"ግድ የለም ስሙኝ" __ ፓ/ር ቸሬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024

Комментарии • 113

  • @shali5043
    @shali5043 6 месяцев назад +3

    ዘመንህ ይለምልም እፎይ ማን ይነግረናል እንዲህ እንቅጯን❤❤❤❤❤❤

  • @RahelZeregzi-dt7vc
    @RahelZeregzi-dt7vc 6 месяцев назад +1

    ፓስርዬ እንዳተ አይነት አሰተማሪ መካሪ እግዚሀብሄር ስለሰጠን እናመሰግናለን

  • @Gize7
    @Gize7 Год назад +5

    ፓስተር ቸርየ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ትምህርቶችህ ሁሉ ፍፁም እውነትና መራራ ነው ግን በሳቅ ደግሞ እንባየን እጨርሳለሁ 😊እግዚአብሔር 😢 እስከቤተሰቦችህ በመልካም ሁሉ ይባርክህ

  • @leunama758
    @leunama758 Год назад +2

    ቸርዬ አውን ገባኝ ካለፈ በውሀላ ወሲብ ማለት መሞቻ ነው እኔ ብዙ መጥፎ ነገር አሳልፊያለው ወጣቶች እባካቹ ወሲብ ገዳይ ነው ፈጣሪ ዘረችንን ለማስቀጠል ነው ብልት የሰጠን እነጂ መዝናኛ አይደለም ተጠንቀቁ

  • @user-om7gu1ew9o
    @user-om7gu1ew9o 9 месяцев назад +2

    p/r Chare ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ተባረክ

  • @esmaelmekonnen6236
    @esmaelmekonnen6236 Год назад +6

    ሁሉም ይስማህ እኛ ሰምተንህ ተርፈናል

  • @EmushA.t
    @EmushA.t Месяц назад

    ፓስተር ቸሬ በጣም ጀግና የስነ ልቦና ባለሙያ ነህ ይሄ በትምህርት የተሰጠህ ሳይሆን ከእግዚአብሔር የተሰጠህ በረከት ነው ከቻልክ ቸርችህ የት አንደሆነ ከይቅርታ ጋር ብትነግረን መምጣት ፈልጌ ነበር ወንድሜ

  • @user-ee3di4hc5r
    @user-ee3di4hc5r Год назад +4

    እ/ር ይባርክህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያንተን ትምህርተት ሁሌም ነው የምከታታለው እጅግ በጣም ያንፃል ለትውልዱም አቅአቁን መናገር ያስፈልጋል ።ፈጣሪ ረጅም ያገልግሎም ዘመን ይስጥህ

  • @asteramenyeredahegneyesusa2422
    @asteramenyeredahegneyesusa2422 7 месяцев назад

    Right God bless you pastor chere

  • @user-bf2ln7sx3i
    @user-bf2ln7sx3i 8 месяцев назад +1

    ፓስተር ችሬ በጣም ክርስትና ድክም ብሎኚ እንተንስስማ ትዝ ይለኛል
    !!!! ክርስቶስን የጠየቁት የሰውን ፊት አይተህ አታዳላም ብለው የጠየቁት አንተም እንደሌላውቹ ፓስሮች አትቀባጥርም አውነት ውይም ውሸት ነው ትላለህ ለዛም ነው የመለስክኚ በወንጌልህ ❤❤ ተባረክሊ ብዙ ፍሬ እንደሚያፍራ ዛፍ ተባረክ

  • @dhddhd9225
    @dhddhd9225 5 месяцев назад

    ጌታ ይበረክ ❤❤❤

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Год назад +3

    በጣም የምወድህ የማከብርህ ፓስተር እኔ የሆርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ አንተንና ፓስተር ጥሌ እድሜና ጤና ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @FITFITEGEBEYEHU
    @FITFITEGEBEYEHU 7 месяцев назад +1

    ቸርዬ አብዝተን እንወዲሀለን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 10 месяцев назад +1

