Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Amen alferam🥰🙌
እግዚአብሔር ይመስገን እውነትም እግዚአብሔር ለእኔ ተናገረኝ ነው የምለው በሕይወቴ አሁን እያለ ያለው የሚጠይቀው እምነትን ነው
ጌታን በጣም አምነዋለው በጣም ❤
እሜን ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ
አሜን አስቱየ ዘመንሽ ይባረክ አገልግሎትሽ ይባረክ ይሄ የእግዚአብሔር መልእክት ለኔ ነው ተባረኪልኝ ክዚህ በበለጠ ፀጋ ተገልጪ አገልግሎትሽ ይብዞ ወሰንሽ ይስፋ ::ባገልግሎትሽ ሁሌ ነው የምባረከው እየሱስ ክርስቶስ ባንቺ ደምቆና ከብሮ ይታይ እየሱስ ክርስቶስ ለዘልአለም እስከለዘልአለም ጌታ ነው ተባረኪልኝ ያንቺ የሆነው ሁሉ ይባረክ
tebareki astuye🎉🎉
ጌታ ይባርክሽ እህት አስቴር፤ ለዘመኑ በጣም የሚጠቅም ግሩም መልዕክትን የሚያስተላልፍ ምስክርነት ነው። እንደታማኝ እናት በማንኛውም ሁኔታ አሳልፎ የሚያሻግራትን እውነት በልጅሽ ስነ ልቦና በጊዜው የዘራሽውን የቃሉን ዘር ፍሬ ማሳየት የጀመረው የታምንሺውና የምታገለጊው ጌታ ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም የተባረክና የተመስገነ ይሁን። ደስታሽ በልጅሽ ልቦና በጊዜው የዘራሽውን መልካም ዘር ፍሬ በማየት ብቻ የሚያበቃ አይደለም። ልጆችሽ ባንሆንም እንኳን እርሱም ደስ የሚሰኝበት፣ የሚከብርበትና የሚመሰገንበትም በአገልግሎትሽ ያተረፍሻቸው ብዙ እህቶችና ወንድሞች አሉና። በምታልፊባቸው ብዙ የማይመቹ ሁኔታዎች ሲያሳልፍሽ እዳልሽውና ልጅሽም እደተረዳችሽ፣ እነዚያን ያለፍሽባቸውን ጨልማዎች የታማኝነቱንና የማጽናናቱንም ክብሩን የገለጸባቸው መሆናቸውን በየሰጠሽና በዘመርሻቸው መዝሙሮች መረዳት ችያለሁና፤ ልክ ቃሉን ስትነግሪያት ልጅሽ ልቧን ሰጥታ እዳዳመጠችሽና እዳተረፈችበት፤ በመዝሙር የተሰጡሽንና ያስተላለፍሻቸውን መልዕክቶች ልባቸውን ሰጥተው ለሚያደምጡ ሁሉ በማናቸውም ዓይነት የህይወት ምስቅልቅል ገጠመኝ የሚያሻግሩ በድቅድቅ ጨልማ የተስፋ ብርሃን ናቸው። ስለዚህ በምስክርነትሽ እዳልሽውም በመዝሙሮችሽ እዳስተላለፍሺውም እርሱ አምላክ ሆኖ ሳለ ክብሩን ሁሉ ትቶ እንደ እኛ ሰው ሆኖ የታደገንን ኢየሱስ ክርስቶስን በትክክል አውቆና ታምኖበት ለሚኖር በሁሉም ሁኔታ አሳልፎ የሚያሻግር ከመሆኑም በላይ ለክብር አብቅቶ የሚያሳርፍም ታማኝና ብቃት ያለው ጌታ ነው። ዓይኖቼ እያዩ ቅጥቅጡን ሸምበቆ ደግፈህ ስታቆመኝእያወቀ ልቤ የሚጨሰውን ጧፍ ቀርበህ ስታበራኝጆሮዬ እየሰማ ለራስ እማልበቃውን ስታተርፈኝ ላገርብለሽ እደዘመርሽው ቁም ነገር አድርጎት የኔን ጉዳይ ክብሩን ሁሉ ትቶ ወርዷል ከላይ አቅሜን አውቃለሁ በእርሱ ያለኝንየሆንኩትን ሆኖ ያረገኝንአልረሳውም ማንነቴን በደም ዋጋ መገዛቴንንጉሥ ከላይ ሆኖ እዳዬኝልጄ ምርጤ እርስቴ እዳለኝበምሰማው ሌላ ውሸትአልጥለውም ይህን እውነትንጉሥ ልጁን የላከልኝ የተወደድሁ ምርጥ ዘር ነኝ ያለንበት ጊዜ "እምነት" እና "ፍቅር" የሚሉትን የተቀደሱ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቃሎች አስመሳዮችና የሐሰት አስተማሪዎች ቀምተው መሸቅጫና ስድነትን እዲበዛ ያደረጉበት ዘመን ነው። ስለሆነም ደፈረን እነዚህን ቃሎች ላለመጠቀም ወይም እንዲህ እዳንቺ በመዝሙርም ይሁን በምስክርነትና በመልዕክት ሲሰጡ በቃሉ እውቀት ስር የሰደደና የሚያድግ ሕይወት ይኖረን ዘንድ መማር የሚገባንን ተምረን በእምነት፣ በፍቅርና በትዕግሥት ማደግ ሲገባን መጠራጠርና መፍራት የለብንም። በእነርሱ ምክንያት ስለእምነትና ስለፍቅር ከመናገርም ሆነ ከመዘመርና ለማደግም ሆነ የተሰጠንን ተስፋ እደምናገኝ በተስፋ ከመኖር መቆጠብ የለብንም። ካለማመናቸው የተነሳ ወደተስፋይቱ ምድር እዳልገቡ፤ የእውነቱን ቃል ሰምትን ካላመንና እምነታችንም ቃሉን በመስማትና በምናልፍባቸው ሁኔታዎች እየተሰራ መጽናትን እየተለማመደ ካላደገ መሻገር አይኖርምና።በምታልፊበት ሁሉ አሻግሮሽ ሌሎች በመዝሙሮችሽ እዲሻገሩ የሚረዳሽ የእግዚአብሔር ፀጋ ካንቺ ጋር ነውና በርቺ።
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 😍
አስቱ ስጦታዬ ነሽ እኮ እንድፅናናበት፣እንዳመልከው እንዳመሰግነው አንቺን አስነሳልኝ ድምፁን ባንቺ ያሰማኛል❤❤❤❤❤
Amennnnn geta abzto ybarkshe telke melket new astuy ❤😍
የሚገርመው እኔም ስለልጆቼ በጣም ነበር የምፈራው ግን አንድ ቀን ፍርሀት ሁሉ የሰይጣን እንደሆነ ስረዳ ውስጤ እንዴት ደፋር እንደሆነ ጌታ ስሙ ይባረክ
እግዚአብሔር ይባረክ ይህን የግለጠልሽ መንፈ ስቅዱስ!!! አንቺም ያትከለክይ እኛ ባዶነት ላይ ገልብጠሽ የሞላሽን !! ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ዛሬ ዛሬ የናፈቀኚ እግዚአብሔርን እያመኑ መኖር ነው ጌታ ሆይ አንተን አምኖ መኖር ይሁንልኚ ዘማሪ አሰቴርየ ዘመንሻ ይባረክ በጣም እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen this is my message 🙏
አሜን ጌታ ይታመናል ዘመንሽ ይባረክ የተባረክሽ ነሽ አስቱዬ
ተባረኪ እህታችን፡፡
ጌታ ልጆቹን ይገስጻል! በአንቺ በኩል ስለ አበረታኝ ተመስገን እላለሁ! አንቺንም ቤተሰብሽን ጌታ እየጠበቀ ስለ ሆነ አመሰግነዋለሁ!!❤🙏
አሜን እግዚአብሔር በዙፍኑ ላይ አለ❤❤❤ ምርጥ እናት ነሽ እህቴ ስለ ልጆቼ እንዲሁ ስጨነቅ ለኔ ባንቺ ኢየሱሴ ተናገረኝ ትልቅ በረከት አለሽ❤❤ በብዙ ተባረኪ
እግዚአብሄር አምላክ ይባርክሽ እህቴ።
የተባረክሽ🥰🥰
አሜን አምነዋለው እስቱ እንኳን ደስአለሽ በቃሉ ሲኞሩ ልጆች ከዚህ የሚበልጥ የለም እናመስግናለን ትልቅ መልክት ነው👏👏👏💐🤩❤️🙏
ተባሪኪልን ያብዛልሽ ይጨመርልሽ🎉❤
Astye tebarki denk ngr new yakaflshn anchim lijeshm betsebochsh Hulu yebareku ewedshalew
ወይ አስቱየ ዘመንሽ ብሩክ ይሁን አወን ማመን በቃሎ አምኖ መቆም ይሁንልን ።
Tebarek ehete bmulu lebe BGETA mamen yehune❤❤❤❤❤
አሀ ጨለማ ባይኖር ብርሀን ይሁን አይልም ነበር ጌታ የፈለገ ይናወጥ መአበሉ ግን ፅጥ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ አስቱካ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ዛሬ በማለዳ ጌታን ያወራሁት መልስ ነው ባንቺ የተናገረኝ ነፍስ አልቀረልኝም ብርክ በይ ❤❤❤❤
Always you are my favourite singers❤❤❤.God bless you.
