንዳለብህ እመክርሀለሁ ኢልምን ፈልግ ወድሜ

    • @NuruMohammed-j7b
      @NuruMohammed-j7b Месяц назад +1

      በኡስታዛችሁ አትፈሩ ወሀዎች ይደብራል እኛ በሸሆቻችን አፍረን አናቅም ነው ኡለሞችን የገደለ ሽፍታ ስለነበረ ነው የምታፍሩበት?

  • @DaniNesru
    @DaniNesru Месяц назад +4

    አቦ ሀቅ ይውጣልህ ብዙ ሙስሊሞች የማያውቁትን እውነት ገልጠሀል ልትደነቅ ይገባሀል ወሀብይ በብዙ ሙስሊም ሀገራት እና ሙስሊሞች ላይ ያደረሰው ስቃይ ግፍ በደል እንዲሁ በቃላት የሚገለፅ አደለም ብቻ ሀቅ ይቆያል እንጂ መውጣቱ አይቀርም። አብዛኛው የሀገራችን ሙስሊሞች በዚህ ተረክ ምክንያት ከተኙበት ጥልቅ እንቅልፍ እንደሚነቁ ተስፋ አደርጋለሁ🙏🙏

  • @Abdu-k2u
    @Abdu-k2u Месяц назад +16

    ልክ ነህ አላህ የጠብሀ ወንድሜ ሀቅ እሚናገር ሠው አይወደድም

  • @TrtiuGTtrryiu
    @TrtiuGTtrryiu Месяц назад +2

    እኔ እንቶኔ ተረት ተረት ተውና እንደዚህ በእውቀት ተረዱ ሀገራችንንም የሚያምሱት እንዲህ በእውቀት ያልተረዱት ናቸው።አብዱልሰመድ ሙሀመድ በእውቀት እና በማስተዋል በጥበብ ስለምታቀርብልን ትንታኔ እናመሰግናለን።

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Месяц назад +22

    የስ በደንብ ና በትክክል ነው የዘገብኸዉ ወላሂ ወላሂ እዉነትም ሀቀኛ ዘጋቢያችን ነህ ይሱተረክ።

  • @etholdmusic8256
    @etholdmusic8256 Месяц назад +7

    Thanks salon tube so many people he don’t no the history about wahabiya

  • @mehalekbelayeneh5346
    @mehalekbelayeneh5346 Месяц назад +2

    አላህ ሀያትህን ያርዝመው እንዲህ እውነት እውነቱን ልክ ልካቸውን የሚነግር ጠፍቶ ነው ጥራዝ ነጠቅ እውቀት ይዘው የሚንፈራገጡት

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 Месяц назад +11

    ምርጥ አቀረራረብ ነው ወንድሜ 🫡የኢትዮጵያ ሙስሊም ገና ብዙ ያልገባው ነገር አለ :: የሳውዲዎች ጉድ ገና አልተወራም ብዙ ያልተወራ ገባናቸው ይወጣል ::

    • @KdrKdr-pn1mw
      @KdrKdr-pn1mw Месяц назад +1

      ቀን ነው የምንጠብቀው ይወራላቸዋል ብዙ በደል አለ ግን ከላይ ያሉትን ነው።

    • @Saadaendris-w1l
      @Saadaendris-w1l Месяц назад

      ተነፊ ምን አባታችሁ አገባችሁ ስለሳኡድ

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Месяц назад

      @@Saadaendris-w1lአያውቁክም እኮ😂😂😂😂

    • @SulymanHussein
      @SulymanHussein Месяц назад

      @@abdulfetahmustefa4141 አንተ ወንድሜ እባክህ ለሚያስጠይቅህ ነገር ትኩረት አድርገህ ዲንህን እወቀው ታውቃለህ ግን እዛች ለኽድ ውስጥ ገብተህ ስለ ሙሀመድ ኢብን ሰልማን አይደለም ምትጠየቀው ልምከርህ ወሳኝ ምክር፦ ይህ ንጉስ በሚቀጥለው አለም አንተ ስላማሀው እሱ ደሞ አንተን ስለማያማህ ምክንያቱም ስለማያውቅህ ከአንተ መልካም ስራ እየተቀነሰ ወደ እርሱጋ ይደረግለታል የቂያማ ቀን ከሳሺህ ሁኖ ይመጣል እና ወንድሜ ምላስህን ያዛት ተፀፀታለህ ። በዚህ አጋጣሚ ልንገርህ አሁን ላይ ትክክለኛውን የእስልምና አስተምህሮ ሚደግፍ ሚረዳ ወደድክም ጠላሀም ሀቅ ስለሆነ ዋጠው ሙሀመድ ኢብን ሰልማን ነው አትሸወድ ዲንህን እወቀው አላወቅከውም ፖለቲካን እራቀው ይጎድሀል ። ጨርሻለሁ አላህ ያስተካክልህ እኛንም አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን ።

