Journalism at its best, she is well prepared and read the subject really well so she asked the right questions to give maximum information to her audience,,,, magnificent amazing, well done to ebs team and specifically to Mekedes for amazing skills of questioning... mesmerizing that every journalists must follow, she set the standard of journalism even by the western more established journalists she is head above the shoulder.
A great show!Great to see that we have such a well read young talent taking the stage and owning it!Love the challenging and insightful questions from the host Mekdes too!Well done you both!!❤️❤️❤️
በጣም የምወደው ልጂ ነው እርጋታውም ሆነ የማስረዳት ችሎታው በጣም ጥሩ ነው በርታ።❤❤🙏🙏🙏
ሰላም ቤተሰብ በታማኝነት እንደማመር 🙏
ይሔ ልጅ ጎበዝ ነው ጥሩ አነቃቂ ነገሮችን ይለቃል በኢንስፓየር ኢትዮጵያ ዩትዩብ ቻናሉ ላይ
አፕልኬሽንም አለው እኔ አውርጄው በየቀኑ ይመጣልኛል በፁሁፍ ኮመንት መሥጫም ላይክም አለው አውርጂው
ጥዋትና ማታ ይመጣል ሢለቀው በየቀኑ
@@nefisa3053 ስሙ ምንድነው አፕሊኬሽኑ
@@munamuna8297 እንሥፓዬር ኢትዮጵያ ብለሽ ሥትፅፊ የኢቱብ ፕሮፋይሉ ይመጣል ፕሎሥቶር ላይ ከዛ አውርጂው ከዛ ይመጣል በየቀኑ አነቃቂ ንግግር ያለፈውም አለ ቀጣዩም ይመጣል
@@munamuna8297 የእጅ ምልክት ሆኖ ቢጫ አደል ፕሮፋይሉ አፑም እንደዛ ነው
የምናከብረው የምንወደው ብዙዎቻችን የለወጠ ምርጥ ወጣት ስለጋበዛችሁት እናመሰግናለን
ሰላም ቤተሰብ በታማኝነት እንደማመር 🙏
Ewnte new kngow
ይሔን ፕሮግራም የሚትከታተሉ በቴሌ ግራምና በዩቲዩቭ ኢንስፓየር ኢትዮጵያ የሚል ቻናል አለዉ እናም እየገባችሁ እዩለት ምርጥ መካሪ ልጅ እኔ ወድጅዋለሁ👌👌🙏
በቴለግራም ስሙ ማን ይባላል?
Inspire ethiopia
ስነወርቅ የኛ መካሪ እንኳን መጣህ ወላሂ በጣም ነው ማደንቅህ አንተን መከታተል ከጀመርኩ ቦሃላ ብዙ ነገሮቼን ቀይሬያለው በተለይ ራስን መሆን በሚለው ቪድዮህ እራሴን ያየሁበት ነው በርታልን አላህ ያሰብክበትን ያድርስህ የብዙዎቻችንን ሂይወት ቀይረህ
እውነትነው ቃልያንሠኝሥሥለሡ መናገር
ለኔማ ሡሤሁኑዋል በርች የሠውልጅ አንድም ከትምህርት ገበታ ሀብሎነው አንድም ከሂወት ፈተና ዋብሎነው ....!