Tebareki
WOW. more grace. ❤❤❤
Ohhhhh, what a Powerful message, it just touched me , God is speaking to me 🙏
Amen Asut konjo ❤❤❤❤❤tebarki lene new meliktu amennnn
ጌታ ዘመንሽን ይባርከው።
Amen yes you are right tabareki ❤
Tebareky
አሜን በጌታ ደሥ ይበልሻ
I have no word but just❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you!!!!
እስቱ ጌታ የባረከሽ ውድእህት ተባረኪይ 🙏
እህቴ ጌታ በአንድም በሌላ ይናገራል ትልቅ መልእክት ሆነልኝ አሁንም የማልፍበት ወጀብ የምሰማው የጠላት ድምፅ ነይ እንሂድ ያለኝ ጌታ ይጠቅመዋል ስለእኔ background testimony ይሆናል
ልክ ነሽ በሕይወቴ አይቼለዉ
The beset message for my day! God blessed you and your family and ministry’s!!!❤
True very
❤❤❤❤❤❤yessssss truthful
የተወደድሽ ኑሪልን፣ብዢልን
አሜን አስቱ ብዢለን❤❤❤❤❤❤😂
Amen very powerful and full of wisdom stay blessed astu
Amen Amen Amen Amen Amen tabarakiii 💕💕💕
ተባረኪ
Ewedeshalew tebarek yena ehet
Amennnn Astuye tebarkiii
አሜንንን❤❤
AMEN 🙏🏽
Amenn eysuss amenhalw end leuy
እሰይ ብርክ በይ
ሀሌሉያ አሜን❤❤❤❤
Wow bless you more❤
Amen!
Please 😢betam ewedshalhu. Ye Orthodox Kotet ke angetesh lay awuleki
Amen amen amen❤❤❤
Amen amen
Powerful
ብዙ ፍሬማ የሆኑ ወንድሞች በደረሱበት ነው የሚከበሩት በመሀል በመሀል የሙከራዉ መንገድማ አይደለም መከበር የሚያስታዉሳየዉ አልነበረም
wow❤
Amen 🙏🏽
Amen alferam🥰🙌
እግዚአብሔር ይመስገን እውነትም እግዚአብሔር ለእኔ ተናገረኝ ነው የምለው በሕይወቴ አሁን እያለ ያለው የሚጠይቀው እምነትን ነው
ጌታን በጣም አምነዋለው በጣም ❤
እሜን ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ
አሜን አስቱየ ዘመንሽ ይባረክ አገልግሎትሽ ይባረክ ይሄ የእግዚአብሔር መልእክት ለኔ ነው ተባረኪልኝ ክዚህ በበለጠ ፀጋ ተገልጪ አገልግሎትሽ ይብዞ ወሰንሽ ይስፋ ::ባገልግሎትሽ ሁሌ ነው የምባረከው እየሱስ ክርስቶስ ባንቺ ደምቆና ከብሮ ይታይ እየሱስ ክርስቶስ ለዘልአለም እስከለዘልአለም ጌታ ነው ተባረኪልኝ ያንቺ የሆነው ሁሉ ይባረክ
tebareki astuye🎉🎉
