ዘማሪ ህሊና ዳዊት እንባ እየተናነቃት ተናገረች | ኤል ቃል tube | ተናገር እዉነቱን | faithline | eyoha media | DIVINE SHOW

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • #ሃንኤል #ዮኒማኛ #መዝሙር #ተናገር
    ኤል ቃል tube
    ዘማሪ ህሊና ዳዊት እንባ እየተናነቃት ተናገረች | ኤል ቃል tube | ተናገር እዉነቱን | faithline | eyoha media | DIVINE SHOW
    ዘማሪ ህሊና ዳዊት እንባ እየተናነቃት ተናገረች | ኤል ቃል tube | ተናገር እዉነቱን | faithline | eyoha media | DIVINE SHOW
    ዘማሪ ህሊና ዳዊት እንባ እየተናነቃት ተናገረች | ኤል ቃል tube | ተናገር እዉነቱን | faithline | eyoha media | DIVINE SHOW

Комментарии • 178

  • @HaymanotMengistu-d3f
    @HaymanotMengistu-d3f 2 месяца назад +6

    እንድሁ መዝሙሮችሽን ሳልሰማ መዋል እያቃተኝ ጭራሽ bible ማውራት ስትጀምር ማልቀስ ሆነ ስራዬ ህልዬ መንፈስ ቅዱስ ባንች ላይ ነው ❤❤❤❤

  • @babysaron5629
    @babysaron5629 8 месяцев назад +32

    ይህ ቤት ሁሌ ይናፍቀኛል።እንዴት እንደምወደው ኢየሱስን።ስታወሩት አትሰለቹም።❤❤❤

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 8 месяцев назад +1

      አትጠገብም የየሱስዬ ሽታ ያለባት ይማርካልልልልልልልልል❤🎉

    • @MeskeremAlemahyu
      @MeskeremAlemahyu 2 месяца назад

      ዐ😮​😅@@fetsumkidanne9679

    • @MeskeremAlemahyu
      @MeskeremAlemahyu 2 месяца назад

      ​@@fetsumkidanne9679😅😅😅😅😅😅😅?፣

    • @user-eg2tj4kl7v
      @user-eg2tj4kl7v Месяц назад

      Ameeeeeen Ameeeeeen ameeeeen ❤

  • @Angela_436
    @Angela_436 3 месяца назад +11

    ሰው ሲያገለግል መጀመሪያ በጔዳ መብሰል እንዳለበት ከዚች ልጅ ተምሪያለው እሰይይይ በደንብ በስላ እንደወጣች ታስታውቃለች ጨዋ መንፈስ አለብሽ ተባረኪልኝ ፥ሰንበላጥና ጦቢያ እንዳያወርዱሽ በዘመንሽ ሁሉ አትውረጂ እንደነህሚያ ማስተዋል ይብዛልሽ ፍጻሜሽ ይመር ተባረኪልን ይብዛልሽ ሌሎቻቹም ይህ የእግዚሀብሄር ቅናት አይወሰድባቹ ተባረኩ

  • @berhanehaleke4358
    @berhanehaleke4358 3 месяца назад +6

    ሀሊናዬ አንቺ እራሱ እንደሷ ሽቶዉ ለኢየሱስ አንቺ ደግሞ የምትገርሚ ቅመም ነሽ ስወድሽ ስባረክብሽ ብርክ በይልን በብዙ

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 8 месяцев назад +9

    ድፍን ለ 10 ሰአት በኢየሱስ ፍቅር ትዝረክርከን በእንባ በሳቅ በብዙ በረከት ነበር ❤❤❤❤ ሁፍ ትላንት ወይ ኢየሱስ ❤❤

  • @TheAbbe127
    @TheAbbe127 Месяц назад +2

    ፓስተር ዐሊ የተወደድክ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው ተባረክልኝ ቅዱሳን ሁላችሁ ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanudechasa7153
    @berhanudechasa7153 8 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር ይቆይ እቤታችን ኢየሱስ የእኛ ከንአን

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 8 месяцев назад +10

    What an anointing, I can’t stop my tears when this woman of God to reveal the love of God, what a grace. Stay bless sister

