GOD BLESS YOU ALL TO MACK THIS HAPEND FOR ETHIOPIAAAA 💖 🙏🏻 GOOD JOB ♥️ 👍 LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS 💚💛❤️🙏🏻💚💛❤️🙏🏻🤝🤝🤝✌️✌️✌️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️
You know what makes me sad in Ethiopia, some once like Dr.Abiy, to make the country grow by building and planting work hard, But there are evil once too, who are taking plants or destroy From their space, and buildings get old before they get finished by dust or different types of trashes, so it is good to keep the idea and teach the society about cleaning.
Peace start by the people,if the people don't want peace,there will no peace,if you have hate, there will not be peace,it start by your self. I think Africans are dumb people,that is why Africans cant have peace.
what do u want to see. Are un happy to see good things always evil. This ethiopian evil spirit which goes from one to another should be cursed in the Mighty name of our LORD JESUS CHRIST. Amen
አዲስ አበ ባ. ለይ እየኖርን ይህን የመሰለ መረጃ አናውቅም ነበር የህን የመሰለ ደስ የሚል መረጃ ሰላደረሳችሁ በጣም አናመሰግናለን
ብዙሃኑ ሚዲያ ክፋትን በመዘገብ ተጠምዶ እንዴት መልካሙን ነገር እንስማ ብለህ ነው ወንድሜ
አዎን እንዲህ በጎ በጎ የሚያወሩ ይብዙልን መዓትና ርግማን የሚያወሩ በቃን።አገራችን ኢትዮየጵያንና ህዝቧን እግዚአብሔር አምላካችን ይባርክ።ተባረኪ
አብይ እድሜ ይስጥህ ጀግናው መሪያችን።አንተ የኢትዮጵያ አለኝታ ነህ
Exactly 💗
ኢትዮጵያ ትንሣኤሽን እግዚአብሔር ያአሳየን መልካም መመኝት በተለይ ለአገርችን ጥሩን ነው ከፍታሽን ያአሳየን !!!
የኢትዮጵያ ሀያል እነት ሊመለስ አዝማሚያ እየታየኝ ነው🥰ሀገሪ ሁሌም ከፍ በይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
Dr abey zmnh yerzem bless u man azho yezabh ysakwael ezabher kantgar nweu from Eritrea 🇪🇷
This project was started 7 years ago before he came to power
@@32yearsago85 So what aren't U happy.what do u want to say are u trying to compare with the misrable aparthaid regime.
እስኪ ንኢሰያስ ከኣ ምኸርዎ ገለ ንህዝቢ ዝኸውን ሓድሽ ነገር እንተሰርሐ እምበር እካ ሰብ ምብላዕ ተዘይኮንዩ ምዕባለ ዘይፈልጥ መራሕ መጅላግ መራሒ ፈጢርላ ኤርትራ ዓደይ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🌻🌻🌻አገሬ እናት አለሜ ለዘላለም ትኑር 🙏
ኢትዮጵያየ ከፍ ከፍ በይልን
Emama Ethiopia 🇪🇹♥❤💖 kef bey semeshi be alem lay bemelekam yesemer kechiger wechilen
በአብቹ ጊዜ ኢትዮጵያ ታላቅ ትሆናለች
Koye ketejemer weyanena Alamudin nachew yeserut abichu atibel
ምን አይነት ጭቃነት ነው
God bless again and again doctor Abiy
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች 🌻🌻🌻
Mama Ethiopia 🇪🇹 blooming like Roses flowers 🌹 💐 day by day 💕. Thanks for your time and efforts 👌.