ጌታ ይባርክሽ እህት አስቴር፤ ለዘመኑ በጣም የሚጠቅም ግሩም መልዕክትን የሚያስተላልፍ ምስክርነት ነው። እንደታማኝ እናት በማንኛውም ሁኔታ አሳልፎ የሚያሻግራትን እውነት በልጅሽ ስነ ልቦና በጊዜው የዘራሽውን የቃሉን ዘር ፍሬ ማሳየት የጀመረው የታምንሺውና የምታገለጊው ጌታ ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም የተባረክና የተመስገነ ይሁን። ደስታሽ በልጅሽ ልቦና በጊዜው የዘራሽውን መልካም ዘር ፍሬ በማየት ብቻ የሚያበቃ አይደለም። ልጆችሽ ባንሆንም እንኳን እርሱም ደስ የሚሰኝበት፣ የሚከብርበትና የሚመሰገንበትም በአገልግሎትሽ ያተረፍሻቸው ብዙ እህቶችና ወንድሞች አሉና። በምታልፊባቸው ብዙ የማይመቹ ሁኔታዎች ሲያሳልፍሽ እዳልሽውና ልጅሽም እደተረዳችሽ፣ እነዚያን ያለፍሽባቸውን ጨልማዎች የታማኝነቱንና የማጽናናቱንም ክብሩን የገለጸባቸው መሆናቸውን በየሰጠሽና በዘመርሻቸው መዝሙሮች መረዳት ችያለሁና፤ ልክ ቃሉን ስትነግሪያት ልጅሽ ልቧን ሰጥታ እዳዳመጠችሽና እዳተረፈችበት፤ በመዝሙር የተሰጡሽንና ያስተላለፍሻቸውን መልዕክቶች ልባቸውን ሰጥተው ለሚያደምጡ ሁሉ በማናቸውም ዓይነት የህይወት ምስቅልቅል ገጠመኝ የሚያሻግሩ በድቅድቅ ጨልማ የተስፋ ብርሃን ናቸው። ስለዚህ በምስክርነትሽ እዳልሽውም በመዝሙሮችሽ እዳስተላለፍሺውም እርሱ አምላክ ሆኖ ሳለ ክብሩን ሁሉ ትቶ እንደ እኛ ሰው ሆኖ የታደገንን ኢየሱስ ክርስቶስን በትክክል አውቆና ታምኖበት ለሚኖር በሁሉም ሁኔታ አሳልፎ የሚያሻግር ከመሆኑም በላይ ለክብር አብቅቶ የሚያሳርፍም ታማኝና ብቃት ያለው ጌታ ነው።
ዓይኖቼ እያዩ ቅጥቅጡን ሸምበቆ ደግፈህ ስታቆመኝ
እያወቀ ልቤ የሚጨሰውን ጧፍ ቀርበህ ስታበራኝ
ጆሮዬ እየሰማ ለራስ እማልበቃውን ስታተርፈኝ ላገር
ብለሽ እደዘመርሽው
ቁም ነገር አድርጎት የኔን ጉዳይ
ክብሩን ሁሉ ትቶ ወርዷል ከላይ
አቅሜን አውቃለሁ በእርሱ ያለኝን
የሆንኩትን ሆኖ ያረገኝን
አልረሳውም ማንነቴን
በደም ዋጋ መገዛቴን
ንጉሥ ከላይ ሆኖ እዳዬኝ
ልጄ ምርጤ እርስቴ እዳለኝ
በምሰማው ሌላ ውሸት
አልጥለውም ይህን እውነት
ንጉሥ ልጁን የላከልኝ
የተወደድሁ ምርጥ ዘር ነኝ
ያለንበት ጊዜ "እምነት" እና "ፍቅር" የሚሉትን የተቀደሱ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቃሎች አስመሳዮችና የሐሰት አስተማሪዎች ቀምተው መሸቅጫና ስድነትን እዲበዛ ያደረጉበት ዘመን ነው። ስለሆነም ደፈረን እነዚህን ቃሎች ላለመጠቀም ወይም እንዲህ እዳንቺ በመዝሙርም ይሁን በምስክርነትና በመልዕክት ሲሰጡ በቃሉ እውቀት ስር የሰደደና የሚያድግ ሕይወት ይኖረን ዘንድ መማር የሚገባንን ተምረን በእምነት፣ በፍቅርና በትዕግሥት ማደግ ሲገባን መጠራጠርና መፍራት የለብንም። በእነርሱ ምክንያት ስለእምነትና ስለፍቅር ከመናገርም ሆነ ከመዘመርና ለማደግም ሆነ የተሰጠንን ተስፋ እደምናገኝ በተስፋ ከመኖር መቆጠብ የለብንም።
ካለማመናቸው የተነሳ ወደተስፋይቱ ምድር እዳልገቡ፤ የእውነቱን ቃል ሰምትን ካላመንና እምነታችንም ቃሉን በመስማትና በምናልፍባቸው ሁኔታዎች እየተሰራ መጽናትን እየተለማመደ ካላደገ መሻገር አይኖርምና።
በምታልፊበት ሁሉ አሻግሮሽ ሌሎች በመዝሙሮችሽ እዲሻገሩ የሚረዳሽ የእግዚአብሔር ፀጋ ካንቺ ጋር ነውና በርቺ።
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 😍
አስቱ ስጦታዬ ነሽ እኮ እንድፅናናበት፣እንዳመልከው እንዳመሰግነው አንቺን አስነሳልኝ ድምፁን ባንቺ ያሰማኛል❤❤❤❤❤