@@yeaufendris4625 ትክክል ነህ ወንድሜ
ሃቅ ነዉ እኔ ራሱ
እንደዚህ አይነት የሰዎችን አዕምሮ የሚያንፁ የሚገነቡ እና የሚያሠፋ ሀሳቦች ውይይቶች ማህበራዊ ህይወት ላይ ትልቅ አስተዋፆ አላቸው ።
እጅግ በጣም ድንቅ ሰው ብዙ ተማርኩብህ ዘመንህት ያርዝመው ebs አቅራቢዎችን ከልብ እናመሰግናለን
ሰላም ቤተሰብ በታማኝነት እንደማመር 🙏
Ewnte new kngow
መምሕር 1000 አመት ከ ጤና ጋር ያኑርህ። እመነኝ አንተ ለጋስ እና የብዙ ሠወችን ህይወት እየቀየርክ ያለህ ፈርጥ ነህ። እወድሃለሁ
በጣም በጣም አስተዋይ ጋዜጠኛ ! ! እውነት ከምር ይህንን ልጅ ያለውን ነገር ለትውልድ አንጠፎጥፎ ኦንዲሰጥ አድርጋዋለች...በርቺ እሺ ስነወርቅ ጎበዝ በርታ
ዋዉ ግሩም ሰው ጋበዛቹልን ይሄ ልጅ ድንቅ ነው እናመሰግናለን 🙏🏽
#ማንያዘዋል እና #ስነወርቅ እሚገርሙ ብልህ ወጣቶች ተፅኖ ፈጣሪዎች ናቸው ብዙ ትምህርት ነው እሚስጡት
ዋዉ ምርጥ አንግዳ የስደት ጥንካሪያችን ስነወርቅ
ጉዞ ወደ ቻናሌ ... ማስፈራሪያ አስመሰልኩት አይደል በፀባይ ነው የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ? በትህትና እየጋበዝኩ ነው እሺ ውዴ
@@christinatube760 መጣዉ
እንደማመር ዉዶቸ በቅንነት
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ #ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን #ሀሩን ሚድያን መደገፍ አለብን# ይህ ግዴታችን ነው
😜😜😜😜😜
የሚገርም ልጅ ነዉ የስደትና የሁሉ ነገር ጥንካሬ🙏🙏🙏👌👌👌😘😘😘🥰🥰 እናመሠግናለን ስነ ወርቅ ደስ የሚል ስም አቦ ዘመንህ ይባረክ 👌👌😘
Journalism at its best, she is well prepared and read the subject really well so she asked the right questions to give maximum information to her audience,,,, magnificent amazing, well done to ebs team and specifically to Mekedes for amazing skills of questioning... mesmerizing that every journalists must follow, she set the standard of journalism even by the western more established journalists she is head above the shoulder.
Definitely, you hit the head of the nail.
መቅደስ ስብእናሽ መገለጫሽ ያምራል እግዛብሄር በበረከት ይሙላሽ
ስነ ወርቅ በርታ በጣም ጎበዝ ነክ ደሞ ድምፅክ. በጣም ማራኪ ነው 👍👌💙💝
ዋው በቅድሚያ ኢቢኤሶችን እጅግ በጣም ኣርጌ ኣመሰግናቹዋለው የዘመናችን እንቁ ተጽኖ ፈጣሪ ጀግና ኣስተማሪያችን መካሪያችን ብርታት እንድናገኝ የሚያነቃቃን ሰው በማቅረባቹ ስነወርቅዬ በጣም ነው ምወድህ 😍😍😍ኣላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
ደስ የሚል እንግዳ ሰነወርቅ ምን እንደምል ቃል የለኝ ባንተ ምክንያት ስሜና መልኬ ብቻነው ያልተቀየረው ከአዘቅጥ ውሰወጥ ወጥቻለሁ አንተን ማን ያዘዋልን ዳንኤል ሌሎችም አመሰግናለሁ
ሰላም ቤተሰብ በታማኝነት እንደማመር 🙏
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እቁት ጥበብን ይጨምርህ በጣም ምርጥ ስው ማለት ይህ ልጅ ነው እውነት ለመናገር እኔ ቃል የለኝም እግዚአብሔርይባርክህ እድሜ ይስጥህ
መቅዲየ ጥያቄሽ በጣም ምርጥ ነው መልሱም ቀለልያለ የሚገባ ነው ደስ ብሎኛል
የማከብርህ የምወድህ ባተ ትምህርት ሙሉ በሙሉ ተቀየርኩ አተ ማለት ስቶቻችንን ከአዘቅት አስተሳሰብክ መቀየር የቻልክ ግሩም ሰዉ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ስነወርቅዬ🙏😘😘