GOOD LUCK GOD BLESSED Ethiopia🙏🙏🙏
I can't wait to see it 🤑✅
እግዝአብሄር እድሜና ቴና ይስትልን ለመንግስታችን ማንም ለሀገር እንዲህ አልታገለም በቶርነትተከቦ አገር የሚያሳድግ መንግስት የለንም ልብ ላታ ልቦና ይስትልን መንግስታችንን በፀሎት እንርዳው እግዝአብሄር ብርታትና እድሜ ይስትልን በፈተራችሁ ምንም ቢሆን ተወልደንበታል መልካም ነገር ለሀገራችን እንመኝላት ባይመስላችሁ በትግስት እንኑር❤
ዋውውውውው
GOD BLESS YOU ALL TO MACK THIS HAPEND FOR ETHIOPIAAAA 💖 🙏🏻 GOOD JOB ♥️ 👍 LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS 💚💛❤️🙏🏻💚💛❤️🙏🏻🤝🤝🤝✌️✌️✌️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️
ኢትዮጵያዬ ሆይ ተስፋ አለሽ!!!!!!
አንደኛ፡አቢያችን
አሜን!!!!!❤
I Hope One Of best Stedium
❤እልልልል
It's good idea tell for prime minister abayhamed
አገራችን እንዴት ደሰይላል ከሰውሀገር እኩል ልትሆንነው አብቻች ንየአኢትዮጵያ አምላክ እድሜና ጤናሀ ይሰጥልን በውጭሀገር የምናየውን በሀገራችን ልናሀይነው። ደሰይበልሸሀገሬ ።
አቤት ኢትዮጵያ አቤት ኢትዮጵያ ብቻ ካላት ያዪጥርኛል እመየ ኢትዮጵያ ትንሳይሽ ቅርቧል
ሀገረ ክበሬልኝ
Waww amazing 👌
እግዝአብሄር እድሜና ቴና ይስትልን ለመንግስታችን ማንም ለሀገር እንዲህ አልታገለም በቶርነትተከቦ አገር የሚያሳድግ መንግስት የለንም ልብ ላታ ልቦና ይስትልን መንግስታችንን በፀሎት እንርዳው እግዝአብሄር ብርታትና እድሜ ይስትልን በፈተራችሁ ምንም ቢሆን ተወልደንበታል መልካም ነገር ለሀገራችን እንመኝላት ባይመስላችሁ በትግስት እንኑር
Good Good Gooooood!!!!
That means P/m Dr. Abbiy Ahimd investing Ethiopian money at Ethiopia
በርቱልን
ሀሳቡ ጥሩ ቢሆንም ግን የወቅቱ አንገብጋቢ ጉዳይ መሆን አይገባዉ፡፡ አሁን የቸገረን ምግብ ነዉ፡፡ዳቦ፡ ነዉ፡፡ ዘይት ነዉ፡፡ ጤፍ ነዉ፡፡
Wowwww amazing
بيلادبنه الله دايمان يكلك فوق فوق يارب نصرك نصرك نصرك ليبلادينه
ሀገሬ ወያኔ ነው ሀሉ ነገር እንዳይሰራ ከፈረንጆች የሚሰጠው ጥቅም ሀገራችን አንድም ነገር እንዳትሰራ ስንት አመት ሙሉ ተበድለናል ።ያገሬ ሰዎች ወያኔ ይሄን ያህል ነው።
You know what makes me sad in Ethiopia, some once like Dr.Abiy, to make the country grow by building and planting work hard, But there are evil once too, who are taking plants or destroy
From their space, and buildings get old before they get finished by dust or different types of trashes, so it is good to keep the idea and teach the society about cleaning.
Good🤨
🙏💚💛❤️🙏
ቀጣይ ደሞ ከ ኳታር ስታድዮም ጋር አነፃፅረሽ ስሪልን ምንያህል እደሚበላለጡ ለማወቅ
የእስታድየሙን መቀመጫና የመብራት ስስተም በሚመለከት ከኳታር መንግስት ጋር መነጋገር በቻል ከዓለም ዋንጫ በኋላ ሊረዱን ይችላሉ። መፍጠን ያስፈልጋል ።እርግጠኛ ነኝ።
Mucikaw seletnena new?yerbeshal
ከተሰራው ይልቅ የቀረው ይበዛል።ግንቡ ተስርቶ የቆመበት ጊዜ ካለቀ ቦሃላ የሚኖረው እድሜ ይቀንስበታል።ከዲዛይን ማማር ውጭ እዚህ ግባ የሚባል ስራ አልተሰራም በመሬት ካለው ይልቅ ዘገባው ተጋኖአል።የህልም እንጀራ መሠለ።
Yetedegema zena addis neger alawerashem ?
yemiseraw kerto yalwn beyazachut. Niftam anchin bilo ashkabach. 15 amet honew eko ketejemere. alakm atim. Yanchi sim minm yihun mengist mibal yelew eshi. kelem kebito sira seraw malet limadachu nw tinsh atafrum ethiopia sitlu gin. min aynet ekekamoch nachu
የት እንደሆነ ሳይጠቀስ ዝም ብሎ መዘብዘብ
🙏🙏🙏🙏🙏
ለሀገር መቆጨትን ያነወረ ትውልድ!!!
እድሜ ለጦረኞች! የዚህን እስታዲየም አይነት 301 እስታዲዮሞች ይኖሩን ነበር። 250 ቢሊየን ዶላርን ማስላት ነው። ከኛ ተርፎ ለአፍሪካ አገራት ለያንዳንዳቸው 6 እስታዲየም አከፋፍለን! ምን ይደረግ የበዛነው በሀገር ስም የሚሸቅጥ እንጂ ለሀገር የሚቆጭ ጠፋ!
So yesra engiy gbzanawe bftna time edziy maybe maderg berta mibalweu aerst desaylm
አረ ምን አይነት ድንቅ መንግስት ነው ??አብቾ ሺህ አመት ይንገስልን ።ድንቅ ነው
ችግር ሆነበት ይሄ የዶነቆረ ህብረተሰብ
እንጂ ገና ተአምር ያደርጋል ለኢትዮጵያችን
Ya lamudin ena ye weyane biroject new
@@rphonetastic5458
2008-2015?
ይሄ ስቴድየም ከአስር አመት በፊት ሲጀመር ኳታር ያላት አንድ ስቴዲየም ነበር. አሁን እኛ ይህን አንድ ስቴዲየም ገንብተን ሳንጨርስ ኳታር ከእኛ ኃላ ተነስታ ስምንት ስቴዲየም ገንብታለች. ዘይገርም.
እዉትነዉ ወይ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
የሚመጣው "ጥሩ መንግስት"ይጨርስልናል!!!😁
መቼ ይሁን ግንባታው ምጣናቀቃው ነፈቀኝ
Today
👍🇪🇹👍🇪🇹👍👍👍🌴🌴🍒🍒🌷🍀⚘🌿🙏🙏🙏🌱🌿🌼🍅🍅🍅🌺🌺🍎🍓🥀🥀🌶🌹☀️☀️☀️🌻🌻👍👍👍👍
ያለም ዋጫ ሲመጣ ኢትዮጵያ ኳስ ኳስ ታደርጉታላችሁ ሁሌም ይገርመኛል
እባክሽ እህቴ በጎ ህሊና ይስጠሽ ሁሌ ችግር ካለሰማችሁ ደስ የማይላችሁ እግዚአብሔር ያስባችሁ።ተባረኪ
Elel elel elellllll
ሰው ዳቦ ናፍቆታል እሱ ተጫዋች በለለበት ኢስቴድዮም ይላል ላም ባል ዋለበት ኩበት ለቀማ አሉ
Meqome yelbtem... Are bonde azgaju, must working withe ethio enbasi...
We don't want stadium we need freedom we need peace first
Why don’t go & join Ethiopia military forces and fight for freedom & peace as a man instead of sit down &cry. ???
Peace start by the people,if the people don't want peace,there will no peace,if you have hate, there will not be peace,it start by your self. I think Africans are dumb people,that is why Africans cant have peace.