Amennnnn geta abzto ybarkshe telke melket new astuy ❤😍
የሚገርመው እኔም ስለልጆቼ በጣም ነበር የምፈራው ግን አንድ ቀን ፍርሀት ሁሉ የሰይጣን እንደሆነ ስረዳ ውስጤ እንዴት ደፋር እንደሆነ ጌታ ስሙ ይባረክ
እግዚአብሔር ይባረክ ይህን የግለጠልሽ መንፈ ስቅዱስ!!! አንቺም ያትከለክይ እኛ ባዶነት ላይ ገልብጠሽ የሞላሽን !! ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ዛሬ ዛሬ የናፈቀኚ እግዚአብሔርን እያመኑ መኖር ነው ጌታ ሆይ አንተን አምኖ መኖር ይሁንልኚ ዘማሪ አሰቴርየ ዘመንሻ ይባረክ በጣም እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen this is my message 🙏
አሜን ጌታ ይታመናል ዘመንሽ ይባረክ የተባረክሽ ነሽ አስቱዬ
ተባረኪ እህታችን፡፡
ጌታ ልጆቹን ይገስጻል! በአንቺ በኩል ስለ አበረታኝ ተመስገን እላለሁ! አንቺንም ቤተሰብሽን ጌታ እየጠበቀ ስለ ሆነ አመሰግነዋለሁ!!❤🙏
አሜን እግዚአብሔር በዙፍኑ ላይ አለ❤❤❤ ምርጥ እናት ነሽ እህቴ ስለ ልጆቼ እንዲሁ ስጨነቅ ለኔ ባንቺ ኢየሱሴ ተናገረኝ ትልቅ በረከት አለሽ❤❤ በብዙ ተባረኪ
እግዚአብሄር አምላክ ይባርክሽ እህቴ።
የተባረክሽ🥰🥰
አሜን አምነዋለው እስቱ እንኳን ደስአለሽ በቃሉ ሲኞሩ ልጆች ከዚህ የሚበልጥ የለም እናመስግናለን ትልቅ መልክት ነው👏👏👏💐🤩❤️🙏
ተባሪኪልን ያብዛልሽ ይጨመርልሽ🎉❤
Astye tebarki denk ngr new yakaflshn anchim lijeshm betsebochsh Hulu yebareku ewedshalew
ወይ አስቱየ ዘመንሽ ብሩክ ይሁን አወን ማመን በቃሎ አምኖ መቆም ይሁንልን ።
Tebarek ehete bmulu lebe BGETA mamen yehune❤❤❤❤❤
አሀ ጨለማ ባይኖር ብርሀን ይሁን አይልም ነበር ጌታ የፈለገ ይናወጥ መአበሉ ግን ፅጥ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ አስቱካ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ዛሬ በማለዳ ጌታን ያወራሁት መልስ ነው ባንቺ የተናገረኝ ነፍስ አልቀረልኝም ብርክ በይ ❤❤❤❤
Always you are my favourite singers❤❤❤.
God bless you.
Tebareki
WOW. more grace. ❤❤❤
Ohhhhh, what a Powerful message, it just touched me , God is speaking to me 🙏
Amen Asut konjo ❤❤❤❤❤tebarki lene new meliktu amennnn
ጌታ ዘመንሽን ይባርከው።
Amen yes you are right tabareki ❤
Tebareky
አሜን በጌታ ደሥ ይበልሻ
I have no word but just❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you!!!!
እስቱ ጌታ የባረከሽ ውድእህት ተባረኪይ 🙏
እህቴ ጌታ በአንድም በሌላ ይናገራል
ትልቅ መልእክት ሆነልኝ
አሁንም የማልፍበት ወጀብ የምሰማው የጠላት ድምፅ ነይ እንሂድ ያለኝ ጌታ ይጠቅመዋል ስለእኔ background testimony ይሆናል