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 3 месяца назад +5

    የኔ ቅመም የኔ ቆንጆ ብሩክ ሁኚ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ባንቺ እየቃተተ ስላለ በዝማሬሽ እየተባረክን ስለሆነ ብሩክ ሁኚ🎉🎉🎉 ሁሌም እዚህ ቤት ስመጣ ደስ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ይዤ የምወጣው ነገር ስላለ።
    ፓስተር ብሩክ ሁን

  • @user-vd4fy2vk7h
    @user-vd4fy2vk7h 3 месяца назад +5

    ፓሰተር አሊ ጌታ ኢየሱስ ይባርካች ሁላችሁም ከአፋችዉ የሚወጣው ሕይወት የሆነወ ኢየሱስ ስለሆነ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nl3ur2wi2j
    @user-nl3ur2wi2j 3 месяца назад +3

    በእንባ ነው ጌታን የሰማውት
    ለእየሱስ ያንሰዋል
    መች ወደድነው ገና
    Lord we looooooove u❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil1346 6 месяцев назад +3

    አሜን የኛ ውድ ህልዬ በውስጥ የታደፈነውን እሳቱን ቁሱቁስሺው ዘመንሽ ይባርክ 🔥🔥🔥✝️🔥🔥🔥🛐🙌🙏

  • @GRMAYEstifanos
    @GRMAYEstifanos 10 дней назад

    ❤❤❤ደስታየ በምን ልለካዉ ቃላት ይጥረኛል ብበላ ብጠጣ ብሸራሸር ኣለ የሚባሉ መዝናኛ ሂጃለሁ ግን በዉስጤ የደስታ ምንጭ ኣግኜ ኣላቅም በትክክል ደስታ ያገኘሁት የናንተ መዝሙር እያዳመጥኩ ኢየሱስን በመቀበል ኡነተኛ የጥልቅ ደስታ በሂወቴ ደሜ ላይ ሲቀላቀል እረፍት የዘላለም ሂወት መታደሌ ሞቼ ኣልመቅረት ታዴያለሁ ወንድማቹ ኤርትራዊ ነኝ ተባረኩ በየሱስ ወንድሞቸ እድሜ ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamselam366
    @selamselam366 7 месяцев назад +4

    ጌታ ይባርክሽ ህሉዬ ኢየሱስን 😢😢😢😢😢 ቃል አጠረኝ ይብዛልሽ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazkemal5895
    @almazkemal5895 3 месяца назад +3

    ጌታ እየሱስ ይባርካቹ ፀጋው ይብዛላቹ

  • @GRMAYEstifanos
    @GRMAYEstifanos 10 дней назад

    ይሄ መዝመር ሂልናየ ኣንተ ገብትህብኛል በቅርቡ ጀሮየ እንዲደርስ እመኛለሁ ተባረኪልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @negabelete6473
    @negabelete6473 4 месяца назад +8

    እኔ የሚገርመኝ የምትናገሪው አይደለም እህትዬ ሳቅሽ የባርከኛል። አብዝቶ የባርክሽ ኢሉዬ

  • @FirehiwotDamsis
    @FirehiwotDamsis 3 месяца назад +3

    አባካችሁን ለኔ ለልጆቼና ለህት ወንድሞቼና ለእናት አባቴ ፀልዪልን

  • @SosenaTefera
    @SosenaTefera 3 месяца назад +4

    ለብቻዬ እያለቀስኩ ይሄንን በእንባ ማውራት ከጀመርኩኝ ቆየሁ ግን የኔብቻ ሀሳብ እስኪመስለኝ እራሴን አየጠየኩኝ ነበር ሰለሰማኹዋችሁ ደስብሎኛል

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 3 месяца назад +1

    አሜን ኢየሱስ ስምሕ ይባረክ ከቤቴ አትውጣ ህልውናክ በኔላይበ ቤቴላይ ይብዛልኝ አባ በህይወቴ አተብለጥ ቅድሜአዬ አተሁንአባ🙏🙏 😍😍😍😍

  • @berhanehaleke4358
    @berhanehaleke4358 3 месяца назад +1

    ይጨምርልሽ አልቅሰን ስጠን የምንለውን ትውልድ ልጆቻችንን መልሰን ለሱ የምንሰጠው መሆኑን አሜን በደንብ ይግባን አሜን

  • @user-de1dd6zi1t
    @user-de1dd6zi1t Месяц назад

    እንደገና መኖር ናፈቀኝ እየሱስ ቅርብ ነው አሁን አለ እንደ እግዚሐቤር ያላ የለም ከየሱስ ጋር መኖር ይመቻል እግዚሐቤር በጊዜው ያለጊዜም ልጆች አሉት እግዚሐቤር ዘመናቹን ይባርክ ተባራኩ