Kizebi Menem Addis neger alametashim yehenema ayetnewal
what do u want to see. Are un happy to see good things always evil. This ethiopian evil spirit which goes from one to another should be cursed in the Mighty name of our LORD JESUS CHRIST. Amen
If you wont to mak a vidéo bring as a New things this is olde NEWS ok i am francophone sorry about m'y langue
የመኪና የዝርፊያ ቦታ አጥሮ የለብነት ቦታውን ቀበሌው መዝጋት አለበት ወይም ለገራዥ ቦታ ለግለሰብ ቀበሌው ሊያከራይና ገቢው ለመንግስት በወር ሂሳብ በየዓመቱ በኮንትራት ተፈራርሞ ለመንግሥት ገቢ ማድረግ ነው።
ምነው ሕዝብ በራሃብ እየተፈጀ ፖርክና ስቴድየም መገምባት የኢትዮጵያ መልክ አይለውጠውም።
ኢሱለአንድ ወር ኢትዩጵያ ቢገባ ጁንታውን እስከወዳኛው ይሸኘዎል
መካ መዲና
Wera becha hono kere
ከኳታር የሚፈርሰውን አምጥተን ሌላም እንሰራለን።
Abbo abichu kiyya guddadhu dini ke biyye hanyatuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu
ምንእይነት መግቢያ ነው ደካማ ቀለፅ ነው
የት ነው
ለምን ለምን ትራክ?
ሰው በርሀብ እያለቀ?????
አንተ ረሀብተኛ ሰርተህ አትበላም😎😎
Mas bycc
Jpl
እዚያስ ተፈናቅሎ በረሀብ የሚያልቀው!!!!
Koye eko abey saymeta ytegemer nw
የአለም ዋንጫን ታዘጋጃለች በይኛ
X... Flow SwiftKey.
ህዝብ በራሃብ ያልቃል መንግስት በማይረባ ነገር ገንዘብ ያባክናል🇪🇷🇲🇱🇲🇱🇪🇷🇲🇱
ከሆድ ከፍ ብለህ ብታስብ ጥሩ ነበር ግን ሆድ ለማሰብ ስላልተፈጠረ ምንም ማድረግ አይቻልም😅😊
@@engudaymengiste9683 አይ እንጉዳይ የቤት ሰራተኛ ኑሮ ይወደድ አይወደድ በምን ታውቂያለሽ አሰሪዎችሽ ይጨነቁ እንጅ😂😂😂😂
እውነት ነው የኔ አሰሪዎች ሲጨነቁ አላያቸውም ኑሯቸው ደህና ስለሆነ እንዳንተዎቹ እየመጡ የኑሮን ውድነት እኔ ላይ አያቀረሹም::
@@engudaymengiste9683 😂😂😂😂😂😂እንዳናደድኩ ገባኝ እንዲህ ነኝ
አብቹኮ ጀባዱ።
What!Supplying bread for the poor and fighting poverty should be the priority of the government before building a stadium spending billions of dollars
አይ መጀመሪያ ህዝቡ በሰላምና ከሽብር ከረሀብ ይላቀቅ ምን ያደርጋል ሰላም ሳይኖር ቢያሸበርቅ ምንም አያስደንቅም መጀመሪያ ሰላም አገር እያመስክ የምትሰራው ስራ ይቅር ።
ጊዜ ወስደሽ ይህንን ቪድዮ ስላቀናበርሽልን እናመሰግናለን። ከዚበተረፈ ምንም አዲስ ነገር ስላልነገርሽን ጊዜዬን ነው የበላሽው።
😂😂😂
ሁሌ ወሬ... መቼ ነው የሚያልቀው🤧🤧
WHAT TOURIST ????? SILLY.
አረ ከቆመ ቆይቷል እሰካሁን ምንም ለዉጥ የለም
ምን "አደይ አበባ" እያልሽ ትጠሪዋለሽ? ሲጀመር አደባባዩ በሚሊየኖች ተፈናቅለው ሜዳ ላይ ወድቀው ነው በዛ ላይ በአደባባዩ መሃል ውስጥ የተቀመጠው ቀለም የኦሮሙማ ባንዲራ ከለር ጣራው ደግሞ የግብረሰዶማውያን ባንዲራ ቀለም ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ያስብ😭🙏
ምን ዋጋ አለው ዙሪያውን ታሩበታላችሁ
ክክክክክ
Gura becha ale tedy...