    • @SeidaSani
      @SeidaSani Месяц назад

      😅😅😅😅😅

  • @muridyajib8584
    @muridyajib8584 Месяц назад +4

    በነገራችን ላይ እስልምና መሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አልመሰረቱትም መሰረቱ ከአባታችን አደም ከእናታችን ሀዋ ጋር አብሮ ከሰማይ የመጣ ህግ ነው የመጀመሪው ሙስሊም አባታችን አደም ነው መረጃ መስጠት ካለብህ ከምላስህ በፊት አእምሮህ ይቅደም
    ከማውራትህ በፊት እውቀትን አስቀድም።

    • @girmayideg7868
      @girmayideg7868 Месяц назад +1

      አትለኝም። ከፈለክ እኔ ደግሞ የአረብ ጣኦት እንደሆነ ከቁራን መረጃ ብሰጥህስ..!!

    • @Ghet12
      @Ghet12 Месяц назад +1

      @@muridyajib8584 ግን እኔ የመጀመሪያው ሙስሊም ነኝ ብሏል

    • @muridyajib8584
      @muridyajib8584 Месяц назад

      @@girmayideg7868 ምን ማለት ነው?

    • @muridyajib8584
      @muridyajib8584 Месяц назад +1

      @@Ghet12 የመጀመሪያ ያለው በዘመኑ ከነበሩት ነው እንጂ መስራች ሆኖ አይደለም።

  • @bedriyamolla-bx2et
    @bedriyamolla-bx2et Месяц назад

    አሏሁ አክበር እውነት ሁሌም የበላይ ነው ። አላህ ይጠብቅህ

  • @TaIn-my7ty
    @TaIn-my7ty Месяц назад +6

    ነገ በሥራክ ናዉ የምትጠየቀዉ በሀገር አይደለም !!! ኢስላም ዕውቀትን ያሥቀድማል ድንህን ተማር!!!!!ወንድም

  • @hudadmedia3418
    @hudadmedia3418 Месяц назад +7

    ትክክል እውነታው ይሄ ነው

  • @JalelBuli
    @JalelBuli Месяц назад +1

    ማራኪ ዘገባ ነው በርቱ

  • @mustefahassen5510
    @mustefahassen5510 Месяц назад

    Mashallah hayattt allah yesteh

  • @MuradMohammd
    @MuradMohammd Месяц назад +10

    ይህ ነው እውነቱ እዉነት አይቀበር ምን ታረገዋለህ

  • @muhammedabdella-q4b
    @muhammedabdella-q4b Месяц назад +1

    wehabiyan allah yatefawal aykerim islam yiketilal

  • @hasanmahmud5880
    @hasanmahmud5880 Месяц назад +9

    አሁን መልኩ ይቀየራል ሳውዲላይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ይሰራል የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይነግስባታል ወንጌል ይታረስባታል አሜን ይሆን ይደረግልን💚💛❤💒💒💒💒💒💒💒

    • @Asia-y5q
      @Asia-y5q Месяц назад +2

      ከስምሽ ጀምሮበውሸትየታጠርሽ አትቅጠፍ እየሱስይበላል ይጠጣል ይተኛልይፅዳዳል ይሰግዳልጌታውንም እያለቀሰይለምናል እሱነብይነው አምላከዚህ የፅዳነው እሱአላህ ሃይል የሆነጌታነው

    • @ahmedmohammadsalih5642
      @ahmedmohammadsalih5642 Месяц назад +3

      saudi ስእል አምላኪ ሳይሆኑ 1 አላህ አምላኪዎች ናቸዉ

    • @kedijamanora8034
      @kedijamanora8034 Месяц назад +1

      Dukete lemagn seyameresh yekere 😜

    • @BirhanBirhan-y8o
      @BirhanBirhan-y8o Месяц назад +1

      የሀያ ውርንጫ ጋላቢው ምን አቅም አለው እና

    • @jemsjems6842
      @jemsjems6842 Месяц назад +2

      እዛ ትመኝያለሽ
      እዚህ ሰልመው ሊያልቁልሽ ነው
      የቆጡን አውርድ ብላ አሉ

  • @mohmedahmed5727
    @mohmedahmed5727 Месяц назад +6

    በረካሁን ወንድም እውነት ለሚፈልግ ንገራቸው

  • @KidKem-xe5mx
    @KidKem-xe5mx Месяц назад +20

    አብድሰመድ ውሀ ቢያ የሚባል እምነት የለም አመለካከት እንጂ ሙስሊሞች ብለህ ብታወራ ሀጅርም ያስገኝልሀል ስለዲን ለማውራት
    ከእውቀቱ ባለቤት ተቀምጠህ መቅራት ይኖርብሀል
    ማንም የፃፈውን መፅሀፍ አንብበህ እውቀት እንዳለህ ራስህን አትቁጠር