ስነወርቅ ታዬ inspire ethiopia ዋዉ በጣም ነዉ የማደንቅህ በርታልን የምታነሳቸዉ ነጥቦች ትምህርት ሰጪ ናቸው በጣም እናመሰግናለን 😍👍💯
ስነወርቅ ልክ እንደስምህ ነው ከረፈደ ቢሆንም አሁን ላይ ቢያንስ ብዙ ነገር እንዳውቅ ስላደረከኝ አመሰግንሀለሁ ❤️❤️❤️👌👈
ጉዞ ወደ ቻናሌ ... ማስፈራሪያ አስመሰልኩት አይደል በፀባይ ነው የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ? በትህትና እየጋበዝኩ ነው እሺ ውዴ
@@christinatube760 እሽ ማማዬ
@@አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል ደምሪኝ ቆጂት
በጣም ደስ የሚል አይምሮን የሚያጎለብት ውይይት ነው በጣም ይበረታታል እግዚሐብሔር ጥበቡን አብቶ ይስጣችው ።
Ewnte new sara
እንግዳ ማለት ይሄን ነው። ሥነ ወርቅ ምርጥ መምህራችን።
የልጅ አዋቄ ነክ የምታሰረደው በትክክለኛ።መንገድ ነው በርታ ተባረክ እወድሃለው
በጣም ነው እማከብርህ ያነቃቂ ብሮግራሞችህን በጣም ነው እማዳምጣቸው ተለውጨባቸዋለሁም አመሰግናለሁ ቀጥልበት
ሰላም ቤተሰብ በታማኝነት እንደማመር 🙏
በርታ አንተ ትለያለህ መነገር ማስረዳት ትችለለህየተለየ ኃይል ጥበ ብ ዕዉቀት ብዙ ፀጋ ተሰቶናልየምትጠቃባቸዉ ቃላቶችወርቅ በጣምዉድ ዕንቁ ነህ
ወጣቶች ካንተብዙ ይማራሉበርታ
ፈጣሪይጠብቅህ💕🙏💕🌹❤️
ስኔ በጣም ነው እምወድህ እኔን በዙ መልኩ የቀየረክ ሰው ነው ፡ ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ እና በጣም ነው የማመሰግነው ፡፡ My Best Person 👍👍
እውነቱን ነው፣ ሰው ከውጭ ሲመጣ ብድግ ብሎ ኖር ይባላል.. የኖረ ኢትዮጵያዊ ባህላችን ነው። እባካችሁ ጋዜጠኞች የህዝብ አይን ስለሆናቸሁ ለምታደርጉት ነገር ሁሉ ጥንቃቄ አድርጉ ተተኪው ትውልድ እናንተን ያያልና!
እያሰብኩት ነበረ ልክ ብለሃል/ሻል
እንዴት እንደምውደው የዘመኔ ምርጥ ልጅ ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እውቀቱን ይጨምርላቸው
ስነ ወርቅ ምርጥ ሰው አንተን አልማድነቅ አልችም በምታስተምራቸው ሁሉ ት/ት ተለውጨበታለው ከልብ አመሰግናለው በርታልን👌👍🙏
የምወድህ ሰው ነህ ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ
እኔም
እግዚአብሔር ን እኔ 24 አመት ነው ግን አንዳንዶቹ መጠው አረጀሺ ሲሉኝ እውነት እያልኩ ፌቴን ሳየው በትክክል ያረጀው መስሎኝ ተስፋ እየቆረጥኩ መሄድ ጀምሬ ነበር እግዚአብሔር ይስጥህ የልቤ እኮነህ።
ስነወርቅ ማለት ልክ ራሱ ወርቅ ነው ጠንክር መንድሜ ጎቦዝ ነህ ።ኤርትራዊት እህትታቹ
ፈጣሪ ይጨምርልክ ጎበዝ አድናቂህ ነኝ ንግግርክ ልብ ላለው ሰው ጠካራ መልክት አለው ለተጠቀመበት አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን በርታ ወድማችን
ስነዬ ሁሌም አድናቂህ ነኝ:: ወጣትነቱን በሚገርም ሁኔታ የለወጠ ድንቅ ወጣት::
በጣም የማደንቀው ምርጥ ወጣት ስነ ልዩ ሰው
ስንየ በጣም ነዉ የማደቅህ በተለይ የማስረዳት ችሎታህ ዋዉ ነዉ በርታ ወድሜ ብዙ ተምረናል ካንተ ቻናል
I am so proud of all of my Ethiopians. I love you all!!
❤️
የልጅ አዋቂ በጣም ምወደው የማደንቀውን ሰው ስላቀረባችሁልን እናመሰግናሉን፣ መቅዲ ላንቺ ምስጋናዬ የበለጠ ነው ቅመሟ፣
እትዮጵያ ሰው አላት ! ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን በርታ።
ውይ መጣህ የኔ አስተዋይ ምክርህ በጣም ነው እምወደው ኑርልኝ
I admire the interviewer, good questions!!
It was very educational.
