Ethiopian Food - ክትፎ ( Kitfo or Ethiopian beef tartar)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 окт 2024

Комментарии • 624

  • @ናፍቆትየናቷልጅ
    @ናፍቆትየናቷልጅ 7 лет назад

    ዋው ደስሲል እናመሰግናለን እርጋታሽ ድምፅሽ ደስይላል።በጣም እራበኝ ሳየው የኢትዮጵያ ምግብ ንፍቅነው ያለኝ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      ናፍቆት የናቷ ልጅ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ አምሮሽ አይቅር 🙏🏽❤️

  • @meskitube16
    @meskitube16 5 лет назад +1

    Thank you very much!!! ክትፎ በቆጮ አይብና ጎመን ጋር በጣም ነው የምወደው!!!

  • @hayatmehamedghiff6017
    @hayatmehamedghiff6017 7 лет назад +26

    እናመሰግናለን ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ ሚል ክትፎ ነው

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад +3

      Hayat mehamed Ghiff አሜን እኔም በጣም አመሰግናለሁ...ቸር ሁኝልኝ

  • @sofiasofia7203
    @sofiasofia7203 7 лет назад

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ መወለድ ቐአቐነው ሳልናገር ማለፍ አልፈልግም ቅቤ የበሰለ አይጨመርም ምክኒያትቱም ለውጥ የበሰል ሊጨመር ይችላል

  • @zabebakader6260
    @zabebakader6260 7 лет назад

    ዋውውውው እህት በጣም ያምራል ናፍቆኝ ነበር ስሰሪው ሳይሽ በጄ የሰራሁት ነው የመሰለኝ እየቀመስሽ ምትሰሪው ነገር ተመችቶኛል እጅይባረክ አሚንንን

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Zabeba Kader አሚን እህቴ አንችም ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽❤️

  • @eueu2643
    @eueu2643 7 лет назад

    wow እረ ተይኝ እንዴት እንደሚያምር እንዲያው አብረን ብንበላ ብዬ ነበር ግን....እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ የእኔ ደርባባ

  • @atsedekassa4498
    @atsedekassa4498 7 лет назад

    ጎበዝ አገላለጽሽ በጣም ደስ ይላል ብዙ ዩቲዩብ ላይም በቲቪ የምግብ አሰራር የሚያቀርቡ ሰዎች የግብአቶችን ገለጻ ሲያደርጉ ችግር አለ በዚሁ ቀጥይ ጎበዝ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Atsede Kassa በጣም አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🏽❤️

  • @ታማኝነትክብርነዉ
    @ታማኝነትክብርነዉ 6 лет назад +3

    በጣም ደስ ይላል በርች እህቶቸ እያዳድሽ fb ተማፍጠጥ ወደዚህ ፈጠጥ ሞያ ቀሠም ያዋጣል ብቻ የቂቤዉን አሰራር እድታስረጅኝ እፈልጋለሁ በተረፈ ይመችሽ የኔ ቆጆ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  6 лет назад

      ታማኝነት ዉድነዉ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ❤️🙏🏽

  • @tatyyehayis3797
    @tatyyehayis3797 7 лет назад

    Am Ethiopian and Guragie too and you cook best kitfo thank you am happy about the way you speak and cook am proud. I wish anther people who cook Ethiopian food saw this vedios and learn somethings from you 🐝😉

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Thank you for your kind comment.... 🙏🏽❤️

  • @ሀስቡነአላህወኒእመልወኪል

    ማሻ አላህ
    እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ቂቤው የጎራጌ ቂቤ ነው እንደዛ ነው በዛ የሚደረደው ግን እኔ ክትፎ አሎድም በልቼም አላቅም ዙማመዳት አይጨመርም ክክክ

  • @fayroozabh7138
    @fayroozabh7138 7 лет назад

    Wow betam yameral afay weha welad anedy betagorshegn ker yelshal yenay ehite thank you so mach