    ምርጥ ሰው ለየትኛውም ቀናለሆነ እምነት ተከታይ ሁሉ።

  • @HopeEducational
    @HopeEducational Год назад +3

    ቸርዬ የኔጌታ እወድሃለው...................ኑርልኝ ይኔጌታ

  • @etseyted1375
    @etseyted1375 Год назад

    Egzabher yebarkh Amen

  • @bashobashi6811
    @bashobashi6811 10 месяцев назад

    STEGAWINII YABIZALII PASTERII CHEREE 👃👃👃👃👃

  • @whyalwaysyouhd1441
    @whyalwaysyouhd1441 10 месяцев назад +1

    Tebarek wandme

  • @BemntTube-ow2nj
    @BemntTube-ow2nj 8 месяцев назад

    ትክክል ቸሬ

  • @birukfekadu6530
    @birukfekadu6530 4 месяца назад

    Powerful

  • @tigisttgm8044
    @tigisttgm8044 7 месяцев назад

    ጌታ ይባርክህ

  • @cherenetcamiso6249
    @cherenetcamiso6249 11 месяцев назад

    E/r yebarek wondem

  • @messya7125
    @messya7125 Год назад +3

    የሚሰማ ካለ አንተ በሚገባ ትምህርቱን አካፍለሀል የዓለም ንሮ ካልተጠነቀቅን መከራ ነዉ እናመሰግናለን ።

  • @yayahala615
    @yayahala615 Год назад +5

    ገራሚ መልክት ነው ልብ ያለው ይሰማ ።።።ነክቶኛል አኔን 😢 ቼሬ ተባረክ ከዚህ በበለጠ

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 Год назад +2

    የዘመናችን እንቁ መምህር!!!!!!

  • @rickastley3318
    @rickastley3318 Год назад +5

    መምህር ቃለ ሂወትያሰማልኝ ❤ እግዚአብሔር አምላክ ❤ይጠብቅኽ❤❤❤❤❤❤ እኛም ማሰተዋልን ያድለን

  • @hiwotkefyalew3326
    @hiwotkefyalew3326 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅህ ወንድሜ።

  • @merontesfaye4693
    @merontesfaye4693 Год назад

    anten yeseten egziabher yemesgen

  • @tesfayetereda8760
    @tesfayetereda8760 Год назад +1

    ውድ ኤጳፍራ ክራይስት ቤክርስቲያ አገልጋዮች ሰላም ይብዛላችሁ ሰላም በተለይ ጸጋ የበዛለት ፓስተር ቸሬ ሰለም ይብዛልህ አገልግሎትህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ አገልግሎትህ አንዳንዱን በዩቱዩብ እከታተላለሁ ዘመንህ ይባረክ ፓስተር አንድ አስተያየት ለመስጠት ነው አሁን በከፈትከው ቻናል ላይ በተለይ ስለክርስቶስ ምጻት በተለይ ለወጣቱ ብታስተምር በሚዲያ ላይ እንደሚሰማው ብዙ ወጣቶች በክፉ ሀሳብ ተይዘው አውቅም ሆነ ባለማወቅ የሰይጣንን ሀሳብ እያራመዱ ነው በዚህ ጉዳይ ደግሞ እንደኔ እምነት ቤተክርሲቲያን ተኝታለች መንቃት አለብን ትውልዱን መታደግ አለብን በአስተምሮትህ በዘመኑ እየተካሄደ ስላለው ነገር ወጣቱ ከዚህ ነገር እንዲጠነቀቅ በተቻለህ አቅም አስተምር ጌታ ሊመጣ ቅርብ ነው ይህ ለአንተ አይነገርም ግን በዚህ ጉዳይ በርታልኝ ቤተክርስቲያን ትንቃ ዘመንህ ይባረክ ፡፡

    • @EpaphrasChristchurch
      @EpaphrasChristchurch  Год назад +1

      ruclips.net/video/3JsrTvwBmNc/видео.html
      እነዚህን ትምህርቶች ይመልከቱ!

