ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ከፓስተር ቸሬ ጋር ክፍል 1 Answers for your questions with pastor chere Part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 220

  • @EpaphrasChristchurch
    @EpaphrasChristchurch  3 года назад +15

    facebook.com/726661514082196/posts/4179881715426808/?app=fbl

    • @Zedo-Yemaye
      @Zedo-Yemaye 3 года назад +1

      ክፍል 2 ይለቀቅ💓💓💓🙏🙏🙏

  • @ጌታለኔመልካምነዉጌታለኔመ

    ተባረክ ፐ ቸሬ እዉነት እደዝህ አይነት ትምህርት ከማግባቴ በፊት ሰለገኘሁ ጌታን አመሰግለሁ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 2 года назад +4

    የምወድህ የማከብርህ ፓስተር ቸሬ አንተ የተለይህ የኢትዮጵያ ስጦታችን ነክ እኮ በቃ ይብዛልክ ኑርልን ብሩክ ነክ ተባረክ🙏

  • @liliyegeta8593
    @liliyegeta8593 3 года назад +10

    ቸሬ የምወድህ እኮ በምክንያት ነው…………. ሁልጊዜ እውነት ትናገራለህ ቃሉ ምን ይላል መሰረትህ ቃሉ ነው ሰውን ለማስደሰት ብለህ የማይሆን ነገር አትቀባጥርም ዋው ዘመንህ ይባረክ ወንጌልን አልሸቃቀጥከውም ለዘመናችን አገልጋዮች ምሳሌ ትሆናለህ አግብቶ የፈታን ቤተክርስቲያን የፈቀደችበት ዘመን ላይ ነው ያለነው ተባረክ

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse1601 3 года назад +13

    እውነት በጣም እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ እውነት ማሀበራዊ ሚዲያ እንዲህ ላለ ትምህርት ወይም መንፈስን ለማሰደግ ስንጠቀም መልካም ነዉ እኛ በአካል መተን ባንማርም ግን አሁን ልክ ቸርች እንደለን ነዉ የሚሰማኝ እናመሰግናለን ጠያቂወችም ተባረኩ በብዙ!!!!!!

  • @ኢየሱስየጌቶችጌታነው-ሠ9ከ

    ፓስተር ቸሬ በጣም ደስ የሚል ቃል ነው የምታስተምረው ከዚህ ከተጠየቀው ጥያቄ ውስጥ ያላቻ ጋብቻ ከፈፀሙት ውስጥ አንዱ ነኝ ነገር ግን እኔ በጌታ ነኝ እርሱ አይደለም ። ከዚህ ከተጠየቀው ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነበር ተመልሶልኛል ጌታ ይባርክህ በጋብቻ ውስጥ ሆኖ ለብቻ መኖር በጣም ይከብዳል ስለዚህ እየፀለዩ ትዳርን ማዳን እንዳለብኝ ተረድቻለው ተባረክ በብዙ

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 3 года назад +12

    I thank God for this ministry!
    I thank God for using you my brother paster chairnet!
    I'm always very happy to learn from this ministry!
    God bless you abundantly my brother keep preaching the gospel of Christ excellent teaching!!!
    Thank you for serving our Heavenly Father and his people!

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 года назад

    ኡ ፓስተር ቸሬ እግዚአብሄር ይባርክህ።ይሄ እውነት ከገባኝ ጀምሮ ኧረ ይሄ ነገር ልክ አይደለም ብዬ ብል ማንም አይሰማኝም።አገልጋዬች ሳይቀሩ ከተፋቱት አንደኛው ወገን ካገባ ሌላውም ነፃ ስለሆነ ማግባት ይችላል ይሉኛል።ማቲዎስ ላይ የተፃፈውን ይነግሩኛል አንዳንዴ ይሄ ነገር ልክ ይሆን አንዴ ብዬ ሳስብ ደግሞ ውስጤ የገፋዋል።ተባረክ።

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 3 года назад +19

    ወይኔ ፓስተር ቸሬ እንዴት እንደ ምወድህ👉😍 እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 3 года назад +18

    በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት ብዙም እየተጠቀምኩ ነው i really thank you & God bless you

  • @muluqatar4120
    @muluqatar4120 2 года назад +3

    በጣምነዋ የምታምሩት እግዚአብሔር ይባርክልን ፓስተርዬ እየተማርንነው በኦላይን ከመጋባታችን በፊት በቅርብ እንጋባለን ጌታ ክብሩን ይውሰድ ጸጋው ይብዛልህ በጣም እንወድሃለን ❤❤❤😍

  • @Addistoday
    @Addistoday 3 года назад +4

    ፓስተር ቸርነት ልዮ ነህ!! የዚህ ዘመን ወጣቶች አንተን ማግኘታቸው የታደሉ ናቸው!! እግዚአብሄር ይስጥልኝ!!

