*NEW* | የምዕመናን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል 2 | part 2 | "ETHIOPIA"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 89

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 года назад +1

    በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን

  • @nsebhotube
    @nsebhotube  4 года назад +7

    SHARE ያርጉና ላልሠሙ ያሠሙ ይማሩበታል SUBSCRIBE ያርጉና በየእለቱ የሚወጡ ፕሮግራሞችን ይከታተሉ

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu1392 2 года назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @azmeraadhanom1222
    @azmeraadhanom1222 4 года назад +1

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
    @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 4 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 года назад +1

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 4 года назад +1

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan mamhara fixari yixabaqalan

  • @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ አባታችን በእውነት በጣም ዕድሜ እና ጤና ያብዛልዎት !

  • @ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ

    ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት።ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን 🙏ቃለህወት ያሰማልን መምህሬ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @kingdoom3437
    @kingdoom3437 4 года назад

    Amen Amen Amen kalehiwet yasiemalin

  • @tewodiroszerihun1845
    @tewodiroszerihun1845 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @selamyegetalijsalam6075
    @selamyegetalijsalam6075 4 года назад +6

    Kalehiwet yasemalin le memihirachin👍👍👍👍👍🙏🙏🙇🙇💒➕💒➕💞💚🔶

    • @jesiahnickolas4875
      @jesiahnickolas4875 3 года назад

      I know I'm kind of randomly asking but do anyone know of a good place to stream newly released movies online ?

    • @mariogunner2641
      @mariogunner2641 3 года назад

      @Jesiah Nickolas I would suggest FlixZone. You can find it by googling =)

    • @noahcarl5875
      @noahcarl5875 3 года назад

      @Mario Gunner definitely, been using Flixzone for months myself =)

    • @jesiahnickolas4875
      @jesiahnickolas4875 3 года назад

      @Mario Gunner thank you, I went there and it seems to work :D Appreciate it!!

    • @mariogunner2641
      @mariogunner2641 3 года назад

      @Jesiah Nickolas no problem :)

  • @ጎዶልያስጎዶልያስ
    @ጎዶልያስጎዶልያስ 4 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije3234 4 года назад

    Kalehiwoten yasemlhen Amen

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃልህይወት ቃለበረከት ያሰማልን እድሜናጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜንንን

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን የዋርስልን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን

  • @almazkasmaw742
    @almazkasmaw742 4 года назад +1

    Kale hiwet yasemaln

  • @ከክርስቶስፍቅርማንይ-ረ6ፀ

    ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ጸጋውን ያብዛሎት

  • @ከኃጢአተኞችዋነዋእኔነኝ

    አሜን ቃልህይውት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜ የቆይልን

  • @aline1752
    @aline1752 4 года назад +1

    Amen amen amen kalehiwet yasiemalin💕💖💖💖👏👏👏👏👏

  • @ጎይቶኦምበርሀ
    @ጎይቶኦምበርሀ 4 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 4 года назад +1

    Kale Hiwot Yasemalen Memiher 🙏🙏🌸🌸

  • @salemsalem1367
    @salemsalem1367 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @አምላኬሆይታሪኬንለውጠው

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፫

  • @manorebantenewkristos3837
    @manorebantenewkristos3837 4 года назад

    Mamehrachin EgziabeherEdemena xenaYesxote . Qalehiwot yasemalen . Amen. 🙏.

  • @masgalshoodi3830
    @masgalshoodi3830 4 года назад

    መምኽራ ችንአባታችን እግዛአቢሔ ርያኒ ርልን አባታ ችንሰወድኽኑርልን

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 4 года назад +1

    ጽጌማርያም
    ቃለህይወትያሰማልን ወንድማችን
    አሜን. አሜን. አሜን

  • @tigisthusenali2176
    @tigisthusenali2176 4 года назад

    አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa8943 4 года назад

    Amen egziabher edme ena tena yestelen memher zebene .

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 4 года назад

    መምህራችንን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @negasedaba7501
    @negasedaba7501 4 года назад

    Egzabeher ideme xena yesxelen memerachin egzaber yebarkschu qale Hewot yaseman ye agelgilotzemen yarzemilin abatachin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sintenega319
    @sintenega319 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mekdes8684
    @mekdes8684 4 года назад

    ቃለህወት ያሳማለን

  • @ayichewabera8865
    @ayichewabera8865 4 года назад +1

    ebakachehu bemen selk endewle

  • @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mikimiki6802
    @mikimiki6802 4 года назад +1

    Amen

  • @abreshwedase3977
    @abreshwedase3977 4 года назад

    Kalehewatn yasmaln Abatachen

  • @Yaru276
    @Yaru276 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው!

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 4 года назад +3

    Amen kale hiwot yasemalen memirachin Egzahbehr be tsega be Edime yitabkilen 🤲🙏⛪🙏❤️💚💛✝️

  • @dasitadubai8920
    @dasitadubai8920 4 года назад

    Amen.amen.amen.qali.hiyoti.yasamalini.⛪⛪💒💒💒💓💓💓💓💐💐✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @Menke_24_gut
    @Menke_24_gut 4 года назад

    Kale hiwot yasemalin 🙏🙏🙏

  • @yeneneshgirma1296
    @yeneneshgirma1296 4 года назад

    አሜን፣አሜን አሜን

  • @salme4126
    @salme4126 4 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ayichewabera8865
    @ayichewabera8865 4 года назад +2

    memher bewnet megerm agelgelot new:: egziabeher yetebkehe kalhiyweten yasemalen::