  • @redatyilma6850
    @redatyilma6850 Год назад +1

    Amen God help all Jesus Name Amen

  • @fresenaytrading8178
    @fresenaytrading8178 Год назад +1

    እናመሰግናለን ስለ መንፈሳዊ ምግብ አሰጣጥና አመጋገብህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
    አሜን ....

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 Год назад +4

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @natitilah
    @natitilah Год назад +1

    በጣም ግሩም ሰው ነክ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tautsolo5212
    @tautsolo5212 Год назад +1

    ፓስተር ጌታ ይባርክ ጌታ ይርዳን እዉነት ነው ኢየሱስ ያድናል

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Год назад

    Thanks 🙏

  • @sisaysasa3204
    @sisaysasa3204 Год назад +1

    ይሀው ስሙይባረክ ጌታ አንድ ሰው እኔ ምስክር ነኝ ለመትረፌ

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 Год назад +3

    Galatomi 🙏🙏
    💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Год назад +2

    ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ ፓስተርዬ!!

  • @tsadikkaliay-lj7hq
    @tsadikkaliay-lj7hq 11 месяцев назад

    Tebarek

  • @raphaeltawil8867
    @raphaeltawil8867 Год назад

    ፓስተር ቸር በእውነት እግዚአብሔር ይባረክህ❤❤📖📖

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 Год назад +1

    Egziabher tsegawn yabzalk yene melkam Astemar ❤❤❤❤

  • @GosaShibe-ob4ib
    @GosaShibe-ob4ib Год назад

    Kanumaa caala hubaanasa sif haa kenuu ebbiffami😢❤

  • @meseretkefeit5064
    @meseretkefeit5064 Год назад +1

    አሜን 😭😭😭😭😭😭😭እውነት ነው

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 10 месяцев назад

    ❤❤❤ዎው ኑርልን ከልቤ በምክርህ ተደነኩ።

  • @user-lp1hs4or1d
    @user-lp1hs4or1d Год назад +2

    I love you so much Chere . God bless you and all your family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 Год назад

    Pasteryea tebarekeln yedengel maryam leji eyesus crestos yebarekh Amen

  • @urud8496
    @urud8496 Год назад

    ዘመንኸ ይባረክ ማስተዋሉን ያድለን ከስህተትና ከአሳች ያድነን

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 Год назад

    ዘመንህን ይባርክ ፓ. ቸሬ ክበርልን ሰምተን ለመተግበር ይርዳን

  • @tatekegermewe4881
    @tatekegermewe4881 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 Год назад

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ ሰሚ ካለ ትልቅ ትምህርት ነው ድሮ ኢለመንተሪ ስማር ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ቸርች ነበር እሮብ እሮብ ከአስር ሰአት ቡሀላ ትምህርት ይሰጣል የእምነቱ ተከታዮች ይሰባሰባሉ እኛም ወላጅ መጥቶ እስኪወስደን ግቢ ውስጥ እየተጫወትን እንጠብቃለን እናም አንድ ቀን አንድ እስተማሪ ስለ ወጣቶቹ ልቅ ነት ያኔ ደግሞ ኤች አይ ቪ በጣም የሚያስፈራበት ብዙ ሰው እያለቀ ያለበት ሰአት ነበር ያንን በተመለከተ እያስተማሩ ነበር እዛ ቸርች ውስጥ ዘማሪ ነን አግልጋይ ነን እያሉ የሚሰባሰቡ ወንዶችም ሴቶችም ወጣቶች ብዙ አሉ የሚሆኑት ነገር ትክክል ያልሆነ እነዚህ ወጣቶች ይሄ ትምህርት ሲሰጥ ቸርቹን ጥለው ወጥተው ግቢ ውስጥ ተሰብስበው መምህሩን ይሰድቡ ነበር እንዴት እንዲህ ያለ ትምህርት ይሰጣል ቸርች አይደል እንዴ ምን አግብቶት ነው እያሉ ነገር ግን ከጥቂት አመታት ቡሀላ እነዚህ ወጣቶች ወንዱም ሴቱም አንድ አንድ እያሉ ነው ያለቁት በበሽታ ወጣቶች መስማት ጥሩ ነው