hhhhh..be 4 amet yalkal yetebale project 10 amet askotere eko..demo ahunu geze sira komowal
እዉነት አትርሱኝ አይነት ያስታወሱትም ጨወታዉ ተጀምሮ ድኤስ ትቭ ተከታታዮች ጋጋታ ተመልክተዉ የተሠራ ዜና መሆኑ ይታወቃል
What this genemo
ኧረ ምንም የለም
ገፅታውን የሌላ ስታዲዮም ከማሳየት ለምን የራሱን ህንጻ ገፅታ አታደርጊውም ለምንመለከተውም ጥሩ ግንዛቢ ይኖረን ነበር
አንድ ስቴዲየም ለመጨረስ፩ፍዳ ተበላ እኮ
ቢሊዮኖችን ፈጅቶ "እያልተሰራ' ያለው ስቴድም በይ እንጂ..ሰፈሬ ነው, ለአመታት ቆሞ የለ እንዴ?
አገር የሸወደቹ ቅንቡር ነው ቅንብር ሰለቸን
ወንዳታ አብይ
3 or 4 አመት ሙሉ አንድ አይነት ወሬ አይከብድም??
ኧረ ባካችሁ እንንቃ ኢትዮጵያውያን..... ባይሆን በዚን ሰአት ስለ መፍትሄ እና ስለ ድል ነው ማውራት ያለብን እባካችሁ 💚💛❤️
እድገት አያስፈልግም ነው የምትለው? ምን ያህል ሰዎች ሥራ እንደሚፈጥርላቸው ይገባሃል? አእምሮህን ሰፋ አድርግ!
@@zewdua155
ታውቃለህ ለአቅመ ማገናዘብ እንዳልደረስክ ተረድቼ ባልሰማ ላልፍህ ነበር....
ግን ጥሩ ሰው ስለሆንኩ ከዚ በላይ አፍህን በየቦታው እየከፈትክ እንድትዋረድ ስለማልፈልግ የአዋቂ ምክር ልለግስህ.....
* በመጀመሪያ ከሰው ጋር እንዴት ማውራት እንዳለብህ ከጤነኛ ሰዎች ትምህርት ውሰድ.
* ሲቀጥል የማታውቀው ሰው ላይ አፍ አይከፈትም.
* ሌላኛውና ዋነኛው ደሞ የገማ አስተሳሰብህን ወደ ሰው ከማስተጋባትህ በፊት ምን እንደተባለ መረዳትን ልመድ ጨርሻለሁ።
አዳሜ መስሎሻል ትንሣኤ ሊታይ ይሄ ሁሉም በደም የተገነባ ሁሉ ከሚመጣው የፈጣሪ ቁጣ የሚወድም ነውና አርፈህ ንስሃህን እየገባህና በእንባና ፀሎት ሌት ተቀን ብትፀልይ ይሻልሃል !! ምን ያክል የታወረ ህዝብ እንደሆነ ነው የሚገርመው :: ያለ እረፍት በግፍ እየታረዱ ያሉት ህፃናት በእግዚአብሔር ፊት ተይዞ ቅዱሳን ስውራን እንባና ፀሎት ጥያቄ ፍርዱን እየጠበቁ ነው እንዴትም እንደሚፈርድ በነዚሁ አባቶች መልእክቶቹ ተነግረውናል :: የማይሆን መስሎህ አልጋ ባልጋ የሆነ ትንሣኤን ትጠብቃለህ ከዚህ በላይ መታወር የለም :: ያለ ፍርድ ትንሣዔ የለም !!!
እኔ ምልህ ትግራይንና አማራ ክልልን ሽጠህ ነው ምንድነው ግን ይሄን ብድር ትዝቀዋለህ ምን አይነት ውል ለነጮቹ እንደፈረምክላቸው ብቻ ወይስ ሙሉ ሀገሩን ሽጠህው ነው።ያለ ምክንያትማ እንዲህ አያበድሩህም እንጂ ከየት አባህ ያመጣህው ብር ኖሮ ነው ካዝናው ባዶ ነበር አንተም እዛ ዛፍ ስተክል ነው ምቱለው ህዝብም ውጊያ ላይ ነው ።ሚጠይቅህ የለ ለነገሩ ብልጭልጭ ካየ ሚጨፍር ህዝብ