አካራዬን አፈቀርኩት መጨረሻዉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 6

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 9 дней назад

    ሀቡዬ እኮ ጀግና ነች እውነቷን ነው

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 8 дней назад

    ኡፍፍ ስታሳዝን አይዞሽ እህቴ እስኪ አባትሽን ና እናትሽን ይቅርታ ጠይቂ ድገት ያኔ አዲስ አበባ የመጣሽ ግዜ አዝናው ብሽ ይሆናል የኔ ሃሳብ

  • @Kahsgsh-d1h
    @Kahsgsh-d1h 10 дней назад +1

    ባችዪ አልመለሽልኝም

    • @banchitube801
      @banchitube801  10 дней назад +1

      ምን ልመልስልሽ

    • @Kahsgsh-d1h
      @Kahsgsh-d1h 10 дней назад

      @@banchitube801 ውዴ ድባይ ውስጥ ከሳዉድ አስልኬ ደረሰኝ ሰጥቻቸዉ አታቅም ብለዉ አጭበርብረዉኝ ነዉ እናም ተረዳሽኝ እነሱን ለማናገር ላች ይቀላል እሽ ካልሽኝ ስልክ እሰጥሻለሁ በናትሽ ተቃጢዪ ሰርቼ አጭበረበሩኝ

    • @Kahsgsh-d1h
      @Kahsgsh-d1h 10 дней назад

      እይዉልሽ እርዳታሽን ፈልጌ ነዉ እኔ ያለሁት ሳዉዲ ነኝ እናም ደሞዜን አሰሪየን ላኪ ብዪ ወደ ድባይ አስልኬ ከተላከ ቡሀላአ የላኩላት ልጅ አልገባም ብላኝ አሰሪሽን ጠይቂ ስተለኝ እኔ ደሞ አልገባም አላካችሁም ብዪ ስላቸዉ እቢሮ ወሰድኝ ከዛም አልገባም ብለዉኛል ስላት ኤጄንሲዋ ገብታል አጭበርብረውሽ ነዉ አለችኝ አሁንም ድጋሚ ወደ ቢሮሄድኩ ጭራሽ መታችኝ ተደበደብኩኝ እናም አታቅም ብሎዉ ነዉ እናም እሪጂኝ በዉስጥ መስመር ካናገርሽኝ ስልክ ልስጥሽ