  • @user-ff1lc2cv5m
    @user-ff1lc2cv5m 3 месяца назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ የምል መንፈስ ነው ዘመናችሁ ብርክርክ ይበል ❤❤❤❤❤❤

  • @TheAbbe127
    @TheAbbe127 Месяц назад

    አሜን አሜንንን አሜንንንን እየሱሰዬ በቤታችን ይኑርልን ይስንብትልን በዚህ ምድር ላይ እስካለሁ ድረስ ሁሌ በቤቴ በህይወቴ አንድ አንደኛ ሆነህ ኑርልኝ በመጨረሻም አንተ ጋር ስመጣ ለዘለዓለም አብርን እኖራለን አንለያይም ይህ ይሁንልን ለሁላችን ❤
    ሄልዬ አንቺ ውድ እህቴ እውነትም ቅመም ጌታ አንደበትሽን ማር አድርጎታል ከልብሽ የሆንሽውን ርሀብሽን ስለሆነ የምትሆኝው ስትዘምሪም ስትናገሪም ልክ እየሱሰ አጠገብሽ እንዳለ እያየሽው እያወራሽው ነው ህይወትሽን ስለሆነ ለማለት ያልሆነ ነው የምትዘምሪውም የምትናገሪውም ይዘሽኝ ነው ወደ ውዴ የምትገቢው በእንባ ነው የምስማሽ በመንገድም በቤቴም ሄልዬ በጌታ በእየሱሰ ደም ተሽፈኝ እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ዘላለምሽን ይባርከው ጌታ እንዳለ ማሪያም መልካምን መርጣለች ከእርሷም አይወስድም እንዳለ ይህ በዘመንሽ ሁሉ ይብዛልሽ የኔ ማር ጌታ ቃልሽን አጣፍጦታል ለዚህ ነው የምልሽ ጌታ ያለውን መለት ነው ብርክ ብርክ በይልንንን
    በጌታ በእየሱሰ ክርስቶስ ስም
    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁንለት አሜንንንንንንን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 8 месяцев назад +3

    Thank you our Boze Jesus what a love you give us,thank u brothers and sister in the Lord, you share us re your life

  • @MeazeAbebu
    @MeazeAbebu Месяц назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ተባረኪ ይብዛልሽ እጁ ከማዳን ያላጠረች ጌታ ስሙ ይባረክ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
    ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስ
    ትላላላላላላላላላላላላላ ቹ ተባረኩ

  • @selamyohannis9520
    @selamyohannis9520 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ ህሉዬ ❤❤❤ ረሀብሽን የሚጋሩ ሀያላንን ያስነሳልን

  • @rozadadi9639
    @rozadadi9639 8 месяцев назад +4

    Hilena ya you are so mature in spiritual. Always surprised me the way you explain. May God bless you.

  • @user-kq9dl4jc8s
    @user-kq9dl4jc8s 3 месяца назад +1

    ውውውውውይ ውሰጤ በመንፈስ ቅድስ እሳት ውስጤ ነደደ እባክሽ ዝም ብለሽ እየሱስን አውሪው ተርኪው የናፈቀኝን እየሱስዬን አውሪው አውሪው አታቋዎርጭው አድምቂው የኔን ውድ እየሱስ እንዲ ተርኪው ለውስጣችን አንንገረው።

  • @user-dn8cu4rc5i
    @user-dn8cu4rc5i 3 месяца назад +1

    Really may God bless you by his grace upon you and keep you safe dear sister it is a great message ❤❤

  • @AlmazHayle-ci9ij
    @AlmazHayle-ci9ij 4 месяца назад +3

    ፌቨን ነኝ ከ ስርጢ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤተክርስቲያን ተባረኩልኝ

  • @AdmasuTolera
    @AdmasuTolera 23 дня назад

    Hilinaye geta eyesus zemenshin yibark

  • @prophtessebenelmanahsolomo9360
    @prophtessebenelmanahsolomo9360 3 месяца назад