  • @NewNew-uj1mt
    @NewNew-uj1mt Год назад

    Geta abzito yibarki

  • @tatekegermewe4881
    @tatekegermewe4881 Год назад

    ❤ጌተ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 Год назад

    ህይወት ነው የሚጠፋው!

  • @naimaYusef
    @naimaYusef Год назад

    እውነት ያንተ ትምህርት ደስ ይላል ብዙ ተምሬአለው

  • @hiwottemesgen9009
    @hiwottemesgen9009 Год назад +1

    Amen!

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Год назад

    እየሱሰ ጌታ ነው ።

  • @ledee3868
    @ledee3868 Год назад +1

    ትልቅ ትምርት ለሁሉም። Ethiopia needs more preachers/teachers like you. You are very straight forward and open. Keep up the good work 🙏

  • @samuelmengistu2728
    @samuelmengistu2728 Год назад +1

    GOD BLESS YOU .YES,YOU TELL TRUTH .

  • @senayitahuje1061
    @senayitahuje1061 Год назад

    Memehrachn megabiyachi pasiter chre enamesegnalen

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 Год назад

    በጣም ደስ የሚልናሀ ሀስተማሪኢ ነው ሀመሰግናለዉ

  • @venatlove71
    @venatlove71 Год назад

    Paster chera you're so amazing person Stey blessed 🙌

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Год назад +2

    ውይይይ እኔ በጣም ሀጥያተኛ ነኝ በዚህ ጉዳይ እረ የኔስ ሀጥያት በዛ ውይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ እባክህ ይቅር በለኝ ውይይይይይይይ

  • @tgcot431
    @tgcot431 Год назад

    Yes pastor chere you always teaching us the truth ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mohammedmohammed-qg1xq
    @mohammedmohammed-qg1xq Год назад

    ❤😊😊😊😊😊😊😊😊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @taganshabako2203
    @taganshabako2203 Год назад

    God bless you more

  • @Leona531
    @Leona531 Год назад +1

    Amen

  • @yeshi701
    @yeshi701 Год назад

    God Bless u Your Family

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 Год назад +3

    Thank you very much P / Chare!!
    you're Blessed by the name of Jesus.
    this is important message to us .may the Lord help us more👏

  • @user-ov6sy6do6h
    @user-ov6sy6do6h Год назад

    Thank you Bother ❤❤❤

  • @woseniafishamengistu1948
    @woseniafishamengistu1948 Год назад

    እዉነት ነዉ ዘመንክ ይባረክ ።

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 Год назад

    Thank you pasture chere God bless you I always learn very important things from you❤❤❤

