ከሞት የተረፍኩበት ያልጠበቅኩት አስደንጋጭ ክስተት 🥹💔
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- #BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
⏩ / brexhabeshawi
😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
ትዊተር 🐦 Brexhabeshawi66?s=09
ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brexhabeshawi5
ቴለግራም📺 t.me/BrexHabes...
ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/
@BrexHabeshawi
ሰለሆነው ፣ ስላልሆነውም እየሆነ ሰላለውም
ቀጣይ ለሚሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን ።
🤳 tiktok.com/@brexhabeshawi5
ወንድሜ እኳን እግዚአብሔር አተረፈህ አይይ መሲ እኳን እግዚአብሔር እረዳሽ አሳዘንሽ😢😢❤❤❤
@@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰደምረኛውዴ
አልሀምዱሊህ እኳን አላህ አተረፈህ
ሰላም ብሬክስ. እንኳን አተረፈ ወድማችን. እናም እድትተባበረኝ ፈልጌ ነበር. ቁጥርህን ፈልጌ በውስጥ ለማናገር ፈልጌ ነበር. በምንላግኝህ. ሽግሬም. ፊደወ ሰርተህ. በማንኛውም ሾሽል ሚዳህ ሸር እድታረጋኝ ፈልጌነበር. እሱም ወድሜ ጠፍቶብኝ ነው ከፈጣሬየ ተስፋ አልቆርጥ ብየነው ከፈጣሬ በታች ስበቡን አዳርሰኝ
@@sufisofia1005ኧረ ጎበዝ እምናወራውን እንወቅ እንዴ ?? ከሞት ተረፍሁ እያለ እንደዚህ ያለ ቦታው ያልሆነና የማይረባ ጥያቄ ይጠየቃል
ፀሎት ላይ በርቱ የሞት መንፈስ የቤተሰብ ዛር ገንዘብም የሚያባክን ይኖራል የመምህር ተስፋየ ኣበራ youtube ተከታተሉ
የድሮው ብሬክስ ተመልሶ በመጣ እላላሁ መቸም ድሮ የተመረከው የናቶች ምርቃት ነው የጠበቀህ
የኔ ልዩ መልካም ሰዉን አላህ ይፈትነዋል ወላሂ አተ በጣም ጡሩ ሰዉ ነህ አልሀምዱሊላ ትክክል ወላሂ አልሀምዱሊላላ አልሀምዱሊላ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ምርጥ ኢት ያዊ ነህ እኮ
አንተ መልካም ሰው እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ በጣም ነው እምንወድህ 😢❤❤
እኮንአላህአትርፍከ
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን ተረፍክ የቅዱሳን ጥበቃ አይለየህ ውንድማችን ❤❤❤
ብሬክስ አይዞህ መልካም ስራ የረጅም ጉዞ ስንቅ ነዉ
የዋህነትህ እና ቅንነትህ ነዉ ያተረፈህ ደሞአላህ ሥለሚወድህነዉ አብሺሩ
አንት አላህ የሚወደዉን መልካም ስራ ስለምስራለት አሣህ ይጠብቀሀል የኔ መልካም ወንዲም አላህ ከክፉ ነገራቶች ሁሉ ይጠብቅህ አይዞህ ዋናዉ አንት መትርፍህ ነዉ አላህ የሚወደወን ስዉ ባዱኒዉ መዲር ላይ ይፍትናል ናልም ያዲናልም አልሀምዱሊላሂ እንኳንም ደህና ሆክልን የኛ መልካም ስዉ
አዎ ብሬክስ አተ እንኳንም ደህና ተረፍክ ወድሜ አላህ የወደደውን ይፈትናል ንብረት ይገኛል የሮቤል አባት
ሓወይ ናተይ እንቃዕ ፈጣሪ ሓለወካ ❤❤❤
Berx እንኳን አላህ አተረፈህ አልሀምዱሊላህ
እግዚአብሔር እንኳን አተረፈክ ብሬክስ ሁሉየም አደስ ወንድማችን ተመስገን🙏🙏🙏 ❤❤❤❤
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈ ለልጅህና ለቤተሰቦችህ ሲል መሲ የእግዚአብሔርን በደንብ አመስግኚ አሁንም በድጋሚ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
እንኪን አለህ አተረፊክ ብሬክስ ውንድም
እንኳ እግዚአብሔር አተረፈህ ወንድሜ ሰንፈተን ይበልጥ እግዚአብሔር እንድናመሰግነው ያደረገናለል❤❤❤