  • @hbibamuhameed1324
    @hbibamuhameed1324 7 лет назад

    ዋው በጣም ደስ የሚል ክትፎ ነው ምራቄን አስዋጥሽኝ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ግን ግን እኔ እንደማውቀ ከክትፎ ሚቀርበው አይቤ ጎመን እንደማይጨመር ነው ግን ያምራል

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Hbiba Muhameed አመሰግናለሁ እህቴ..... ጎመን እንደማይጨመር አላውቅም ነበር.... ❤️

  • @mesei6451
    @mesei6451 7 лет назад

    ዋውው በጣም የምርል ደሞ በጣም እንደ ምጠፍጥም እሪግጠኘነኝ ተባራክ እህት 😘 🌷🌷💖

  • @ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ
    @ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ 7 лет назад

    በጣም ቆንጆ ነው ቂቤ ማሣነሥ ማብዛት እንደ ፍላጎት ነው እኔ ወድጀዋለሁ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      ኤሚ ወለየዋ በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት....

  • @zekiyamulu4034
    @zekiyamulu4034 7 лет назад +3

    ዋው ማሻላህ አው አይቤው በመሀል ሲሆን ይሻላል ከጎን ሲሆን ያይቤ በኩል የተቀመጠ ሰው ያስቸግራል

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ጌታ ይባርክሽ ዛሬ ባሌ ከሄደበት ይመጣል እና የአንቺን ክትፎ ነው የሰራውለት ልክ እደሰራሽው ወድጄዋለው ተባረኪልኝ

  • @ፅጌረዳኢቱብ
    @ፅጌረዳኢቱብ 6 лет назад +2

    ግን ክትፎ ላይ ለምን አይብ አስቀመሽበት የበሰለ ቅቤ ለክትፎ አይሆንም ለወጥ እዲ

  • @ezyy3886
    @ezyy3886 7 лет назад

    Thank you for sharing the recipe! Looks delicious!

  • @emumahediyemumahediy4734
    @emumahediyemumahediy4734 6 лет назад +1

    በጣም ጎበዝ ማሻአላህ እህት እጅሽ ይባረክ

  • @nardibiruk4352
    @nardibiruk4352 7 лет назад

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ጥያቄ ጥይቄሽ ምላሽ ስለሰጠሽኝ የምር ከልብ አመሰግናለሁ እርጋታ ከምልሽ በላይ ተመችቶኛል ውድድድድ ነው የማረግሽ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Nardi biruk ምንም ችግር የለውም የአገር ልጅ እህቴ በጣም አመሰግንሻለሁ 🙏🏽❤️

  • @tigestcheru5613
    @tigestcheru5613 7 лет назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባርክ ትክክለኛ ክትፎ ነው

  • @sarag.g847
    @sarag.g847 7 лет назад

    ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Sara G.G አሜን እህቴ አንችም ተባረኪ 🙏🏽❤️

  • @addisnone163
    @addisnone163 7 лет назад

    በእውነት እግዚአብሔር ጤና ይስጥሽ የኔ ትሁት

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Addis none አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ላንችም ይስጥልኝ ❤️

  • @aaaa-tw2yr
    @aaaa-tw2yr 6 лет назад

    Thanks for sharing it helps me alot. Ye kitfo kibe endet new yementerew?

  • @nardibiruk4352
    @nardibiruk4352 7 лет назад

    ዋውውውው በጣም ነው የሚያምረው የኔ ቆንጆ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Nardi biruk በጣም አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🏽❤️

  • @hitanyacheru6726
    @hitanyacheru6726 7 лет назад +59

    እጅሽ ይባረክ ጡሪ ብዬሻለሁ በጉራገኛ ባለሞያ ማለት ነው

    • @iloveethiopia1660
      @iloveethiopia1660 7 лет назад

      Hitanya Fikre beatigawi gurage new

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад +4

      Hitanya Fikre አሜን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽🙏🏽... እኔም እጅ እየነሳሁ ኬር ብያለሁ... ቸር ሁኝልኝ ❤️

    • @yaaass4224
      @yaaass4224 7 лет назад +4

      Hitanya Fikre ይቅርታ የወጥቅቤት አይጨመርም

    • @amlja.nate.degle.maryamega9023
      @amlja.nate.degle.maryamega9023 7 лет назад

      Hitanya Fikre ayen.ahme.dna.bekorne.

