Eyhite lik bileshalllllll bizu sew ahuni ko be setan sira eytegeza sila hona ye isua ngr be geta yetayew newwwww sawochi kesua tamarhuuuuuuuu aderaaaaaa
@@mhaymanot1290 my man mamen silemikebid eko new endih minaworaw, they’re giving you permission to check so you can go and see this or anyone can go and see if they don’t believe
Dr. Aby God bless you! Enesuma geby magjna liyaderguwat neber. Sewe ende ensesa endet yegobejal? Endet genzeb mesebesebya yederegale? Masakem segebachew ye turist mesheb belo bete serto maskemet!
We should see her on major international media, cause this is unbelievable, Ethiopia’s tourism officials supposed to work on this and invite international media to make the story about her to let the world know who doubts God’s work and to make them believe this only can be GOD’S WORK!
enkuye2001: She is not the first one in the world. There was one lady from East India that lived for long time but science is not yet to explain that. So it is ignored.
@@terefefeyssa877 I think they don’t want to believe it cause this kind of story will interfere with their science agenda and they don’t want to say this is God’s work too.
@@enkuye2001 :They deny the obvious thing that science itself has limitations all the time. According to Them, to believe it is God's work brings lot of problem morally. They do not want to go there. Having , morally responsible society is the one thing, They do not want.
She is pure Breatharian level 4 , her Biological system adapted to get pure natural food energy from the sun, Air , movement and water. So far there are 4 or 5 Breatharian in the world.
The only thing that should be done is to put video camera for 10 days 24 hours day and night. If that is proved to be true then you don't need to do medical investigation as there is nothing to proved that way. This will be recorded as the miracle of Jesus Christ.
*የኔ ሆድ ቁርስ ሲረፍድበት ፥ ነጣላ ዜማ ፡ ይለቃል*
😆
Kkkkkkkkkk
Yene degmo gabi
ወይኔ ወደየት ሁኝ ልሳቀው
ክክክ ወይ ሥት የሚያሥቅ ሠው አለ
😄😅
እግዚአብሔር በርሷ ላይ አድሮ ሊነግረን ደፈለገው ነገር ይኖራል።"ሰው በእህል እና በውሃ ብቻ አይኖርም" ያለው ቃሉ የፈጣሪ ቃል ነው። እኛ ለሆዳችን ነው የተሰደድነው። ይገርማል ድንቅ ነው።
የሰው ልጅ በንጀራ ብቻ አይኖርም ያለው የእግዚአብሔር ቃል ብዙ ሰው አያምንም እችን ልጅ እግዚአብሔር ሊያስተምረን ይሆናል
ሽይጣንይመስል።
Don't be gullible this is one of the many crazy stories that comes out of Ethiopia
ልክ ነው
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
Eyhite lik bileshalllllll bizu sew ahuni ko be setan sira eytegeza sila hona ye isua ngr be geta yetayew newwwww sawochi kesua tamarhuuuuuuuu aderaaaaaa
አጃዒብ ነው አላህ ከዚህም በላይማድረግ ይችላል ደም አርግቶ ከእናታችን እንድንወለድ ያደረግን ጌታ ምን አቅቶት ሱብሃን አላህ
የኔ አስተሳሰብ ይህን ይመስላል ቅዱሳን አባቶችን ብታገኚ እና ብታማክራችው በጣም ጡሩ ነው ብየ አስባለሁ እግዚአብሔር አምላክ የሰጠሽ ፀጋ አለ ወደ ውጨ አገር ህክምና ባትሄጂ በጣም መልካም ነው ጾሎት በታዘውትሪ
ያለምን ህይወት እንደሆነ ምንም አያረግም ወደ እግዚአብሔር ቤት ተመላለሽ
እናታችን ቅድስት ድንግል ማራም መንገድሽን ተምራሽ አሜን
የኔ ቆንጆ ደግሞ ስታምሪ። የሚበላ ሰው እንኳን እንዳንቺ ወዝ የለውም። ሰውነትሽም ጥሩ ነው። ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም።
እኔ ብሆን ገዳም ነበር ምሔድ ህክምና እያላቹህ ልጅቷን እንዳትጎዷት ይመሰለኛል ይሔ የአምላክ ስራነው ❤️
ገዳም ምን አለ?
በጣም ድንቅ ታምር ነው እባካችሁ ተዋት እሷ ጤነኛ ነች የውጭ ህክምና የሚፈልጉ ግን አቅም እጥተው ከቤታቸው የሚሞቱ ብዙ አሉና እነሱን እርዱ.....
