#new

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • #new #kendil_media #Donkey_tube_Live

Комментарии • 71

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 3 месяца назад +30

    አቤቱ የፍጥረታት ጌታ ሆይ ይህን ድንቅ ትምህርት በልቦናዬ አሳድረህ ወደ ፅድቅ መንገድ ትመራኝ ዘንድ እማፀንሃለሁ። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን።

    • @Anchenaena1213
      @Anchenaena1213 3 месяца назад +2

      አሜን ❤❤❤

    • @aliuaq9039
      @aliuaq9039 3 месяца назад +1

      አሜን ፲👏👏👏

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 2 месяца назад

    ድንቅ ትምህርት ነው። መምህርን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። ቀንዲል ሚዲያ ይህንን እንድንሰማ ስላደረገ በጣም እናመሰግናለን።

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 3 месяца назад +6

    የሰማነው የነፍስ ምግብ አርግልን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 3 месяца назад +2

    እጅግ ድንቅ ትምህርት ነበር አቤቱ 😢😢የሰማነውን በልቦናችን አሳድርብን አሜን የመንፈስ ቅዱስ ወደኛ አምጣልን አሜን 😢😢❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን ❤❤❤

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p 3 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ቸሩ መድኃኒአለም ከእስራታችን ይፍታን

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-by2rs7zf7n
    @user-by2rs7zf7n 3 месяца назад

    አቤቱ ይቅር በለን ንጽሁ ልብን ፍጠርልኝ

  • @mahletassefa5451
    @mahletassefa5451 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @akliluaberra7949
    @akliluaberra7949 3 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን።የኛንም ልቦና አብርቶ ፍሬ የምናፈራ ያድርገን።

  • @user-tl5im9yg8v
    @user-tl5im9yg8v 3 месяца назад +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህረችን ጸጋ ጠና ናእድሜ ይጨምርልን

  • @millonphoto811
    @millonphoto811 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ድንቅ ትምህርት ልብን ስብሮ የሚገባስብከት ነው በእውነት ጆሮ ያለው ይስማ ነውመምህር ቃለህይወት ያስማልን ስሚ ብቻ ሳንሆን በተግባርም እንድንፈጽመው አምላከ ቅዱሳን ይርዳን ፀጋውን ይብዛልዎት🙏🙏🙏

  • @seyoumayalew2804
    @seyoumayalew2804 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @lidetushanko736
    @lidetushanko736 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 3 месяца назад

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን አቤቱ አምላካችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አደፈሪሳዊ አይደለ እደቀራጬ ፀሎተኛ ሰው ከአጥያታችን እስራት ፍታን አሜን!!

  • @Asmeretareaya
    @Asmeretareaya 3 месяца назад

    አባታችን እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒአለም ትንሳኤ አደረሶት ከነቤተሰቦ ቃለ ሒወትን ያሰማልን

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 3 месяца назад

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ በአል ና ለእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ /ለአባታችን ተክለ ሐይማኖት
    ለዮሐኒስ አፈወርቅ አመታዊ መታሰቢያ በአላት 🙏የቅዱሳኑ አማላጅና ተራዳይነት ከእኛጋ ይሁን🤲
    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን 🙏

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 3 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያስማልን ምነው አሁን እንደማዳምፀው በጎልማሳነቴ ብዳምፅ ከስንት ነገር እጠበቅ ነበር ወጣቴች ተጠቀሙበት እኔንም ለዚህ ያደረሰኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eden.t1578
    @eden.t1578 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ ሰምተን እንድንለወጥ ፈጣሪ ይርዳን።ይህ ትምህርት ለኔ ነው 😢

  • @enyewgashaw4548
    @enyewgashaw4548 3 месяца назад

    kalehiwot yasemalin

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 3 месяца назад

    ግሩም ትምህርት ነው መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማስተዋልን ለእኛም ይስጠን

  • @kokifikadu
    @kokifikadu 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን በእውነት ያርዝምልን ❤❤❤

  • @Gebretnsae11
    @Gebretnsae11 3 месяца назад

    እግዚአብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ♥♥♥

  • @yaz777-21
    @yaz777-21 3 месяца назад +1

    Egziabher Yistilin Memhirachin. Egnam yesemanewun betegbar endinikeyir Egziabher yirdan.

  • @user-hq9qx2un4c
    @user-hq9qx2un4c 3 месяца назад

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tenugebru6315
    @tenugebru6315 3 месяца назад

    አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 3 месяца назад

    Amen Amen Amen Memihirechn kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 3 месяца назад

    አሜንአሜንአሜንመምህርቃለህይወትያሰማልን❤❤

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 3 месяца назад

    እግዚአብሄር ይስጥልን መምህራችን

  • @Tsgehaylay-ns8pv
    @Tsgehaylay-ns8pv 3 месяца назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 🤲🤲🤲

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏♥️ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️🌷እኛም የሰማነዉን በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን🤲♥️

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @BrhenaAbate
    @BrhenaAbate 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 3 месяца назад

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @fggh6526
    @fggh6526 3 месяца назад