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад +1

      Betegna Tube ልክ ነው ባለሞያ ፈረስ ያለ አይመስለኝም 😃😃 አመሰግናለሁ 🙏🏽❤️

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 4 года назад

    ጎበዝ እህታችን እናመሰግናለን በጣም ያመራል ጎበዝ ነኝ እናቱ

    • @saraahemd9525
      @saraahemd9525 4 года назад

      በጣም በጣም ጎበዝ እናቱ በርቺ

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 5 лет назад

    እጅግ ይባረክ!!

  • @nutynegash
    @nutynegash 7 лет назад

    እንዴት አባቱ ያስጎመጃል ጎበዝ ባለሞያ ነሽ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      nutynegash 123456789 0554148944 በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽❤️

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 7 лет назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል አሠራርሽ ቅቤው በዛ። እኔም አሪፍ ሠሪ ነው ምባለው በባሌ እስኪ ባንቺም መንገድ እሞክራለው

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      shemima pro አዎን እህት ቅቤ አብዝቻለሁ... ያው ቅቤበርከት ሲል ስለሚጣፍጥ ነው... እንደሚስማማሽ አድርገሽ ሞክሪው... ቸር ሁኝ

  • @የሸገርልጅፍቅርነው

    ይሄ ክትፎ vegetarianንም ያሳስታል አቦ ይመችሽ ሙያ ሲልካ አንቺ ጋ ነው ለካ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Thomas Tessema በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ...እድሜ ለጏደኛዬ ክእሷ ነው የተማርኩት...

  • @ወሔነትየገጉጥሩነትለራስነ

    ጡሪ ባሁ ግን ለኛ አይነገረንም ለጉራጌዎች ግን አደራ ኮሜንቶች ዘረኛ አይደለሁም ሰምታቹሀል ጎበዝ ነሽ እህቱ thank you very much sister

    • @tizitatizitatizita3009
      @tizitatizitatizita3009 7 лет назад

      እህት የክትፎ ቅቤ ሲነጠር ምንድነው የሚጨመረው ለየት ያለነው መሰለኝ እኔ በኮረሪማ ብቻ ነው የማነጥረው

  • @onelove9608
    @onelove9608 7 лет назад

    ትትናሽ ደስ ይላል ..የምግብ ስራሁን አገላለፅሽም ጭምር.እግዚአብሔር ይስጥልን ላንቺም ለምቶጃት ጉደኛሽ ጭምር ሰላማቹ ይብዛ።

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад +1

      Lol Low አሜን እህቴ/ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽❤️

  • @tiantian6887
    @tiantian6887 7 лет назад

    በጣም ደስ የሚል ሞያ ነው እናመሰግናለን

  • @የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል

    ማሻአላ በጣም ደስ ይላል
    ቀጥይበት እህቴ እጅሽን ይባርክልሽ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      ثريا ثريا አሜን በጣም አመሰግናለሁ... እሽ እቀጥልበታለሁ... ቸር ሁኝልኝ

  • @Love-bh3ki
    @Love-bh3ki 7 лет назад

    ማሻአላህ ያምራል እጂሽ ይባረክ

  • @rabiseid2342
    @rabiseid2342 7 лет назад

    አይብ ማለት ምን ማለት ነው ጉመኑ ጋ የሰራሸው?