@@belayayele2690 ትክክል
@@frehiwetyonas22 በንፅህና ከአምላክ ጋር ትነጋገሪአለሽ ንፁህ ሁነሽ እዚአለም ላይ ሁነሽ ፍፁም አትሆኒም ሰለዚህ ይሔ አለም ከመቶ 90ው የሰይጣን ነው እናገዳም መኖር ለነብስሽ ሰትኖሪ አምላክሽን ልኡል እግዚአብሔርን ታስደስቺው አለሽ ከዚህ አለም ምን አለብለሽ ጩህትነው ወዘተ....
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
የኔ አስተሳሰብ ለየት ይላል ፈጣሪ እየሰራ እና አያሳየ ያለውንድንቅ ሰራና ታምራት ስለምን መመራመር አሰፈለገ አለመብላት አለመጣቷን ከእህልና ወሃ በማራቅ ከተረጋገጠ ፣ ጤንነቷም 100% ከተረጋገጠ ስለምን ላላስፈላጊ ምርመራና ምርምር ያውም ወደውጭ ሀገር መላኳ አሰፈለጊነቱ ታሳቢ ሆነ? የፈጣሪን ድንቅ ስራ ማንም በመመርመርና በመመራመር ሊደርስበት አይችልምና!!! ምንአልባትም የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች እንዳይሆን ፍራቻ አለኝ። ለሁሉም ክብሩን ለገለፀው አምላክ አሁንም ክብር እና ምስጋና ይገባዋል!!!!!!!
ሳይሱን ትታቹ የእግዚያብሄርን ድንቅ ስራ ተመልከቱ አቤት ለሰዉ የማይቻል ለእግዚያብሄር ይቻላል ኤልሻዳይ ነዉ ጌታ
እግዚአብሔር ሃያልነዉ
Amen
ነፃ መውጣት ስላለባት ፀሎት ቢድረግላት መልካም ነው
ምክንያቱም ይህ ከእግዛብሄር
የተቀበለችው ፀጋ አይደለም
አዳምና ሄዋን በምድር በስጋዊ
አካላቸው ሲኖሩ መብላት ስላለባቸእ ጥረህ ግረህ ብላ
ነው የተባለው ይህች ልጅ በመንፈስ እስራት ሊሆን ስለሚችል ትክክል ባልሆነ የተፈጥሮ ህግ ስለሆነ ካዘናችሁላት በሱዋ ውስጥ ያለ መመንፈስተለይቶ እስኪገለጥ ያለማቋረጥ ፀሎት
ያስፈልጋታል በዚሁ መቀጥል
የለባትም ታአምራት ማለት
ክእስራት ነፃ መውጣት እንጂ
እረኛ መሆን ማለት አይደለም
በዚህ ጉዳይ የአምላክህን ስም
በከንቱ አትጥራ ይሄን እግዛብሄር በታምር አርጎት ነው አትበል እግዛብሄርአምላካችን የሚምርና ይሚራራ እምላክ ነው
ወደ ፀበል ወደ ገዳም ብትወስዳት ይሻላል የመፈስ ቅዱስ ሀይል መሆኑን እና ያጋንት ሴራ መሆኑን ይለያል በእምነታ ትጠንክር በፀሎት ፈጣሪን መለመን ነው ለሱ ምንም የሚሳነው ነገር የለም ሀይልና ብርታቱን አብዝቶ ይስጥሽ እህቴ
አትመራመሩ ይላል የጌታ ስራ ነዉ ወደ ገዳም ገብታ ጌታን እያመለከች ትኑር ለዚህ ላለቀበት ዓለም ደግሞ እድለኛ ነሽ ሠዉን አትስሚ ፈጣሪሽ ምልክት እያሳየሽ ነዉ
በጣም መስፍኔ
እኔ ከመዳብ ጋር ተጣልቼ 1ቀን ሳልበላ ሳልጠጣ ዉዮ ክፍሌ ሽሮ ነበረኝ በጥብጨ ጠጥቼ ነዉ እራሴን ያወኩት
ከከከከከከ
Kkkkkkkkkkk
😃😃😃😃😃😃😃😃
እንደት እንዳሳቅሽኝ ክክክክክክክ
Hahaha
እባካችሁ አትመራመሩባት ፈጣሪ በዝች ልጅ አድሮ ሊያስተምረን የፈለገው ነገር እዳለ ይሰማኛል።ተዎት እስኪ ክስስቲያን አይደለች ይልቁንስ ሱባየ እድትገባ ምከሯት ወይም ታላላቅ አባቶች አሉን እግዚአብሄር ይመስገን እነሱም ቢሆኑ ሱባየ ይይዙላታል ምርምር እያላችሁ የፈጣሪን ስራ አታበላሹ መመልእክቴነው።🙏🙏🙏
እኔ እሷን ብሆን እግዚአብሔር በሰጠኝ ጸጋ ደስ ተሰኝቼ የእግዚአብሔርን ቃል ምግብ እና መጠጤ እንዲሆን ቅዱስ ቃሉን እየተማርኩ እያነበብኩ እየዘመርኩ ምድራዊ መልአክ እሆን ዘንድ ፈቃዱን ተማጽኜ ገዳም እገባለሁ
ይህ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው ባጉል ልጅቷን ውጭ ወስዳችሁ የማንም መመራመሪያ እንዳታደርጓት ሆይ የእግዚአብሔርን ስራ ተመራምራችሁ አትደርሱበትም ልጅቷን አታንከራቷት