  • @wondwossenalemu9073
    @wondwossenalemu9073 4 года назад

    ዮሐንስ ራእይ 6:9
    አምስተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ፥ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ጠበቁት ምስክር የታረዱትን የሰዎች ነፍሳት ከመሠዊያ በታች አየሁ።

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @Amanuel123.
    @Amanuel123. 4 года назад +1

    Orthodox Tewahdo 🙏🙏🙏👍💯

  • @hcdggvcdgfx1381
    @hcdggvcdgfx1381 4 года назад

    አሜን

  • @medahanitlema7692
    @medahanitlema7692 4 года назад

    Kal hiyoten yasemalen mamirachen egazehaber tsegawun yabezalek

  • @wondwossenalemu9073
    @wondwossenalemu9073 4 года назад +1

    መዝ ዳዊት 44:9
    አሁን ግን ጠላኸን አሳፈርኸንም፥ ከሠራዊታችንም ጋር አትወጣም።

    • @samsomlichsami6472
      @samsomlichsami6472 4 года назад

      ዳዊት 45፥9
      እታ ንግስቲ ብወርቂ ኦፈር ተሰሊማ ኣብ የማንካ ትቐውም ኣላ።

  • @abrahimkala3070
    @abrahimkala3070 3 года назад +1

    💒💒💒☝

  • @aheferomkalayu1445
    @aheferomkalayu1445 4 года назад

    ዶ/ር መምህር ዘበነ ሰለመፅሐፍ ቅዱስ እውቀትህ ምንም ጥርጥር የለኝም ነገር ግን ሰለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ገና እንደሆነ ነው የምታምነው ነገር ግን እኔ እርግጠኛ ሆኜ ልንገርህ ሕዝ 39 አና ኢሳ 11 ÷6 በዚህ 2 ዓ መት ውስጥ በኢትዬጵያ ይሆናል እና ይህንን የምልህ ስለ ምወድህ ነው ምክኒያቱም እግዚአብሔር ባንተ ብዙ መክሮናል አስተምሮናል ግን ሰው ምንያህሉ ተጠቅሞብሀል እሱን ቤቱ ይቁጠረው አንተ ግን አሁን መፅሐፍንና አሁን በዓለም ላይ እየሆ ያለውን አስተወል መርምር ጊዜ የለንም እግዚአብሔር ራሱ የሚሰራበት ቀን መቷል አመሰግናለው

  • @መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምህር
    እስኪ እኔንም #ሰብስክራይብ #አድርጉኝ#
    *መንፈሳዊ ጥያቄ እና መልስ ነው*

  • @ayichewabera8865
    @ayichewabera8865 4 года назад

    ye memhere D/r zebene adrasha yalew sew ebaKAchu lakulen

  • @yordanoslegesse4661
    @yordanoslegesse4661 4 года назад

    memherachen kale hiwet yasemalen yenefs waga yargelen eyesus kerestos k 12-30 ametu begna laym (81) b menafekum yelenm?

  • @Didatube
    @Didatube 4 года назад

    Wandemeoche be egzabher MENFESEWI chanalen subscribe argugne

  • @ኢየሱስክርስቶስጌታነ-ፀ4ከ

    ማርያም አረገች እንዴት ሊሆን አይችልም

  • @alemawad8788
    @alemawad8788 4 года назад

    Igizabrerixabir

  • @fantayezelleke7142
    @fantayezelleke7142 4 года назад

    kalhiyotin yasamlin mamirachin 100000 tamagwut LA bamihiry
    ye arbi in Robin yemi soma aster iza lay algabgnm

  • @zahramohamed8677
    @zahramohamed8677 4 года назад

    💒💒💒➕👍👍👍💚💚💚🖑🖐

  • @whatyouhaveformetoeatanddr8530
    @whatyouhaveformetoeatanddr8530 4 года назад

    እባካችሁ ይህንን redio program and tyake እንዴት መከታተል እንደምንችል እባካችሁ ንገሩኝ

  • @ayichewabera8865
    @ayichewabera8865 4 года назад

    memher yekoreb sew dem melegese yechlal?

  • @alemawad8788
    @alemawad8788 4 года назад

    NurlinBaxaminwadale

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 4 года назад

    bahil yemigebawu amanuel bicha newu bible lay yelele bahl atakbru

  • @adamasfaw7090
    @adamasfaw7090 4 года назад

    ሰላም ንሴብሆ ዩቱብ ቻናል ኤርሚያስ እባላለሁ ከዚህ በፊት እንተዋወቃለን “ z orthodox official ” የተሰኘ ዩቱብ ቻናል ከፍቼ ነበር፡፡ እባክህ የማነጋግርህ ነገር ስላለ በኢሜል አድራሻህ መልእክት ልኬአለሁ ሲመችህ እየዉና መልስ ስጠኝ፡፡ ለፈጠርኩብህ ችግር ግን አሁንም ይቅርታ ጠይቃለሁ!! ዝርዝር ምክንያቴን በኢሜል ልኬልሃለሁ እና እባክህ እርዳኝ!
    መልስ እየጠበኩኝ ነዉ፡፡

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 4 года назад

    memhr you better teach bible.. religion is not taking us to heaven

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 4 года назад

    verjin mary is died and went to heaven not like jesus

  • @ሰላምጓልትግራይ-ጸ2ኈ
    @ሰላምጓልትግራይ-ጸ2ኈ 4 года назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን
    ኣሜን
    ኣሜን
    ኣሜን

  • @seniaajman5162
    @seniaajman5162 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @3shtarFarm
    @3shtarFarm 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን