ከእስታምቡል ኢትዮጵያዊት ሰራተኛዋን ዜጋዋን የበደለቻት እዉነታዉ ወጣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • #ethioforumኢትዮፎረም #duet #abelbirhanuየወይኗልጅ #yetbitubeየተንቢ #habesha #ፋሲካ #ቅን #live #funny #habiba

Комментарии • 113

  • @fierbelachew6936
    @fierbelachew6936 2 минуты назад +1

    ሰራተኛዋ ያማታል ተጎድታለች ታሳዝናለች ዮኒ ተረዳት እርዳት
    የኔ ማር ሁላችሁም ለሰራተኛዋ የቆማችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ የሮሰን እግዚአብሔር ይስጥልን ማሬ ተባረኩ ።

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ 7 часов назад +11

    ልጅትዋ ማስረዳት አትችልም የንፁህ አምላክ ይርዳሽ

  • @Lkh5671
    @Lkh5671 Час назад +3

    አሰሪዋ አበሻ ሰለሆነች ነው እንደዚህ የተጨማለቅሸው ከማን መዳም ጋር ነው እንዲህ የምትሆኝው ሲጀመር ግዴታ የለባትም እዛው የማስቀረት 🤔 ልጅቷ ለመጥፋት ብላ ነው ያቀሳሰረችው

  • @Emuhanantub
    @Emuhanantub 6 часов назад +21

    አታሽቃብጡ በደብ ሳታዳምጡ አትፍረዱ አሰሪዋ ጥፋት የላትም ሰራተኛዋ ነች ዘልዛላ በደብ አዳምጡት

    • @SenyaNuru
      @SenyaNuru 6 часов назад +3

      የኛ ሰው አዴ ሰራተኛ ይበድላል ስለተባለ ሁሌ በመጥፎ የታየ ነው አሰሪዋ ምረጥ ነች

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن Час назад

      እውነት ነው ጥፋቷ ከሰራተኘዎ ነው

    • @ነፂምንሊካዊት
      @ነፂምንሊካዊት 42 минуты назад

      የሰራተኛዋ እዉነት ወጣ እኮ ወረኞች

  • @EluBintHassen
    @EluBintHassen 4 часа назад +9

    ይቺ ደሞ ሊያ ሳታጣራ ለመሳደብ ትሮጣለች 😂😂

    • @banchitube801
      @banchitube801  4 часа назад +1

      ትክክለኛዋ ሰረተኛዋ ናት ዉዴ መጨረሻ ላይ እዉነት ወጣ እኮ እስከ መጨረሻ አድምጪ

  • @Sara-yo2so
    @Sara-yo2so 6 часов назад +14

    ሊያግን ከሶየበለጠሲት ስታይ ተቀናለች ባለጊ አቺም ሰውሆነሽ ትሳደቢያከሽ

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 47 минут назад +2

    ሰራተኛዋ ምናይነት ደነዝ ነች አታራምዴ ኤጭ

  • @fevenyonas8266
    @fevenyonas8266 6 часов назад +5

    ሊያ ግን ምቀያ😢😢😢😢😢

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 10 часов назад +24

    ሰራተኛዋ ስታበሽቅ ማስረዳት አትችልም የሆነች ዱዳ

    • @ወሎየዋ-ወ6ቀ
      @ወሎየዋ-ወ6ቀ 7 часов назад +2

      እኮ ስታናድ ስንት ህዝብ እየተከታተሉ ተበድያለሁ ብላ ወጥታ እንጥር እንጥር አድርጋ ማውራት አትችልም

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu 5 часов назад +2

      Tefetro new mn ydergal tasaznalech tewat😢😢

    • @eniyanigusieayele4498
      @eniyanigusieayele4498 3 часа назад

      😢ayemeselesh endezi ayenet sewoch betam metefo nachew maserdat aketuwat ayedelem ewenet selelat new

    • @ነፂምንሊካዊት
      @ነፂምንሊካዊት 55 минут назад

      ​@@eniyanigusieayele4498ቲሽ ደደብ

    • @zeanalkhh1114
      @zeanalkhh1114 7 минут назад

      አታወራም

  • @simretmequanent6081
    @simretmequanent6081 Час назад +2

    ዮኒ ጥሩ አወያይተሀል ነገር ግን ሰራተኛዋ ስታወራ ብዙውን ሀሰት አሰሪዋ ስታወራ እውነት የምትላቸው ብዙ ናቸው ውበት እንደተመልካቹ ነው አንቺም እኮ ከቡና ቤት ያልተናነሰ ስራ አሰርተሻታል ሌላውን ተውና ሐቁን አውጣ

