ስትስቅ እንስቃለን ሲከፋህ ይከፋናል|Pastor Ali|Helina Dawit|Beaufikad|Faithline|ኤል ቃል|Wongel tube|eyoha media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 189

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 10 месяцев назад +34

    እግዚአብሔር ሆይ ለህሊና የእግዚአብሔርን ልብ የሚረዳ እሷን የሚወድ የሚያከብርና በፍቅር የሚንከባከባት ባል ስጣት የተወደዱ ወንድና ሴት ልጆችን ስጣት በኢየሱስ ስም ተፈፀመ አሜን ፤

  • @ElilitaLanteYihunGeta
    @ElilitaLanteYihunGeta 10 месяцев назад +36

    እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ቂሬታዊች አሉት ለክብሩ የጨከኑ ሌሎችንም ለክብሩ የሚያስነሱ ግባሮቻቸዊ ባልጮት የሆን የማይመቱ የማይቆሙ ቤተክሪስታና ትዊልዶን ለክብሩ የሚያስነሱ ጌት ይባረክ እንደ እናት እፀልይልችሃሉ ተባረኩ !!

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 10 месяцев назад +23

    አዳራ የሄን ቪዲዮ መልቀቅ እንዳታቆርጡ እየተሰራን ነው 😢ኢየሱስ ❤️

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 10 месяцев назад +13

    በኢየሱስ ስም እነዚህ ፈላዎች እንደ አዲስ ኢየሱስን ያስተዋውቁኝ ክብር ለንጉሱ እንኳንም አልሞትኩ ይሄን ኢየሱስ ሳላውቅ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 10 месяцев назад +11

    ዋዉ መንፈሰ ቅዱሰ ትዉልድ አለዉ መገኘት ብቻ ረሀቤ ይሁን።

  • @BereketAmanuelAdero
    @BereketAmanuelAdero 23 дня назад

    ጌታ ሆይ እባክህ እነሱን በነካህበት መንካት ንካኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @freweynineguse7684
    @freweynineguse7684 9 месяцев назад +2

    ሚገርም መልክት የእግዚየብሄርን ስሜት መረዳት 😮

  • @AchameleshYohannis
    @AchameleshYohannis 5 месяцев назад +3

    የጌታን ስሜት ከሚረዱት መሃል እንደ አንዱ እንድያደርገኝ ስለኔ ፀልዩልኝ🙏🙏🙏

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 10 месяцев назад +15

    ብርር ብለሽ መሀላቸዉ ተገኚ ተገኚ አለኝ በጌታ አጎጎችሁኝ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @-Tarik814
      @-Tarik814 10 месяцев назад +1

      እኔም በፍቅር ልቤ ቅልጥ አልች ኢየሱስ ❤😢

    • @alemtewelde123
      @alemtewelde123 10 месяцев назад

      Betam❤❤❤

    • @ElilitaKibru
      @ElilitaKibru 9 месяцев назад +1

      Betammm 😢😢😢😢😢

    • @MasratTolcha
      @MasratTolcha 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🙏🙏🙏

    • @fretaasme5794
      @fretaasme5794 6 месяцев назад

      በየሱስ ስም አውነትሽን አኮ ነው

  • @NetsanetAbera-j9i
    @NetsanetAbera-j9i 2 месяца назад +1

    ይገርማል ከቃላት በላይ ከንግግር በላይ ህልውናው ደጅ ያስጠናል ከዚ ክብር አትውረዱ

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 10 месяцев назад +2

    ኦ ፓስተር እውነት ነው እግዚአብሔር የሚነካውን ቦታችንን ነገሬን ንካው ሀሀሀሀሀሀ ሀሌሉያ አሜን

  • @MarshatNegashe
    @MarshatNegashe Месяц назад

    ለካ ሰው አለው ጌታ ተባረኩ

  • @emutijesus6028
    @emutijesus6028 Месяц назад

    ዋዉዉዉዉ ጌታ ኢየሱስ ክብር ላንተ ይሁንንን እረ ቡዙ እኔ ኢየሱስ ዋና የሚአደርግ ትዉልድ ይናፍቀኝ ነበር ይደረግልሀል ከሚል የዘለለ ሂወት ያለዉ ነገር ናፍቆኝ አልቀረም ገና እንበዛለን ኢየሱስ ዋናዉ የሆነለት ትዉልድ ይበዛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZebibaMuhammad-uq8wf
    @ZebibaMuhammad-uq8wf Месяц назад +1

    የኔ ዉድ እየሡሥ አንተን ያረካሕ ያርካኝ

  • @FatoFatoumaahmed
    @FatoFatoumaahmed Месяц назад

    አሜነአሜነትባሩከ🎉❤😢

  • @chuchumelse458
    @chuchumelse458 6 месяцев назад +3

    እት ወድሞቼ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ አሳዩት እየሱስን ተባርኩልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitwoldu5284
    @senaitwoldu5284 Месяц назад

    “ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኽቴንም ሰማኝ።”
    - መዝሙር 40፥1

  • @SelameAylawe
    @SelameAylawe 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢እየሱስሴ እወድሀለሁ የኔ ፍቅር ምኔን ሳታይ መርጠህኝ ተባረኩ የእየሱስ መሆን መታደል ነው ከዚህ እሚበልጥ ምንም በረከት የለም❤❤❤❤❤

  • @ZebibaMuhammad-uq8wf
    @ZebibaMuhammad-uq8wf Месяц назад +1

    አንተ ባየሑበት ሌላዊን አይቼ ንቄዋለሑ እየሱሴ አንተን ምን ይሥተካከልሐል አባቴ ሖይ ተባረክ

  • @tigistbekele2899
    @tigistbekele2899 8 месяцев назад +1

    Ufffff Enikwanim ye ante honikugn tebarek yene abat enanitem tebarekulign

  • @fikrteyayeh7730
    @fikrteyayeh7730 6 месяцев назад +4

    ለካ ውሎአችሁ በአንድ ነው ስለኢየሱስ ስትዘምሩ አና ስትናገሩ ኡፍፍፍፍፍ አይወሰድባችሁ❤❤❤

  • @ZebibaMuhammad-uq8wf
    @ZebibaMuhammad-uq8wf Месяц назад

    ሠላሜ ደሥታየ እየሱስ ተባረክ

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 9 месяцев назад +2

    Amen elelelelelelelelel❤❤🎉🎉geta eko new aunem yedemek semu yegenen

  • @FatoFatoumaahmed
    @FatoFatoumaahmed Месяц назад

    ጌታአሱየበረካቻሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabafeleke7085
    @sabafeleke7085 10 месяцев назад +2

    ውይ እየሱሴ ተባረክ እንዲህ ነህ እኮ አንተ ፍቅር ኢየሱስ

  • @fruitfulliving1067
    @fruitfulliving1067 10 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤
    ተባረኩ
    እየሱስ እየሱስ ማለት አሁንም ይብዛላችሁ

  • @Lamboro
    @Lamboro 10 месяцев назад +2

    አቤት የእግዚአብሔር ማጋኘት ያለበት ቦታ እንዴት ዳስ ይላል እልልልልልል

  • @babysaron5629
    @babysaron5629 10 месяцев назад +3

    ጌታ እንደዚህ የሚወድ ትውልድ፣ተባረኩ።❤❤❤

  • @MesertZeleke
    @MesertZeleke 8 месяцев назад +2

    ተባረኩ ብሩክ ናቹ የሚበልጠውን አውቃቺል

  • @yodittsegaye2697
    @yodittsegaye2697 10 месяцев назад +4

    እየሱስ እየሱስ እየሱስ

  • @KidistDemeke-x9f
    @KidistDemeke-x9f 2 месяца назад

    ውይ ተባረኩ ነፍሰ እርፍ አለች❤❤❤❤

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 10 месяцев назад +3

    እንዴት መታደል ነዉ ከምር❤❤❤❤❤❤❤ አስቀናችሁኝ

  • @KidistDemeke-x9f
    @KidistDemeke-x9f 2 месяца назад

    ውይ ተባረኩ ነፍሰ እርፍ አለች❤❤❤❤ 36:46

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 6 месяцев назад +2

    በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ትውልድ ማየት ልብን ያሞቃል ክብር ለንጉሡ ጌታ አብብዝቶ ይባርካችሁ!