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ እየስማዋቹ ውስጥ እንዴት እንድሆንኮ ለነገራቹ አለቼልም ይህ መርዳት ጌታ መንፍስ ቅድስ ካርዳ በቀር አየሆንም ጌታ ትውልድ አለው

  • @HerutKonjo-kf8fs
    @HerutKonjo-kf8fs 4 месяца назад +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤ God bless you ❤ 😢😢❤

  • @GenetTesfaye-po5oj
    @GenetTesfaye-po5oj 3 месяца назад +1

    My God! Nefsm alkerelgnm tebareku❤️

  • @profittareku2817
    @profittareku2817 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ይለያል እየሱስ

  • @IsraelChuchu
    @IsraelChuchu 4 месяца назад +3

    እሉዬ ምን ልበል ለምልሚልኝ በብዙ ተባረኪ

  • @hirutb3830
    @hirutb3830 3 месяца назад +2

    ተባረኪ ውድ ያባቴ ልጅ❤❤❤❤

  • @bethelasres3183
    @bethelasres3183 Месяц назад

    እናንተ ስታወሩ መንፈስ ቅዱስ ባለሁበት አገኘኝ!❤❤❤ zemenachu yibarekkkk

  • @ililligaleta1514
    @ililligaleta1514 3 месяца назад +1

    በእጥፍ ተባረኩ ፓስተር

  • @hiwothailu
    @hiwothailu 2 месяца назад

    ከእናንተ ጋር ስቆይ ሁሌ የነብሴ ህይወት ትታደሳለች። ኢየሱስን አየዋለሁ እጮሀለሁ ደግሞም አለቅሳለሁ መዓዛውን አሸታለሁ። ብዙ ክብር ለፀጋው ባለቤት ይሁንለት።
    ለምልሙ ለሌሎች ተርፋችኋላ። አሁንም ተትረፉ ፀጋው በብዙ በእናንተ ይገለጥ ፓስተር አሊ ህሉዬ ❤❤❤❤❤

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 4 месяца назад +1

    ህሉዬ ከዚ በላይ በእጥፍ የበለጠ ይብዛልሽ ተባረኪ

  • @MamusheRasta
    @MamusheRasta 8 месяцев назад +8

    ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ ❤❤❤❤እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woynshettadesse7671
    @woynshettadesse7671 3 месяца назад

    አሜን የኔ ውድ እህት ከዚህ የበለጠ የእ/ር ህልውና ይክበብሽ የጌታ ምርጥ ሴት ብዝትዝት ይበልልሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 3 месяца назад +1

    Wowowowow Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah Elellellllllllllllllllllllllllllllllllllllll kiber misegan le Geta le Eyesus yihune mamey Tebarake zemanesh yelamelem Hulachum Tebarakuuuuu Tebarakuuuuu zemanechew yelamelem Wow ❤❤❤❤❤❤❤

  • @damudamu4034
    @damudamu4034 2 месяца назад

    My Lovely Lord 🙏 thank you Jess

  • @genettigstu4376
    @genettigstu4376 23 дня назад

    ጌታ የሱስ ስምህ ይባረክ

  • @AlmazHayle-ci9ij
    @AlmazHayle-ci9ij 4 месяца назад +11

    ወይኔ አምላኬ ሆይ እንደዚህም አይነት ስብሰባ አለ አያቹ እናንተ በይፋ አላወጃችሁትም ስብሰባችሁን አትውጡ አሁንም ተደበቁልን ከወጣችሁ እዚህ ያወራችሁትን ኢየሱስን ይዛችሁት ዉጡልን ከኖራችሁ ያወራችሁትን ኢየሱስን ኑሩልን ለካ ጌታ ቅሬታም አለው ጌታ በሚያውቀው ዛሬ 2 live አየሁኝ የመጀመሪያው ሀሠተኛ ነቢያቶች በይፋ ስለ እነሱ ስለ ማውራት ምናምን ከዚያ ውስጤ አዘነ በቃ ሠው ጠፋ ተሠብስቦ ኢየሱስን ሚያወራ ጠፋ በቃ ብዬ ነበረ አሁን ግ አሳየኝ live ተሠብስቦ ኢ😢የሱስን የሚያወራ ክርስቲያን በቃ ይሄ ጌታ የምርርርር አለ ደስ እያለው አለ እየረካ አለ ምክንያቱም እሱ የመጨረሻው ደስታው ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኩር ይሆን ዘንድ ብሎ እንደ ተናገረን አሁን በእናንተ መካከል በኩር ሆኗል አስቀድማችሁ የታውቃችሁ እናንተ የልጁን መልክ መስላችኋል ልጁ በመካከላችሁ በኩር ሆኖላችኋል.....ደግሞም የመጨረሻውና የመጀመሪያው የክርስቶስ መገለጥ የሆነው መንፈስ ቅዱስ ስለ ኢየሱስ እያናገራችሁ ነው እኔ ከዚህ በላይ ምንም አያስደስተኝም በቃ አሁን ብሞት ውስጤ..ውድዬን ነው ምላችሁሁሁ❤❤❤ ተባረኩ ቅ..ሬ..ታ..ናትሁ እናንተ