  • @fantudubali9502
    @fantudubali9502 8 часов назад +4

    ከአበሻ አረቦች ይሻላሉ ከፉ ሴት አንዴት ነው ሳትሠረ የምትልከት

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p Час назад +1

    Leiya kenatega balega nate😂😂😂😂leya bushete nate 😂😂

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 35 минут назад

    ዩንይ ትግስትህ በጣም ይገርማል አበሻ ስለሆነች ነው ብዙ ነገር አርጋልሻለች የት ኝ ው አረብ ነው ወጥተሽ ስሪ የሜል የለም አንዳአንዴ ማመስገን ጥሩ ነው ለምን እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ይሰጥሻል 🙏❤️❤️❤️🙏🙏

  • @MessiYemer
    @MessiYemer 42 минуты назад

    ዩኒ ግን ትክክል ጥያቄ ነበር ሲጠይቃት የነበረው አበሻ ስለሆነች ወንጀሏን አበዛችው አሰሪ ስትሆን ሁሌም በዳይ ነህ

  • @naomimadisa1266
    @naomimadisa1266 9 часов назад +4

    The maid is just angry she’s back in Addis period

  • @Fahizaawe
    @Fahizaawe 2 часа назад +1

    አይይ ሊያ ቅናት

  • @neimamohammed8158
    @neimamohammed8158 51 минуту назад +2

    ሊያ እንዴት ነው የሚያረግሽ የቅናት አስመሰለች , ሰራተኛዋ ውሽታም ናት ያሰበችው ስላልተሳካ ነው

  • @emebet2513
    @emebet2513 3 часа назад +2

    ሊያ ተረጋጊ የገባሽ ነገር የለም አሰሪዋ ጥፋት የለባትም ቅናትአስመሰለብሽ

  • @yeahtube630
    @yeahtube630 22 минуты назад

    ሰራተኛዋ መናገር ያቃታት እኮ ወስዳት ለሴተኛአዳሪነት እየሸጠቻት ስለነበረ ነው። ቋንቋ ስለማትችል ፅዳት ነው ብላ እየላከቻት ስራው ግን ሌላ ሲሆንባት ልጅቷ አልፈልግም ብላ ትታዋለች። ቱርካዊ ቦይፍሬንዱም ስም ስም ነው እንጂ ለዝሙት እየሸጠቻት ነበር።

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 2 часа назад

    ሊቾዬ የኔ ውድ የስደተኛ ቁስል እሚሰማሽ እድሜና ጤና ይስጥልን ሊቾዬ እግዚአብሔር ይመስገን እውነቱ ወጣ መልክ ባመረ እውነት አይደበቅም ልጅቱ ማስረዳት አትችልም 😢

  • @HelenKeboda
    @HelenKeboda 8 часов назад +3

    አረ ከሀበሻ አረቦች ይሻላሉ

  • @hassnaabdella
    @hassnaabdella 7 часов назад +6

    Liya yemitibalew yemin ashkabach nech?

  • @Lkh5671
    @Lkh5671 18 минут назад +1

    ፍርደ ገምድል ሆናችሁ ግዴታ እኮ የለባትም አሰሪዋ እሷን ሌላ ቦታ እንድትሰራ መፍቀድ ዮናስ ፈሪ ብጤ ነው

  • @Asiya-123Asiya-12
    @Asiya-123Asiya-12 5 часов назад +1

    ምንስ ቢሆን እርስዋም ሰው ያቺም እንደዛው እንደት ማስረዳት ይከብዳታል ሰራተኛዋ

  • @ethioeritrea8583
    @ethioeritrea8583 12 минут назад

    ዮኒ ዚዞ እውነት አላት ,እነዚህ ዘላኖች ናቸው

  • @LamlamAl
    @LamlamAl 41 минуту назад

    ቱርክ እንዴት ነው ሚገባው

  • @hshdhdh5295
    @hshdhdh5295 8 часов назад +1

    እፍፍፍ ውስጤ እንደት ተቃጠለ ልጂቷ ማውራት አችልም እጭ ነፈዝ ወይኔይቷንስ በውስጧ እኮ ብዙ አለ አየይይ 😢 ሊያሾ ተናደደች አይገልፅውም 😂😂ክክክክ