    • @abdurahimkassa3135
      @abdurahimkassa3135 Месяц назад +1

      ወንድም አንተም እውቀቱ ያለህ አይመስለኝም ዉሀብይ ማለት አመለካከት ሣይሆን ከሣአውድ ቤተሰብ ጋር ሳውዲ አረቢያን የቆረቆረ አንድ ነገድ ወይም አንድ የቤተሠብ ክፍል ነው ቁርአን እና ጊዜውን እያማከለ የሚለዋወጥ ታሪክ ምንም ዝምድና የላቸውም!!ማሞ ሌላ ፎቶግራፉ ሌላ!!!

    • @Fetiya224
      @Fetiya224 Месяц назад

      @@KidKem-xe5mx ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዬ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም 🙂

    • @jemalseid-12
      @jemalseid-12 Месяц назад +1

      ዛሬ ነው መከፋፈሉ የታያችሁ እረሱል እንኳን ገልፀውታል እኮ የኔ ዑመት ሰባ ሁለት ቦታ ይከፈላል እንዳሉ አትዘንጉ

  • @jujuman9010
    @jujuman9010 Месяц назад +3

    ነብዩን 2ቴ አረ ለነጅድም ዱአ አድርጉ ሲባል ነጅድ የሸይጧን ቀንድ ይወጣል ነው ያሉ

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም Месяц назад

    እኔ ምኖረው ሳኡድ ነው ስራዬም እነሱጋ የተገናኘ ነው። ጠብቅ ይሄን ለሚመለከተው አካል ባላስተላልፍ ! በኛ እምነት ላይ የሌለን ጥላቻ እንድሁም በሳኡድ ላይ መጥፎ ስምን በመስጠት ስሟን እያስጠፋክ መሆኑን በትርጉም መልኩ ለሚመለከተው አካል አቀርባለው ዋጋ ትከፍላለክ !!!

  • @neimasiraj9755
    @neimasiraj9755 Месяц назад +1

    ንግግርህ ላይ ጥንቃቄ አድርግ የምታወራው ሙስሊም መስለክ ለመታየት እየሞከርክ ነው ግን ሙስሊም አይደለክም😢😢😢😢

  • @Feeeed22
    @Feeeed22 Месяц назад

    ስለ አዋቢያ ያቀረብከው ነገሮች ትክክል አይደለም ስለዚህ ስለዚህ ብታስተካከል አሪፍ ነው

  • @wenduashim
    @wenduashim Месяц назад

    Allah make you to have right understand about right religion

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 Месяц назад +3

    ኣይ እኔን የሰለቸኝ በሁሉ ነገር የ15ፐርሰንት ቫት ነው ለስደተኛ የሚጠቅም ነገር ሰጥተው ቢሆን እሺ ግን ወፍ ሂቃማክን በብርክ ነው የቤት ኪራይ በብርክ ነው ውሃ በአቅሙ ካልገዛክ አትጠጣም የረሱል መገኛ መሆኗ እንዳለ ሆኖ ግን በጣም ለመኖር ከባድ ሀገር ነች በፊት ይሻል ነበር አሁን የማያማርረው ወጪ የሌለበት ሰው ብቻ ነው ኣይሳውዲ 😢

  • @biniaminMohammed
    @biniaminMohammed Месяц назад +11

    የታሪክ ፀሀፊው የሰፋ ስህተት አለበት ውሀ ይብላህና ውሀብይ እያልክ ለመከፋፈል የተጋጋጥክበት መንገድ ያስገርማል ለማንኛውም ብታስተካክል መልካም ነው ።ሌላው ሳውዲን ያስደፈረው መሪዋ ነው ለዛ ሰራው ደግሞ ከጌታው መልሱን ያገኛል

    • @Desu1439
      @Desu1439 Месяц назад

      Awesome explanation

  • @wolloislmictube1850
    @wolloislmictube1850 Месяц назад +4

    ወላሂ ጀግና እና ሀቀኛ ጋዜጠኛ ነህ

  • @EbrahimTahir-c9n
    @EbrahimTahir-c9n Месяц назад +1

    ሀቅ ነው 😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Месяц назад +3

    እልህ ሂዳያውን ይስጠው መሪ ለተባለው ሰው።እስልምናን እያጥላላ መሆኑን ማስደፈሩን እልህ ይግለፅለት።በውጭ እልም ስለ እስልምና ባያውቁም አክብረውን አክብረውልን እኖራለን።እስላሙ ምርት ተብዪው አገታችንን እያስደፋና እያዋረደን ነው ።አላህ የስራውን ይስጠው