  • @YewbudarHizkel
    @YewbudarHizkel 2 месяца назад

    Ammmmmen geta bereke yargachu tebareku

  • @Mihiretalemu-nw5cb
    @Mihiretalemu-nw5cb 3 месяца назад +1

    Tebareku hallelujah ❤❤❤❤❤

  • @user-nh9qw4lc3i
    @user-nh9qw4lc3i 3 месяца назад +1

    Amen 🙌🙌

  • @TesfayemekonnenMosha
    @TesfayemekonnenMosha 3 месяца назад

    እኒደገታ.ያለ.ማኒሚ.አመኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒኒእህተ.ተባረክ.ዘመኒሽይባረክ

  • @temesgenyohannes6903
    @temesgenyohannes6903 3 месяца назад +1

    I want to join this group, pls can I participate another day

  • @elisaaliza8013
    @elisaaliza8013 3 месяца назад +1

    wow geta yibarekachu

  • @saba8174
    @saba8174 3 месяца назад +1

    ጌታ ይባርካቹ
    ደስ ስል ከጌታ ጋር መዋል ማአደር❤

  • @user-dj7fc8ls7t
    @user-dj7fc8ls7t 2 месяца назад

    God Bless You ❤❤❤❤
    Pastor 🎉🤲🤲😇😇❤❤

  • @BeyeneBelete-xf9wc
    @BeyeneBelete-xf9wc 3 месяца назад +1

    እኔ በዚህ ተባርኬላው ፀጋ ይብዘልሸ ሁላችሁም ❤❤❤❤❤❤

  • @primoethiopia777
    @primoethiopia777 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ትውልድ አለው በዘመኔ🙏

  • @GenetAbraham-d3m
    @GenetAbraham-d3m 7 месяцев назад +3

    እህቴ ተባረኪ ያልሽው ይገርማል

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 3 месяца назад +1

    ትክክል ነው ወንድሜ በርታ ጌታ ሆይ ይባርክችሁ

  • @YafetGedyon
    @YafetGedyon 8 месяцев назад +2

    ተባረኩ

  • @NuuraHiwet-gz2vb
    @NuuraHiwet-gz2vb 7 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤amen

  • @ninitesgay9518
    @ninitesgay9518 3 месяца назад

    ተባረኩ ውዶቼ ያባቴ ልጆች ተባረኩ በጣም ደስ ይላል 24 ስዓት ብሰ ማችሁ ደስ ይላል እና ቀ ጥሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bf5wf7jc9y
    @user-bf5wf7jc9y 3 месяца назад +1

    Tebareki ❤❤❤

  • @SelamawitGetenet
    @SelamawitGetenet 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ ወዶናል

  • @seniesho9033
    @seniesho9033 3 месяца назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen God bless you hallelujah 🙏 🙌 ❤️

  • @hanag8198
    @hanag8198 3 месяца назад +1

    There is No one like GOD❤❤❤

  • @DelelegnGatiso-ro5wl
    @DelelegnGatiso-ro5wl 26 дней назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ሃሌሉያ ኢሰያ ኢሰያ ተበረክ ለበረከት ሁን በጠም ወደድኩት❤❤

  • @hiwotyohannes4882
    @hiwotyohannes4882 3 месяца назад

    ጌታ እየሱስ ይባርካቹ እህቴ ቀጥይበት እሄንም እዚህ ግሩኘ ውስጥ አስገቡኝ ተባረኩ 🙏🙏

  • @GENET5673
    @GENET5673 Месяц назад

    Tebareku!!!!!!!!!!!