  • @sarafonfon8482
    @sarafonfon8482 6 часов назад +3

    ልጅትዋ ማስረዳት አትችልም

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 2 часа назад

    This Ethiopian girls an greatfull people

  • @onelove1703
    @onelove1703 2 часа назад

    ሊ እውነት የሰው ስሜት የሚሰሙት አሁን የቀረባት የልጅትዋን ሀቅ ቀሪ ገንዘቧ ይሰጣት

  • @fethyaseid-z7z
    @fethyaseid-z7z 5 часов назад +1

    ደም ነዉ የምታፈላዉ ትጌስት ያለዉ ሰዉ ነዉ እሳን ማዳመጥ የሚችለዉ

  • @HelenKeboda
    @HelenKeboda 7 часов назад

    ዮኒ ጎበዝ ጀግናነሕ ጥያቄሕ ስታፋጥጥ ጎበዝ ነሕ ስለሐቅ ለሰውልጅ ብለሕ ድካምሕን እመብርሐን ሰላምሕን ታብዛው በጎደለሁ ሁሉ ይሙላልሕ

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 2 часа назад

    This village champion

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy 2 часа назад +1

    የሁኔ ምነው አሽቃበጠ ለሀብታም

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 9 часов назад +8

    ሊያዬ የድሆች እናት ሴትየዋን ብታገኛት ጸጉሯን ትነጫት ነበር😅

  • @amytk6095
    @amytk6095 Час назад

    እኔ እንደዚ አይነት ወሬ አይመቸኝም አላለችም 😂

  • @slemama2704
    @slemama2704 37 минут назад

    በወረቀት በስመአም መጥፎ

  • @Gigizewdie-h2v
    @Gigizewdie-h2v 2 часа назад

    Perfect yehone swe yelam

  • @700-j9j
    @700-j9j 8 часов назад +8

    ይቺ ሊያ እከካም ናት ጸጉሯን አትታጠብም እንዴ አገር አሰዳቢ

    • @BetiBeti-m3b
      @BetiBeti-m3b 8 часов назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @ሜና
      @ሜና 7 часов назад +2

      ወሬ ማን ያውራላት አት ታጠብ😂

  • @hassnaabdella
    @hassnaabdella 7 часов назад +5

    She already show her evidence that she paid her. Yemin sim matfat new?

  • @حليمه-ه8س
    @حليمه-ه8س 2 часа назад

    ሊያን ውነቶነው ኢትዮጵያዊ እደመሆኖ ለምን አሳፈረቻት ነው

  • @mignotlulu7590
    @mignotlulu7590 2 часа назад

    😅😅😂😂

  • @neimamohammed8158
    @neimamohammed8158 45 минут назад +1

    ልጅትዋ ውሽታም ናት ልያም ጭምር

  • @mahletworke9064
    @mahletworke9064 10 часов назад +3

    Serategawa were Alebat wshetan new Masredat Alchalechm

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 8 часов назад

      የአማረኛ ችግር ይመስለኛል ግን ስልክ መቀማት ከሠዉነት ተራ መዉጣት ነዉ

  • @MarthaYamer
    @MarthaYamer Час назад

    ልጅቶ እራሱ የሆነች ደነዝ ነች ወይ ማስረዳት እንኳን አትችል

  • @konjitzegeye8509
    @konjitzegeye8509 8 часов назад +3

    Liya helped the maid since she has a hate of zizo since told the trurh about liya marriage ...not really to care for the maid.

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 5 часов назад

    😂😂😂ይኒእከክ😂😂ድቆት

  • @hassnaabdella
    @hassnaabdella 7 часов назад +1

    Aseriwa betametiru sew nech

  • @helenercan5516
    @helenercan5516 2 часа назад

    Liya zare yetngershew tekekle adelum enam turke new emenorew zezo tekekle nate betam selmtkenubate sertgawen letswetu belachu altskalchume

  • @banchitube801
    @banchitube801  3 часа назад

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ እንኳን በደህና መጣችሁ🎉❤
    ሙሉዉን አድምጣቼሁ ትክክለኛ ፍርድ ስጡ እዉነታዉ ያለዉ መጨረሻ ላይ ነዉ ላይክ like Subscrib ማድረጋችሁን አትርሱ አመሰግናለሁ❤