  • @user-jc9dy3tt5z
    @user-jc9dy3tt5z Год назад

    Yene abat tebarekkkk

  • @luulpaulos1072
    @luulpaulos1072 Год назад

    God bless you 🙏

  • @emmanueltesfaye3350
    @emmanueltesfaye3350 Год назад

    Chare egeizer yebarik sibikatuu ye bizuwochini hiwot eyekeyera nw

  • @eirbaya5517
    @eirbaya5517 Год назад

    Ameeeeeen Eebbifamaa 👏🤲🙏💕📖🙋🎉

  • @abeba5936
    @abeba5936 Год назад

    እግዚአብሔር በዘመንህ ይባርክህ ኑርልን ❤❤❤❤

  • @Kidist-mk9gj
    @Kidist-mk9gj Год назад

    Tebarek pastor Chere ♥ ♥ ♥

  • @yuotub-
    @yuotub- Год назад

    ተባረክ ጌታ ይባርክህ 👌👌🙏🙏😍😍😍

  • @user-fs8fy7fj8i
    @user-fs8fy7fj8i 6 месяцев назад

    በጣም ያሳዝናል

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s Год назад

    Thank you❤❤❤❤❤❤

  • @mekaletmekaletnati8419
    @mekaletmekaletnati8419 Год назад

    Ewant new tebark beza

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 Год назад

    Thanks pastor

  • @sahaynesh7692
    @sahaynesh7692 Год назад

    አሜን

  • @masarath
    @masarath Год назад

    አሜንንን

  • @HANAAlemayehu-yc9ue
    @HANAAlemayehu-yc9ue Год назад

    Tebark🙏

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Год назад

    Amen 😢😢😢🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-pe1ie3ls8p
    @user-pe1ie3ls8p Год назад +24

    ብቸኛው ኢትዮጵያዊ መምህር ነህ፣ Share አድርጉ ባለ ማለት ።

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 Год назад

    Gata YIBRARKIH 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @exempt_ed
    @exempt_ed Год назад

    🙌🏽

  • @senaytmarkos1176
    @senaytmarkos1176 Год назад

    Tebareki

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Год назад

    ይቅር በለኝ አምላከ 😢😢😢😢

  • @user-sn5ny9zn8b
    @user-sn5ny9zn8b 7 месяцев назад

    ፓስተር ቸሬ ይህ ትምህርትህ ጥሩ ነው በትምህርትህ እንደተማርኩ ነው ግን ለታማሚዎች አላሰብክም የሰሙት ተስፍ ነው ሚቆርጡት መታወቅ ያለበት እኮ ምንም በማያውቁት በወላጅ ተላልፌባቸው የተቀመጡ ህፃናት ብዙ ናቸው ለእነርሱም አላሰብክም ተስፍ አስቆራጭ ትምህርት ነው ለህመምተኞቹ ምን አልባት ኮመንቱን ካየህው አስብበት ሰላምህ ይብዛ

  • @By_grace100
    @By_grace100 Год назад

    Tebarek pastor bebzu

  • @ደሴ
    @ደሴ Год назад

    ቻርዬ ተበረክ ልክነዉ እኔ በስደት 10 አመቴ ነዉ ፈጠር በመከኰለችን ስለል እዬኖረነዉ ጌ ድንቅ ነዉ ፈጠርዬ እጂግ አርግ አሙሰግነለዉ

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f Год назад

    👍❤️

  • @user-pe1ie3ls8p
    @user-pe1ie3ls8p Год назад +1

    አመሰግናለሁ ፣ እንዲሁም Share አድርጉ ባለ ማለትህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ እኔ ግን Share አደርጋለሁ ።

  • @hiwotmekonnen4298
    @hiwotmekonnen4298 Год назад

    እባካቹ ፓስተር ቸሬን ማግኝት እፈልጋለሁ አጉናኙኝ

  • @suralema919
    @suralema919 3 месяца назад

    የራሴን ሂወት ነው እየሰማው ያለውት አውን ከምሽቱ 7 ሰአት ከሀምሳ አንድ ነው እየቃምኩ እያጬስኩ ነው ትዳሬ ተበተነ ከጓዳ የማይሻል ሂወት ውስጥ ነኝ የት ይደርሳ የባልኩ ሰው ነበር በ ሚሊዬን ብር በላይ ኖሮኝ ያውቃል ያገኘውት ሳንቲም ወይም ብር መጥፊያዬ ሆነ ሚገባኝ ቦታ እዳልሆንኩ ይሰማኛል ግን ምንላርግ ውስጤ የሚነግረኝን መተግበር አቃተኝ

  • @eskedarkassa9241
    @eskedarkassa9241 Год назад

    Bless you, if you would keep your voice consistent

  • @tigisttgm8044
    @tigisttgm8044 7 месяцев назад

    መካሪ አያሳጣን