  • @tiruwerkerko8479
    @tiruwerkerko8479 3 года назад +13

    መምህር ቸርነት እናመሰግናለን
    ምርጥ ትምህርት🙏🙏🙏

  • @astuwelde6972
    @astuwelde6972 3 года назад +1

    ፓስተር ቸሬ ተባረክ በውነት በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው ሰምተን እድናስተውል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን

  • @yoditgetahun2029
    @yoditgetahun2029 3 года назад +15

    የሚገርም ምክር ነው ድንቅ አስተምሮት ተባረክልን ።

  • @hanayeeyesuslij7811
    @hanayeeyesuslij7811 3 года назад +2

    ፀጋ ይብዛልክ ፓስተር ይህን ትምህርት ትዳር ውስጥ ከመግባቴ በፊት በመስማቴ ጌታን እጅግ በጣም አመሰግናለው

  • @sinkemekonindenu5
    @sinkemekonindenu5 3 года назад +3

    Wowwwww Obooleesssaakoo waqaayyooo daacha daachani sii haa ebisuu baayyyee sii raa baraadheraa ebifasmii 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯💯

  • @nohaethp9988
    @nohaethp9988 3 года назад +5

    በጣም የምወድክ የማክበር ፓስተር ቸሬ ተባረክ ደስ የሚል ትምህርት

  • @Zedo-Yemaye
    @Zedo-Yemaye 3 года назад +5

    ዋውው በጠም ድንቅ ትምህርት ነው ተበረኩልኝ ክፍል 2 በጉጉት እንጠብቀሌን እናመሰግናለን ሁለቹንም💓💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏

  • @jesusislord149
    @jesusislord149 3 года назад +2

    የጌታ ፀጋ የበዛልህ ፓስተር ቸሬ ተባረክልን 🙌 በትምህርት ብዙ ነገሮቼ ተቀይሯል ስላንተ ጌታን አመሰግናለው 🙏

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 года назад +1

    ዋዉ ዘመንህ ይባረክ አድናቂህ ነኝ ያወቅኩህ አሁን ነው ትምህርትህ ሁሉ ድንቅ ነው ከብዙ Damageበሆላ ቢሆንም ጌታ ይባረክ በርታልን ስለትዳር ያስተማርከው በሙሉ ስለኔ ቤት ነው ሌሎች ሊማሩበት ይችላሉ🙏🙏

    • @rahelwodajo5069
      @rahelwodajo5069 3 года назад

      Lelaye it’s never too late berci mamaye

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 3 года назад +3

    ፓስተር ተባረክ ድንቅ መልስ ነው በተለይ የተጋቡ ሰዎች መፋታት የለባቸውም ቢፋቱ ሳያገቡ ይኑሩ ብለህ የመለስከው መልስ በጣም አድንቄሀለው ብዙ ፓስተሮች ይሄን ደፍሮ መናገር መእመናንን መቀነስ መስሎ ስለሚታያቸው አይደፍሩም ይሄን መናገር ወይም የሚያውቋቸውን በዚህ ህይወት ያሉትን ወዳጆቻቸውን ላለማስቀየም ሲሉ የእግዚያብሄርን ቃል ወደጎን ይተውታል ይሄንን በድፍረት ለመናገር ያበቃህ አምላክ ይባረክ!! "ሌላው ግን ትንሽ ያልገባኝ ባለ3 ሚስት ያለው ሰውዬ እንዴት አድርጎ ነው ወንጌል ከገባው በኋላ ሶስቱንም ይዞ የሚቀጥለው??? እንደኔ ሁሉንም ፈቶ በፅድቅ የወለዳቸውን ልጆች እያሳደገ መኖር አለበለዚያ ኪዳን አንዴ ነው!! እግዚያብሄር የሚያውቀውና ያፀደቀለት ትዳር በመጀመሪያ ቃልኪዳን የገባውን ትዳር ነው ስለዚህ በመጀመሪያ ቃልኪዳን ከገባላት ሚስቱ ጋር አብሮ ኖሮ ሌሎቹን ልጆቹን እያሳደገ መቀጠል እንጂ እንዴት ብሎ ሶስቱንም ይዞ መኖር ይችላል ??እኔ አልተብራራልኝም ፓስተር ይሄን ርእስ እንደገና በደንብ አጥራው 🙏እኔ ግን በቅንነት ነው ሀሳቤን የገለፅኩት አጌኒስት ለመሆን ፈልጌ አይደለም ይቅርታ እንደምትመልስልን እርግጠኛ ነኝ በተረፈ ግን ዘመንህን ጌታ ይባርከው ጥሩ እውቀት እየሰጠኸን ነውትዳርህን እግዚያብሄር ይባርክልህ👐

  • @fanatmeseret3199
    @fanatmeseret3199 3 года назад +2

    ዘመንህ ይባረክ ፀጋህን ያብዛው ትምህርትህ አጥንትን ያለመልማል ከፈጣሪጋም ያወዳጃል

  • @merrynigussie8683
    @merrynigussie8683 3 года назад +2

    ፓስተር ቸሬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ። እኔም የምወደው ወንድ(ጓደኛዬ)20አመት ይበልጠኛል ዛሬ ግን ትልቅ ትምህርት ወስጃለሁ ለመለያየት ወስኛለሁም ሆሆሆሆ ትንሽ ሲኦል ውስጥ መግባት አልፈልግም። ከዛሬ ጀምሮ እጮኛዬ ሳይሆን ወንድሜ በሚለው ይስተካከላል ላይፋችን

  • @konjoleba3848
    @konjoleba3848 3 года назад +5

    Wow he so blessed pastor I always learn his teaching

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 3 года назад

    ምናለ ሳላገባ ቢሆን ኖሮ ይህን ትምህርት ያገኘሁት ብዙ የማስተካክለው ነገር ይኖረኝ ነበር ትዳር ጡብ መጠፍጠፍ ባልሆነብኝ ነበር ።ለኔም ባይሆን ለልጆቼ ይጠቅመኛል። ተባረክ ፓስተርዬ አዲሳባ ብሆን ኖሮ መጥቼ አማክርህ ነበር።

  • @surafelethiopian5917
    @surafelethiopian5917 2 месяца назад

    እኔ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ነገር ግን ፓስተር ቸሬን የሚያስተምሩት ትምህርትን ግን በፍቅር ተመስጬ በደስታና በሳቅ ነው የማዳምጣቸው ፈጣሪ ይጠብቃቸው

  • @CourageDearHeart316
    @CourageDearHeart316 3 года назад +4

    Please ከቻላችሁ በ Online ከምንከታተልም ጥያቄ ብትወስዱ መልካም ነው። ተባረኩ I am learning lot from this.

  • @tigestyitbarek1712
    @tigestyitbarek1712 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለትውልዱ የሚያስፈልገውን እያደረክ ነው ሳላግባ ባውቅህ ምንኛ ደስ ባለኝ ነበር በሀሳብህ በጣም እስማማለው ከሆነ በኅላ መቀበል ያልከው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከመላው ቤተሰብህ ጭምር ለዚህ ትውልድ እንዳንተ አይነት መምህር ያስፈልጋል

  • @muluwoldea9566
    @muluwoldea9566 2 года назад +1

    ከተለቀቀ የቆዬ ይመስለኛል ገና አሁን አይቼ ነው የድምፅና ከዛ ቀጥሎ ልጁ የጠየቄ እኔን ይገልፃል ስንጋባ በቃልክዳን ቸጋባን ለዛች ማላም ብለን እንኑር ጌታ ጊዜን ጠብቆ ዴና ነገር ያመጣል ብዬ ስለምነው ጭራሽ ከእኔ ጋራ ለመኖር ፍቃደኛ አይደለም ሳልፈልግ እያለቀስኩ ሄርኩት ከዛን ምስት አገባ ከትንሽ ጊዜ ቆይቶ ከዛችኛው ተፋታ ከዛን የሰው ምስጥ ደፈረ ተብሎ ለ6 አመት ታሰረ ከዛን ወቶ ብጠይቀኝ እሱን ላገባ ነው ጠብቅ የምትለኝ መች እሱ ጠበቀኝና ነው ደሞ እኔ እስካሁን ሳላገባ የቆየሁት የራሴን ነገር ለማግኘት ብዬ ነው በፊት በእጄ ምንም ስለለኝ ነው ሀብታሟ ጋር የሄደው የአሁኑ መፈለጉ በተራዬ ሀብታም ስለሆንኩ ነው ብዬ ነው ማስበው ምን ትላለህ

  • @truckstar3728
    @truckstar3728 Год назад

    Big thanks to pastor for the life lesson!

  • @aschar304
    @aschar304 3 года назад

    ዋው በጣም ምርጥ ትምርት ፓስተር ጌታ ይባትክህ ገና ዛሬ መግባቴ ነው ሼር ያረገችልኝም ልጅ ጌታ ይባርካት

  • @silshishefawu344
    @silshishefawu344 3 года назад

    በመጀመሪያ ሰላም ለናንተ ይሁን ።ፖስተረ በማስተምረው ትምህርት ብዙ ተባርካለሁ ነገር ግን ዛሬ ካየውት ትምህርት እንዳየውት ከሆነ በጣም የማይገቡ ነገሮችን አስተውያለሁ ማለትም እግዚአብሔርን መፍራት በልባችን ካለ መልካሙን መምረጥ በጣም ቀላል ነው።

  • @maranata1484
    @maranata1484 3 года назад +14

    ቸርዬ ምርጤ እናመሰግናለን 👏👏😃

  • @aloooaloo2480
    @aloooaloo2480 3 года назад +2

    በጣም የምገርም ምክር ነው ተባረክ ፓስተር

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ

    እግዚአብሔር ይባረክህ ፓስተር ቸሬ 🙏🙏🙏🙏

  • @kidistigoitom1644
    @kidistigoitom1644 3 года назад +1

    Wooooowww Great revelation Pastor you are just Amazing and saving many many marriage problems through your teaching and advising keep on and go on appreciate you God bless you and all your followers ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 from🇸🇪

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 года назад +2

    Wow bezu ngerochn endmemarbt amnalw geta ybarkachu sl aglglotachu🙏bertu🙏🙏🙏

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 3 года назад +6

    pastor chere እማይሰለች ትልቅ የህይወት መምህር ነዉ

  • @terefechabebe
    @terefechabebe 2 года назад

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባረክ ፀጋው ይብዘልህ

  • @Almaz1870
    @Almaz1870 3 года назад

    ክፍል2 እግዚአብሔር ይባርክህ የሚገርም ትምህርት ነው አጠር ያለ ብዙቁምነገርአዘል ነው

  • @habenhabtemariam2936
    @habenhabtemariam2936 3 года назад +1

    እየተማርኩ ነዉ አመሰግናለሁ መምህር

  • @thisisme1949
    @thisisme1949 3 года назад

    ፓስትር ቻሬ ፀጋና ስላም ይብዛልህ! ትንሽ ሃሳብ አለችኝ 1ቆሮ 7 :10 ልይ ሁለት ቃላቶች አሉ "መልያየት" የሚልና "መፋታት" የሚል :ሁለቱ ቃላቶች ልዩነት አላችው መለያየት መፋታት ማለት አይደለም አንት ምን ትላለህ ይህን ያልኩት በጥያቄው ለይ ሚስቱ የፍታችውና ያመነዘርችበት ሰው ማግባት ከፈለገ ማግባት ይችላል ምክኒያቱም : የማቴዎስ ወንጌል 19
    9፤ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን ፈትቶ ሌላዪቱን የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ያመነዝራል፡ አላቸው። ኢቺ ሴት ክሌላ ወንድ ጋር ተኝታለች; እሱ በዚህ ኢድሜ ማግባት ከፈልገ ቃሉ ሚፈቅድለት ይመስለኛል: ከተሳሳትኩ አስረዳኝ እባክህ

  • @amanuelmengesha978
    @amanuelmengesha978 2 года назад +1

    May God bless you More and More!

  • @ehtneshfantaw639
    @ehtneshfantaw639 3 года назад

    የፈጣሪ ቃል " የዘለአም ህይወትን አጥብቀህ ያዝ ፤" ይላል አንጂ ባልሽን ወይንም ሚስትህን አጥብቀህ ያዝ አይልም።
    I Love your Answer, My brother.
    እኔ ደግሞ የምጨምርበት፣አንድ ነጥብ አለኝ፥ በክርስቶስ እየሱስ ያገኘውን የዘላለም ህይዎት በደንብ አስተውሎ አውቛል ወይ????
    የማይለመደውንና ሁልጊዜ አዲስ የሆነውን ጌታን፥ይዞ የዘላለም ህይዎት መከተል ነው ሚሻለው ወይንስ፥ የለመደዉን አራሱንና ስሜቱን ተከትሎ ለሰይጣን በር መክፈትና የዘላለም ህይወቱን ማጣት??
    =>> የፈቃድ አምላክ ስለሆነ ምርጫችን በያንዳንድዋ ሰከንድ የራሳችን ነው፥
    ጌታ ይባርክህ፥

  • @asterlegesse5492
    @asterlegesse5492 2 года назад

    የእኔ ጥያቄ የ ባልና ሚስት ሕይወት ጅማሬና ቆይታ አንድ ይሆናል ? ወይ ትዳር ከመጀመሪያ እስከ ኑሮ መጨረሻ አንድ አይነት ነዉ ወይ ? በግንኙነትሰ በምንኖርበት ሕይወት ሁሉ አንድ አይነት መሆን ይችላል ወይ?

  • @astersowor7507
    @astersowor7507 3 года назад +3

    ጌታ እየሱሰ አብዙቶ ይባረክ ተባረክ🙏🙏😘😘

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 2 года назад

    Bexam innamasaginalen Tabarak Mamihirachin Egzihaber Tsagawun yabzalik ❤️❤️🙏🙏❤️🙏🥰

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 3 года назад +1

    Thank you ፓስተርዬ ጥያቄዬን ስለመለስክልኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!

  • @happy3202
    @happy3202 2 года назад

    Tebarek pastor chere

  • @meazi365
    @meazi365 3 года назад +3

    Tebarek

  • @jajjajw8284
    @jajjajw8284 3 года назад

    ፓስተር ቸሬ የምተስተምረውን ትምህርት በጣም ጥሩ ነው ጌታ ይባርክህ

  • @mazimamiyoutube7192
    @mazimamiyoutube7192 3 года назад

    እርጋታህ በጣም ያስቀነኛል ለላው አክባርህ ነኝ ተባረክ

  • @sebayohnnes4002
    @sebayohnnes4002 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ መምህር ነህና ተባረክ ።

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 3 года назад +2

    I really thank you & God bless you

  • @uptodateuptodate7975
    @uptodateuptodate7975 3 года назад

    ሚገርም ነው ዋዉዉዉዉ አባታችን ቻሬ በእየሱሲ ስም ተበረኪልኝ ዘመንክ ይለምልም ተበረኪልኝ አሜን ከልብ ነው ሚወድክ❤❤❤💯💯💯🍇🍇🍇😘😘😘😘

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 года назад +4

    ድንቅ ማስተዋል አለህ ቸሬ ነፍ አመት ኑርልን💖

  • @asdfjkm4435
    @asdfjkm4435 3 года назад +5

    እውነት ነው አኮ ነው የምትናገረው ይገርማል ፓስተር

  • @hagergebeyehu8639
    @hagergebeyehu8639 3 года назад

    Tebarek pasterye beteley lalageban wetatoch tekami timhrt new yiketl

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 3 года назад +2

    ዋው ምርጥ ትምህርት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏።

  • @zedtabzed1407
    @zedtabzed1407 3 года назад +2

    በትክክል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @martayeberga5010
    @martayeberga5010 2 года назад

    Zemenh agelglot hulum negrh geta ybarkh

  • @arabcell7557
    @arabcell7557 3 года назад +8

    ክፍል 2ትን በጉጉት እጠይቃለሁ

  • @msrajm6899
    @msrajm6899 3 года назад +1

    Tebareki pasterye

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 3 года назад

    እኔ ጥያቄ አለኚ አንተ በተናገርከው ነገር ላይ በጓደኚነት እያሉ ወለዱ መጋባት ይቻላል ወይ ብለው ጠየቁሁ አንተ አልክ ኖ መጋባት የለባቸውም ልጁን ተጋግዘው ማሳደግ አለባቸው አልክ እነዛ ሰውች ሌላ ማግባት ይችላሉ ካገብስ ስለወለዱት ልጂ ጭንቅላት አስተዳደጉ ላይ ብዙ ችግር አያመጣም ምክንያቱም ልጁ እናት እና አባቱ መሀል መኖርን ይፈልግ ይሁናል እዲት ትመልሳለህ ቸሪ ምርጡ

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 3 года назад

    Min elalehu
    Geta yibarkih
    Gulbet yichemerilih
    Tebarek betih yibarek

  • @alemuwesho2541
    @alemuwesho2541 Год назад

    God bless you abundantly!!!!!!!!!!!!

  • @betelehemalemu4131
    @betelehemalemu4131 3 года назад

    Amazing Teaching lvu

  • @andinetabayneh2778
    @andinetabayneh2778 2 года назад

    Amazing

  • @aydabelay5911
    @aydabelay5911 3 года назад +1

    Amazing Teaching!

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl1727 3 года назад +3

    Pastor Cherye 🙏❤️🤲🏽👏🏽✊🏿

  • @hiwi6200
    @hiwi6200 3 года назад

    አሪፍ ትምርት ነው እናመሰግናለን🙌🙏🙏🙏

  • @issacboza253
    @issacboza253 3 года назад

    What a attractive lesson & intervew

  • @wondimumaskalo5974
    @wondimumaskalo5974 3 года назад

    It is nice teaching

  • @eliasabiy6355
    @eliasabiy6355 2 года назад

    Heeyaw geta meskre nw 😍🥰😍🥰😍🥰 paster Chre betam nw ewdk 😍🥰🥰🥰

  • @ashenafihdase5327
    @ashenafihdase5327 2 года назад

    ቆጆ ነው

  • @prophetmesfinseifu7283
    @prophetmesfinseifu7283 2 года назад

    My God bless you!!

  • @NathyNathanaelManchlot
    @NathyNathanaelManchlot 3 года назад

    I want his explanation on this verse. Maybe he hasn't considered this verse when he answered about having sex and covenant and being one!
    "15ሰውነታችሁ የክርስቶስ የአካሉ ብልቶች እንደሆነ አታውቁምን? ታዲያ፣ የክርስቶስን ብልቶች ወስጄ ከዝሙት አዳሪ ሴት ብልቶች ጋር አንድ ላድርገውን? ከቶ አይገባም! 16ወይስ ከዝሙት አዳሪ ጋር የሚተባበር ሰው ከእርሷ ጋር አንድ ሥጋ እንደሚሆን አታውቁምን? “ሁለቱ አንድ ሥጋ ይሆናሉ” ተብሎአልና።"

  • @denekeyakob3049
    @denekeyakob3049 2 года назад

    T chare kamilihi belay geta yibarkih indante yalutin yabizalin

  • @mercyetefa2988
    @mercyetefa2988 3 года назад +1

    Tebarek paster

  • @elizabethayalew9141
    @elizabethayalew9141 3 года назад +1

    Wowww....God bless you pastor!!! thank you so much!!!

  • @derartukenha1064
    @derartukenha1064 3 года назад

    Tiyake aleng balina mist neberu baluwa lela setga tengito agengech keza buhala divorce aderegech manewu yatefa ? Magibatis atichelim??

  • @Tube-wz4di
    @Tube-wz4di 3 года назад

    የድሜ ልዩነት አለን ያለችው ልጅ የኔ ሂወት ነው እኔም ሳላውቅ ገብቸ 10አመት ስንኖር አንድ ቀን እንኳን ተደስቸ አላውቅም 3በጣም የምያምሩ ልጆች ከወለድኩ በዃላ ተለያየን ከዚያ ልጆችን ለማሳደግ ሲያቅተኝ እኔ ወደ ስደት መጣሁኝ እሱም ወደ ሌላ ሀገር ጠፋ ብቻ ከባድ ነው ያለ ፍቅር ትዳር አሁን ግን ወደ አዲስ አባ ተመልሶ ቤት ሰርቶ ልጆቹን ወስዶ በደንብ እያሳደጋቸው ነው እኔ ግን አሁንም ተመልሸ እንዴት እኖራለሁ ብየ ውስጤ ጭንቅ ይላል እንደተለየሁ እንዳልቀር ልጆች አብረን እንድንሆን ሰፍ ነው የሚሉት ፓስተርየ ሀገሬ ስገባ ባገኝህ ድሥ ይለኛል ትምህርትህን በሚገባ እወደዋለሁ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ሁልጊዜ መልካም ነው ተባረኩ ሁላችሁም

    • @wegf6808
      @wegf6808 Год назад

      ትዳርሽን የምትሰሪው አንቺ ነሽ። ፖስተር ቸሬ አይደለም አንቺ አይምሮ ውስጥ ያለው አለም እና እባለቤትሽ አይምሮ ውስጥ ያለው የተለያየ አለም ነው። አይምሮሽን በእውቀት አሳድጊው። ፊልም ሰዎች የሰሩት የስክሪን ላይ ግርግር ነው። የአንቺ ህይወት ግን የምትኖሪው እውነተኛ ህይወት ነው። የምትኖሪውን ህይወት በጭቅጭቅ እና በጠብ ሳይሆን በፍቅር ቀይሪው

  • @wondimumaskalo5974
    @wondimumaskalo5974 3 года назад

    I learn more really

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 3 года назад

    You a savior, God bless you

  • @helengdefewu2282
    @helengdefewu2282 3 года назад +4

    ፓስተርዬ እውነት አሳከኝ በቃ ትልቅ ባል ነበር የምፈልገው ዛሬ ተውኩት ቀይ ካድ አሳየዋለሁ

  • @fevenwoldyohans7202
    @fevenwoldyohans7202 2 года назад

    wow God bless you .

  • @ያለውአይቀርም-ደ1ጘ
    @ያለውአይቀርም-ደ1ጘ 3 года назад

    በኢየሱስ ሰም ተባረክ ፓሰተር ቸሬ❤🙏 ድንቅ መልስ እውነት ነው ያልከው

  • @عبداللهجنوبية
    @عبداللهجنوبية 2 года назад

    Ere hunkan Geta Setan Anten paster churu ilove ♥ ❤ 💖 💕 💓 💗 ♥ ❤ 💖 💕 you ❤ 😘😘😘❤

  • @hannagetachew9024
    @hannagetachew9024 3 года назад

    Tebarek paster chreye🙏Gerum ena dink meker👍🏾

  • @davidtempofosco6139
    @davidtempofosco6139 3 года назад

    THANK YOU SIR YOU ARE SUCH A GOOD PERSON

  • @yordanostadesse5041
    @yordanostadesse5041 3 года назад

    Pastor chrenet LORD Jesus blessed you but I have the equation?

  • @simesima3954
    @simesima3954 3 года назад

    Faster kezi timirte bizu teredichalew zemenik yilemelim jegina nek bewunet

  • @Tsehaymimi0910
    @Tsehaymimi0910 3 года назад

    Uffff yatabaraki iko nah sewodaachu ♥

  • @yegrace831
    @yegrace831 3 года назад

    You are blessed. Thank you

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 3 года назад

    ጌታእየሱስይባርክሕ የእግዚአብሔር ሰው

  • @tigistdemeke5506
    @tigistdemeke5506 3 года назад

    y mechershaw teyaka asekongale geta yebarkeke

  • @alebelgessesse60
    @alebelgessesse60 3 года назад

    pastor chere tiru timhrt eyeseteh bizowochin eyetekemk nw tebarek

  • @asertkebde9020
    @asertkebde9020 3 года назад

    Eskzar Telke saw Magbathi nebr Menhit Beka Awn wesnhin Keyralw pastr Geta yebrk

  • @tedyshalom9285
    @tedyshalom9285 3 года назад +1

    Thanks Glory 🙏🙏🙏🙏