  • @HafuMoha
    @HafuMoha Месяц назад +8

    ጀዝባ ከእውነት የራቀ መረጃ ነው አንተይ ብሎ ጋዜጠኛ ለካ ሁሉም መረጃህ ውሸት ነው እንኳዋን እውቅና😎😎😎

    • @tofikjamel9406
      @tofikjamel9406 Месяц назад +2

      እዉነት ነዉ ተቀበለ

    • @የሳምሶን_ታሪክ
      @የሳምሶን_ታሪክ Месяц назад +2

      ዋጠው እውነቱን።

    • @islamliyou
      @islamliyou Месяц назад +2

      ​@@የሳምሶን_ታሪክ
      አንድ ስለ እምነቱ የማያውቅ እና የንግግሩ ለዛ ኦሮቶዶክስ ኦሮቶዶክስ የሚሸት ሙስሊም ነኝ ባይ ጋዜጠኛ ስላወራ የሚሰማን ነገር የለም። ኢስላም ማለት አንድ አምላክን በብቸኝነት ማምለክ ማለት ነው። እሱም አምላክ አዳምና ሄዋንን የፈጠረው እና የማይወልድ የማይወለድ እና የማይሞት ከሰማይ ሰማያትል በላይ አርሽ ላይ ዙፋኑን ያደላደለው ፈጣሪን እሱን በብቸኝነት በማምለክ ብቻ ነው።
      የእስልምናችን ሃይማኖት መመሪያችን ከቁራን እና ከነብዩ መሀመድ አስተምሮት ውጭ ሌላ የሃይማኖት መመሪያም ሆነ መተዳደሪያ ደንብ የለንም። ከዚህ ህግና መመሪያ ውጪ ያለ የእስልምና መመሪያ ህግ ካለ እሱ እስልምና ሳይሆን ሌላ ሃይማኖት ነው

    • @danileteffra3573
      @danileteffra3573 Месяц назад +2

      እዉነት ነዉ እየመረረህ ዋጠዉ ሳዉዲ ወደ ዲሞክራሲ ትገባለች

  • @MohAmed-ng4yw
    @MohAmed-ng4yw Месяц назад +4

    ሙስሊም ሆነህ ወሀብያ ትለህ?፤ እምነት ፖለቲካ አይደለም። እንደፈለክ ምትቀደድበት አይሆንም። መጀመሪያ ዲናዊ እውቀት ሊኖርህ ይገባል፤ ካልሆነ የዕውቀት ባለቤት ጠይቀህ ዘግብልን።

  • @FaruqTube99
    @FaruqTube99 Месяц назад +2

    በቅጡ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ማለት የማይችል ሙስሊም ዲናችንን ሲያብጠለጥለው እንደማየት ምን የሚያም ነገር አለ 😢 አዝናለሁ ዲናችን የመሀይማን መጫወቻ በመሆኑ

  • @ma9546
    @ma9546 Месяц назад +3

    thanks for sharing ❤❤❤❤❤❤

  • @SulymanHussein
    @SulymanHussein Месяц назад +3

    ሳኡዲን ከነ መሪዎቿ አላህ ይጠብቃት የማንም ቀዳዳ ቢቀደድ ሱኒዮች አንሰማቺሁም የሸይጧን ተጣሪዎቹን አንሰማም ።

    • @alaminmohammed55
      @alaminmohammed55 Месяц назад

      እሱ በእውቀትነው የተናገረው አንተግን ዝምብለህ እንደመንጋነው ምትከተለው

    • @SulymanHussein
      @SulymanHussein Месяц назад

      @@alaminmohammed55 ተማር ዲንህን ቀብር ውስጥ ለምትጠየቀው ጥያቄ መልስ ለማግኘት አላህ ምላስህን እንዲያፍታታት ልፋ በተራ ነገር አትጨቃጨቅ ስለ ሰኡዲያ ለማወቅ ኪታቦቺን አገላብጥ በፖለቲካ ስካር ውስጥ ያሉ ከዲናቸው ግን ምንም እማያውቁ ከብቶች የነሱን ጩኸት አታስተጋባ ።

