ካሜራ እና ማይክ ሲጠለፍ ምልክት የሚሰጠን!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 190

  • @dktapp
    @dktapp  3 года назад +12

    ይህንን ገፅታ አይፎን ስልኮች ላይ በይበልጥ እናውቀዋለን። ያላችሁን ሀሳብ አስተያየት አጋሩን!

    • @ዜድሻየደሤዋ
      @ዜድሻየደሤዋ 3 года назад +5

      ከተጠለፈእንደትመደለትአለብን

    • @ecrammohamed4466
      @ecrammohamed4466 3 года назад +3

      @@ዜድሻየደሤዋ እኔም ግራ ገባኝ

    • @ወርቅእራያ
      @ወርቅእራያ 2 года назад +3

      እዴት ማጥፋት ይቻላን

    • @konjokonjo9806
      @konjokonjo9806 Год назад +1

      እና እንደት ማጥፋት ይቻላል ???

    • @alemzertube4322
      @alemzertube4322 Год назад +2

      የእኔ ተጠልፎዋል አፑ ስፈልግ የለም ምልክቱን ግን ያሳየኛል እባክህ ተባበረኝ እንዴት ላጥፋው

  • @Hulumyalfalegzabheryasalif-x3q
    @Hulumyalfalegzabheryasalif-x3q Месяц назад +1

    Wondime yene be huletum tetelifuwal mini laderg ibakh❤

  • @aminatseyd8464
    @aminatseyd8464 2 года назад +7

    ኦረድ መጠለፉንእማ አወቅን ከዛስመፍትሄ ንገረን እሪከርድ እሚሚያረግማ አየን አወቅን እደት እናስቁም ነው ጥያቄው

  • @aldd-re4qh
    @aldd-re4qh Год назад +6

    ሰላም ወንድም የኔ ኢሞም ሲደወልም አረንጓደ ምልክት ያሳየኛል እንደት ነው ማጥፋት የምችለው

  • @ሂክማሰኢድ
    @ሂክማሰኢድ 3 месяца назад +2

    ወድም ለትምርትህ እናመሠግናለን ግን እንዳታልፈን ብዙ ልጆች እንደትነዉ መጥፋት የሚችለዉ መፍትሄዉን ንገረን 👍👍👍👍👍👍

    • @dktapp
      @dktapp  3 месяца назад +3

      እሺ ስለ አስተያየትሽ ከልብ አመሰግናለሁ በቪዲዩ መልስ ለመስጠት እሞክራለሁ

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg 4 месяца назад +2

    በፈጠረክ አምላክ በወላድት አምላክ ይሁንብህ እደትነዉ ማጥፋት እምቺለዉ የኔ ሁሉም ተጠልፎብኛል

  • @GgfhJhcjb-us3fl
    @GgfhJhcjb-us3fl 9 месяцев назад +2

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ስልኬ ላይ ማለት ነዉ አረንጓዴ ምልክት አለ እና ማለት ነዉ ፎቶ ስነሳ እና ኢሞ ሳወራ እና በመስመር ስልክ ሳወራ አረንጓደዋ ምልክት አለች እና ምን ማድረግ አለብኝ

    • @AlemAlem-to8zg
      @AlemAlem-to8zg 4 месяца назад

      የኔም

    • @MeronYewuste
      @MeronYewuste 4 месяца назад

      enem negn

    • @WorksewAsen
      @WorksewAsen 2 месяца назад

      ችግር የለውም እሕት ያች አረጓደዋ እምታመለክተው ስልካችን መታዘዙን ነው እምታመለክተን ሌላ ቪድዎላይ አይቻለሑ

  • @ዜድሻሀበሻዋ
    @ዜድሻሀበሻዋ 3 года назад +1

    እናመሠግናለን

  • @MeremMuhemed
    @MeremMuhemed 7 дней назад

    አርወንድሜእኔስልኬተደዉልየሆነኮድያመጣል mml ብሎአትለፍኝ

  • @LaYaN1813
    @LaYaN1813 8 дней назад

    ማጥፋት።ከፈለግንሰ።እንዴት

  • @santaqudah3412
    @santaqudah3412 9 месяцев назад +1

    ሪከርድ የሚያደርገውዉን ape ቀረብ አደርገህ lemen አታሳየንም? እንዴት ነዉ መጥፍ የሚቻለው እሱንም በታስረዳን ወንድማቺን

  • @ትግልሂወት
    @ትግልሂወት 7 дней назад

    ለማስወጣት በማሬሜ ንገረኝ

  • @SadiyaKadir-e4c
    @SadiyaKadir-e4c 20 дней назад

    ስልክ ተጠልፎቢኘል እንዴት እንደይቀደኝ ማድርግ ኢችለለሁ?

  • @SolomonWondim-p9v
    @SolomonWondim-p9v 11 месяцев назад +1

    ጥሩ ነው ግን የተጠለፈውን ለማጥፋትስ ምን አስበሃል

    • @WorksewAsen
      @WorksewAsen 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂ችግሩ መች ጠፋን መፍትሔው ነው ኤጅ ሖሖይይ

  • @jazumazed-ul5gg
    @jazumazed-ul5gg Год назад +3

    ምልክቱ አለ እንዴት ነው ማጥፍት ሚቻለው

  • @Lubabe-kb7hh
    @Lubabe-kb7hh 2 месяца назад

    የኔም ተጠልፎል መፍተሄውን ንገረኝ

  • @amanualebesetegn5309
    @amanualebesetegn5309 2 года назад +3

    እንዴት መመለስ እንችላለን እስኪ ንገረን ወንድሜ

  • @zainab-vs2co
    @zainab-vs2co 3 месяца назад

    እንደት እናጥፋ

  • @ይርገዱ
    @ይርገዱ Месяц назад

    እንደትነው የሚጠፍዉ??

  • @BanellhEgige
    @BanellhEgige 2 месяца назад

    ማሥለቀቂያውን ነገረን

  • @EmbitEmpit-k3l
    @EmbitEmpit-k3l Месяц назад

    እዴትለጥፍው ነገረኝ ወድሜ በእግዚአበሄር

  • @WOLLOWECALETUBE
    @WOLLOWECALETUBE 3 месяца назад

    ታዳ መፍትሄውን ንገረን የኔ ተጠልፏል እባክህ ንገረን

  • @سوزيماري-ف1ه
    @سوزيماري-ف1ه Месяц назад

    መጀመሪያ አፕልኬሽኑ መጥቶልኝ ነበር ከዛ ስነከው አልከፍትም አለኝ ምን ለድርግ

  • @hyabdaniel1398
    @hyabdaniel1398 3 года назад +1

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በጣም ኣመስግናለህ በርታ

  • @menberegetu5698
    @menberegetu5698 2 года назад +1

    በምን እናጥፋው

  • @fikirtechana3435
    @fikirtechana3435 2 года назад

    ተባረክ ወንድማለም

  • @FjFi-c6m
    @FjFi-c6m 10 месяцев назад

    እናእደት እናጥፋው

  • @Nathan-uf4ns
    @Nathan-uf4ns 2 года назад

    እንዴት ማጥፋት እንደምንችል አሳየን በናህ

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 9 месяцев назад

    ወድም ባድግዜ ለመያዝ አልቻልኩም እኣክህ

  • @rabeearabeea9732
    @rabeearabeea9732 2 года назад +20

    የተጠለፈውን እንዴት መዝገት ይቸለል ወምድም የኔ ተጠልፉወል

  • @AxmedMuxumed-u7t
    @AxmedMuxumed-u7t 4 месяца назад

    Please my dear help me my phone is like that's camer and microphone

  • @setrasetra9130
    @setrasetra9130 Год назад

    እደትመመለስ ይቻላል

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg 4 месяца назад

    ወድሜ ሥልክ ሥወራ ፎቶ ሥነሣ ያሣየኛል

  • @tutubeke8157
    @tutubeke8157 2 года назад

    Bezi video men astemaken?
    Bianse enquan
    1, Metelfun ena alemetelfun mawek nebereben
    2. Ktetelfe endea mastekakel enchlalen