  • @hanahana5412
    @hanahana5412 7 лет назад

    ቂቤ የማይወድ ምን ይጨምራል በቂቤው ፈንታ

  • @rozaroza3379
    @rozaroza3379 6 лет назад

    ዋው በጣም ጎበዘ እጅሽ ይባረክ

  • @alemgonechya6323
    @alemgonechya6323 5 лет назад

    Aseraresh betam teru new gine segaw melku nech hone, amesgenalehu ende dabo begelave alasheshewem thank you

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  5 лет назад

      Alem Gonechya Aron ehete andand gize Konjo key siga ayigegnim.... thank you ❤️🙏🏾

  • @zabeebazabeeba1924
    @zabeebazabeeba1924 7 лет назад

    ማሻ አላህ ባጣም ደስ ይላል

  • @nardibiruk4352
    @nardibiruk4352 7 лет назад

    ግን ጥያቄ አለኝ ከይቅርታ ክትፎ ውስጥ የሚገባው ቅመም ኮረሪማ ብቻ ነው ?

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Nardi biruk አንደፍላጎት ነው... በተለይ ሚጥሚጣውና ቅቤው ለክትፎ ተብሎ የተቀመመ ከሆነ ኮረሪማ አለማስገባት ይቻላል.... አመሰግናለሁ እህቴ

  • @ytgg4528
    @ytgg4528 6 лет назад

    ወው በጣም የምራል ግን ምን የረገል ልሰረው የለውት የሰው ሀገር ነው

  • @ሐያትነኝየደቡቧአላህወኪል

    ወዮ ወዮ ሠራሽልኝ እደዚ አይነት ክትፎ ታሣይኛለሽ በጣም ያምራል ጎበዝ

  • @ቲጂየማረያምልጅነኝ

    እናመሰግናለን እህታችን ጎንዝ በርቺልን ♥

  • @toybahussen6450
    @toybahussen6450 6 лет назад

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @melkamualemayehu8317
    @melkamualemayehu8317 7 лет назад

    Good job that is amazing ethiopyan (USA) ketfo I like it tnx you show me

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Melkamu Alemayehu You are welcome brother, thank You for watching 🙏🏽❤️

  • @masrakegetahun9422
    @masrakegetahun9422 7 лет назад

    በጣም ተመችቶኛል ጋበዝ

  • @Love-cp7iv
    @Love-cp7iv 7 лет назад

    ውውውውውውው የኔ ቆኝጆ በጠም ሞየሽ የምረል አመስግነለው ስልበለው ነው ምለሴን የቆረጠምኩት አገሬ አስተውስኩኝ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      ነስራየ Love በጣም አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🏽❤️

  • @hayatadugna615
    @hayatadugna615 7 лет назад

    እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ ሚል ክትፎ ነው

  • @molayeeyasus5894
    @molayeeyasus5894 7 лет назад

    ጥሬ ስጋ ከከታፊነው ወድ ዳም ምነምን አይገኝም ??? ስለ ትምህርቱ አማሰግነለው

  • @tarikwa7467
    @tarikwa7467 7 лет назад +3

    ማማዬ ቆንጆ ነው የሰራሽው ያደኩበት ነው ግን ክትፎ ፍፁም በወጥ ቅቤ አይሰራም እኔ ደሞ ከክትፎው ይልቅ አይቡን ያዘጋጀሽበት መንገድ እናቴን አስታወስሽኝ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад +1

      tarikwa tarikwa አመሰግናለሁ እህቴ ያውመቸም ብዙ ሰው የክትፎ ቅቤ ላይሰራ ስለሚችል ባላቸው እንዲጠቀሙ ብየ ነው.... ቸር ሁኝልኝ እህቴ 🙏🏽❤️

    • @yordanosdanial6559
      @yordanosdanial6559 7 лет назад

      tarikwa tarikwa awo tam yelewum

    • @ታማኝነትክብርነዉ
      @ታማኝነትክብርነዉ 6 лет назад

      እስኪ የቅቤዉን አሰራር ንገሩኝ ለክትፎ ለብቻዉ ልዩነት የሆነበት

  • @izziharbintislam3439
    @izziharbintislam3439 7 лет назад

    ዋው በጣም ነው የተመቸኝ.እንግዲ እኔንም ባለ ሞያ አርግሽኝ ውዴ .

  • @netsielie8836
    @netsielie8836 7 лет назад

    ወይኔ ክትፎ ምራቄን አስዋትሽኝ እጅሽ ይባረክ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Netsi Elie አሜን እህት አመሰግናለሁ...

  • @MohamedAhmed-qr7cy
    @MohamedAhmed-qr7cy 7 лет назад

    Wow Ejish Yebarek Mar Mebelat Enji Mesrat Alchelem Kkkkk Neber Konjo Thank You Sis

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Mohamed Ahmed Amen wondime antem tebarek betam kelal new... degagmo sisera yelemedal 🙏🏽❤️

  • @ዘማሪዲንሰይፉምስጋናውዘል

    በጣም ባለ ሞያ የበላውት ነው የመሰለኝ !!

  • @ጥሩመሆንለራስነውሰውመሆን

    wooooow የኔ ባለሞያ ተባረኪ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      ጥሩ መሆን ለራስ ነው ሰው መሆን ለራሱ በቂ ነው አሜን እህቴ/ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽❤️

  • @zeruvkonjo9756
    @zeruvkonjo9756 7 лет назад

    ማሻአላህእደጉራጌ.ክትፎ.ግንየክትፎየሚጨመርነጭአይቤሲሆነውየሚያምረበጣም.አሪፍክትፎ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Zeruvዋውያምራል Konjo አመሰግናለሁ እቴ... ቸር ሁኝልኝ

  • @stststst3153
    @stststst3153 7 лет назад

    እናመሰግናለን የኔ ቆጆ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад +1

      Selam Tegu እኔም በጣም አመሰግናለሁ የአገሬ ቆንጆ 🙏🏽❤️

  • @ferdosfirdha3279
    @ferdosfirdha3279 7 лет назад

    wowwww konjo betam des helal yerasahutin megeb hasetwoshing haref new yektelbat

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Ferdos Firdha betam amesegnalehu Yeager lij... Cher hugniligne...

  • @samrighanoum4644
    @samrighanoum4644 7 лет назад

    Woww yasgobegnall ejish yibareke

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Samri Ghanoum Amen.. Betam ameseginalehu ehete 🙏🏽

  • @tigistaychlutigis5058
    @tigistaychlutigis5058 6 лет назад

    Wowww aserarshi leyu new kojoo ketyebet

  • @hiowtgetahun525
    @hiowtgetahun525 7 лет назад

    ገበዝ ባለሙያ ሴት ልጅ እድህ ባለሙያ ሰትሆን እዴት ደሰ ያሰኛል😍😘

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      አመሰግናለሁ እህቴ ይህንን አሰራር የተማርኩት ከጏደኛየ ነው 🙏🏽❤️ህይወት የድንግል ማርያም ልጅ Hiowt Getahun እ

  • @hawuletmuhammed1771
    @hawuletmuhammed1771 7 лет назад

    በጣም.እናመሠግናለን እህት ጎበዝ ግን ከባሬ ሥጋ ውጭ መጠቀም.አይቻልም እንደ እህቴ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      HAWULET MUHAMMED አዎት ትችያለሽ ለምሳሌ የ ቶኖ ዓሣ/የሳልመን ዓሣ ... የዶሮ ( ያው ዶሮው መብሰል ይኖርበታል)... የበግ...ይየዛሬ 10 አመት አዲስ አበባ የሚጣፍጥ የበግ ክትፎ መመገቤ ትዝ ይለኛል... ዋናው ፍረሽ/ትኩስ እና ንፁህ ሥጋ ካገኘሽ መሞከር ትችያለሽ... አኔ ከጥሩ መሸጫ የተገዛ የቶኖ እና የሳልመን ክትፎ ሰርቼ አውቃለሁ..... ቸርሁኝልኝ🙏🏽❤️

    • @hawuletmuhammed1771
      @hawuletmuhammed1771 7 лет назад

      ምግብ ዝግጅት በማርታ/ Meals By Martha እሽ እህት.ከልብ አመሠግናለሁ ባለሽበት.ሠላምሽ ይብዛ

  • @leezaliza9943
    @leezaliza9943 7 лет назад

    እኔም ክትፎ ሰርቼ አላውቅም ግን አሁን እሰራለ። አንቺስላሳየሽኝ እጅሽ ይባረክ እህት

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Leeza Liza በጣም አመሰግናለሁ እህቴ🙏🏽❤️

  • @الحمدللهالحمدلله-ق5ث

    ሃያቲ አሰል ነገር ነሽ የምሰሪውም ሃሪፍ ነው ኑሪል ማሚ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      الحمد لله الحمد لله አመሰግናለሁ እህቴ 😍😍😍❤️

  • @buzayehutola5427
    @buzayehutola5427 5 лет назад

    Woowwwww yene konjoo ijishin yibarek

  • @haderdegu2254
    @haderdegu2254 6 лет назад

    ምትለቄያቸው ቪዲዩሽ በውታፕ ላገኛ እችላላሁ ሀገር ላይ ለመስራት ኔት ስላማይኖር
    ፕሉስስስ ተባብርኛ ፈቃዳኛ ከሆንሽ ደሞ አስራርሽ ባጣም ደስ ይላል

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  6 лет назад

      Hader Degu እርግጠኛ አይደለሁም። ግን አመሰግናለሁ እህቴ❤️🙏🏽

    • @haderdegu2254
      @haderdegu2254 6 лет назад

      +Ethio Kitchen አው ነኝ 00971527790215ይህ ስልኬ ነው ብውቻፕ ላገኝ እችላለሁ እንዴ ቪዴዮሽን በጣም ፍልጌው ነበር

  • @mimiethgiegzaberyebarkh1972
    @mimiethgiegzaberyebarkh1972 7 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን
    ግን ክትፎና አይቤ ሲሰራ
    አንደኛ አይቤው ጎመን አይግባበትም
    ሁለት አይቤ ከጎን ነው የደረገው
    አሁን አንቺ የሰራሹ ጎመን ካሺየ ነው ሚባለው ነጭ አይቤ ከክትፎ ጋር ነው
    ጎመና አይቤ ለብቻ ነው

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      እሽ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ... ለሌላ ግዜ እንደሱ እሰራለሁ ስሙ ካሽየ እንደሚባል አላውቅም ነበር.... ቸር ሁኝልኝ 🙏🏽❤️

  • @solxwudma4799
    @solxwudma4799 7 лет назад +8

    አስተያየቴ እንደጉራጌ 1 ክትፎ ላይ ጨው አይገባም ምክንያቱም ሚጥሚጣ ዚዘጋጅ ስለሚደረግ 2 የበሰለ/የቆየ ቅቤ ክትፎ ላይ አይደረግም በርቺ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  6 лет назад

      ወሔነት በጎነት እሽ አመሰግናለሁ እህቴ❤️🙏🏽

  • @سبحاناللهاينيكونتومنزعليمين

    ማሻአ አላህ በጣም ባለሙያ በሽ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      سبحان الله ايني كونتو منزعليمين በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️

  • @anotherday1864
    @anotherday1864 6 лет назад

    ድምፅሽ ያምራል ዋው

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  6 лет назад

      Another Day በጣም አመሰግናለሁ❤️🙏🏽

  • @sprinklesyaysup3650
    @sprinklesyaysup3650 7 лет назад

    Thank you for sharing
    That is very lovely
    How can I make ayib

  • @ggt1732
    @ggt1732 7 лет назад

    በጣም ጎበዘ አሸ ገን ኮረ ራማና ጉምን የነካውን አይቢ በምአከለ አይድረግም አይቢ ብቻ ከዳረ ይደረጋል

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Y Ggt እሽ እህቴ እመሰገናለሁ 🙏🏽❤️

  • @ranelseifu5805
    @ranelseifu5805 7 лет назад

    ጥይቄ ጤፍ ማንኝአዉም ሱፐር ማርኬት ይገኝአል
    ከይክርታጋር ጤፍ በግሊዘኛ ምድነዉ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Ranel seifu እህት በአካባቢሽ የአበሻ ሱቅ ካለ እዛ ታገኛለሽ ካልሆነም ከ internet ማዘዝ ትችያለሽ.... ጤፍ በእንግሊዝኛ Teff ነው የሚሉት ቸር ሁኝልን