  • @jbe8306
    @jbe8306 Месяц назад +2

    ወጣ ወጣና እንደ ..... ሆነብኝ ያንተ ነገር ወንድሜ
    ዝም ብለህ ፖለቲካህ ላይ ብታተኩር ጥሩ ነው ወንድሜ ፕሮግራምህን ብዙ ሰው ነው ሚከታተለው ባለማወቅ ብዙ ሰው ታወዣብራለህ

  • @KedirAhmed-x2h
    @KedirAhmed-x2h Месяц назад +3

    ብዙ ዋሸህ አብዱልሰመድ አሏህን አትፈራምን

  • @seidmuheWalloo
    @seidmuheWalloo Месяц назад +1

    ምናለበት ስለምታውቀው ብትዘግብ

  • @muheeabdusn70
    @muheeabdusn70 Месяц назад +2

    Muslim is peace ✌️❤❤❤

  • @ANAJINAA
    @ANAJINAA Месяц назад

    እውነታውን ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ

    አሜሪካ የገባበት አለም "ድንግልናውን" ያጣል፥ ምን ይደንቃል?!?!?!

  • @RedwanTesfayeMekonnen
    @RedwanTesfayeMekonnen Месяц назад +1

    ውሀ ይብላህ በለው በትረ ሙሳን

  • @hayreya6846
    @hayreya6846 Месяц назад +3

    Ere merejah hulu alubalta newu keweqet netsa yehone mereja

  • @mustefahassen5510
    @mustefahassen5510 Месяц назад

    it is true 👍

  • @YgeremYgerem
    @YgeremYgerem Месяц назад

    Abo hak ywtalhe

  • @sadikkiyar3828
    @sadikkiyar3828 Месяц назад +1

    መንጋውን ቻለው እንግዲህ‼️

  • @Lifeisshort-d7o
    @Lifeisshort-d7o Месяц назад +9

    ኢእለም ነው የሚለው መጀመሪያ ከንግግርም ክተግባርም በፊት ማወቅ ይቀድማል የማታቀውን አትዘባርቅ

  • @RobelJETRO
    @RobelJETRO Месяц назад +1

    fitsum yeteqedese alalem 👣⚰yale risa satisin dbiq mibela yenewrna yemetifew menfes Hager 🗣⛔🤚fitisum yeteqedese FETARI☝️bchia newe abeqa 🙏ayine Libonachin yabralin👋👍

  • @MohamedAbdurahman-f7j
    @MohamedAbdurahman-f7j Месяц назад

    لعلم قبل القول والعمل

  • @haronzmzm
    @haronzmzm Месяц назад +1

    ውሀቢ የሚባል ሀይማኖት የለም አባዬ

  • @سعيداندريس-ظ2و
    @سعيداندريس-ظ2و Месяц назад +2

    ሰብስራይቡን አሱበት ውሀ ይብላውና ውሀብያ እሚል ሀይማኖት የለም እኔ አስቻለሁ በጣም ነበር እምከታተለው

    • @FaruqTube99
      @FaruqTube99 Месяц назад +2

      ትክክል እኛ የነብዩን ስም እንኳን አጣርቶ መናገር የማየረችል ጃሂል መጫወቻ አይደለንም።

  • @abumensa
    @abumensa Месяц назад +1

    Selam selam salonoche

  • @natikindu8922
    @natikindu8922 Месяц назад +1

    ሚገርም ነገር ነው ያስገነዘብከን

  • @AbubekreDelil
    @AbubekreDelil Месяц назад +6

    እርግጠኛ ነኝ ታሪክ ማወቅ ይቀርሀል ስለዚህ መማር አለብህ ተማር መጀመሪያ

  • @mehbubakeru9063
    @mehbubakeru9063 Месяц назад +4

    ወሃቢያ የሚባል እምነት የለም ። አብዱል _ሰማድ መሐመድ ኡሎሞች ጋር ቀርባህ ዲንህን በደንብ ተማር መንም የፃፈውን ዝም ብሎ ማንበቡ አግባብ አይደለም ከአንድ ሙስሊም ጋዜጠኛ የማይጠበቅ ነገር ነው ያደረከው !!

  • @feyselabdela447
    @feyselabdela447 Месяц назад +2

    ሱኒ ወሃቢይ ሺአ የሚባል እስልምና የለም ከኢስላምውጪ ሂድና ከምንጩ አንብብ ።

  • @islamliyou
    @islamliyou Месяц назад +3

    አብዱሰመድ መሐመድ ሙስሊም መስለህኝ ነበር።ውሃብያ የሚባል የእስልምና ሃይማኖት አስተምህሮ አለ እንዴ??? ወይስ አላማ ምንድነው??? እኛ ዓለም ላይ ያለን ሙስሊሞች መተዳደሪያችን እኮ ሸሪያ ነው። ከዚህ ሌላ የምን ህግ ነው ያለን። አንተ ራስህ ከመሐመድ ሰልማን ያነሰ አጸያፊ ተግባር የሰራው ነገር የለም።

  • @ahmedendris5039
    @ahmedendris5039 Месяц назад +1

    Wuha biy yemibal haymanot yelem

  • @kedirali8052
    @kedirali8052 Месяц назад +3

    የምን ውሃብያ ነው ?