  • @MekdesSe
    @MekdesSe 2 месяца назад

    አፑ አይመጣልኝም ምንላድርግ ሲያናድድ

  • @Shega-k5t
    @Shega-k5t 3 месяца назад

    ሁለቱም ተጠልፏል በምን ላጥፍው

  • @LaYaN1813
    @LaYaN1813 8 дней назад

    የኔው።እራሱ።አርንጓዴ።ነው።ሚያሳየኝ።በማወራበት።ሳአት

  • @YemaryamljYemaryamlj
    @YemaryamljYemaryamlj Месяц назад

    ወድሜ በምታምነው አምላክ የኔተጠልፎል አርጎዴመልክትያወጣል ሳወራ ፎቶሰነሳ

  • @Kemilahussen-n4q
    @Kemilahussen-n4q 3 месяца назад

    ወድንሜ የኔ በሁሉም ተጠልፏል እንዴት መፍታት ይቻላል

  • @EmuYehya-z9i
    @EmuYehya-z9i 3 месяца назад

    ግን ለምን መፍትሄዉን አይናገሩም መጠለፉማ መች ጠፋን እንደት እናጥፋዉ😢

  • @hayleman3758
    @hayleman3758 3 года назад

    እናመሰግናለን🙏

  • @MahonOrthodox-ip1om
    @MahonOrthodox-ip1om Год назад +1

    ወንድሜ እንዴት ልመልሰው እኔ ተጠልፎብኛል

  • @Minalu-nj2vt
    @Minalu-nj2vt 3 месяца назад

    እባክህ መፍትሄዉን ንገረን አይ

  • @rewudajemal
    @rewudajemal Год назад +1

    ወንድም በናትህ እንዳታልፈን ማይኩም ካሜራዉም ተጠልፎብኛል ስልኬን መጠቀም አልቻልኩም ማጥፋዉን ንገረን

  • @yelelatube1981
    @yelelatube1981 3 года назад +7

    አጠላለፍን ነገረኝ

  • @Hhg-g7z
    @Hhg-g7z 11 месяцев назад

    Edet enatfaw naw adis nag

  • @amaamm-e8q
    @amaamm-e8q Месяц назад

    እረ እኔ ለቤትህ አድስ ነኝ ግን ስልኬ ልክ እዳሳየሀኝ አይነት ያበራልአረንጓዴ ከቀናት በሇላ ጀምሮ እና ለማጥፋት አልቻልኩም ይደገምልኝ

  • @BanellhEgige
    @BanellhEgige 2 месяца назад

    የኔ ሣሥሠግ ነውሣምሠግ

  • @Kubra-x1n
    @Kubra-x1n 2 месяца назад

    ማጥፋቱንዘደዉንንገረኝየኒታስሮልወድም

  • @eteriyaabbadi5106
    @eteriyaabbadi5106 3 года назад +2

    ሰላም ውንድማችን የኔ የሁን እፕልከሽን ላይ ያበራል እና ምን አድርግ ላጥፍው

  • @BanellhEgige
    @BanellhEgige 2 месяца назад

    የኔ ሣሥሠግ ነው

  • @tube-vg1ss
    @tube-vg1ss Год назад

    ሠላም ወድም እናመሠግናለን በየኸው ሳአት መልስልኝ ስልኬ ከላይ ላይት መጨመሪያው አልጨምርም አልቀንስም ብሎ ጨልሞ እቢ አለኝ መፍትሄ ካለህ

    • @dktapp
      @dktapp  Год назад

      ወደ ጥገና ቦታ ውሰጀው እዛ ነው ሊስተካከል የሚችል

  • @aminatseyd8464
    @aminatseyd8464 2 года назад

    የኔ ጠጠልፎንሁለቱም ምንይሻላልከርሞን መጠለፉን ባውቅም አማራጭ አጣሁ

  • @mamiyeni-t9d
    @mamiyeni-t9d 3 месяца назад

    አረእደትእናጥፊውቱሉስራልንብሮ

  • @meheretabgetachew4554
    @meheretabgetachew4554 2 года назад

    Linkun kendegena asikemitiling ayseram yasikemetikew link

  • @ZSeid-x6d
    @ZSeid-x6d 3 месяца назад

    እደት እናጥፋው ታዳ የኔ ይቀዳል

  • @santaqudah3412
    @santaqudah3412 9 месяцев назад +1

    የመዳም kimemoch ሁላቺንም በሚባል ደረጃ ሰልካቺን ተጠልፍዋል ማለት ይቻላል እኔ በዙ ጊዜ ገራ ይጋባኝ ነበር ለካ ይሄም አለ imo ሳወራ አረንጉዋዴ ያበራል