ተው እጂ የሰው ልጅ በምግብ ብቻ አይኖርም ይላል ቃሉ ስለዚ ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን አርፍ ትቀመጥ የምን ሀኪም ነው
ማቴዎስ4:4 እርሱም መልሶ፡- ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም፡ ተብሎ ተጽፎአል፡ አለው።
ምግቡንስ አትብላ በመንፈሳዊ ነገር ላይ ያላት ነገር ሊታወቅ ይገባል ጥቅስ ከመጥቀሳችን በፊት። ልጅትዋ ምግብ ካልበላች የእግዚአብሔርን ቃል የምታውቅ የምትብላ ልትሆን ግድ ያላል። ያለዛ ግን በሆድዋ ካልበላች በአይኖ ብቻ የምትበላ ልትሆን ትችላለች። ይልቅ እንደ ቅርፅ ከምትጎበኝ ቢፀለይላት እና ነብሶን ቢታደጉዋት እንላለን።
እግዚአብሔር ሲጠራ ሲፈቅድ ነው ከራስ ፍላጎት ጋር ገዳም እሚገባው በርግጥ ገዳም ገብታ መልስ ታገኝ ነበር ከምርመራው ይልቅ ይህ ድንቅ ስራ የእግዚአብሔር ነው
አሁን ግን ቀነስች በፊት ላይ ወፈርያለች ነበርች
የኔ እናት እኔ አንቺን ቢያርገኝ አንዱ ገዳም ሄጄ እናቶችና አባቶችን እጦር ነበር የምን ደግሞ መጎብኝት ነው .... አሁን ግን ገርጣች ትንሽ
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ🙏
ልክ ነሽ እሱ ነበር የሚበልጠው እኔም ክስት ብላብኛለቺ የሰው አይን መሰለኝ
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
Edmewa sichemer telewetalech
ጎራ በሉ አበረታቱኝ አዲሰ ነኝ
ተገላገለች በዚህ ኑሮ ውድነትአለመብላገት መባረክ ነው።
አብይ የኔ አስተዋይ ሁሉን አስተዋሽ አላህ ይጠብቅህ የኛ የእናቶች ዱአ ከጎንህ ነው አሚን
Awo hulun astewaye begefe yetardwen gobegne bewshet tslot eslamuna kerstianu andelaye edekoshashi abero bedozer tezeko setal lemn algobegnem???
Amen🙏
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ🙏
@@nohaminyohanns1803 በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ🙏
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
እኔ ካልበለሁ አዙሮየደፋኝአል🥱😞😩
🙇😭😭😭😭
እኔም
😂😂😂😂 same to you
እረ አጥወልውሎ ነው የሚደፋኝ
@@amethiopiaethiopia8098 እደኔነህ🥱
አጂብ ነው እረ እኛ በተገላገልን ይህ መከረኛ ሆድ አደል በሰው ሀገር የሚያሰቃየን
“ከሚበላውና ከሚጠጣው ደስም ከሚለው በቀር ለሰው ከፀሐይ በታች ሌላ መልካም ነገር የለውምና እኔ ደስታን አመሰገንሁ፤ ከፀሐይም በታች ከድካሙ እግዚአብሔር በሰጠው በሕይወቱ ዘመን ይህ ደስታው ከእርሱ ጋር ይኖራል።”
- መክብብ 8፥15
ክክክ ነይ እንዛመድ
ምንም ምርመራ አያስፈልገም የምላክ ደቅ ስራ ነው ለእኛ ትልቅ ትምህርት አለው
wow የኔቆንጆ ይገርማል
ይሄ ሆዳችን አይደለ የሚያንከራትተን የእግዚአብሔርን ሥራ ድንቅነዉ
መንፈስ ቅዱስ በሳይንስ ምርመራ አይገኝም በጸሎት እንጅ ልጅቷን አታከረቷት አታድክሟት የኔ ቆጆ ደግሞ መስቀሏን አድርጋ በመስቀል ላይ የሞተዉ ክርስቶስ ይጠብቅሽ
ይቺ ልጅ መጎብኘት ሳይሆን ገዳም ብትገባ ጥሩ ነው
Why stupid?
ጥሩ ሃሳብ ነዉ
ገደልግብ
@@ሀስቡንነለህዎንመልዎኪልለ ስለ ምላሾት ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ ወይም ይስጥሽ
Tikekil
ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደስዋ በሆነ፣ መብላታችን አይደል የሚያጫርሰን።
ይህ የእግኢአብሔር ስራ ነው እውኑን እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን የለም ስለዚህ ልጅቱ የእግአብሔር ፀጋ ተሰጥቷታል
ይሄ ድንቅ የቅዱስ አምላክ ፀጋ ነው :: ዛሬ አለምን እያባላ ያለ ሆድ አይደል :: ይሄ እማ ድንቅ ነው በዚህ አውሬ ዘመን ሰው ሰውን እንሰሳው ሌላውን እንስሳ ሳያላምጥ በሚውጥበት አለም እንዲህ ያል የብርሀን አምላክ ፀጋ በአየር በፀሀይ እና በአምላክ ፀጋ መኖር ድንቅ ስጦታ ነው :: ይልቅስ የትም ባትሄድ እና በተሰጣት ፀጋ ብትኖር መልካም ነው ::
የኔ ሆድ አገሬ አልበቃኝ ብሎ ከሀገር አስወጥቶኛል አቤት የመብርሀን ፍቃድ መታአደል ነው
ጎራ በሉ አበረታቱኝ ጎራ በሉ
😂😂😂😂
I wish you have the legend in English, this is a beautiful story! I wish I could meet her in person!
የአለም ድንቃ ድንቅ ሰዎች ውስጥ እንድትመዘገብ ጥረት እናድርግ
ይሄ ቀላል ታምር አይደለም
Wushet new, if it’s true she would be dead
@@mhaymanot1290 my man mamen silemikebid eko new endih minaworaw, they’re giving you permission to check so you can go and see this or anyone can go and see if they don’t believe
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ🙏
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
በትክክል
እንደው ይህ እውነት ከሆነ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው እባክሽ የኔ እህት ፈጣሪ የሰጠሽን ፀጋ ተጠቀሚበት ምርመራ ምናምን ከማለት አንዱ ገዳም ገብተሽ ብትኖሪ ያዋጣሻል
ምግብ ስወድ ፈጣሪ እንድመገብ ስላደረገኝ በጣም አመሰግነዋለው።ውሀ መጠጣት ስወድ። ካልበላው ካልጠጣው መኖሬን በምን ላጣጥመው።በመብላቴ በመጠጣቴ አልሀምዱሊላህ።
በጣም ይገርማል እዉነት ከሆነ እኔ ግን አላምንም ብቻ አላሁ አዕለም
@@zamzammohamed5569 እኔ አምናለሁ የአላህ ስራው ብዙ ነው።
ሆዳምነት አያኮራም
@@leylaaddisababa6kilo456 እኔ የሰወቹ ሁኔታ ነዉ ግራ ያገባኝ እንጂ አላህ ይሄን መድረግ አይሳነዉም ሱበሀን አላህ እንኳን በሂወት እያለን ሙተንም አፈር ከሆነ ቡሀላ ሂያዉ ማድረግ እንደሚችል አምናለዉ አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
@@bombtonetube1649 ምን ለማለት ተፈልጎ ነው?ማን ኮራ?አልገባኝም።
ምግብና ውህ ሳትበላ እና ሳትጠጣ ጤና ካላት ውስጣ ሰላም ነች ማለት ነው እግዛቤሂር የሰጣት የውሰጥ ሚስጥር መንፈስ ፀጋ ነው ፤ ይሄን ሆዳም ህዝብ መንፈስ የራቀውን ፆም እና ፀሎት የማያቀውን ለትምህርት ልትሆን ይሆናል እግዛብሄር ያስቀመጣት ፀጋሽ ይብዛ እህቴ፤ ደላላ እና ፖለቲከኞች መነገጃ አታርጋት ፤ አሁን ሳይንስ እንዲመራመሩባት መመራመርያ አጋችሁ ይችን ልጅ የሌላትን በሽታ ልታመጡባት ነው ሳይንስ እራሱ በአለም ላይ ያለውን የበሽታ ችግር መቼ ፈታ ፤ ፤
የእግዚአብሔርን ድንቅ ጥበብ እናድንቅ ኧረ ላይክ!!!!!
Dr. Aby God bless you! Enesuma geby magjna liyaderguwat neber. Sewe ende ensesa endet yegobejal? Endet genzeb mesebesebya yederegale? Masakem segebachew ye turist mesheb belo bete serto maskemet!
እኔ ደግሞ አንድ ምሳ ብዘልል ጠብ እርግፍ ነው የሚያረገኝ
የኔ ቢጤ ተላለቅን ማለት ነው አንድ ቤት ብንሆን💖
Kkkkkkkkkkkkkk
@Sera Adane to make Money?
Kikikiki ..