  • @Feeeed22
    @Feeeed22 Месяц назад +1

    ሙሀመድ ኢብን አብዱል ወሃብ ያለውን ነገር መጀመሪያ እስልምና ላይ ያለውን ነገር ነው ሲያወሩ የነበሩት ወይንም ሲያስተላለፉ የነበሩት

  • @Meramer22
    @Meramer22 Месяц назад +1

    ሙስሊም ከሆንክ ለዋሐብያ አትሟገት እሱ ልዪ ልዪ ዘገባዎችን እያጣቀሰ እንጂ ወሐቢያ ሙስሊም ነው እያለ አደለም ጋዜጠኛ እንደመሆኑ መረጃ አጣቀሰ እንጂ ዋሐቢያ ኢስላምን ይወክላል አላለም ሊልልም አይደፍርም!

  • @ZulfaKelil
    @ZulfaKelil Месяц назад +2

    ሰውዬ ዝምብለህ አትተርተር አንተ የምትቀደደው ፖሎቲካ አይደለም እስልምና ነው ሥረአትህን ያዝ 😅

  • @susususu-h9z
    @susususu-h9z Месяц назад

    እናመሰግናለን❤❤🙏

  • @meliodasah4386
    @meliodasah4386 Месяц назад

    Amin

  • @AhmedMohammed-ce6uz
    @AhmedMohammed-ce6uz Месяц назад +1

    Muslim enje wehabya mnden new

  • @AwelDelil
    @AwelDelil Месяц назад +4

    በጣም አስገርማቹኛል በምን ካልከኝ አንተ ማለትም አቅራባውም አንባቢውም ስለሚያወሩት ነገር ከእውቀት ነፃ መሆናችሁን ነው የተረዳሁት ከማውራትም ከመስራትም በፊት ዕውቀት ይቀድማል ወሃብያ የሚል እምነትም አመለካከትም የለም ምክንያቱም እንደናተ ያለ ጭፍኖች ያውጡት ተቀጥያ ስም ነው እንጂ እምነትም አመለካከትም አደለም ምናለበት ቢያንስ ሱንይ ብትል ከስህተትህ ተማር ይቅርታ ጠይቅ ሙስሊሙን እውቀቱ ሳይኖርህ አታውራም አትፃፍም እሄ ምክሬ ነው

  • @AyeleMeka
    @AyeleMeka Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @jaferahmed5799
    @jaferahmed5799 Месяц назад +2

    አ/ሰመድ እንግዲህ የመንጋውን ጩኸት ቻለው! ግን በርታ ጎበዝ

  • @AsliAhmed-x6r
    @AsliAhmed-x6r Месяц назад

    So Where is Jennifer Lopez's concert?

  • @FaysalKsa-w1h
    @FaysalKsa-w1h Месяц назад +3

    የኔ ወንዲም ወሀቢያ ከማለት የሠውዲ ሡኒዎች ብትል ይሻልካል ሡፍዎች ለሡኒ ወሀቢያ የምል ስም ሠጡት ምክንያቱም አትቃም መውልድ ይቅር ስለሚሉ

  • @FaysalKsa-w1h
    @FaysalKsa-w1h Месяц назад

    ላእላህ እለላህ

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 Месяц назад

    አሜን አሜን።

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Месяц назад +6

    ህዝቡ እኮ የመጨረሻ ዉዳቂ ሸርሙጣ ህዝብ ነው ለይስሙላ ያህል ነው መንግሥቱ ጥብቅ መስሎ ሲታይ የኖረው እነደነሱ የበሰበሰ ባህል ህዝብ ነው 18ሺ የንጉሳውያን ቤተሰቦች አሉ ሌትተቀን ይሰከራል ይዘሞታል በየቤቱ ባርአለ በቢክኒ የፊሊፒንስ ናታይላድ ሸሌወች ምርጥ አስተናጋጅ ናቸው የሊባኖስ ናየግብጽ ቆነጃጅት ለሽርሙጥናዉ ተመራጭ ናቸው ደሀ ግን ጫት ቃምህ አረቄ ጠጣህ ተብሎ በአደባባይ አንገቱ ይቀላል።የታላቁ የዉሸት ሀገር ነው ሳዉዲማለት ሀቢቢ ኩሉ ክዝብ ከዛቢን ሸራሚጥ።።።።

    • @Abdu-k2u
      @Abdu-k2u Месяц назад +1

      ኒዐማ ላይ ስለሆኑ ያኛውን አረስተውታል

  • @ReMu-rw3of
    @ReMu-rw3of Месяц назад +2

    አብድልሰመድ ኡምርህን አላህ ያርዝመዉ አሚን !!!!