  • @HIRUT-j9d
    @HIRUT-j9d 8 месяцев назад +3

    ታድላቹ ምሽግ በደንብ አጣጥሙት የጌታን ፍቅር ተባረኩልኝ

    • @RohobotT7
      @RohobotT7 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizuayehumune899
    @bizuayehumune899 20 дней назад

    Began eyetebarku new tebareku. Yelayal pastor yante agelglot

  • @NazerawDutamo
    @NazerawDutamo 4 месяца назад

    አሜንንን መንፈስ ቅዱስ የተሞላ መዝሙር 🥰🥰🥰 ጌታ ይባረካችሁ ❤️❤️

  • @mekedestilahun5420
    @mekedestilahun5420 10 месяцев назад +2

    ብርክርክብርክርክርክብርክርክርክብርክርክ እልል እልል እልልል እልል እልልልልልልልልልልልልል እልልል እሰይ እሰይ እሰይይይይይ !!!!!

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @giftdejene9800
    @giftdejene9800 10 месяцев назад +6

    ማታ አብሬቹ ነበኩ አትጠገብም እደዚ እዳላቹ ሰማይ አጠገብ ይለቀ የምድር ቆይታቹ🙌🏼

  • @burtkan645
    @burtkan645 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ዘመን ቸወ የባረከው ቻወ ፀጋወ🥀🥰
    🥀🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የአብዛለቹ 🎉

  • @HawwiiBokonaa-pt1rc
    @HawwiiBokonaa-pt1rc 4 месяца назад +1

    Eyasus geta new taberaku ye tsalotachun fire eyu ❤❤❤❤

  • @fifiwm
    @fifiwm 6 месяцев назад +2

    እየሱሱሱሱ እውነተኛ ወዳጄ በአለም እንዳይያዙ በሬያዎችህን በደምህ ሐይል ሸፍናቸው

  • @DeginshDemisse
    @DeginshDemisse 2 месяца назад

    woooooooooow wooooooooow
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    yegeta kibre bicha new ko miyasarfaw amenn libe beiysisu arfe hale luyaaa esayyyyyyyyyyyyyy

  • @selamawitghedam5716
    @selamawitghedam5716 9 месяцев назад +2

    Gbu aly you are belss 😢😢😢😢😢😢i am from Eritrea ❤❤❤❤❤preay for me 😢❤

  • @ElisabatKufabo
    @ElisabatKufabo 6 месяцев назад +1

    እልልልልልል😢😢😢😢😢ኢየሱስ ክብር ይሁንልህ ❤❤❤❤❤❤

  • @chuchumarkos
    @chuchumarkos 6 месяцев назад +1

    ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስዎዳቾው 🙏🙏አሜን አሜን

  • @KidistDemeke-x9f
    @KidistDemeke-x9f 2 месяца назад

    ውይ ተባረኩ ነፍሰ እርፍ አለች

  • @ZebibaMuhammad-uq8wf
    @ZebibaMuhammad-uq8wf Месяц назад

    ትክክል የነፍሣት መዳን ነዉ ትልቁ ደሥታ

  • @GeteDriba
    @GeteDriba 9 месяцев назад +2

    ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ

  • @BAaa-b3k
    @BAaa-b3k 6 месяцев назад +1

    Ali zemanki yebarki betami nawe mewdik tik tok eskit geba beguguti metabikwe anetani nawe menfasi kedusi yemolabate 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @ZertuWogaso
    @ZertuWogaso 3 месяца назад

    Eyasus geta new tbarku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @keabdest3135
    @keabdest3135 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አባቴ ይባርካቹ እናንተ ለምድራችን በረከቶች ናቹ
    የእግዚአብሔር ነገር ሁሌም ይሙላባቹ
    ❤❤❤❤

    • @MasratTolcha
      @MasratTolcha 7 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekedestilahun5420
    @mekedestilahun5420 10 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birdyjireh6391
    @birdyjireh6391 8 месяцев назад +2

    ሀሌሉያ ብቻ አንተ ና ተባረኩ

  • @chuchumelse458
    @chuchumelse458 6 месяцев назад +1

    እሰይ እስይ እስይ እስይ ሃሌ ሉያ

  • @TelahuneAlameraw
    @TelahuneAlameraw 6 месяцев назад +1

    በእውነት ከወደቅሁበት እየተነሳሁ ነው በእናተ ምክኒያት

  • @betelihemamda3352
    @betelihemamda3352 9 месяцев назад +2

    ጌታ ይባርካችው ለምልሙ

  • @ililligaleta1514
    @ililligaleta1514 6 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል በእጥፍ ተባረኩ ❤❤❤

  • @tamenesorsa8943
    @tamenesorsa8943 6 месяцев назад +1

    Kabod Generation ,you are in Fire you are in light you are glorious !!!