    Amen kale hiywet yaremalinnn abatachi beqeketachew yderibnnn❤❤❤❤❤

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 3 месяца назад

    Amen 🙏 qale hiywet yasemali 🙏 memihr Birahanu 🙏 yesemanewi belibunachn yasdir 😢❤❤❤

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት የስመዐልና አሜን ፫✝️

  • @Haregi849
    @Haregi849 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @hesn6839
    @hesn6839 3 месяца назад

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @user-by2yo9nb6j
    @user-by2yo9nb6j 3 месяца назад

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን 🙏

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 3 месяца назад

    አምላኬ ለኔ ተናግሮኛል አቤቱ ማስተዋል stegn🤯

  • @user-on5nb4hi1b
    @user-on5nb4hi1b 3 месяца назад

    😢እዉነት ነዉ ቤተ መንግስቱም ቤተክህነቱም በአለም ፍቅር ተይዘናል መውጫውስ ምን ይሆን? መምሕር ትልቅ ትምሕርት ያስተማሩን ቃለ ሕይወት ያሠማልን!!

  • @user-lo7vl6lz2r
    @user-lo7vl6lz2r 3 месяца назад

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 3 месяца назад

    አቤቱ ሰቢክቶ ት እንዴት ደሰል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn5545 3 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን 👏👏👏

  • @user-bx7rp2sl6f
    @user-bx7rp2sl6f 3 месяца назад

    Enem lebami eyedenedenebgn meta mn lihune?💔😭😭 besgam benebsm dekemegn😓😔 selhulgn sle Egziabeahre blachu🙏atsede mariyam blachu leahmlakachin asasbogn💔😭🙇🏾‍♀️🙇🏾‍♀️🙇🏾‍♀️ yemregn enddhon

  • @user-wg9sg3ru5x
    @user-wg9sg3ru5x 3 месяца назад

    Amen kale ewat yasamalen

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 3 месяца назад

    ምን እላለሁ ሰምተን ለመፈፅም ይርዳን

  • @user-om8un2me6y
    @user-om8un2me6y 3 месяца назад

    Ebakachehun yehan sebeket chanulen degagemen mesemat enfelgalen

  • @Astaludejene
    @Astaludejene 3 месяца назад

    ❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏

  • @gulehworkwoldegebrieel4841
    @gulehworkwoldegebrieel4841 3 месяца назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን ❤ ነገር ግን ስንት አብያተክርስቲያናትን በቅዳሴ ሰዓት የሚያበሩት አጥተው ያመጡትን ጯፍ እንዲሁ ማብራት አስፈላጊ ነው ?

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 3 месяца назад

      እጥረት ያለበት ስላለ የሌለበትም ጋር መብራት የለበትም?

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 3 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን!!! ነገርግን በክርስትና ኢሄን ልበሱ ኢሄን ልበሱ አትባሉም ሲሉ መምህራችን ትንሽ ግልጽ ያልሆነልኝ ነገር አለ ኢሄውም ገላችን ይሸፈን እንጅ ሱሪም መልበስ ይቻላል ማለት ነው? መጽሀፍስ ሴት የወንድን ልብስ አትልበስ አይልም ወይ???ስለአልገባኝ ነው።

  • @selinatube2879
    @selinatube2879 3 месяца назад

    ሰላም ለናተ ይሁን መምህር የኔ ጥያቄ የአዳም ሀሙስ ሙታን ነብሳቸው ትወርዳለች ወርዳም ቤተሰቦቿን ትፈቅዳለች እና ቤተክርስቲያን ላይ እንጀራና አነባበሮ ይወሰዳል ነብስ እንዳታዝንአዝና እንዳትመለስ እየተባለ በገጠሪቱ አካባቢ ልጂ ሁነን እንሰማለን ካልተወሰደስ ስንል ወገኖቸ አልቀዋል ማለት ነው ብላ አዝና ትመለሳለች ይሉናል እርሰዎ ቢያብራሩልን

    • @user-st2jz4de8h
      @user-st2jz4de8h 3 месяца назад

      የሚገርም የእኔም ጥያቄ ነዉ

  • @seyoumayalew2804
    @seyoumayalew2804 3 месяца назад +1

    ካሜራው ነው ወይስ ካሜራ ማኑ ሴቶች (በትንሹ ወንዶች ) ለይ የሚያፈጠው። ።BTW ይህ ነገር ብዙ መንፈሳዊ ቀረጻዎች ለይ ይታያል መወገድ ያለበት ልማድ ነው ይታሰብበት።

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 3 месяца назад

      ትምህርቱ ላይ ትኩረት ማድረግ አይሻልም

  • @user-ve6mu2sc5f
    @user-ve6mu2sc5f 3 месяца назад

    klehiwot Yasemaln Abatachin Lbona Ysten Eski

  • @Firu1221
    @Firu1221 3 месяца назад

    qual hiwat yesman abatchin nbsn yemilmlm sbkit egzhbher sghun yebzal kidus Michal yetbkhu

  • @aynalemfeleke2535
    @aynalemfeleke2535 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @yashica5085
      @yashica5085 3 месяца назад

      ቃለህወት ያሰማልን

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 3 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @AsmeretMeresa
    @AsmeretMeresa 3 месяца назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Bisrate
    @Bisrate 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን