Tsega Yibzalih Pastor Chere. God is saving the lives of so many Youths through you. I thank God for preparing these priceless teachings in our generation.
I was waiting for the relationship class to be posted and here you are .in glad that pastor chere you are dedicated to teach this Young generation to be where God almighty went us to be in our relationship.
መስከረም 19 2014
ዕሮብ ምሽት ከ12ሰዓት ጀምሮ
በእጮኝነት ዙሪያ የተነሱትን ጥያቄዎች የሚመለሱበት ምሽት ስለሆነ በመገኘት ይከታተሉት።
ጥያቄዎቻችሁን በ ፌስቡክ ወይም በኢሜይል መላክ ትችላላችሁ።
Epaphraschristchurch1@gmail.com
አድራሻችን ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ
Begugut new mitebikew bichal kenun.bakerebkut tebarekilign.betifu
Thank you Epaphras church, Should we send an email 📧.
There is no email address
@@rakiHT Epaphraschristchurch1@gmail.com
ሻሎም የእግዚአብሔር ሰው ብዙ ተምርያለው
ባንተ ትምህርት ተባረክ በብዙ
ቸሬ እኔ ኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ ያንተ ትምህርት ግን በእውነት የልብ ነው የሚደርሰው ተባረክ 🙏🏽
ሜሮንዬ ትምርቱ እኮ መልእክቱ የ እግዚኣብሔር ቃል ነው የ ቸሬ አይደለም ቅዱሱ የ እግዚኣብሔር ቃል በቸሬ ተጠቅሞ ሲስራ ነው ጌታ ይወድሻሎ
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የሱን ትምህርት እከታተላለሁ
ወይኔ ቀድሜ ባውቅህ ዘመንህ ይባረክ ሁሉም ትክክል ነው በርታልን ልጆችህ ይባረኩ🙏
እኔም ብያለው
Yasbilal gin balatidar kahonsh lalijochish mastamar tichiyalesh tidarachun Egzihabiher yibarkilachu 🙏
አብ ያልተከለው ከልቤ ይጥፋ አሜን!!
ፓ / ር ቸሬ ዘመን ይባረክ ባንተ ብዙ ነፍሳት እየዳኑ ነው ለምድራችን እንዲ አይነት የጌታ ባርያ ስላለን ጌታ እንባርካለን ተባረክ በብዙ
ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ለትውልድ መንካም ትምህርት እያስተማር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ለምንሰማህም እናስተውል 😍
ወይኔ ፓ/ር ቸሬ በምን ቃል ልግላፅህ 🖋
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እንወደሀለን🙏😍😍
በጣም የምወደው አገልጋይ ዘመንህ ይለምልም የሐሰተኞች መዳኒት
የሥጋ አባቴ ያላሳወቀኝን እና ያላስተማረኝን የሰማዩ አባቴ በአንተ በኩል መከረኝ ዘመንህ ይለምልም
እየጓጓው ነው አዳዲስ video ሁሌ ምጠብቀው 🙌
እኔን የገጠመኝም ነገር ላካፍላቹ ሰው አስተዋዎቆኝ
#ለአንድ አመት ያህል አወራን ሲፈልግ ሲያወራኝ ደሞ ሲጠፋ ብር እንድልከልት ሲፈልግ መላእክ ሲያደርገኝ ግራ ሲገባኝ በአባቴ ፊት ተንበረከኩ በፆም ፀሎት ያንተ ፍቃድ ካልሆነ ከሕወቴ አውጣው ብዬ ስበረከክ መልስ ሰጠኝ የኔ ፍቃድ አይደልም። አለኝ በግልፅ ድምፅ ። ጌታ ምስክሬ ነው ደስ ብሎኝ ያለቀስኩትን ልቅሶ መቸም አረሳውም ከጌታ መልስ ስላገኝሁ።
ምንም ክፉ ሳንነጋገር ፡መፀልይ ከጀመርኩ ብኋላ ጠፋጠፋ።😀😀አሁን ደስ ብሎኝ ስለወድፊቴ እየተንበረከኩ አልሁ ደግሞም ይመልሳል የኔ ጌታ
ባስተር ቸሬ ፀጋውን ያብዛልህ
Great testimony god always answers prayer just be patient
ተባረኪ
God is good all the time🤗
አይዞሸ እህቴ እኔም የምተሆነኝን ሰጠኝ ቢይ ጌታን እየጠበኩት ነው
God is good all the time 🙏
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምህርቶችክ 100%👌👌👌👌
አግዚአብሔር በደሙ የሸፈንህ አግዚአብሔር ዘመንህ የባርከው ከክፉ ሁሉ የሸፈንህ አግዚአብሔር ሁሉይ ማስተዋለ የስጠህ.
wow what amazing teaching may the Lord God bless you more Pastor Chere!... እንኳንም ሳላገባ ያንተን ትምህርት እንድማር ጌታ ዛሬ እረዳኝ አይኔን እንድከፍት በአንተ በኩል አልፎ ስላስተማረኝ መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባረክ🙌 አሁንም ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ በቤተክርስቲያን ውስጥ እንደዚህ ገልፆ የሚያስተምር ባለመኖሩ በብዙ ውድቀት እና ሽንፈት ውስጥ ቤተክርስቲያን ዛሬ ላይ ታልፍለች 😪 ዘመንህ ይባረክ Thank you 🙏
ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው ት/ት እሰይ ብያለው ሂወቴን ሰጥ ለጥ ያረገ ት/ት ተባረክ ከመላው ቤተሰብህ አሁንም ይብዛልህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ🙏 ለትውልድ ለወጣት እንዲሁም ለእናት አባት ጭምር ጌታ ወሳኝ በሆነ በዚህ ጊዜ አስነስቶሃል በርታ!!! በእውነት እግዚአብሔር ካንተ ጋር አለ!!!
God bless you, pastor! you are a blessing to this generation. your teaching has transformed my life!
Tsega Yibzalih Pastor Chere. God is saving the lives of so many Youths through you. I thank God for preparing these priceless teachings in our generation.
ያለፈው ህይወቴ ቆጨኝ እውነት ለነገው ግን ብዙ ተምሬበታለው ዘመንህ ይባረክ
ክብር ለአብ ይሁን
ጌታ ሆይ ለትውልድ በነገረ ሁሉ ሠስቴዋልን አብዘልን
ክብር ለአብ ይሁን
ጌታ ሆይ መስተዋልን ጥበብ ጥያቄ ጨምሮ
ቸር ልዑል እግዚአብሔር በሁል ይበርክ ፀጋ ይጨምራል በኢየሱስ ስም ተበርክ ወደጄ ።
በህይወት ዘመን እግዚአብሔርን ለማስከበር እፈልገሎ!
ፓስተርዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ኑርልን!!!
ልቤን እንዲነካው የረዳህ እግዚአብሄር ነው ቸሬ
ረጅሙ ትግስቴ ላይ ተጨማሪ ገመዱን ቀጠልክልኝ
This is an amazing teaching and preaching. God bless you Pastor Chere.
ፖስተር ቸሬ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🙏🙏
ፓስተር ቸርነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ በእጥፍ ይጨመረልህ
እግዚአብሔር ዘርህን ይባርክ። አንተንም እድሜና ጤና ይስጥህ። እሚገርምህ ለበጣም ብዙ ሰዎች ታስፈልጋለህ። ብዙ ምንድን ያለበት ነፍስ አለ።
Wonderful teaching my family and I we love you so much may God bless you and your family!!!!!!!!
እግዚአብሔር አብዘቶ ይባርክ ፓስተርዬ እናመስግናለን ዘመነህ ይባርክ።
Pastor Chere, Keep shining! I’m truly blessed with your preachings.
እውነት ነው አሁን ፀሎት የማይወድ ትውልድ ነው የጌታ ምሕረት ይብዛልን ቸሬ እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልሕ
ዋዉ በጣም አስገራሚ ትምህርት ነው ስለ አንተ ጌታ ይባረክ ትውልድ ሆይ በምን ውሰጥ እንደ አለን እራሳችንን እንመልከተው ከጥፋት ከሞት ስፍራ እንሸሸ ።
I’m orthodox but I love your teaching
My favorite pastor love you long life to you and your family stay blessed ❤️🙏
ቸርይ ጌታ በረከት የውርደብህ 💕❤❤❤💕🙇♀️🙇♀️🙇♀️👏👏👏👏👏👏👏👏👏ተባረክ 🥰
I was waiting for the relationship class to be posted and here you are .in glad that pastor chere you are dedicated to teach this Young generation to be where God almighty went us to be in our relationship.
በእውነት ፖስተር ቸሬ ተመቸህኘ እንዲ ነው ትምህርት ተባረክልን ዘመንህ ይባረክ ትዳርህ ይባረክ ቤትህ ይባረክ እኔ የኦርቶ ዶክስ ተከታይ ነኘ ግን ያንተን ትምህርት በጣም ወድጄ እከታተላለሁ ።
This preaching is so amazing. pray today to live delightfully in z future. More grace to you paster chere to z real this is life😍
Pastorye you are the best preacher I ever know
Amen. You are a blessing pastor chere.
እግዛቤር ይባርክሕ
wow ምርጥ ወንጌል አስተማሪ ነህ 100/100!!!
የምታነሳው ሀሳብ ሁሉም ትልቅ ቁም ነገር ያለበት ነው ተባረክ
ተባረክልን ፓሰተር አሁንም ፀጋ ይብዛልህ እግዚአብሔር ይመሰገን
ጌታ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክው
ጌታ እየተጠቀመብህ ያለህ መልካም ሰው
ክብሩን እሱ ይውሰድ
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ
uuuuu fffffff keber legata ysuse ehun amen amen befitu. endeneberkiki. gata ysuse erdani amen
tebarki qaseter gata ysuse ebarkihi tebarki
bezu temeralew
pastor you are blessed. I appreciate you.
ዋው የግዜው ጠቃሜ ትምህርት ተባረክ
Wow pastorye tebareki eyesuse geta naw Amen geta abezeto yebareki wow betami dase yelale Amen
Wow! very important wisdom. Tebarek. Teshenafinegn as the will of my GOD
Min elalehu pastorye zemeni yebarek lezi zemen endante aynet agelgay new yemiyasfelgen!
እውነትም ፀጋ የበዛለት!!! እንደምትለውም ጌታ እየተጠቀመብህነው።
ተከከል ፀሎት አየለ አለው አግዚአብሔር የባርከህ ገብተው ከመሰበር ለንገ መፀልይ በጣም ተከክለ.
ስለ አንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ክብር ለእሱ ይሁን እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ 👏🔥📖🍇🍒ጌታ ሞገስ ይሁንልህ p)ch
እሚገርም ነው ዘመንህ ይባረክ ፓስተር
am so happy that God has given us a person like you,God Bless you Pastor Chere❤️👌
egiziabher zemenihin yibark tsegawun yabizalih eniwodihalen!!