  • @MekdesAmare-b9u
    @MekdesAmare-b9u Год назад

    የቤት ውስጥ ካሜራ ድምፅ ሲቀዳ ምልክቱ ምንድን ነው

  • @ዜድሻሀበሻዋ
    @ዜድሻሀበሻዋ 2 года назад +1

    ሰላም ወድም ሰረች ሳደረገው አይመጣም ፕላይስትሪየ ላይ የለም

  • @EsamSami-k3w
    @EsamSami-k3w 3 месяца назад

    የኔ ስልክ ላይ አኘልኬሽኑ አይመጣም

  • @FeliKing-ib9qp
    @FeliKing-ib9qp Год назад

    ስልካችንን እንዴት ካሜራ እና ማይክ ለቲክቶክ ልጠቀም

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 Год назад

    እረ አልገባኝም የኔ ተጠልፎብኛል እዴት እንደምዘጋው ንገረኝ ወይ ሊላ ፊድዎ ስራልን በናትህ

  • @seadanuredin6135
    @seadanuredin6135 2 года назад

    ለማጥፋት ንገረን

  • @KedirAhmed-y1f
    @KedirAhmed-y1f 4 месяца назад

    አብላክልኝ

  • @GgVv-w6l
    @GgVv-w6l 3 месяца назад

    የኔም ነዉ ዉዶች

  • @fikirtechana3435
    @fikirtechana3435 2 года назад +1

    ወንድም ይሄ በዋይፋ ለምናደርገው ይሆናል ማለቴ ሰዎቼ ጠልፈው ቢያዩት ይኽ አፕ ይጠቅመኛል እንዳታልፈኝ

  • @KsaKsa-p1g
    @KsaKsa-p1g 11 месяцев назад

    Yetexlafee inset naw iminifataw wandimee

  • @EmbitEmpit-k3l
    @EmbitEmpit-k3l 2 месяца назад

    በናትህመፍትሄውን ነገርኝ የኔምተጠልፎል

  • @kemilaomar9782
    @kemilaomar9782 2 года назад +1

    ወንዲም እኔ እማንኛውም አፐሊኬሺን ላይ እሪከረዴ ሳደረጋ አረጒደ ያሳያል

  • @MelkamuAbera-o9q
    @MelkamuAbera-o9q Год назад

    A 71 5g adis yegezahut silk 1 wer saaymola stack aregebign

  • @DeaconAbelKuma-r9c
    @DeaconAbelKuma-r9c Месяц назад

    በ TECNO CAMMON አይሰራም እንዴ ለ SAMSUNG ብቻ ነዉ ?

    • @dktapp
      @dktapp  28 дней назад

      ይሰራል

  • @zebiba4962
    @zebiba4962 Год назад +1

    እኔ ምለው ይሄ ነገር መፍትሄ የለውም የኔ ተጠልፎል እንዴት ነው የምናጠፋው ብዙ ሰው ጠይቆክ ነበር ግን መፍትሄው አልተገኘም መሰለኝ

  • @ከድጃ-ፀ8ከ
    @ከድጃ-ፀ8ከ Год назад

    እንዴት አፕልኪሽኑ አልወጣልኝ አለ

  • @EmuEmu-m2w
    @EmuEmu-m2w Год назад

    እንዴት ነው የምንዘገ በእነቴህ የእኔ ተጠልፊሃል😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭መስለቀቅያን ንገረኝ

