በቱርክ ሀገር በደል የደረሰባትን ልጅ እውነቱን ሲያጋልጡ በዮኒ ማኛ ፍርድ ቤት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 28

  • @banchitube801
    @banchitube801 26 минут назад

    እኔ ግን ሰራተኛዋ ማስረዳት ባለመቻሎ በጣም ነዉ የተነደድኩት በመጨረሻም እዉንቷ ስለወጣለት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ

  • @seblemulugetha8401
    @seblemulugetha8401 6 часов назад +2

    ሊያ ያው ምግብ ስለምትወድ ግራና ቀኝ ሳታዳምጥ ልጅቷ ምግብ ከለከለችኝ ስትል ሊያ ሆዶ ቀጣሪዋ ላይ ተነሳችባት ተይ ባክሽ ከሆድ ውጪ ብዙ ነገር አለ ከሁለቱም ጎን አዳምጪ

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 2 часа назад

    Liychoye yesetoch tebeka tebarekilegn 🙏🏾

  • @zubest7326
    @zubest7326 3 часа назад

    ዚዞ በጣም በጣም እውነተኛ ሴት ናት ትክክል የሆነ ነገር ነው የተናገረችው ይቺ ሰራተኛ የተባለቸው የሆነች ሰገጤ ናት ዮኒ ያንተ ዳኝነት ደግሞ WOOOOOOOOOOOOOOOOW

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 2 часа назад

      @@zubest7326 wow የየኒ ደኝነት አላልክም 😀😀😀😀😀የአይጥ ምስክር ድንቢጥነህ እውር ሠገጤው የነተ አስተሳሰብ ነው ጫፍ ይዘህ የምዘላብድ ዮኒ ተከፍሎት ነው የሚዘላብደው የንተስ ዚ የምታቀውን በአካል ሰለነበረች ነው የተነገረችው ያነተ አይነተ ጭራ ግን ዥዋዥዌው የኒ ስላገዘ እውነት መስሎክ ተታርትረክ ሳታበቃ ዮኒ ተከርብቶ ሲጠብቅህ አብረህ ነገ ትከረበታለህ😀😀😀😀 ይ እነ ጎርፎ😀😀😀😀

  • @bethdejene4362
    @bethdejene4362 6 часов назад +1

    አሰሪዎ ጥሩ ሴት ናት እዉነቱን ከሁለቱም ሰምተናል ሊያ ቅናት ነዉ ያስመሰለባት😂

    • @muluwork1112
      @muluwork1112 6 часов назад +1

      በትክክል ቅናት ነው ሊያን ያንገበገባት

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 5 часов назад

      አሰሪዋ ጥሩ ሠው ናት😂😂😂 ይሀው እየሠማሽ እኮ ነው በመስክር እንደዋሸች አሰሪዋ የእጥ ምስክር ድንቢጥ አሉ😂

  • @hrutfetenisa2776
    @hrutfetenisa2776 8 часов назад +1

    አይ ልያ እኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ እውነት ነው መድን ነው ታዲያ ኢትዮጵያዊነት

    • @HananBaharu
      @HananBaharu 4 часа назад

      ​አንች መጀመርያ ሙሉውን ስም ከዘህ ትሄጃሃሌሽ ለፍርድ ሙሉው ሰትሰሙ በሰው ለይ አትፍራዱ ​@@selamselam8531

  • @muluwork1112
    @muluwork1112 6 часов назад +1

    Zizo እውነት አላት

  • @ethiogondarmedia8706
    @ethiogondarmedia8706 58 минут назад

    ዚዞ እውነተኛ ሴት ነሽ በልጆችሽ አግኝው የሚታወቅ ሰው ሁልጊዜም እከክ ነው እንዳይለምድሽ ገረድ ገረድ ነው።

  • @SagareedaSagareeda
    @SagareedaSagareeda 2 часа назад

    ዮኒ አልሰማሀትም ሀቅ ነው

  • @winner43236
    @winner43236 3 часа назад

    ሰው አገር በመከራ ገብተው እዛም ይባላሉ ምን ይሻላል እንደሰው እንዲህ ወርደናል? አይ አበሻ!!!

  • @Azeb1
    @Azeb1 6 часов назад +1

    selam betseb enekan dena mexah berta❤❤🎉🎉

  • @NigatuaGetachew
    @NigatuaGetachew Час назад

    ዮኒ በደብ አዳምጣት ልጅቷን አልተረዳህም

  • @saraebraham1382
    @saraebraham1382 7 часов назад

    Uma, Nana Lala red heart and did you talk about cricket?

  • @saraebraham1382
    @saraebraham1382 7 часов назад

    You only Anaya, but I’m third, but I’m done

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk 6 часов назад

    አንች አፍ አለኝ ብላ ትመጣለች😂

  • @Ethio-qo9mk
    @Ethio-qo9mk 9 часов назад

    ለሱዳን 9 መቶ😅

  • @tiwresaweke4299
    @tiwresaweke4299 8 часов назад

    ሀሳቦን አሰጨርሳት

  • @saraebraham1382
    @saraebraham1382 7 часов назад

    Andy, you mine no no what is that what is a knowledge but I’m at a bottom harder

    • @ethiopia6030
      @ethiopia6030 3 часа назад

      Lemen bequanquah ataweram english yekrwbeh

  • @mekdestoola195
    @mekdestoola195 8 часов назад

    Liya balega nesh