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
በስመአብ እኔም አንድ ስዓት ስቆይ በጣም ነው የምረብኝ ወይኔ ተመስገን የታደልሽ ነሽ የእግዝአብሔር ስራ ነው ገደም ህዲ ስው ብሪግጥ ነው ብእንጀራ ብቻ ሳይሆን በቃል እግዝአብሔር ነው የምነርው እንዳለ ቅዱስ ቃሉ
የፈጣሪ ስራ 😍ካልበላች ካልጠጣች #ስሜት አይኖራትም ታዲያ ለዚች ከቱ አለም ምን አለፋት የምን ትምህርት የምን ስራ ጣጥለዉ #ገዳም በገባች።
ይህ የእግዚአብሔር ድንቅ ተዓምር ነው የሰው ልጅ በእንጀራ ብቻ አይኖርም በእግዚአብሔር ቃልም እንጅ እንደተባለ አስመስክራለች
እግዚአብሔር አምላክ በታምሩ እየመገባት ታድላ
😂😂😂😂😂
ውሸት ነው እኔ አውቃታለው
እኔም ምግብ ከበላው 50 አመት ሆኖኛል የጌታ ስራ ነው አሜን በሉ
@@እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ sem atfe. Kawekashat video. Zere
@@eagle4452 በማታውቀው ነገር ባታወራ አይሻልም?
ይሄ ፀጋ የተሰጠዉ ሰዉ እየጸለየ መኖር እንጅ ሌላ ዝባዝንኬ ማብዛት ምንድን ነዉ ቅዱሳን አባቶች በደመና እየተጋዙ በጾለት ምግብ እንደሚኖሩ አታዉቁም እነ አቡየ ጻዲቁ ከተወለዱ ጀምሮከ500አመት በላይ ስለዚህ ለሀዛብ ካልሆነ ለኦርቶዶክስ አዲስ አይደለም መጸሀፍ ቅዱስ ገለጥገለጥ አድርጉ የበላለጡ እዉነታወችን ታገኛላችሁ.....................
ይገርማል የዛሬ አራት አመት ገደማ በሚድያ አይቻት 9 አመቴ ነው ከበላሁ ብላ ነበር
#አልሃምዱሊላህ እስካሁን ስላቆየሀኝ
እኔ ወላህ አልሃምዱሊላህ
ምስኪን ናት ክፋ ሆነውባት አምላክ ሰምትዋት ነው። አሁንም እየጎዳችህዋት ነው ደምዋን በፎቶ መጣችሁ መጨረሻ ሙዝየም ልታስቀምጥዋት ነው።
This is the woman I need to marry. No food expenses at all.
She is full of "Gas"😂 😂😂the blood work chart showed of a 4yrs old now,or a newly born then.
kkkkkkkkkkkkkkkkkkk
😂😂😂😂
you are so funny 😂😂😂😂
😂abet gef
የልዑል እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ተአምር ድንቅ ነው
እደኔ ሐሳብ ይችልጅ በአለማዌ ቦታ ሣይሆን በገዳም ተቀምጣ ብትጎበኝ ይሔ የእግዚአብሔር ሥራ ነው ማመን አለብን እግዚአብሔር የሜሳነዉ የለምና
ወይ እግዚአብሔር እኔ ውሀ ካልጠጣሁ ላንቃዬ እስኪቀደድ እያዛጋኝ 😂😂😂😂😂 እሷ ያለምንም ነገር 13 አመት👏👏👏👏👏 ይሄ ጉዳይ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ስለሆነ ወደ ህክምና ተውትና ወደ ገዳም ውሰዷት ፍላጎታን ጠይቁና
የአላህ ሥራ ምን ይቸግረዋል ፈጠረን መልሦም ይወሥደናል ለፈጣሪ ሁሉ ቀላሉ ነው
እኔ የሚገርመኝ በእኛ ሀገር የተገኘን ድንቃድንቅ ነገር ከእራሳችን አሳልፈን ለውጭ ሀገር የመስጠት አባዜ ይዞናል ትልቅነት ይመስለናል !ይሄ የእግዚአብሔር ስራ ነው በቃ !እስከዛሬ ያኖሩዋት የውጪ ሀኪሞች ናቸው ?
እሺ ቢሆንስ ሀገራችን ውስጥ ያሉት እስፔሻሊስት ሀኪሞች ይህንን ማወቅ አቅቷቸው ነው ?የራሳችንን አሳንሶ የማየትና ነጭ አምላኪዎች መሆናችንን በግልፅ ያሳያል !!!
የኢትዮጲያ ዶክተሮች ከልባቸው ከሰሩ እንኳን ዱባይን ዓለምን ያስንቃሉ በእርግጠኝነት አዎ --ፈረንጅ ናፋቂዎች አትሁኑ !
ዶክተሮቻችንም እራሳችሁን አውጡ አለን እኛ ብላችሁ ማንነታችሁን አሳዩ !
