*NEW* | የምዕመናን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል 5 | part 5 | "ETHIOPIA"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • Ethiopian Orthodox
    የምዕመናን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል 5
    በዚህ ቪድዮ ውስጥ የተጠየቁ ጥያቄዎች:-
    [[[ማሳሰብያ ትምህርት ይሆን ዘንድ ከቆየ ሬኮርድ የተዘጋጀ ነው]]]
    ጥያቄ - 1 00:11 ፡-ዕየሱስ ክርስቶስ በ እለተ አርብ የተሰቀለው ለምንድን ነው ?
    ጥያቄ - 2 02:21 ፡- ግብረሰዶም እንዳይስፋፋ ለሚያደርጉ ለዐለም መንግስታት ፀልዩ
    ጥያቄ - 3 04:26 ፡- እነሆ አዳም መልካምንንና ክፉውን ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ ምን ለማለት
    ነው ?
    ፡- የዮሴፍ ፊቱ መልከ መልካም ውብ ነበር ሲል ለመልኩ ነው ወይስ ለስነምግባሩ ?
    ጥያቄ - 4 07:13 ፡- ባልና ሚስት ግንኙነት አድርገው በማግስቱ ቤተክርስትያን መግባት ይችላሉ ወይ ?
    ስጋ ወደሙንስ መቀበል ይችላሉ ወይ ?
    ጥያቄ - 5 07:58 ፡-ድሮ አሳ ይበላ ነበረ አሁን ደሞ አይበላም ይህ የሆነው ለምነድን ነው ?
    ፡- ድያቆንም ሆነ ቄስ ካጠፋ ከተሳሳተ በህዋላ ተፀፅቻለው አጥፍቻለው እመለሳለው ቢል
    ምን አለበት ?
    ጥያቄ - 6 10:29 ፡- ባለትዳር ለየብቻ ስጋ ወደሙን መቀበል ይቻላል ?
    ++++
    ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሆ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
    ++++
    ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
    መልካምቆይታ
    You Tube : / @nsebhotube
    Facebook :
    #ETHIOPIANorthodox #zebeneLema #Protestant
    Kesis doctor memihir zebene lema, የመናፍቃን ጥያቄ,zebene vs protestant,memihir pawlos new sibket,memihir mihiretab,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ብለው ያመሰግኑሻል,like mezemran tewodros yosef,zemary tedy,Maryam mezmur,dingil Maryam mezmur,new Ethiopian orthodox muzmur lyrics,like zemary yilma haylu,የዕየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ፊልም ስቅለት, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ስግደት,ስቅለት ፊልም,JESUS FULL MOVIE IN AMHARIC,SIKLET FILM,ህማማት,አብይ ፆም,MEMIHIR GIRMA NEW,MEMIHIR ZEBENE LEMA,SIBKETE WENGEL,SIBKET ORTHODOX,SIBKET AMHARIC,ORTHODOX MUZMUR,ቤተክርስትያን፣የስላሴ መዝሙር,የሚካኤል መዝሙር,የገብርኤል መዝሙር,የማርያም መዝሙር,protestant muzmur,Zerfe muzmur,Silase mezmur,Lideta,Gebriel muzmur,Mickael muzmur,covid 19,Maryam muzmur,Teddy muzmur,Minday muzmur,Mihiretab sibket,Pawlos sibket,Zebene sibket,New Ethiopian music,New Ethiopian muzmur,ቀሲስ ዘበነ ለማ ,new Ethiopian music,new Ethiopian movies,New Ethiopian orthodox muzmu,ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,minday birhanu,menday bihanu,tselote hamus,siklet,በፀሎተ ሀሙስ ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,jusus on the cross,nsebho muzmur,best orthodox muzmur,*NEW* | "በርባን እኔ ነኝ" | ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ,*NEW* | "ETHIOPIA" | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ

Комментарии • 61

  • @nsebhotube
    @nsebhotube  4 года назад +13

    SHARE ያርጉና ላልሠሙ ያሠሙ ይማሩበታል
    SUBSCRIBE ያርጉና በየእለቱ የሚወጡ ፕሮግራሞችን ይከታተሉ

    • @nigatkassa7120
      @nigatkassa7120 4 года назад +1

      የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እያልኩ በስተመጨረሻ ላይ እህታችን የጠየቀችውን ጥያቄ ትንሽ ለየት ባለ መልኩ ያለውን ጥያቄውን መልሱልኝ ባል ካቶሊክ ሆኖ ሚስት ኦርቶዶክስ ብትሆንም ሚስት ስጋወደሙን መቀበል ብትፈልግ የሚከለክል ህግ አለ ወይ ?ባል ባይፈልግ ሚስት መቀበል ብትፈልግስ? ባል ሀይማኖቱን መቀየር አይፈልግም ሚስትም እንዲሁ ታዲያ ይሄን በምን ይፈቱታል መልስ እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ መምህር

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 4 года назад

      የሰማሑት ልክ ነዉ? ስለዚህ ከመጀመሪያው በቤተክርስቲያን ያልተጋባን አንዳችን መቁረብ ብንፍልግ ጋብቻዉ አይቈረጥም ማለት ነዉ አንዳችን ብቻ እየተቀበልን?

