/ልጆች ምን ይላሉ?/ እኔ ቡና ስጠጣ ሚስ ዋ ትላለች ...በምን በመንፈስ🤣🤣 አንቺ የቡና ሚንስትር ሁኚ በቃ //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • ድንቅ የሆኑ ልጆች ከአቅራቢዎቹ ጋር ቆንጆ ቆይታ እንዲሁም ያላቸወን ድንቅ ተሰጦኦ አቅረበዋል፡፡
    In this episode of Lijoch Min Yilalu, watch our wonderful children enjoy their time with the presenters and receive a delightful gift.
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 46

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 часа назад +2

    አፌ ቁርጥ ይበል አብሮነት ተባሪኪ🙏💕 ቅመም መቼም መልካም ቤተሰብ ያሳደጋት

  • @Lele-dk1pi
    @Lele-dk1pi 5 часов назад +3

    የኔ ፍቅሮች እድግ ብሉልኝ እፍፍፍ ሲጣፍጡ❤❤❤

  • @Tejeshlteva-x5d
    @Tejeshlteva-x5d 8 часов назад +2

    ስነ ስርዓት ያለው ወላጅ ልጅ ሲያሳድግ እንዲህ ነው እግዚአብሔር አመራር አቡነ ታሪክ እስከመጨረሻው አንድ አልቀረት ምትባል ነገር እንኳት ቃል ማለት ነው ጥሩ ቤተሰብ ጥ የኔ ጠፋ ብርሃን ታሳትሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @Fedilaside-q6m
    @Fedilaside-q6m 6 часов назад +2

    ማሻዓላህ እግልዚኛዉ ደሥ ሢል

  • @AlmazTefera-kh5et
    @AlmazTefera-kh5et Час назад

    አድግ በሉልኝ ይሳኮር የየኔ ውድ እድግ በልልኝ

  • @Shemsedin-dn9mz
    @Shemsedin-dn9mz 4 часа назад +1

    ከዘ ዳሞ ከዘ ዳሞ😂😂😂😂😂😂

  • @hiwothiwot-u9d
    @hiwothiwot-u9d 6 часов назад

    የኔ ልጆች እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @MelesMm-i8z
    @MelesMm-i8z 8 часов назад +1

    ዳኒዬ ስዉ አክብሪ እኩን ደና መጠህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Liliraya-t4w
    @Liliraya-t4w 7 часов назад +2

    ውድ የተዋሕዶ ልጆች በማርያም 🙏 ሙስሊም የሆናቹሁ በአላህ 🙏 ደምሩኝ በቅርቡ አገሬ ልገባ ነዉ ❤❤🎉🎉 ቅሞሞችዬ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጠን 💘ልጆችዬ 🙏

  • @GenetZeleke-d8l
    @GenetZeleke-d8l 2 часа назад

    ልጅ ይሰኮርዬ ልዮ ነህ እድግ በልልኝ

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 5 часов назад

    ሁሉም እኩል እድሜ አላቸው ሴት ቶሎ እንደምትበስል ያሳያል።

  • @Fedilaside-q6m
    @Fedilaside-q6m 6 часов назад +1

    እድግ በሉ የኔ ዉቦች

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ረ4ኀ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ረ4ኀ 8 часов назад +4

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ከፍቶኞል ማመን አቃተኝ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @tanwerkitanwerki6574
      @tanwerkitanwerki6574 8 часов назад

      ምነው እህቴ

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 8 часов назад

      ምን ሆነሽ

    • @Mariam-od7zc
      @Mariam-od7zc 7 часов назад

      ምነው የኔ ውድ ምን ልርዳሽ

    • @ተዋህዶእናት
      @ተዋህዶእናት 7 часов назад

      አፉፉፉ ምናዉ ምን ሆንሽ አይዞሽ አይክፋሽ

    • @ለሁሉምጊዜአለው-ረ4ኀ
      @ለሁሉምጊዜአለው-ረ4ኀ 7 часов назад

      ሞት ክፉ ነው እህት ልጅ አይ ሞት ጨካኙ ልባችን ሰበረው በእዉነት በጣም ከፍቶኞል💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ተዋህዶእናት
    @ተዋህዶእናት 7 часов назад

    እኔ የማቀርበዉ መዚሙር ነዉ ብለዉ ሽምጢጢ😂😂😂😂😂😂❤

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    😅😅😅😅😅 ይእኔ ማሮች እድግ በሉ ልጅ መሆን እኮ አለም ነው

  • @Prp-he3b
    @Prp-he3b 4 часа назад

    ትክክለኛ የልጅ ባህሪ

  • @tanwerkitanwerki6574
    @tanwerkitanwerki6574 7 часов назад +1

    ሰራችው እኮ ዋውው አፋችው ስጣፍጥ

  • @sebletesfaye8960
    @sebletesfaye8960 Час назад

    የኔ ልጅ የኔ ቅመም🥰

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 3 часа назад

    ማአሻ አላህ የኔጣፋጮች🎉🎉🎉❤

  • @yeshiyeshi5045
    @yeshiyeshi5045 8 часов назад +1

    ljochi andena negi zare❤❤❤❤❤❤ betami mewdew porgeramii

  • @SinkeFikadu
    @SinkeFikadu 3 часа назад

    wayne dani enkwan basalam matak dasbilonyal yahunat siltmalsk ante malet ya asfaw mitk nak bamaryam ebs wachi danin endatsotut arif naw pawrum lik ende asfitinaw❤❤❤

  • @Zara-yc5wx
    @Zara-yc5wx 2 часа назад

    ያኔ ማሮቼ ዑዑዑዑፍፍፍ ባሳቀ ሞትኩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @BancheamlakMamaru
    @BancheamlakMamaru 7 часов назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ ምን ይዘህልን መጣህ ዳኒ

  • @kidejaumer7655
    @kidejaumer7655 7 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 8 часов назад

    ልጆችየ ❤❤❤❤❤

  • @MarY-w2t5q
    @MarY-w2t5q 6 часов назад

    Yen konjoo❤❤❤❤❤❤

  • @Somayube
    @Somayube 7 часов назад +1

    የኔ ማሮች ኦፍፍ እድግ በሉልኝ ❤❤😂

  • @Hbbs-w6e
    @Hbbs-w6e 5 часов назад

    👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️

  • @Adessalem
    @Adessalem 3 часа назад

    ❤❤❤❤

  • @eyeruskenaw6077
    @eyeruskenaw6077 2 часа назад

    🤩🤩🤩❤

  • @nimat9275
    @nimat9275 8 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 8 часов назад

    ❤😂😂❤😂❤❤

  • @SaraAa-n4z
    @SaraAa-n4z 8 часов назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayath424
    @hayath424 7 часов назад

    😂😂😂😂😂

  • @AbdukiyarKiyar
    @AbdukiyarKiyar 7 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