  • @salamaalrumaithi3515
    @salamaalrumaithi3515 Год назад +1

    የኔ አለው እንዴት ላጥፋው😢😢😢

  • @GanetGg
    @GanetGg 3 месяца назад

    አፕልኬሸኑን አላገኘሁትም እባክህ ምልክቱ ሰልኪላይ አለ

  • @ፍቅርያሸንፋልፍቅርያ-ረ1ኈ

    ኧረ በፈጠረህ ማጥፊያውንም ንገረኝ 😢😢😢😢

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi Год назад

    አረ ወድም እደት እናጥፋዉ የኔ አለዉ

  • @Aseya-cn3mh
    @Aseya-cn3mh 9 месяцев назад

    እረ ወድሜ የኔተጠልፎብኛልመፍቱሄውንንገረኝ

  • @ወለተኪዳን-ቨ4ገ
    @ወለተኪዳን-ቨ4ገ Год назад

    የኔ ሴትዮ ጠልፋብኛለች ግን እንደት ላጥፋው

  • @emoshetdegf6665
    @emoshetdegf6665 3 года назад +1

    ❤🙏amesegenalew

  • @ecrammohamed4466
    @ecrammohamed4466 3 года назад +9

    እንደት መመለስ እንችላለን ወንድም

  • @GgggVv-p9d
    @GgggVv-p9d 18 дней назад

    ኢሞስገባሪከርድያደረኩትሆነፎቶየላኩትቅጅሆኖአገኘዋለሁ

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg 4 месяца назад

    የኔ አለዉ አዉቃለሁ

  • @seada-d4y
    @seada-d4y 2 месяца назад

    የኔም ያበራል

  • @Hayouሀዩሐበሻ
    @Hayouሀዩሐበሻ 2 года назад +1

    የእኔ ስልክ ሪከርድም ካሜራም ተጠልፋል እንደት ላጥፋው

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 9 месяцев назад

    እባክህ ወድሜ ደግመህ ደጋግመህ ስለካሜራዋ አስረዳኝ በፈጠረህ እኔ ነኝ የከሰርኩት ጉጉጉጉጉድ

  • @Zz-uk3rl
    @Zz-uk3rl Год назад

    አብሊኬሽኑአይሰራም

  • @iskadarka6613
    @iskadarka6613 2 года назад

    እባክ ወንድሜ የኔ ሁሉም ውስጥ ስገባ አረጓዴ ምልክት ያሳየኛል እንዴት ነው ማጠፋው እባክ እርዳኝ

    • @zaheramohamad4781
      @zaheramohamad4781 2 года назад

      የኔም ነው ማርርር ተጠልፎ ነው እንዴ

  • @mekdi7602
    @mekdi7602 3 года назад

    ሰላም ወንድሜ እባክህን መልሰልኝ በዚ ቪዲዬ የገጠመኝ ሰላለ ነዉ

  • @Hhg-g7z
    @Hhg-g7z 11 месяцев назад

    Yenem aregade alech edet latfaw

  • @senitade638
    @senitade638 2 года назад

    Online mehonahewun yexdebkutin mayet yichalal

  • @BuyeBu-h1m
    @BuyeBu-h1m 4 месяца назад

    Indeti memeles inchilalen wondme

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 года назад

    እዳይጠለፍ ማድረጊያ ፕሊስ

  • @ecrammohamed4466
    @ecrammohamed4466 3 года назад

    የኔ ካሚራቤት ስገባ አረጓደ ያሳያል እርዳኝ እድሜ እንደት ማድረግ እችላለሁ

  • @yeznaatalelealemu6186
    @yeznaatalelealemu6186 Год назад

    😢😢😢

  • @Blackheart-q6e
    @Blackheart-q6e 3 месяца назад

    Www ነው

  • @YEBZALEMDEMESE-gr7jk
    @YEBZALEMDEMESE-gr7jk Год назад

    በእናትህ አቨልኰሽና አገኝል አል እደት ይወረድል

  • @Abzoom-l5f
    @Abzoom-l5f 2 месяца назад

    edat etefal

  • @cutepink1706
    @cutepink1706 5 месяцев назад

    አርጓደ የማያበራ ካለችሁ አናግሩኝ
    የኔ ጨርሶ ያበራል ነገር ግን በውስጥ ኢሞ ቴሊግራም ቸክ ታረግ የራሴን ብቻ ነው ኦላይን የሚያሳየው