  • @Eyerusalem-g7q
    @Eyerusalem-g7q 6 часов назад +1

    Liyaya tebareki

  • @hassnaabdella
    @hassnaabdella 7 часов назад +4

    Seratengawa wishetam nech

  • @MazaMamo
    @MazaMamo 30 минут назад

    Men yetrgmch nat menal serta btbela

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 3 часа назад

    ኢጭ ሀበሻ ጋር ስርተኛ መሆን መርገም ነው ወላሂ

  • @AyenadesTeshome-bg1xh
    @AyenadesTeshome-bg1xh 7 часов назад

    Weye abesha Leze new eku Yemayalefelen begeta meneu bekereben tenekule

  • @silassibhatu8113
    @silassibhatu8113 31 минуту назад

    Yono enezi sewoch hulum yetrki se adari nachew adiswa serahtevna endesu ldmhon eyemokerche neber ndi hynet ssrwoche. Nachew teyachew

  • @AresemaAKLILU-fi2gz
    @AresemaAKLILU-fi2gz 4 часа назад +1

    Liya 100%tekekele nate

  • @banchalemworkneh2989
    @banchalemworkneh2989 4 часа назад

    Maseredate atechileme fetare yewekewe

  • @SelamAlli-z3l
    @SelamAlli-z3l 3 часа назад

    ሲጀመር አንተ ታዳላለህ

  • @Gigizewdie-h2v
    @Gigizewdie-h2v Час назад

    Hulachinim sew lay mefred enchilalen

  • @yeahtube630
    @yeahtube630 20 минут назад

    ዮኒ ማኛ አርፈህ አትሰማም እንዴ ምን ታሽቃብጣለህ? በቦታው አልነበርክም ልጅቷን አላስወራ አልካት እኮ። ይታወቅብኛል አትልም እንዴ?

  • @Fahizaawe
    @Fahizaawe 2 часа назад

    መረጃ

  • @SemiraOumer-r6y
    @SemiraOumer-r6y Час назад

    ይቺ ጤነኛ አይደለቺም

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 2 часа назад

    Yoni don't involve with this kind of womon
    Yoni avoid Liya she is not a good woman pls pls don't disgrace yourself

  • @KelAsr-ky4iy
    @KelAsr-ky4iy 8 часов назад

    Anchi anchi shermuta benesa maserat atechyem betam balegea nesh leba koshasha shele nesh bedekama gunwa gebtesh tesadebyalesh

  • @HelenKeboda
    @HelenKeboda 8 часов назад +1

    አረ እኛ ከኮንትራት መጥተው አስጠፍተን ጥሩ ስራ አስገብተን ጥሩ ስራ እየሰሩ እየኖሩ ነው

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 2 часа назад

    Why Liya involve she is jealous of the women

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 2 часа назад

    Liya talk to much god he will pay to judge somebody is not good
    This Liya she must be arrested the lady she have wright she is responsible if anything happen to her
    Liya she is talking to much

  • @Alahwaki
    @Alahwaki 5 часов назад

    Balege nat zuzu mitibalew setiyoo Endet photo tasayalech

  • @MazaMamo
    @MazaMamo 43 минуты назад

    Erbaksh 2000?????yechi yemant leab bagerytwa heg mesrt new mekfl yalbsh akm klealsh erassh atserim leba

  • @ZEHARAALI-w2o
    @ZEHARAALI-w2o Час назад

    ፎርጂትዪሰረል

  • @hassnaabdella
    @hassnaabdella 7 часов назад

    Ere, min aynet alubaltangaenech seratengawa

  • @AyenadesTeshome-bg1xh
    @AyenadesTeshome-bg1xh 8 часов назад

    Men ayenet deneze nesh befetare seme 1000 dollar eyetekefele anche Gezeteshat asemeselebesh eshe deneze nesh

    • @hassnaabdella
      @hassnaabdella 7 часов назад +1

      Betesmamachibet new yeketerachat

  • @AyishaZeenath-hq2jk
    @AyishaZeenath-hq2jk 7 часов назад

    የሁኒአሸቃበክ

  • @hassnaabdella
    @hassnaabdella 7 часов назад

    Asra allaskemetechishim. Kaltemecheshe mewtat. You are an adult.

  • @rahmaadem6542
    @rahmaadem6542 6 часов назад

    o my god she is so bad

  • @Suzan17
    @Suzan17 6 часов назад

    Ferdeh tekekel aydelem 👎 eswa konjo betehon echignawam lela yemitay kunjena yenoratal manem aysemahemå👎

  • @seblemekonen2648
    @seblemekonen2648 4 часа назад +1

    ክፉ ባትሆንማ አትልካትም ነበር ባለጌ ነሽ

  • @YamataYamata-rw3wq
    @YamataYamata-rw3wq 6 часов назад +1

    Yoni yadelale yemere

  • @hassnaabdella
    @hassnaabdella 7 часов назад +4

    She already show her evidence that she paid her. Yemin sim matfat new?