Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ዘውትር በጉጉት ተጠባቂው እሸቴ አሰፋ እንደተለመደው ግሩም የሆነ ዝግጅት ነው 🙏 ከአስመራ ኤርትራ 👍
ይሄን የማስጽፍፍ ኢንተርነት ኬት መጣ ከ ኣስመራ 😂 እኔ ኤርትራዊ ነኚ ለዝያም የኣሰምራ ሊጅ ማይተመናይ ውሸት ነውሪ ስደተኛ ሆነክ ያለህበት በትክክል ተናገር ሰው ስዋሽ ደስ ኣይለኚም
@@israelloveisraellove125kezab tay koynu zeyele kehadi eska hade banda eka maytemenay neaka afria aymeslenn kokode
@@israelloveisraellove125ኣነ ውን ኮ ገሪሙኒ
@@MohammedJabi-j9dሱቅ በል ኣታ ሰራሪ ሓፉቱ : ሓቂ እንድዩ ዝዛረብ ዘሎ ጋዕጋዕ ባርያ
ባራዩ መቸም ተዘይሓሲኹም ትሓሙ ኢኹም ከዛብ ለኽባጥ ኣስመራ ኮንካስ ማራ ትከታተሎ ነጅስ ሓሰማ
እሸቴ አሰፋ እግዚአብሔር በሰጠህ ስጦታ መንፈስ የሚያድስ ፕሮግራም በማቅረብህ ተባረክ
Eshetu Asefa egzahaber tena inna idmee yistih betem yemiwodih gazetagna nak ante malet library nak be gugut yemitevikih sheger makoya naw🎉🎉❤❤❤🎉❤
እናመሰግናለን መአዛ ላለው አተራረክህ ለትውልዱም......
እኔ የሚገርመኝ ይሄን ሾርት ሚሞሪያን ህዝብህን ችግር የተረዳህበት መንገድ ነው😅 ሁልጊዜ የሆነ ታሪክ በPart ከፋፍለህ ስታቀርብ.. እንደው እንደሌሎች አቅራቢዎች ዘው ብለህ ሳይሆን ክፍል 2ትን ለማቅረብ በመግቢያሀ ከክፍል1 እየቀነጫጨብክ የምታስውሰን ነገርህ በጣም ይመቸኛል❤
የእሸቴ አሰፋን መቆያ ፕሮግራም በሸገር አፕ ብሰማውም ስለማልጠግበው በዩቲዩብ ደግሞ ደግሜ እሰማዋለሁ:: ሸገር የኛ ሬድዮ ::ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር ❤️
ቃልህን ጠብቀህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን 'እሼቴ'!
አሰፋ እጅግ አመሰግናለሁ ይህን የመሰለ እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ በመተረክህ እጅ ነስቻለሁ።ሌላም ካለ ብታቀርብልን።እንደው እንዲህ ባይሆንም ተቀራራቢ ታሪክ ያላቸው ኢት\ያን ብታጋራን።ሰላምህ ይብዛ ወድ ወንድማችን።
thanks eshete for all,,,,ur programe my medicen eshe
Eshye mert sew ❤❤❤❤❤
ተነግሮ ስለማያልቀው የ ሶቭየት እና የፑቲን ገድል ለመተረክ ግዜው አሁን ነው...
ኮሚኒስት የሚነገር ጥፋት እንጂ የሚተረክ ገድል የለውም : የሃሳብን ነፃነት የማያከብር : የፈጠራን ሃብት በአደባባይ የሚዘርፍ : ዜጎች ጥረው ግረው ያገኙትን ሃብት በጠራራ ፀሃይ በህግ የሚነጥቅ : ድህነትን እና መከራን ጭቆናን ለዜጎች በገፍ ማከፋፈል : የሃሳብን ልዩነት ማስተናገድ የማይችሉ ከነሱ የተለዩትን በመግደል ብቻ የሚያምኑ የፈሪ ጨካኝ እና የቅናተኞች ስብስብ ነው !! ይህ በኮሚኒዝም ውስጥ ያለፉ ሀገሮች ታሪክ ነው !!🤷♂️
በጣም ደስ የሚል አቀረርብ
ውድ ወንድም እሸቴ እየጠፋ በመጣው ኢትዮጵያዊ ለዛ እና የሙያ ስነምግባር ስለምታቀርብልን ጠቃሚ ታሪኮች እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ጌታ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ይስጥልኝ ።
እሸቴ 💙💙👌👌
እሼቴ አሰፋ እንካን በሰላም መጣህ ስለ ሶቬት ህብረት መስራች ልንንን ስራልን
Wow ጀግና ሴት 🥰🥰🥰
begugut nw ymtbw ❤❤❤❤
እሸትዬ መጣህልን ❤❤❤❤
እኔም እንዳንቺ እሸቴ እጅግ በጣም የምወደው የማከብረው የጋዜጠኞች ቁንጮ ነው!