  • @lidetmesfin8114
    @lidetmesfin8114 6 месяцев назад +1

    ጌታ የሱስ ይባርካቹ 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @fikrteaddisu9979
    @fikrteaddisu9979 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Daniel-bg4xt
    @Daniel-bg4xt 10 месяцев назад +2

    Ameeen Ameeen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EdenKetema-nf3wd
    @EdenKetema-nf3wd 4 месяца назад +3

    መፅሐፍ ቅዱስን እንዴት ማንበብ እንዳለብን ስሩልን please

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 7 месяцев назад +1

    አሜንንንንንንንንንንንንን በኢየሱስ ስም

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 10 месяцев назад +1

    Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @Ayinuzerihun
    @Ayinuzerihun 6 месяцев назад

    አራ ቀጥሉበት መልካም መንፈስ ቅዱስ አለ ❤❤❤❤❤

  • @genettechale2783
    @genettechale2783 7 месяцев назад

    ❤❤❤ህሊናዬ ተባረኪ፡፡❤❤በሱዬ በዚ ወጣትነት ጌታ ፈገግ ለማረግ ተፈ ተፊ የሚል ወጣት ስላለ ጌታን እጅግ አከበርኩተሸ❤❤❤❤❤❤

  • @yididiyamiracle-p5e
    @yididiyamiracle-p5e 3 месяца назад

    singer helina dawit I love uou so much

  • @SelameAylawe
    @SelameAylawe 2 месяца назад

    ተባረኩ

  • @motiiinagaawaqayooqofahaa1926
    @motiiinagaawaqayooqofahaa1926 6 месяцев назад +1

    amen amen amen lelelelelelelelelelhaleluny❤❤❤🎻🎻🎻🎷🎷🎷🙏🙏🙏

  • @Esrael-c9x
    @Esrael-c9x 4 месяца назад +2

    እናንተን የነካ እንዲነካኝ ጸልዩልኝ ናፍቆት አለኝ በፍቅሩ መያዝ እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም በዉጣት በደማልችልት መንፈሳዊ ጥልቀትውስጥ እንድገባ ጸልዪልኝ የነካቹ ይንካኝ የሳሳባቹ ይሳበኝ

  • @WendesenMengste-vk7ii
    @WendesenMengste-vk7ii 10 месяцев назад +2

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @Joakin17
    @Joakin17 6 месяцев назад +1

    Ye bese tihtina ejig yasgrimegnal geta tsegawun yabzalih

  • @YemisirachHailemariam
    @YemisirachHailemariam 9 месяцев назад +2

    Egzeaber abezeto yebarekachu

  • @YewbudarHizkel
    @YewbudarHizkel 5 месяцев назад

    Ammen

  • @MilkiiA-nw2re
    @MilkiiA-nw2re 6 месяцев назад +2

    tebaraku
    Geta ke zemenu kifat yetebikachu❤❤❤

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 10 месяцев назад +2

    Tebarkw yechkenye teweld also geta ameeeen

  • @EthiopiaHagere-w8x
    @EthiopiaHagere-w8x Месяц назад

    Tebarekulgn❤

  • @hiruthbh6066
    @hiruthbh6066 10 месяцев назад +1

    ሀሌሉያ አሜን አሜንንንን

  • @tiranakeneko2668
    @tiranakeneko2668 8 месяцев назад +1

    Yetawadadaciw babizu tabaraku taga yebizalch ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 10 месяцев назад +2