ጋዜጠኛዋ ያላት ክብር በጣም ደስ ይላል
A great show!Great to see that we have such a well read young talent taking the stage and owning it!Love the challenging and insightful questions from the host Mekdes too!Well done you both!!❤️❤️❤️
ይህ ልጁ ድቅ ነው 👍👍👍😘😘😘😘 እግዚአብሔር ይረዳህ
ስነ ወርቅ ድንቅ ልጅ ነው እግዚአብሔር ያብዛልህ
አቀራረቧ ስርአቷ አደማመጧ በቃ ስትችልበት
እሱ ደሞ የእውቀቱ ብዛት አነጋገሩ ሲማርክ
በጣም ነው የወደድኩት ይህን ፕሮግራም። እባካችው epsode ይኑረው
ስነወርቅ የእውነት በጣም ነው የማደቅህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ምርጥ ነጥቦች ናቸው ያነሳቹወቻዉ🙏
በትክክል ወንድሜ ትልቅ ትምህርት ነው ኑርልን በደንብ ነው ያደመጥኩህ እርዥም እድሜ
"ስነ ወርቅ "የሚገባው ስም ነው
…………… ስም ያወጣል መልአክ ነው ይላሉ አበው … ……ወርቅ የሆነ ነገር ነው ከአንደበቱ የሚወጣው
ሰለዚህ ድንቅ ወጣት ቃላቶች የሉኝም አንጀት አርሰ::
እዚህ ደርሰህ ስላዬሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ግን ዳኒንም ብታቀርብት በጣም ሀሪፍ ነው
I love your questions and how you ask them, always prepared, amazing journalist 👏
ስነ ወርቅ ስወድህ💟 ጣፍጭ👌
አላህ እውቀት ይጨምርልህ እኔ አዲናቂህ ነኚ
ኡነት አተልጅ ባጣም ድቅ ሰው ነህ አሎህ እውቀቱን ይጨምርልህ ጨምሮ ጨማምሮ
በጣም ጎበዝ ነህ አድናቅህ ኔኝ አንተን መከታተል ከጀመርኩ በእውነቱ በጣም ተቀይሪያለሁ በራስ መተማመነ በራሰላይ መስራት ጀመርኩ
መቅዲዬ ዛሬ በጣም አምሮብሻል ♥♥♥♥
ስነ ወርቅ ጎበዝ ነህ በርታ መካሪያቺን አስተዋይ ነህ😍
ኢቢኤስ ፕሮግራም በጣም አመሰግናለሁ የኢንፓይር ኢትዮጵያ የልብ መ ምህሬን ስላቀረባቹልኝ
አውነቱን እኮነው ኖር አይባልም ያለሽ አንግዳ ቁጭ ብለሽ ነው ወይ የምትጠብቂው እስኪ ለትውልድም አስተምሪው ብድግ በይ።
ምርጥ እንግዳ ነው የጋበሽልን
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ድንቅ ምርጥ ሀሳብ ነው!!! ይጨመርልህ !!!!
እህህህህህ በጣም መልካም ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ምርጥ መልዕክት ነው
Absolutely right. I love it.
Renew your mind with the word of God.
It helps you spiritualy and physically.
wow he is amazing as usual. tnx ebs
ምንብይ እንደማደቅ ሁሉይጠፋብኛል አዳኝ ነህ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምራል ❤️ እናመሰግናለን 🙏
ጉዞ ወደ ቻናሌ ... ማስፈራሪያ አስመሰልኩት አይደል በፀባይ ነው የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ? በትህትና እየጋበዝኩ ነው እሺ ውዴ
ሰላም ቤተሰብ በታማኝነት እንደማመር 🙏
እና መሰግናለን የምንወደውን መምህርስላቀረብሽልን አይ አንቺ
ኦው አንበሳው ነው ዛሬው እንግዳ ጎበዝ
ምርጥ ጠያቂ ምርጥ ተጠያቂ
አሪፍ መልእክት ነዉ በጣም አመሰግናለሁ
Oh my God he is smart and intelligent young man l learn A lot from what he said thank you so much
ባህላችን ሰው ሲገባ ብድግ ብለን ነበረ የምንቀበለው ምን ሆነሽ ነው አረ ተው ባህላችንን አታበላሹ በርግጥ ካንቺ በድሜ ስለማይበልጥ ይሆናል ቢሆንም ደስ አይልም
እያየሁ ነው በጣም ጥሩ ነው ግን ህብረተሠቡ ቢሰማ እጅግ በጣም ጥሩ ነው
Nice! This guy is brilliant and he is a reader, I always say readers are very powerful. READ READ READ
Wonderful discussion !!!!!!!!!!! The guest is interesting.