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 лет назад

    ዋውው ያምራል

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  5 лет назад

      የኔ ደስታ ኢትዮጵያ አመሰግናለሁ እህቴ❤️🙏🏽

  • @amarch5236
    @amarch5236 7 лет назад

    ዋው እጂሽ፡ይባርክ፡የኔ፡እህት፡ክትፎ፡በጣም፡ወዳለሁ

  • @tytyyt4635
    @tytyyt4635 7 лет назад

    ያምራል እሞክረዋለሁ ያፈናና

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Tyt Yyt እሽ አሽ እቴ ሞክሪው ... አመሰግናለሁ.....🙏🏽

  • @alhamdulilahslehulumneger2867
    @alhamdulilahslehulumneger2867 6 лет назад

    Gobez neshi berchi enamesegnal ehte

  • @fantofanto9223
    @fantofanto9223 7 лет назад

    Waw. Ejesh. Yebarek. Ergetegna negn. Guraga nesh

  • @shammakhaled9069
    @shammakhaled9069 7 лет назад

    ዋዉ እጅሽ ይባረክ ማሬ ምራቄን አስዋጥሽኝ ማረካማኞ ትረፊዋ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Shamma Al Hayyas አመሰግናለሁ🙏🏽❤️

  • @fand8463
    @fand8463 5 лет назад

    ዋውውው። ይጣፍጣል።

  • @alembetra695
    @alembetra695 5 лет назад

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ

    • @injainja8109
      @injainja8109 5 лет назад

      Wowow ihte tabarekee bateme dase yilele

  • @tiruneshgebremariam9075
    @tiruneshgebremariam9075 6 лет назад

    ዋውውውውውውውው ምርጥ። አማረኝ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  6 лет назад

      tirunesh gebremariam በጣም አመሰግናለሁ❤️🙏🏽

  • @rrfuming3404
    @rrfuming3404 7 лет назад

    ማሻአላህ ማር ደሥ ደሚልነው ቀጥይበት ማር

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Rr Fuming እሽ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽❤️

  • @getetilahun36
    @getetilahun36 7 лет назад

    አሪፍ ነው ግን በጭራሽ የወጥ ቅቤ አይሆንም የወጥ ቅቤ ማለት በሳል ነው ለክትፎ ለጋ ነው የሚሆ ነው

  • @aumahlam9379
    @aumahlam9379 7 лет назад

    የወጥ እና የክትፎ ቂቤ ልዩነቱን ንገሩኝ?

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Aum Ahlam የወጥ ቅቤ የበሰለ ከመሆኑም ባሻገር ከክትፎ ቅቤ በአይነት የተለያዪ ቅመሞች ይጨመሩበታል🙏🏽❤️

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 7 лет назад

    Wow Luke's yummy gobeze lji 🙏👑🌹

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Hiamanot Zewedu amesegnalehu ehete cher hugniligne

  • @LailaLaila-oc1cq
    @LailaLaila-oc1cq 7 лет назад

    ዋውውው ያምራል እናመሰግናልን እህታችን

  • @LoveLove-or6li
    @LoveLove-or6li 7 лет назад +1

    እጅሽ ይባረክ ግን ቆጮስ ምነው የት ሄደ ደሞ ቅቤ በዛ የምትሉት ክትፎ እኮ ነው የሰራችው ቅቤ አነስ ካለ ክትፎ አይደለም የሚባለው ወላንዳ ነው ይቅርታ ባማርኛ አላቀውም ማቀው በጉራጊኛ ነው ሌላ ደሞ በወጥ ቅቤ ክትፎ መስራት ይቻላል እንዴ ትንሽ በሰል ስለ ሚል ጎመንሽ ካሼ ይባላል