  • @islamliyou
    @islamliyou Месяц назад +5

    አንድ ስለ እምነቱ የማያውቅ እና የንግግሩ ለዛ ኦሮቶዶክስ ኦሮቶዶክስ የሚሸት ሙስሊም ነኝ ባይ ጋዜጠኛ ስላወራ የሚሰማን ነገር የለም። ኢስላም ማለት አንድ አምላክን በብቸኝነት ማምለክ ማለት ነው። እሱም አምላክ አዳምና ሄዋንን የፈጠረው እና የማይወልድ የማይወለድ እና የማይሞት ከሰማይ ሰማያትል በላይ አርሽ ላይ ዙፋኑን ያደላደለው ፈጣሪን እሱን በብቸኝነት በማምለክ ብቻ ነው።
    የእስልምናችን ሃይማኖት መመሪያችን ከቁራን እና ከነብዩ መሀመድ አስተምሮት ውጭ ሌላ የሃይማኖት መመሪያም ሆነ መተዳደሪያ ደንብ የለንም። ከዚህ ህግና መመሪያ ውጪ ያለ የእስልምና መመሪያ ህግ ካለ እሱ እስልምና ሳይሆን ሌላ ሃይማኖት ነው

    • @samavi4725
      @samavi4725 Месяц назад

      እኖደ ጋዜጠኛ እንጂ እንደ አንድ ሙስሊም ሆኖ አይደለም ፕሮግራሙን የሚሰራው ተረዱት።

    • @abatefamily1756
      @abatefamily1756 Месяц назад +1

      ከኦርቶዶክስ ጋር ያገናኘህው በምን መልኩ ነው? ፕሮግራም የሰራው ሙስሊም ነው አነጋገሩም እምነቱን በጠበቀ መልክ ነው

  • @AbduAbuimran
    @AbduAbuimran Месяц назад +2

    እኔ የሚገርመኝ ወሁብያ እያለ የዘገቡው ሰው ምንም የማያነብ ደደብ ነው

  • @سلفي-ل5ر
    @سلفي-ل5ر Месяц назад +39

    ውሀብያ ምንማለትነው ውሀብያ ሥትል አታፍርም

    • @seidnasir-h5b
      @seidnasir-h5b Месяц назад +9

      ምን ያቃል መሃይም እኮ ነው

    • @MohammedAli-xl3ms
      @MohammedAli-xl3ms Месяц назад +18

      ውሀብያ ማለት ሀይማኖት የሌለው አሸባሪ ማለት ነው በሙስሊም ስም የሚነግድ ጃሂል ነው

    • @dagemkeru2056
      @dagemkeru2056 Месяц назад +22

      @@سلفي-ل5ر እያስተላለፈ ያለው ሳውዲ ውስጥ ስላለው እውነታ ነው አንዳንዴ እውነት ቢመረንም መቀበል አለብን

    • @سلفي-ل5ر
      @سلفي-ل5ر Месяц назад +4

      @@MohammedAli-xl3ms አንተደሞ ማነህ ምንድነህ ሥለነሱ አጥንተህ ነው በሥሚት እምትሳደበው

    • @سلفي-ل5ر
      @سلفي-ل5ر Месяц назад +1

      ቁጥርህን ላክሎኝ በውሥጥ እናውራ

  • @ReMu-rw3of
    @ReMu-rw3of Месяц назад +1

    ወሀብያ ወሀብያ ወሀብያ ሳዉዲ ዉስጥ የሳሀባን መኖሪያ ቤት ያፈረሰ ግን ገንዘብ ያመልካሉ !!!