❤❤❤
ምናለ በየቲዩብ የሚያደነቁሩን ቲዩበሮች ከአንተ ትንሽ ልምድ ቢቀስሙ፣ብቻ ፈጣሪ ድምፅህን ይባርክ
Please Gash Eshete about Abraham Lincoln
Pls ehen sound track keyirut ye Corana (covid 19) gize ye tewisegnal 😢😢
ጀግና ጀግና
እሸቴ አሰፋ ያልተዘመረልት መላክ ነው እድመሀን ያቆልን አባታቺን!!!
❤❤😊
🙏♥️
መቼም የሽገር ሬዲዬን ፕሮግራሞችን ማድምጥ መማርና፤ማወቅ ነው ፥ በሀገሬ ሁለት ጋዜጠኞችን እድናቂና አፍቃሪ ነኝ 1.ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ 2.ጋዜጠኛ ሚሚ ስብሀቱ ናቸው ለዛሬ ግን ውብ ፤ደርባባ፤ ተደምጣ የማትጠገብ፤አባቢ አዋቂ ፤ሙሁር ክብርት ወደርና አቻ የሌላት ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ ፤ውድና ድንቅ ተስምቶ የማይጠገበው ይተረጋጋ አስተማሪው ቃል ያጥራል ለእሽቴ አስፋ ንዲሁም ተወዳጁ እውቁ ተፈሪ ዓለሙ እኔ ማንን አንስቼ ማንን ልተው ይቅርታችሁን አትንፈጉኝ ውዶቼ ሽገሮች በጣም ነው የምወዳችሁና የማከብራችህ ሥራ ችሁንም የምወደው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Enemy at the Gate (Vastly Yusersef)
ድምፅህን መስማት ብቻ የትዝታ ሙዚቃ ያህል ልብ ይኮረኩራል ።
Eshe tariken bante andebet sesamaw betam des yelagnal
እባካችሁ ሰላም እንሁን🙏🙏🙏
ክፍል.1?
ስለ ሌንኒ የሩሲያውን የመጨረሻ ንጉሥ ስለ ገደለው ሰው ስራልን
ግን እኮ ከዚ በፊት ጋሽ እሸቴ ሰርተውታል ሰርች አድርግ እኔ ሰምቼዋለሁ
@adugnanegesu6930 አረ እኔም ሰምቼዋለሁ ግን ከናዝህ አማፅያን ጀርባ የለው ነገር ነው ምያሳስበው
ጋሽ እሸቴ ስለ ናፖሊዎ ብታጫውተን
ፓቭሊ
Lyudmila mikhailvna pavlichenko.. born july 12 1916 in bila tserkva Ukraine . Died oct 27 1974 in moscow by stroke at 58. Buried Novodevichy cemetery at Moscow . Her son Rostislav pavlichenko also buried next to her.
ይሔንን ሁሉ ጀብድ ሰርታ ሻለቃ ነችየኛው ደሞ ነገሩን ወሮ የሐገሩን ሕዝብ ገሎ አሁንም እየገደለ ፊል ማርሻል አሉት ካካካካካ እንኳን ፊልድ ማርሻሉ ዶክተሩም ከሰባተኛ ክፍል ነው ያቋረጠው ካካካካካካ ቂቂቂቂቂ
Wofefe neger neh
Temarko neber eko murkegna new field marshallu
እናት ሀገር ራሽያ not አባት ሀገር
ሩሲያውያን እንደኛ እናት ሀገር ሳይሆን የሚሉት አባት ሀገር ነው የሚሉት ለዛ ነው እሸቴ አሰፋ እንደዛ ያለው::ኢትዮጵያ እናት ሀገር ስትባል ሩሲያ ደግሞ አባት ሀገር ትባላለች በዜጎቻቸው ይህን አይርሱ
ተጨማሪ ሀገሮች ምሳሌ ለመስጠት ያህል ከሩሲያ በተጨማሪ አባት ሀገር (fatherland)የሚሉ እንደ ጀርመን ኔዘርላንድ ቼክ ሪፐብሊክ ኢስቶንያ ህንድ ጃፓን ኮርያና የእስካንድኔቭያን ሀገራት ባጠቃላይ ሲሆኑእናት ሀገር (motherland) የሚሉት ደግሞ ኢትዮጵያን ጨምሮ ፊሊፒንስ ፈረንሳይ ስፔንና ሩማንያን የመሳሰሉ ሀገሮች ናቸው
@@BH-xl1mo እንደገና Google አርገህ ቼክ አርግ እና እውነት ነው ለጀርመን ጀርመናውያን አባት ሀገር ብለው ሲጠርዋት ለራሽያ ደሞ ራሽያውያን እናት ሀገር ብለው ይጠሯታል። እኛ ኢትዮጵያውያን ራሱ ኮፒ ያረግነው ከራሽያውያን ነው።
Sammy u are 100% Erteria Refuge in Ethiopia or Uganda or Europe this is the truth what we know about Erteria 🤣