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Love123 Love በጥም በጣም አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🏽🙏🏽.... ቆጮ ያልሁበት አካባቢበቀላሉ ስለማይገኝ ነው...ቸር ሁኝልኝ❤️

  • @hageralegn4930
    @hageralegn4930 6 лет назад

    Ejesh yebarek .and teyak gen leteyekesh kitfo sesra segaw yemtkor baheri alew bezu aykoyem ena men aynet sega new metekemew .ena hula mitekemew top side new mekreshen akafeyegn bterefe hulum metserew yummmm😚

  • @Shaid-ck3bi
    @Shaid-ck3bi 6 лет назад

    woowww betam yamral ejshin yibarkew 👍👍👍😍😍😍

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  6 лет назад

      Shaid 55770 አሜን በጣም አመሰግናለሁ ❤️🙏🏽

  • @ኢትዮጵያእወድሻለሁ-ኰ1ቸ

    አመሠግናለሁበጣምያምራል

  • @fatihagezahag6779
    @fatihagezahag6779 7 лет назад

    በጣም አሪፍ ክትፎ ነው እናመሰግ ናለን

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Fatiha Ahmed እኔም በጣም አመሰግናለሁ እቴ... ቸር ሁኝልኝ

  • @አሊየአሊየ
    @አሊየአሊየ 7 лет назад

    አንቺ ስልጤ ወይም ጎረጌ መሆን አለብሸ ግሩም ክትፎ ነዉ የቀማስኩት መሰላኝ

  • @samsungpeace9527
    @samsungpeace9527 7 лет назад

    ያምራል በጣም

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Samsung Peace በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽❤️

  • @ethiopiahagira1309
    @ethiopiahagira1309 7 лет назад

    እናመሰግናለን ግን ክትፎ ሲሰራ አይቤው ላይ ጎመን አይጨመርም እደ ደቡ ማለት ነው እ ደሞ አይቤው ወይም ከውስጥ መሀል ላይ ወይም ደሞ ፍታ ፈንቶ ነው ሚቀርበው ስጋው ደሞ እደ በሶ አሸሹ እኮ ትንሽ እሳትም ገባ ብሎታል ውዶች

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад +1

      አላህ ከሪም አመሰግናለሁ እህት.... ክትፎው የበሰለ የመሰለሽ የሥጋው ቀለም ሲጀመር በደንብ ቀይ ስላልሆነነው... ማሸቱ ጣእሙን ያጎለብታል እንጅ አያበላሸውም... አይቤውንም ያው ለአቀራረብ ስላማረኝ ነው... ጎመን በእይብም ደስ ስለሚለኝ ነው... አንች እንደሚመችሽ አድርገሽ ስሪው....

  • @tlemlem
    @tlemlem 7 лет назад

    "ሙያ ሲለካ ውበት ነው ለካ" ማርቲዬ ክትፎሽ ልዬ ነው!!😍😋😋

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад +1

      Lemlem Tiruneh ለሚዬ አመሰግናለሁ በጣም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @off9175
    @off9175 6 лет назад

    ዋው በጣም ባለሙያ ነሽ

  • @degenshdegafu7286
    @degenshdegafu7286 7 лет назад

    እናመሰግናለን እህት አለም ግን እኔ እናቴ ክትፎ ስትሰራ ጨው አትጨምርም ምክንያቱም ሚጥሚጣው ላይ ጨው አለው ሌላ ደግሜ አይቤ ላይ ጎመን አጨምርም አይቤው ዳር ላይ ይቀመጣል ያው እህታችን አስተያየት ስጡኝ ስላልሽ ነው ሞያሽን ስላሳየሽን እህታችን የድግል ማሪያም ልጅ እድሜ ይስጥሽ

    • @EthioKitchen
      @EthioKitchen  7 лет назад

      Degensh Degafu በጣም አመሰግናለሁ የኔ እመቤት🙏🏽❤️ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ምክርሽን ተቀብያለሁ።