እውነት ነው ሲላ ሁሉም አግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲🤲🤲
እንኳንም አላህ አተረፋህ ብሬ አንተ የደሆች ልጅ ❤❤❤❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ሰው ስለሆክ ነው ወድሜ
ወንድሜ እንኳን እግዚአብሄር አተረፈህ እንኳን አንተ ደህና ሆንክ ንብረት ይተካል ጦሱን ይዞልህ ይሂድ ፈጣሪ ድሮ የድሀ እንባ ያበስክበት ምርቃት እረድቶሀል እግዚአብሄር አሁንም ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር እንኳን አትረፈህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ጥብቆሀል መልካምነት እንድህ አይነት መጥፎ አመጣጦችን ያሣልፍልሀል
አህለን ብሬክስ የሮባ አበት እንኳን አላህ አተረፋክ
እንኳን አላህ አተርፍህ ብር😥መሲንም መፅናናቱን ይስጣት😢
አልሀምዱሊላህ. እኳንም አተ ተረፍክ ሁሉም ነገር ያልፋል ገዘቡ ይተካል ዋናው ጤና ነው መኪናውንም ትተካዋለህ
ትክክል እንኳን ፈጣሪ አተረፈክ ክብር ይግባው
በሰዉ የመጣ በገዘብ ያልፋል ብሬ አልሃምዱሊላህ እኮን አንተ ደህና ሆንክ🎉
አልሃምዱሊላህ እንኳንም ተረፍክ ወድማችን ብሬክስ ገዘብ ጠፊ ለሚነው የሰውልጅ ሂወት ነው የማይገኘው አላህ ሶብር ይስጠን ፈተና ለበጎነው 💔
እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ ወንድሜ
እኩዋን አሏህ አተረፈክ ወንድምየ😢😢😢
እንኳ ተረፍክ ወድማች እማምላክ ትጠብቅ🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳዕ ፈጣር ኣትረፈካ
አይዞን ያልፋን ያጋጥማን ይህም ግዜ ዋናዉ ጤና
ህወት አጭር ነች እንካም አላህ በሰላም ኩፉን ቃን አሳለፈልክ አሁንም አላህ ይጠቢቀክ ወንዲሜ
እንኳንም ተርፍክ አልሀምዱሊላህ እዱንያ ጤዛ ነው ይህዳል ይመጣል አብሺር
ተመሥገን 🤲😢🥺እንኳን ተረፍክ ወድሜ ወደፊትም እግዚ አብሄር ይጠብቅህ የሮባ ሸጋ አባት የመሢ ንጉስ❤
እኳንም አተረፈክ በእውነት ሲልጅ ደስ ይላል❤🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ክብር ለእርሱ ይሁን እንኳን አተረፈህ❤
በጌታ ስም አይዞ ብሬክስ ኡንካን እግዚአብሔር አታራፌክ 😢😢😢😢😢😢😢😢
አለሀምዱልለህ አለህ ኡከን አተረፈህ ለቅ የለ ምስገነ ይጠበው አቴ ገዘቢ አትገኝም መኪነው ይገዘልም ይሰረልም🙏☝
አላህ ወንደሜ አይዞህ😭💔💔💔
አለሀ.ለሰው.ጥሩ.መስርትህ.ውጢት.ነው.አለሀ.ይጠብቅህ.አብሽር.
መልካምነት ይከፍላል የምስኪኖች እንባ አተረፈህ😢😢❤❤❤
ጎበዝ ብሬክስ ፈጣሪ ማመስገን ያስፈልገል😂😂😂
አልሐምዱሊላሕ ብሬክሶ እኳንም አተ ተረፍክ ወድም አለም።
አሜን እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተረፍህ ወንድሜ
በሬክስ እኳን አላህ አተረፈህ ወድሜ አንተ መልካም ሰው ነህ
ተመሰገን ኣሜላኬ ❤❤❤❤አንኳን አተሪፈህ❤❤
ወድሜዋ እንኳን አተረፈህ አልሀምዱሊላህ
ብሬክስ እንኳን እግዚአብሄር አተርፈህ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏
እኳን አተረፈክ እግዚአብሔር ይመስገን ስሁሉም ነገር የልጅክ አምላክ ይጠብቅክ
እግዚአብሔር ይመስገን በርየ❤❤❤❤
የኔ መልካም እንካንአላህአተረፈህ መሲየ አላህያፅናሺ😢😢😢የስውልጂ ፈተናውብዙነው እናአትፈትነኝ አይባልም አትቁጥብኝነው💔💔🙏🙏
እኳንም ደህናየሆክ ወድሜዊ ብሬክስ መልካም ልጂነህ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተረፍክ አንተ መልካም ስው ነህ
እኳንምአላህአተረፋህውድም መልካምነትህነውያተረፋህ አይዛህአሁንምአላህይጠብቅህ
አልሀምዱሊላህ እኳን አላህ አተረፈህ ወድማቺን❤❤❤