ሰላም ቤተሰብ በታማኝነት እንደማመር 🙏
Yetegebar sew yalekew ababal asamagne agelaletse new,Arif koyeta neber enamesegenalen selam Le ethiopia
በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ይሄ ነው ለኛ ሚያስፈልገን
ትልቅ ሰው አይሳሳትም ቢሳሳትም አይነገርም ተብለን አድገን እኮ ቄሱም ሲዘባርቅ እኮ ዝም እያልነው አደግን አሁን ግን አይቀጥልም
ስተቱ ይነገረው ይወቅ ሁሉም ሰው ሰው ነው ይሳሳታል
ስተቱን ማወቅ ግድ ይለዋል
ከምረታብ አያነቱ 2 ምላስ ሰዎች እንዲህ አይነቶችን አቅርቡልን እባካቹ
ትላንት ተነሱ ተጋደሉ ብሎ የኛ ቦታ ነው የኛ መሬት ነው ሲል አድሮ በነጋታው
ኢቢሴ ላይ ደሞ እንዴት በመሬት እንጋደል ጥለን ለምንሄደው አለ
emnet lay men askedesh ,tesfa askorache teweld ,focus on him
@@fmschannel2867 ለ ኢቢሴ ነው መልዕክቱ
የማንንም ጦርነት ነጋሪ 2 ምላስ አታምጡብን
እንዲህ ያለው ነው ለኢትዮጵያ ጎረምሳ ሚያስፈልገው መካሪ
@@tsega9038 lelawen bemakoses yerasen magulat selmayhon nw,yelkun yesewen akbresh yerashen askbre ,lelam bota selaykush nw.respect
@@fmschannel2867 ማትረቢ ብለሽ ምርቃት ነው እንዴ? ስርዐት ምን ማለት አታቅም እራስህ
በተረት ተረት ህዝብ ሲሸጡ እንዴት ዝም ይባላል?
2 ምላስ ያለውን ምረታብን እንዲህ መንገር ነው እንጅ
ይሆው ሌላ ተረት ተረት
ደሞ እልልል ይላል ህዝቤ
አይ አለመታደል
ruclips.net/user/shortsWO8zMPitpZ8?feature=share
ጎበዝ ልጂ ነው ገራሚ መካሪ ልጂ ነው ተባረክ
የውነት ምርጥ እይታ እና አረዳድ አለህ በርታ
ሰላም ቤተሰብ በታማኝነት እንደማመር 🙏
Wow inspired ethopia my techer👍👍👍👍
ሰነወርቅዬ 💚💛💓
እግዚአብሔር ይሰጥህ እራሴን እንድመለከት አድርገኸኛል 🙏
Love you 💕😘💕 senework and mekdi... Thank you EBS .
በጣም የምወደውና የማከበረው ሰወደው
ስሙ ደስ ሲል የእኛ ወርቅ እንወድሃለን❤🙏💛
በጣም ጎበዝ ሰው ነህ ቀጥልበት👌😍
እኛ ኢትዮጵያዊያን የራሳችን ውብ ባህል ማንነት ያለንድንቅ ፍጥረቶች ነን።ስለዚህ ይህንን ቪድዮ ከቡዙ አመታት በኋላ ይታያል እናለምታደርጉትም ለምትጠቀሙት አለባበስ ሆነ ድርጊት ብትጥነቀቁ መልካምነው ።ስለዚህ እንግዳ ስትጋብዙ በደረቁ ቁጭበል አይባልም።ብለህ እንግዳው ቁጭካለ በኋላ ቁጭይባላል።
ስነኣችን አንተትልቅ ሰው ስለመልካም ምክርህእናመሰግንአለን🙏
መቅዲ ዛሬ በጣም አምሮብሻል
Beautiful communication the guy he he is very high skilled
ምርጥ ሰዉ!
ስነ አተን አለማድነቅ አይቻልም የኔ አደኛነህ ለወጣቱ አርያነህ
ዋው በጣም ምርጥ ሰው ነው ያቀረባቺልን መቅዲዬ ደሞ በጣም ነው ምወድሽ
Sinye ant yegh jagina I Love You God Bless You More
እኔ ከዚህ ልጅ ብዙ ነገር ተምሬያለዉ ተባርክ