Eza tsihfkaia zeleka tay ktbl eka hasibkaia b tigrgna aymhashekan
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ዘውትር በጉጉት ተጠባቂው እሸቴ አሰፋ እንደተለመደው ግሩም የሆነ ዝግጅት ነው 🙏 ከአስመራ ኤርትራ 👍
ይሄን የማስጽፍፍ ኢንተርነት ኬት መጣ ከ ኣስመራ 😂 እኔ ኤርትራዊ ነኚ ለዝያም የኣሰምራ ሊጅ ማይተመናይ ውሸት ነውሪ ስደተኛ ሆነክ ያለህበት በትክክል ተናገር ሰው ስዋሽ ደስ ኣይለኚም
@@israelloveisraellove125kezab tay koynu zeyele kehadi eska hade banda eka maytemenay neaka afria aymeslenn kokode
@@israelloveisraellove125ኣነ ውን ኮ ገሪሙኒ
@@MohammedJabi-j9dሱቅ በል ኣታ ሰራሪ ሓፉቱ : ሓቂ እንድዩ ዝዛረብ ዘሎ ጋዕጋዕ ባርያ
ባራዩ መቸም ተዘይሓሲኹም ትሓሙ ኢኹም ከዛብ ለኽባጥ ኣስመራ ኮንካስ ማራ ትከታተሎ ነጅስ ሓሰማ
እሸቴ አሰፋ እግዚአብሔር በሰጠህ ስጦታ መንፈስ የሚያድስ ፕሮግራም በማቅረብህ ተባረክ
Eshetu Asefa egzahaber tena inna idmee yistih betem yemiwodih gazetagna nak ante malet library nak be gugut yemitevikih sheger makoya naw🎉🎉❤❤❤🎉❤
እናመሰግናለን መአዛ ላለው አተራረክህ ለትውልዱም......
እኔ የሚገርመኝ ይሄን ሾርት ሚሞሪያን ህዝብህን ችግር የተረዳህበት መንገድ ነው😅
ሁልጊዜ የሆነ ታሪክ በPart ከፋፍለህ ስታቀርብ.. እንደው እንደሌሎች አቅራቢዎች ዘው ብለህ ሳይሆን ክፍል 2ትን ለማቅረብ በመግቢያሀ ከክፍል1 እየቀነጫጨብክ የምታስውሰን ነገርህ በጣም ይመቸኛል❤
የእሸቴ አሰፋን መቆያ ፕሮግራም በሸገር አፕ ብሰማውም ስለማልጠግበው በዩቲዩብ ደግሞ ደግሜ እሰማዋለሁ:: ሸገር የኛ ሬድዮ ::
ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር ❤️
ቃልህን ጠብቀህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን 'እሼቴ'!
አሰፋ እጅግ አመሰግናለሁ ይህን የመሰለ እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ በመተረክህ እጅ ነስቻለሁ።ሌላም ካለ ብታቀርብልን።እንደው እንዲህ ባይሆንም ተቀራራቢ ታሪክ ያላቸው ኢት\ያን ብታጋራን።ሰላምህ ይብዛ ወድ ወንድማችን።
thanks eshete for all,,,,ur programe my medicen eshe
Eshye mert sew ❤❤❤❤❤
ተነግሮ ስለማያልቀው የ ሶቭየት እና የፑቲን ገድል ለመተረክ ግዜው አሁን ነው...
ኮሚኒስት የሚነገር ጥፋት እንጂ የሚተረክ ገድል የለውም : የሃሳብን ነፃነት የማያከብር : የፈጠራን ሃብት በአደባባይ የሚዘርፍ : ዜጎች ጥረው ግረው ያገኙትን ሃብት በጠራራ ፀሃይ በህግ የሚነጥቅ : ድህነትን እና መከራን ጭቆናን ለዜጎች በገፍ ማከፋፈል : የሃሳብን ልዩነት ማስተናገድ የማይችሉ ከነሱ የተለዩትን በመግደል ብቻ የሚያምኑ የፈሪ ጨካኝ እና የቅናተኞች ስብስብ ነው !!
ይህ በኮሚኒዝም ውስጥ ያለፉ ሀገሮች ታሪክ ነው !!🤷♂️
በጣም ደስ የሚል አቀረርብ
ውድ ወንድም እሸቴ እየጠፋ በመጣው ኢትዮጵያዊ ለዛ እና የሙያ ስነምግባር ስለምታቀርብልን ጠቃሚ ታሪኮች እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ጌታ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ይስጥልኝ ።
እሸቴ 💙💙👌👌
እሼቴ አሰፋ እንካን በሰላም መጣህ ስለ ሶቬት ህብረት መስራች ልንንን ስራልን
Wow ጀግና ሴት 🥰🥰🥰
begugut nw ymtbw ❤❤❤❤
እሸትዬ መጣህልን ❤❤❤❤
እኔም እንዳንቺ እሸቴ እጅግ በጣም የምወደው የማከብረው የጋዜጠኞች ቁንጮ ነው!