  • @-vb1gj
    @-vb1gj Месяц назад +2

    ስለሃይማኖት ጉዳይ በተራ ጋዜጤኛ ለዚያውም ሌላ ሰው የከተበለትን በሚያነብ ጃሂል በዚህልክ በምነት ውስጥ ገብቶ መፈትፈት ተገቢ አይመስለኝም
    ዛሬ በሙስሊሞቹ ጉዳይ ገብቶ ከፈተፈተ ነገ ደግሞ ስለ ኦርቶዶክስና ጴንጤ ስለካቶሊክና ጆሆባ ገብቶ ሊያቦኮ ይችላልና ስራአት ቢባል ይሻላል
    እምነት ነክነገሮችን ለባለቤቶቹ ትተህ አየተጣፈ የሚሰጥህን ብቻ😂

  • @miliyon938
    @miliyon938 Месяц назад

    ሰላም የሳሎን ቲዩብ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SeadyaMuhammednur
    @SeadyaMuhammednur Месяц назад

    ال علم قبل القول ولعمل

  • @Burbaan5067
    @Burbaan5067 Месяц назад

    ውሀ ይብላህ

  • @nuredingirma4054
    @nuredingirma4054 Месяц назад +1

    በጣም ተሳስተሀል ወንድሜ
    አይሲስና ወሀቢን አንድ አድርገህ ማቅረብህ

  • @meditube1065
    @meditube1065 Месяц назад +1

    😢😢😢😢

  • @alaminmohammed55
    @alaminmohammed55 Месяц назад

    ማሻአላህ አብዱልሰመድ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በእውቀት የተመራ ትንታኔ

  • @سلفي-ل5ر
    @سلفي-ل5ر Месяц назад +5

    ሙሥሊም ከሆንክ ሱንዮችን ለምንድን ነው ውሀብያ እሚሉት ብለህ አጥና ታቤላ እየለጠፉነው

  • @AmedlaaSultan
    @AmedlaaSultan Месяц назад

    እኛን ከፈፈሉን እንጊሊዝነ እስራኤል አሜሪካ ወቢያ የዉ ናቸው

  • @NuruMohammed-j7b
    @NuruMohammed-j7b Месяц назад

    በኡስታዛችሁ አትፈሩ ወሀቢዎች ይደብራል እኛ በሸሆቻችን ብንጠራ ደስ ይለናል ነው ኡስጣዛችሁ ብዙ ኡለሞችን የገደለ ለፈረንጅ ያጎበደደ ስለነበረ ነው የምታፍሩበት

  • @mubarekhussien-b4t
    @mubarekhussien-b4t Месяц назад +10

    ወሃቢያ የሚባል እምነት የለም :::

    • @temesgenbekele7150
      @temesgenbekele7150 Месяц назад +2

      እምነት አይልም አስተምሮ ነው እያለ ያለው

    • @TomTo-r1m
      @TomTo-r1m Месяц назад

      @@mubarekhussien-b4t አትውቅ ም እዴ ወሃቢያ አደሆነች ታሪክ እወቅ ለዛውም ለዓለም ህዝብ ጠን ቅ መሆኑ 😂😂😂

  • @maheraysha3303
    @maheraysha3303 Месяц назад +1

    የተሳሳተ ትረካ ነው

  • @algurabaae
    @algurabaae Месяц назад +2

    ሙስሊም ብትሆንም የ እስልምና ጠልነትህ ግን ክ ሰ north ethiopia እንደ ሆንክ እንድሁ ያስታውቃል፡

  • @deqeyalemey5087
    @deqeyalemey5087 Месяц назад +1

    Miss information

  • @meliodasah4386
    @meliodasah4386 Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @islamliyou
    @islamliyou Месяц назад +2

    አብዱል ሠመድ መሐመድ እውነተኛ ሙስሊም ከሆንክ ይህን መረጃህን እንዳዲስ በትክክለኛ የሃይማኖታዊ አስተምሮ መሰረት ልትዘግበው ይገባል ከዚህ ውጭ ግን ከሆነ አንተም ከንጉሱ ልጅ መሀመድ ሰልማን የተለየ እርኩሰትን አልፈጠርክም።

  • @mubarekkedir516
    @mubarekkedir516 Месяц назад

    Weha yebelak wehabiya mibal yelem

  • @SeidHassan-m4m
    @SeidHassan-m4m Месяц назад +1

    Ahani mida meketatel tewokuo kezara jemiro

  • @-vb1gj
    @-vb1gj Месяц назад +1

    የዛሬውን ዘገባ አብይ ሠይድ ሳይሆን ኡመር ይማም ኮምበልቻ መሆናለበት የከተበልህ😂😂

  • @SeidBedru-w2y
    @SeidBedru-w2y Месяц назад +1

    አላህ ሂዳያ ይስጥክ ከቻልክ እዉነት አዉራ ካልቻልክ ዝም በል

  • @AsmadeNure
    @AsmadeNure Месяц назад

    አ/ሰመድ መሐመድ

  • @AbdurewfAdmama
    @AbdurewfAdmama Месяц назад +1

    Wehabiye eyalk tkefaflalk ante warade

  • @Sheki_07_16
    @Sheki_07_16 Месяц назад +3

    ድርብርብ ጃሂል ብሎ ማለት አተን አየሁ