  • @AlxAbe-ld6dk
    @AlxAbe-ld6dk 8 месяцев назад +3

    ጌታ ዘመንሽን ይበርክ ተበረክ

  • @user-dd4bn3hw2i
    @user-dd4bn3hw2i Месяц назад

    Amen

  • @user-eg2tj4kl7v
    @user-eg2tj4kl7v Месяц назад

    Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @GezuWedajo
    @GezuWedajo 7 месяцев назад +3

    እንዴት ነው ላገኝህ የምችለው ፖስተር አሊ

  • @tsegaamanuel8463
    @tsegaamanuel8463 4 дня назад

    GOD bless you more and more

  • @sarusariti2498
    @sarusariti2498 3 месяца назад

    Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki Amen 🙏 tabaraki 😭

  • @TagesaGichamo
    @TagesaGichamo 3 месяца назад +1

    ዋው

  • @miherettuke1200
    @miherettuke1200 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ጠብቄ ነበር ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @hanahailu4073
    @hanahailu4073 7 месяцев назад +4

    Amen gata yekoyelig

  • @SifanAyele-iz2zp
    @SifanAyele-iz2zp 4 месяца назад +3

    መቸ መቸ ነው ላየፈ ሚገቡት

  • @MamusheRasta
    @MamusheRasta 8 месяцев назад +3

    እውነት እኮ ነው..ቃል ስጋ የሆነበት ሚስጥር እንዴት ታላቅ ነው

  • @user-kt8jb6zx7k
    @user-kt8jb6zx7k 3 месяца назад +1

    ተባረኪ ድምጽሽ አይጠገብም

  • @chuchumarkos
    @chuchumarkos 3 месяца назад +1

    ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኢየሱስ እኮ ፍቅር ነው 😔😔

  • @AdagnBurgie
    @AdagnBurgie 3 месяца назад +1

    Yeabate lijoch tebareku

  • @AlmazDegefu-l6b
    @AlmazDegefu-l6b 21 день назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉amen amen amen!!!!!

  • @user-rm5bl6qn7p
    @user-rm5bl6qn7p Месяц назад

    አሜን ኤየሱስዬ ብቻ ይወራ

  • @ililligaleta1514
    @ililligaleta1514 3 месяца назад +1

    ተባረኪ ሄሉ❤❤

  • @EstiubSimon
    @EstiubSimon 2 месяца назад

    ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 3 месяца назад

    አሜን አሜን አባት የኔ ውድ እየሱስ

  • @user-kt8jb6zx7k
    @user-kt8jb6zx7k 3 месяца назад

    አሜን አሜን

  • @AyantuLema-gj9vv
    @AyantuLema-gj9vv 3 месяца назад

    Hilena geta yibarekesh demo zemeneshi yibareke

  • @Tsiontolosa-gt7fh
    @Tsiontolosa-gt7fh 3 месяца назад

    helu stnageri tamaninet alesh geta ybarksh 🥰🥰🥰🥰 esu yqoylsh ...le hulachum yeqoylachu ufffffffffff ❤❤❤❤ tebarekulgn❤❤❤❤❤

  • @ZamzamZamzam-x2i
    @ZamzamZamzam-x2i 4 месяца назад +3

    ህሉዬ🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @user-gw3tm3vb3k
    @user-gw3tm3vb3k 3 месяца назад

    Amen amen amen amen

  • @mesfinbelay8702
    @mesfinbelay8702 4 месяца назад +2

    Bebizu tebareki

  • @ykvibe
    @ykvibe 4 месяца назад

    geta yibarekesh...andebeteshi sitafet demo zemeneshi yibareke

  • @Azeitttttt
    @Azeitttttt 3 месяца назад

    Amen eske eyesus!!

  • @hilila9073
    @hilila9073 3 месяца назад

    ሞክሼዬ ያባቴ ልጅ ተባረኪልኝ

  • @esayoabebe4083
    @esayoabebe4083 3 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @GRMAYEstifanos
    @GRMAYEstifanos 10 дней назад

    በቅርቡ ነዉ ገታ የተቀበልኩ ማለት ባስተርየ ብትጸልይልኝ ደስ ይለኛል11111