Always l like you message pastor thank you
wow tebarekillin,Geta tsegawuun yabzallik::
Paster geta segawen yabezalke babezu tebarke betam lensmae ena lenawkew yemigeba temrte nw yetebabe manfase yabezalke
Shalome shalome yegizabeher sawu
Kibire amilko wudasehe Le amilakachin yihune
Geta EYESUSE yiredakehe
Tsaguni yabizali pasteri 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🍇🍇🍇🌱🌱🌱👌👌
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን በብዙ ያብዛልህ የጋብቻ ት/ት ኦላይን መስጠት የሚቻል ከሆን መማር እፈልጋለው ከማግባቴ በፉት ማወቅ ያለብኝን ነገር ትምህርት ብትስጠኝ ደስ ይለኛል በባለፈው ስልክ አስቀምጠህ ነበር ቴሌግራም ላይ መልክት ልኬ ነበር አልተመለስልኝም ትክክለኛ አንተን በስልክ የማገኝበት መንገድ ካለ ብትተባበረኝ
Paster dasi yibalih ba'anite hono egiziabiher eneni qayirognali yetmirt fire nagni geta yibarkih
Amen Amen Amen hallelujah your blessed pastor blessed your family
Dear pastor you are our gift stay blessed
Ewunet new alemeseley hateyat new geta hoy ebakeh yemeneberekikibet gulebet seten eredan agezen paseter chere geta zemenehen yebarekiw
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፖስተር እንደዚህ አፋቸውን ከፍተው የሚያስተምረን ቢኖር ኖሮ ፍች እና ዝሙትአንደዚህ ባልበዛ ግራ የተጋባ ህወት ባልኖርን ኖሮ እናአንተ ትውልድ እያስመለጥክ ነው እኔም በበኩሎ የቱጋ ነው መስመሬን የሳትኩት ብየ እራሴን እንዳይ ጠቅሞኛል አብዝቶ ይባርክህ
Tebarek tsegawin yabzalih
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክልኝ ፓስተርዬ 🙏❤️
Geta abzito yubarki. Tsega ba ixifi yichemerubiki btm batimirtiki tebarikehalhu!!!
እግዚአብሔር ይባረክህ የቱንም ያብራ ሰላሙንም ይሰጥ
Thank you for your preaching teaching ....really amizing
Amne amne yabarieke
Zemenh yibarek kemalet wuchi min yebalal tebareklen zerocheh yibarek...yenekahew yilemlem!!!!
Tebarek pasterye Ante yegna yewetatoch Abat neh tebarek
Lehulachini enide anite ayineti bali tadililini
Temedami qimemochi kalachu ameni belu
Pasiteri bexami ewodahalo geta yibariki
Tidariki yibareki
Bexami tebarikewalo
Bexami new miketateliki
Lehulachini. Yetebareke tidari yisixeni
Zare belisani temolawu
Tebarikewalo ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢
GOD bless you!!
Amen amen amen amen amen amen God bless you 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️
Prophet geta yibaraki zabaneki yibaraki
Paster chere nafikehegn neber getan begugut new emitebikih tebarekilign
Me too
Ene erasu beyesusem gugut new melewe
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንተባረክልኝፓሰርዬ
ውይ ተባረክልኝ ፓስተር ❤
ቸሬዬ ትምህርት እኮ ልብ ይነከል ታበረክ🇪🇹❤❤
My God what if I know this teaching before long years
More blessing ... 🙏
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
Selam pastor timihirtochihin meketatel yejemerkut bekirb new betam new yewededkut gin pastere yemikir agelgilot kale bimeta des yilegnal!
እግዚአብሔር ይባርክህ
እውነት ነው ተባረክ ቸሬ
tebark ekanem kedme awku
Amennn Amennnnn yinekel bewiste tizitaw sayiker beyesus sim haleluyaa,geta bucha yinur belibe
God bless you man of God
የተናገርከው አንድም ሳይቀር በህይወቴ እንዲሆን የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን የእውነት እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ እኔን ነው የተናገረኝ
Be blessed pastor chare
Zemeneh yebarek pastor Chere 🙏🙏🙏
ተባርክ የእግዚአብሔር ስው
You are highly blessed go ahead chere
Ameen 🙏 geta yesus yibark pastor chare ❤️❤️❤️❤️
Amen amen amen tabarki gate yibrke
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ አሜን
betam amsegenalew zimink yebarek
ezi yemtmaru wotatoch betam edlegna nachu egnam bereketu dersonal pastorye tebarekln. i wish tv channel endinoreh