    Amazing God blessed all I love you a lot I pray for Avery for this menestrey

  • @TesfaneshBogale-hg7dl
    @TesfaneshBogale-hg7dl 6 месяцев назад +1

    Amen Amen 🙏🙏🙏🙏 Elllllllllllll

  • @TizitaDavid
    @TizitaDavid 9 месяцев назад +1

    ተባርካችሁ ቅሩ

  • @TheBerhe17
    @TheBerhe17 10 месяцев назад +2

    Geta eyesus zebenachiw ybarek ❤❤❤

  • @genettechale2783
    @genettechale2783 7 месяцев назад

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካቹ ፡፡ ሳያቹ እንደዚ ለፍቅር አሳብደኝ አልኩት፡፡

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 10 месяцев назад +1

    አሜን

  • @ahadupictuers6295
    @ahadupictuers6295 Месяц назад

    God bless u

  • @minilikzelalem4307
    @minilikzelalem4307 9 месяцев назад +1

    Hulachunm Geta ybarkachu betam des tlalachu

  • @serkelemhailu5158
    @serkelemhailu5158 10 месяцев назад +1

    ጌታ ዘመንቹሁን ዪባርክ

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 6 месяцев назад +4

    አቤት አቤት አቤት ወጣትነታችሁን ለጌታ ከመስጠት በቀር ምን መታደል አለ ዘመናችው በሱ ቤት ይልቅ አትያዙ አትገደቡ በምንም በምድራዊ ጥቅማጥቅም እንዳትያዙ እርኩስ የሄነውን እንዳትነኩ እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የተሸከማችው ናችው የእግዚአብሔር እቃ ደግሞ ንፁና ፅድቅ ነው ብርክርክ በሉልኝ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ተሸፈኑ የናንተ የሆነው ሁሉ በክርስቶስ ደም ይሸፈን

  • @EthioEthiopia-z7t
    @EthioEthiopia-z7t 10 месяцев назад +1

    አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaidSaid-vp4kg
    @SaidSaid-vp4kg 7 месяцев назад +2

    Bageta sim tebareku

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 10 месяцев назад +2

    ፓስተር ምንኛ ታድለሐል ምክንያቱም እየፈለገህ የሚመጣው ትውልድ ከአዕምሮ በላይ በህይወታቸው የእግዚአብሔር መገኘት ያለባቸው ለዛውም ለዛውም ለዛውም ትንንሾች ወጣቶች ሐሌሉያ እናንተ የእግዚአብሔር ብሩካን እንደዚህ ለክብሩ እንደቀናችሁለት ዘመናችሁ ዘመን ሁሉን ነገር ያጠቃልላልና ዘመናችሁ እንደዚሁ ለአምላካችሁ ለሉዐላዊ እግዚአብሔር እንደቀናችሁለት የሱን ኑሮ በእየሱስ ክርስቶስስም እንደፈቃዱ ኖራችሁለት የምድር ዘመናችሁ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይጠናነቅ ተባረኩ ብዙ አርፌባችኋለሁ ተምሬባችኋለሁ ዘመናችሁ ይባረክ ፓስተርዬ አንተን ካገኘሁበት ቀን ጀምሮ በብዙ ተባርኬያለሁ ተለውጨበታለሁ እግዚአብሔር መፈለግን በእየሱስ ክርስቶስ ስም አብዝቶ ይጨምርልህ ዘመንህ ዘመንህ ዘመንህ በቤቱ በፊቱ በህልውናው ውስጥ ይለቅ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ደም ሸፈንኳችሁ ተባረኩ ሐሌሉያ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenTeshale-nq6vn
    @helenTeshale-nq6vn 8 месяцев назад +1

    ህልዬ ጌታ ይባርክሽ

  • @MestuJeses
    @MestuJeses 10 месяцев назад +1

    Ameeeeeeen elelelelelelelelelellrlllle geta yi
    bark

  • @siterserkalem6354
    @siterserkalem6354 10 месяцев назад +1

    Elelelelelelel amen Eyesus geta nw

  • @saramohammed9415
    @saramohammed9415 6 месяцев назад +1

    holy sprit liftup አደረገኝ አብሬያቸሁ ብሆን

  • @Uknowngoitom_9786
    @Uknowngoitom_9786 6 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @EthiopiaHagere-w8x
    @EthiopiaHagere-w8x Месяц назад

    Wow menfes kidus 😢😢