የኔ ወንድም አስራት በኩራት የማከፍል ከሆነ ክፈል እግዚአብሔር ሊያስተምርህ ስለፈለገ እና ሰለሚወድህ ነው
እንኳን እግዚአብሔር አተረፋህ ❤
እንኳን ተረፍክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መሲዬ 🥹አይዞሽ እግዚአብሔር ያጽናችሁ ::::ጸልዩ ስገዱ
አልህምዲሊላህ እዃነን አትርፋ ውዴሜ
ሰሕ ወላ ንብርት ቢከስር ተሠርቶ ይገኛል
እግዚአብሒር እንኳን ተረፍክ ለልጆችህ ለኛም ወንድምየ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኳን አላሕ አተረፈሕ ወድም ንብረት ይተካል ዋናው ያተ ጤንነት ነው።💕
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ወንድም
አተ እኳንም ተረፍክ መልካም ሠው ፈጣሪ ይጠብቅህ
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ብሬክስ
ዛሬ በጣም ከፍቶኛል በእውነት ጊዜው በጣም ከፍቶዋል የሆና ቪዲዮ አይቼ በሳወደ አረቢያ የደረሰበቸውን በደልና ግፍ በጣም ያሳዝናል ማንም ሰው እንዳታዩት ወዴች እራሰች ጠብቅ ወድ የአግሬ ልጀች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ነወ😢😢😢😢😢
እደውእኔስአላየሁትምግንሲዋሩከባድነው
እኔም ከይቸ በጭቀልሞነው😢😢😢
ምንድነው እኔ ፈራሁ 😢
@@ዜድ-ዐ5ኀ የኛልጆች ብዙልጆች ተገለው ከባረው ያለንበዘመን
❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢
በጣም አልሀምዱሉሊላህ እንኳንተረፍክ❤❤❤
ፈጣሪ እንኳን አተረፈህ እኔ እንደ መኪና የምፈራው የለኘም
ወድሜ አተን መግደል የሚፈልግ እርኩስ መፈስ አለ አብዝተህ ፀልይ ስገድ
እንኴን እግዚአብሔር አተረፈህ❤❤❤❤
አልሀምዱሊላህ እንኳን አላህ አተረፈክ
አዉነት ነዉ ዉንዴሜ አብሽሪ ያልፋን
ብሬክስ መጋጨት ነው ሁሌ ሰላም ነው
አረ እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ አተ ቅን ሰው አክባሪ😢❤❤❤
እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈክ🙏🙏🙏
Ewkan egzehebere atrefek wandeme 🙏🤲🙏🙏🙏🙏🙏
አልሀምዱሊላ እንኳን ተረፍክ ☝☝☝☝
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ 😮😮
እንኳን ተረፍክ ወይኔ አላህ ይጠብቀን ከድገተኛ አደጋ
ጎበዚ ነህ ቢረክስ
አልሀምዱሊላህ እንኳንም አላህ አተረፈህ አልሀምዱሊላህ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሰለ ሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏❤❤❤❤
ውድምእንኮንአላህአተርፍህአልሀምዱሊላ❤
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
መንፈሳዊ ትምህርቲ ተካታተሉ ናይ መምህር ተስፋዬ አብራ አብ ይቱብ ክትርክቦ ኢካ ብጣዕሚ ክጠቅመካ እዩ
እዙ ሓደጋ ተደጋጊሙካስ አተሓሳሲቡኒ
እንኳንአላህአተረፈህአልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እኳንም ተረፍክ እግዚአብሔር ይመሰገን 🎉❤ሁሉም ለመልካምነው
እንኳን ፈጣሪ አወጣህ😢😢😢
አልሀምዱሊላህእኳንተረፈክብሬክክስ
እግዚአብሔር ይመስገን❤
እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ ሌላው ገንዘብ ቤዛ ነው ልክነህ በሰው የመጣ በገንዘብ ያልፉል ለኛ አይመስለነም እንጅ አኛ ካለን ገንዘብ ይመጣል
እኳን አላህ አተረፈህ 😢
Enkwan ALLAH atrfek melkam sew ❤
እፍ እንኳንም ተረፍክ ንብረት ይመጣል ይሄዳን ትልቁ ንብረት ሙሉ ጠናነዉ
ፈጣሪ ሁሊም ይረዳሀል ተመስገን እንኳን ተረፍህ
ጌታ ሆይ ጥበቃህ አይለየን