❤❤❤
ምናለ በየቲዩብ የሚያደነቁሩን ቲዩበሮች ከአንተ ትንሽ ልምድ ቢቀስሙ፣ብቻ ፈጣሪ ድምፅህን ይባርክ
Please Gash Eshete about Abraham Lincoln
Pls ehen sound track keyirut ye Corana (covid 19) gize ye tewisegnal 😢😢
ጀግና ጀግና
እሸቴ አሰፋ ያልተዘመረልት መላክ ነው እድመሀን ያቆልን አባታቺን!!!
❤❤😊
🙏♥️
መቼም የሽገር ሬዲዬን ፕሮግራሞችን ማድምጥ መማርና፤ማወቅ ነው ፥ በሀገሬ ሁለት ጋዜጠኞችን እድናቂና አፍቃሪ ነኝ 1.ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ 2.ጋዜጠኛ ሚሚ ስብሀቱ ናቸው ለዛሬ ግን ውብ ፤ደርባባ፤ ተደምጣ የማትጠገብ፤አባቢ አዋቂ ፤ሙሁር ክብርት ወደርና አቻ የሌላት ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ ፤ውድና ድንቅ ተስምቶ የማይጠገበው ይተረጋጋ አስተማሪው ቃል ያጥራል ለእሽቴ አስፋ ንዲሁም ተወዳጁ እውቁ ተፈሪ ዓለሙ እኔ ማንን አንስቼ ማንን ልተው ይቅርታችሁን አትንፈጉኝ ውዶቼ ሽገሮች በጣም ነው የምወዳችሁና የማከብራችህ ሥራ ችሁንም የምወደው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Enemy at the Gate (Vastly Yusersef)
ድምፅህን መስማት ብቻ የትዝታ ሙዚቃ ያህል ልብ ይኮረኩራል ።
Eshe tariken bante andebet sesamaw betam des yelagnal
እባካችሁ ሰላም እንሁን🙏🙏🙏
ክፍል.1?
ስለ ሌንኒ የሩሲያውን የመጨረሻ ንጉሥ ስለ ገደለው ሰው ስራልን
ግን እኮ ከዚ በፊት ጋሽ እሸቴ ሰርተውታል ሰርች አድርግ እኔ ሰምቼዋለሁ
@adugnanegesu6930 አረ እኔም ሰምቼዋለሁ ግን ከናዝህ አማፅያን ጀርባ የለው ነገር ነው ምያሳስበው
ጋሽ እሸቴ ስለ ናፖሊዎ ብታጫውተን
ፓቭሊ
Lyudmila mikhailvna pavlichenko.. born july 12 1916 in bila tserkva Ukraine . Died oct 27 1974 in moscow by stroke at 58. Buried Novodevichy cemetery at Moscow . Her son Rostislav pavlichenko also buried next to her.
ይሔንን ሁሉ ጀብድ ሰርታ ሻለቃ ነች
የኛው ደሞ ነገሩን ወሮ የሐገሩን ሕዝብ ገሎ አሁንም እየገደለ ፊል ማርሻል አሉት ካካካካካ እንኳን ፊልድ ማርሻሉ ዶክተሩም ከሰባተኛ ክፍል ነው ያቋረጠው ካካካካካካ ቂቂቂቂቂ
Wofefe neger neh
Temarko neber eko murkegna new field marshallu
እናት ሀገር ራሽያ not አባት ሀገር
ሩሲያውያን እንደኛ እናት ሀገር ሳይሆን የሚሉት አባት ሀገር ነው የሚሉት ለዛ ነው እሸቴ አሰፋ እንደዛ ያለው::
ኢትዮጵያ እናት ሀገር ስትባል ሩሲያ ደግሞ አባት ሀገር ትባላለች በዜጎቻቸው ይህን አይርሱ
ተጨማሪ ሀገሮች ምሳሌ ለመስጠት ያህል ከሩሲያ በተጨማሪ አባት ሀገር (fatherland)የሚሉ እንደ ጀርመን ኔዘርላንድ ቼክ ሪፐብሊክ ኢስቶንያ ህንድ ጃፓን ኮርያና የእስካንድኔቭያን ሀገራት ባጠቃላይ ሲሆኑ
እናት ሀገር (motherland) የሚሉት ደግሞ ኢትዮጵያን ጨምሮ ፊሊፒንስ ፈረንሳይ ስፔንና ሩማንያን የመሳሰሉ ሀገሮች ናቸው