    • @muhammadbrantley1709
      @muhammadbrantley1709 3 года назад

      dont know if anyone gives a shit but if you are bored like me atm you can watch all the latest movies on instaflixxer. Been watching with my brother recently xD

    • @jonasjefferson2464
      @jonasjefferson2464 3 года назад

      @Muhammad Brantley yup, I've been watching on instaflixxer for months myself :D

    • @gatlinaries2894
      @gatlinaries2894 3 года назад

      @Muhammad Brantley Yup, been watching on InstaFlixxer for months myself =)

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 года назад +3

    ለመምህራችን ክብር ምስጋና እስኪ እንደኔ እምትወዱት

  • @ከኃጢአተኞችዋነዋእኔነኝ

    ሰላም ለእናተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት አመሻቹ ሰለሁሉም ነገረ የተመስገን ይሁን መምህራችን እድሜ እና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ቃልህይውት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @ቅድስትየድንግልልጅ-ፈ6ቘ

    መምህር ዘበነ ለማ በጣም የምኮራብህ እጀግ የማከብርህ የምወድህ
    የተዋሕዶ መሰርቷ በእርዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝታ ትጠብቅል ቅድስት ቅዱሳን
    እመብርሀን በእውነት ቃል ይህውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @nesuhebekele2135
    @nesuhebekele2135 4 года назад +3

    መምህር ዘበነ ለማ እድሜና ጤና ይስጥልን 💚💛❤️🙏 ይህን ጥርት ያለ ትምህርት የተስተካከለ መልስ ስሰማ ወደ መናፍቃንነት የሄዱት ወገኖቻችን ትዝ ይሉኛል። ይህን ጥያቄና መልስ እንዲሰሙና ወደ ትክክለኛው ሃይማኖት እንዲመለሱ ምኞቴ ነው።

  • @switswits328
    @switswits328 4 года назад +1

    መምህራችን እድማና ጤና ያድልልን

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 4 года назад +4

    አባ ዛሬ ጅምሮት ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ እሳት ግዜ የኔ ሀይማኖት ፃዲቅ ናት ያንተ ልክ አይደለም እያልን ለሰይጣን ግዜ ከመስጠት እስኪ ክርስቶስን እንከተል ወጣቱ ወንጌል
    ፉለጋ ወደ ሌላ እየሄደ ነው አረ ወንጌል ይሰበክ አባቶችም ዲያቆናትም ክርስቶስን ለጴንጤ ትተው ህዝብ ችግር ውስጥ ነው ክርስቶስ የተሰቀለው ሀጥያታችንን ለማንፃት ና አምልኮና ቅድስና ለፈጠረን ብቻ እንዲሆን ነበር አንዳንዱ ዘማሪ ክርስቶስን 99% ረሥተዋል ለፈጠረን ብንሰግድ ይቺ ድሀ አገር ከወደቀችበት ትነሳ ነበር ወደ እግዚአብሄር የሰገደ ልጁን የለመነ የዘላለም ሂወት ያገኛል አንሳት ግዜው የሀሰተኛወ ጊዜ ነው ወጣቱ
    ድንግልና እየሸጠ: ኮኪየን እያጨሰ;ህፃናት በአልኮል በዝሙት በሺሻ በሲጋራ ጫት በዘፈን እየሠለጠኑ ነው:: አንዳንዳችንም በሰንበቱ እየሠራን ነው አባቶች ስራ አልሰራቹሁም ግንኙነት ከ ክርስቶስ ጋ መሆኑ ቀርቶ ፈፁም ከቤተሰቡ ጋ ሆንዋል ወንጌል ካልተማርን ሀጥያት ያድጋል ክርስትያኑ አትኩሮቱ ተከፋፉሎዋል
    አባቶች ህዝብ ካልዳነ በሠማይ ትጠየቃላቹህ ጊዜ ለመፃፈ ቅዱስ ይሰጥ ህዝብ ይዳን የማስመሠል እምነት ያበቃል ፀሎት የመፀለይ ትምህርት ይሰጥ በሠማይ ያለወ
    አባ እንባው የሚቆመው በ እወነተኛ
    ሀይማኖት መምህሮች መንፈሥ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ፀሎት ሲሰጥ ቃሉ ሲነበብ ነው "አለማወቅ ና ስንፉና ገሀነብ ያስወረውራሉ
    አውቀን አሳውቀን የዘላለም ህይወት እናግኝ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ5በ

    ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ፀጋ ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @የማርያምልጅ-ተ1ፀ
    @የማርያምልጅ-ተ1ፀ 2 года назад +1

    በእውነት የኔ አባት ዶክተር ዘበነ ለማ ከቃላት በላይ ባካትን አቱን የሚመስል ተኩልን

  • @olve-tf2ol
    @olve-tf2ol 4 года назад +2

    AmENAMENAMEN
    🙏🙏🙏🙏

  • @belaysuyum5798
    @belaysuyum5798 4 года назад +3

    ለመምህራችን እግዚአብሔር ጤና ናእድሜ ይስትጥልን ያገልግሎት ዘመናችዉን ያርዝምልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውጎደሊ

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባረክልላችሁ 💒🙏

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ ከጸጋ ይስጥልን

  • @azmeramesfun3481
    @azmeramesfun3481 4 года назад +1

    Kale hiwey yasemalin betamax news yemnamesgneh beslotum eisbugna memhrachun

  • @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን !

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 года назад +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @samrisamri2939
    @samrisamri2939 4 года назад +4

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አእማደ ሚስጥራት ትምህርትን በትጀምርልን ጥሩ ነው

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 года назад

    አሜን አሜን ለሁላችሁም ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያበዛላችሁ አሜን

  • @fanteygmataw262
    @fanteygmataw262 4 года назад +2

    አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲ቃል ሄወትን ያሠማል መምህራችን ⛪️

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 4 года назад +1

    Kalehiye woten yasemalen

  • @salemsalem1367
    @salemsalem1367 4 года назад +2

    ቃል ሂወት ያሰማልን አድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @tizitayefatarilijtizitayef4178
    @tizitayefatarilijtizitayef4178 4 года назад +1

    Amen Amen Amen I love you so so so much

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 4 года назад +1

    Kale hiwot yasemalen memirachin Egzahbehr be tsega be Edime yitabkilen 🙏⛪🙏💛💚❤️✝️✝️✝️

  • @zofann2505
    @zofann2505 4 года назад +1

    Kale hiwot yasemalin Amen Amen Amen

  • @mulum3069
    @mulum3069 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ

  • @azmeramesfun3481
    @azmeramesfun3481 4 года назад +1

    Amen kale howey yasemalin

  • @beza5202
    @beza5202 4 года назад +1

    Amen amen

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 года назад +1

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እራጅሜ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @tamsgenamlake5857
    @tamsgenamlake5857 4 года назад +1

    Amen Amen Amen kalhwot ysamlegn memerchin egzabiher rajim edme ena tena abizto ystilgn❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 4 года назад +1

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasmalen memerachn

  • @Sarahsarah-xm6yo
    @Sarahsarah-xm6yo 4 года назад +1

    Amen memirachin kalhiwot yasemalin edmehin yarzimilin

  • @tsehayworku962
    @tsehayworku962 4 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በርቱ ሰውን ከጥፋት አድኑ

  • @ወለተትሳኤወለተትሳኤ
    @ወለተትሳኤወለተትሳኤ 4 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን

  • @ሰምእናወርቅ-ለ3ገ
    @ሰምእናወርቅ-ለ3ገ 4 года назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር

  • @danetsehaye5516
    @danetsehaye5516 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @አጸደማርያምበየነ
    @አጸደማርያምበየነ 4 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mariyamhadhakooti6893
    @mariyamhadhakooti6893 4 года назад +1

    አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን ! መምህር

  • @mariyamamalaje1272
    @mariyamamalaje1272 4 года назад +1

    ፣edmena tena yesti memirachin kala hiyot yasamalin egzbhr yetebikih ye ewunet

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 4 года назад +1

    ተመስገን ስለሁሉም ተመስገን🙏

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 года назад +1

    አሜንአሜንአሜንቃለህይውትያስማልም

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 4 года назад

    .አሁን ነው ያወቀው የአለም መንግስታቶች ምንም ነገር ምን ትጠብቃለህ በመጀመርያ እያዳችን የራሳችን የአይን ጉድፍ መሰውጣት ይኖርብነው።

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 4 года назад

    I think those people who are enlightened and find the true religion are the blessed ones. It is true that people are running away from wrong teachings of the bible like this one because there nothing valuable comes out of this clip.

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 4 года назад +1

    ጽጌማርያም
    አሜን አሜን አሜን

  • @liveworldnews899
    @liveworldnews899 4 года назад

    Jesus is the only way, light and truth. A man couldn't baptist again will never go in to heaven. the bible says. ምክንያቱም ከኣዳም የወረስነው እኛ ሃጢኣተኞች ነኝ። በውሃ፣ በመንፈስ ቕዱስናን በእሳት ካልተጠመቅን እኛ ከሃጢኣት ጋር እንኖራለን ። ሃጢኣተኛ ደግሞ ወደ መንግስተ ሰማይ ኣይገባም።the bible says።

  • @መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምህር
    #እስኪ ሠብስክራይብ አድርጉኝ#

  • @beza5202
    @beza5202 4 года назад +1

    Amen amen

  • @mkdesmekdes5060
    @mkdesmekdes5060 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @pezapet411
    @pezapet411 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መመምህራችን ፅጋውን ያብዛልን
    እድሜህን ያራዝምልን

  • @mikimiki6802
    @mikimiki6802 4 года назад +1

    Amen