እስከመቼ የሙያችሁን ክብርና እራሳችሁን አሳልፋችሁ ትሰጣላችሁ ;
በናንተ መኩራት እንፈልጋለን ለገንዘብ ሳይሆን ለስራችሁ ውጤታማነት ስሩ ;
የሌላ ሀገር ታካሚዎች ወደእናንተ እንዲመጡ ይሁን ;እባካችሁ የናንተ በራስ መተማመን እኛንም እናንተንም ያኮራናል !!ከጥገኝነት አውጡን
እንኩራባችሁ ቅድሚያ ለሀገሬ ለወገኔ በሉ ;ተስፋ አደርጋለሁ ይሄ የናንተም የኛም ክብር ስለሆነ ።
አመሠግናለሁ
ሚስኪን ቆንጅዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ
አሜንግንከሳችበጣም"ገዳምነው"ቦታዎ"ይችልጆ
አጀብ ነው ፣እንደዚህ ዓይነት ሰዎችን ያብዛልን፣ረሀብ ምን አባቱ፣መብላትና መጠጣት ከተወች መፀዳዳትም ትታለች ብትሉ የበለጠ ገራሚ ያደርገዋል።
አረ እዴውም ጥሩ ነው ኑሮ ተወዳል ሀሀሀሀሀሀሀ አንዴ በልቼ ደግሜ መብላት አቅቶኛል
ክክክክክክክ
ይቺ ልጅ ፈጣሪ ለታምር ይሆናል ያስቀመጣት ላገራቺንብትፅልይ ብዙ ታምር ታስገኝልን ነበር
እግዚአብሔር ያደለሽ ምነው እንደ አንቺ በሆንኩኝ ግልግል ነበር። ኑሪልኝ!
ክክክክክክክክክ
@@alezacuevas4306
ምን ያንካካሻል ወይም ያንካካሃል?
ፍናፍንት
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
@@miftahMekonen ።ወደኔም ቤት ና አኔም ልጣ ከተመቸህ
@@kemilajemal6976 እሺ መረሀባ ነይ ከሙ
አምላክ በዚህች እንስት ላይ የሚያሳየው ታምር ይኖራል ታምሩንም እያሳየ ነው ሰው በእህል ብቻ አይኖርም ይላል ቃሉ።እባካችሁ ፀጉሯ ዊግ ከሆነ አጠቃላይ አርቲፊሻል ነገር እንዳትጠቀም ንገሯት ፀጋዋ እንዳይገፈፍ
እውነት፡ሆኖ፡እግዚሀብሔር፡የሰጠሽ፡ስጦታ፡ከሆነ፡እግዚሀብሔርን፡እያመሰገንሽ፡እግዚሀብሔርን፡አገልግዪ።
We should see her on major international media, cause this is unbelievable, Ethiopia’s tourism officials supposed to work on this and invite international media to make the story about her to let the world know who doubts God’s work and to make them believe this only can be GOD’S WORK!
enkuye2001: She is not the first one in the world. There was one lady from East India that lived for long time but science is not yet to explain that. So it is ignored.
@@terefefeyssa877 I think they don’t want to believe it cause this kind of story will interfere with their science agenda and they don’t want to say this is God’s work too.
@@enkuye2001 :They deny the obvious thing that science itself has limitations all the time. According to Them, to believe it is God's work brings lot of problem morally. They do not want to go there.
Having , morally responsible society is the one thing, They do not want.
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
የኔ እናት ቅዱስ እግዛብሔር ይጠብቅሽ እኔ ሳልበላ ከዋልኩኝ አልችልም
የኔ ባለ ማህተብ እግዚአብሔር አድሎሻል በጥም ታድለሻል የእግዚአብሔር ታምር ነው ለምን ገዳም አትቀመጥም
ይቺን ልጂ ለአንድ ሳምንት በቪዲዮ በተከታታይ በየ ደቂቃው በየስዓቱ ማየት አለብን ለማመን ከብዶኛል መኪና ነዳጂ ካልጠጣ አይነዳም እና
ትክክል እኔም አላምን ሆ ሰውነቷ የግድ የምግብ ፐሮቲን ካላገኘች ጤነኛ ስለማትሆን ውጫዊ ገፅታዋ እራሱ ይቀየር ነበር ሆ ፐራንክ እንዳይሉ ብቻ 😂😂😂😂
Kkkkkkk ewne belshale
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
Tkkl🤣
እውነት ለመናገት ይቺ ልጅ ምንም አይነት በሽታ የሌለባትን ለህክምና ብሎ ለሌላ ሃገር አሳልፎ መላክ አንድም ቅርስን እንደማሸሽ እና ሌላ በሽታ በነፃ ልጅትዋን እንድትሸከም ማድረግ ነው ከሃገር ወታ ምን እንደሚሰጥዋት ማን ያውቃል ህመም ቢኖርባት መልካም ነው ፈጣሪ የሰጣትን ፀጋ ለመቀማት ባትታገሉ መልካም ነው ስንት የህክምና አገልግሎት የሚያስፈልጉ ዜጎች እያሉ ይሄን የመሰለ ፅጋ ለመንጠቅ ባትታገሉ መልካም ነው እንደኔ !
ለመጨረሻ ግዜ የበላችው ምስር ወጥ ላይ ጥናት ይካሄድበት።
እሱኮ አይገኝም ከበላችው በጣም ግዜውረዝሟል
Kkkkkkkkkkk.
So funny! LOL
Kkkkkk
ክክክክክክ
Are tewu ye egziabiher sra new
ደግሞ አዳሜ እንደሷ እፆም እፀድቅ ብለህ በረሃብ ራስህን እንዳትቆላ፣ ላደለው ለፈቀደለት ብቻ ነው።
🤣🤣🤣🤣🤣
Hahaha😁
😂😂😂😂😂👍👍
ክክክክ
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
ሱበሀን አላህ የአላህ ተአምር ብዙ ነው
አረ የእግዚአብሔር ስራ ድቅ ነውእኔ ለሆደ ብዬ አደለም እንደ የሰዉ ሀገር የምገላትቴው አረ ዉዴ ገዳም ቦታ ዉሰዱዎት የእግዚአብሔር ስራ ነው እሆ
የእግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው በሰው ፍቃድ አይሆንም
የሰው ልጂ በእጀራ ብቻ ሳይሆን በእግዚአብሔርም ቃል ነው የሚኖርው
ዬእግዚአብሔር ጥበብ ነው ብላችሁ
ዝም ብትሉ መፈላሰፍ ታበዛላችሁ
ይሄ የአላህ ስራ ነው ልጅቷ ምንም ችግር የለባትም የሱን ትልቅ ስራ ለማሳየት ነው ህክምና እያላችሁ ሌላ ችግር እንዳታመጡባት
አድራሻዋን የምታውቁ please inbox አድርጉልኝ እና ላግባት😂😂 ወጪ free ትዳር😂😂😂
አራዳ ነህ ብቻህን ልትበላ 🤣🤣🤣
kkkkkkkkkkkkkkkk
ሆድዬ
እኔለሁ በቀን 5 ግዜነው ብቻነው የምበላው እምነኝ ያተሚስት ነኝ 🤣🤣🤣😜
ክክክክ
አሰቲ ይህችን ልጅ ወደ ቸረች ወሰዷት ይጸለይላት አም አንደኛ ሰጋለባሸ ነችእንጂ አምላክ አይደለችም ሰለዚህየጸለይላት
ሱባሀን አላህ የሚገርም ነው
ቆይ ግን እግዚአብሔር በጥበቡ ስለያዛት የምን የውጭ የግቢ ሀኪም ነው በእግዚአብሔር ቃል እንጅ በምግብ ብቻ አይኖርም ያለው ጌታ በዚች ልጅ እያዬን ነው
ለማመን ይከብዳል.....ከ ዱባይ መልስ ወዲያው ውጤቱን ብታሣውቁን
እግዚአብሔር አምላክ ለሓረያ እያ ግን ካብ ናብ ሕክምና ናብ ግዳም ምውሳድ የሕይሽ ነይሩ እየየየየ ዑዱልልል እግዚአብሔር አምላክ ጥበብ አይውዳእን በእውነት ❤❤❤❤
ወይ ዶክተር አቢይ ያንተስ ለብቻው ነው በል እስቲ መድሃኔዓለም አይለይህ
እኔ ግን ከዚህ በፊትም ሰምቼ አሁንም ምለው ነገር ቢኖር የሆነ መንፈስ አለባት እሱ ይሆናል እንዲህ የቆላለፋት ታምር ነው ልል አልችልም በእርግጥ ለአምላክ የሚሳነው የለም ግን በጤናዋ አይመስለኝም ታክማ ጤናማ ናት ቢባልም ችግሯ እንዳይገኝ የሚሰውር ነገር ይኖር ይሆናል በዛም አለ በዚህ ገላገለሽ ባክሽ ቁርስ የለ ምሳ እራት ምን አጨናነቀሽ ተመችቶኛል አልመረመርም በይ እኔ አሁን በልቼ አሁን ነው ሚርበኝ የምን 13 አመት ነው አስራ ሶስት ሰዓት ራሱ ቆዪ ብባል እዝላለው ሆይ!
She need deliverance in the name of Jesus 🙏🙏🙏🙏🙏
ክክክክክ ክፍ መንፈስ እንዳይሆን ቢፀለይላት እንላለን።
She is pure Breatharian level 4 , her Biological system adapted to get pure natural food energy from the sun, Air , movement and water. So far there are 4 or 5 Breatharian in the world.
Why don't you leave her alone. It's not bothering her. Why sending her to her to Dubai for medical test? That is not right!!!
To be sure.for ቱሪስት then, they will collecte Money Name of her😂
@@kiberenigestsebez6633 በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ🙏
@@merdiidres719 በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ🙏
ይህ የፈጣሪ ተአምር ነው ኮሜቶች ብዙ አትፈላሰፉበት ጧት ቁርሴን ካረፈድኩ 2ተምርኳ አፌ ሳልዶል ካረፈድኩ ወላሂ ወባ እደያዘው ሰው ያቀጠቅጠኛል
ደሞ ከእግዚአብሔር መካራከር ጀመራቹ
ይማትበላው የእግዚአብሔር ኃይለ ነው እንጁ
ምንድነው ምክንያቱ የማትበላው በላቹ ህክምና ምናምን ትላላቹ
Ehe ye Egziabher sira new kebir mesgana yigbaw 🙏🙏
The only thing that should be done is to put video camera for 10 days 24 hours day and night. If that is proved to be true then you don't need to do medical investigation as there is nothing to proved that way. This will be recorded as the miracle of Jesus Christ.
እግዚኣብሄር እማ የሰው ልጅ ጥሮ ግሮ እንዲበላ ነው የፈቀደው። ትንሽ ኣመዛዝኖ ማሰብ ተገቢ ነው። እግዚኣብሄርብ ፈውሱን ይላክላት። ሰው ሰርቶ በልቶ ጠጥቶ ሲኖር ነው ደስ የሚለው።
የፈጣሪ ስራ እጂግ ጥበበኛ ነው ሱበሀንአላ
It is absolutely Gods work in Jesus Christ our Lord and Savior weather we believe or not that's the truth.
Period.
From London Ontario Canada.
ግን ይህ ነገር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ማንም ሊደርስበት አይችልም
የአላህ፡ታአምር፡ነው
ሱብሃን አላህ የአላህሥራ አጀኢብነውእኮ
የሰው ልጅ ነገሮችን ሁሉ በመ / ቅዱስ ኡነት መርምሮ ማወቅ ጥበብ ነው። ስለዝህ ቀለል አርጎ ማየት አያስፈልግም። ለምን እንዲት ብሎ መጠየቅም ጥሩ ነው። ክብሩስ ለማ ? ገንዘብ አምላክ በሆነበት ዘመን የዝህ አለም ገዝ። ሰውን ከአምላክ የሚለይበት የራሱ ጥበብ ሊሆን ይችላል። ከማዳነቅና ነገሩን ከማጋነን መጸለይና ከእምላክ ሚስጥሩን መጠየቅ ከውድቀትና ከጠላት ወጥመድ ያድነናል ሻሎም እየሱስ ያድናል
ፋና ቲቪ መቼ ነው ሃሳተኛ መረጃ በማሰራጨት የሚከሰስበት ጊዜ?
13 ዓመት ይቅርና 13 ቀን ያለ ውሃ መኖር አይቻልም። ሃኪም ሳይሆን የHigh School ባዮሎጂ የተማረ ሰው ሊያስረዳ ይችላል።
ይገሪማል በጣም የሱ ስራ !
የ21ኛ ክፍለ ዘመን ምርጥ ቀልድ
It's not joke it's fact .still we doesn't know The Secret of the world.
ሀሀሀሀሀሀ
በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ሥራ ማመን ከብዶን ነበር 💚💛❤️
አሁን ደግሜ ከውጪ መጥተው እንዳይስርቆት አሜሪካንን እና እንግላንድን ባያያት ጥሩ ነው ተጠነቀቁ እነሱ የማይስርቁት ነገር የለም
ክክክክክክክክ
እናትየ ካልበላሽ ካልጠጣሽ ምን አስመረመረሽ መርማሪዉ ፈጣሪ ነዉ ዉዴ ዝምብለሽ ወደፈጣሪ ጠጋብትይ እመርጥል ሻለዉ ምክንያቱም ለመጎብኘት ከሆነ ቅርብ ይሆናል አምላክ የሰጠሽን ጠጋ ተጠቀሚበት ከወደሃላ የሚመጠዉን አታዉቂም እና ወደምታምኝበት እምነት ጠጋበይ እላለዉ
ምንም በሽታ የላትም ....በሽታ ያለ ምግብ ላይ ነው ...እህታችን ቅድት ናት እግዚአብሔር ነው የሚመግባት
የኔ ወንድም እንዳልከው ምርመራው ምንም ምግብና ውሀ በውስጧ አያሳይም ነገር ግን ጋዝ ብቻ ያሳያል ብለሀል። ምክንያቱም ከዚህ ቀደም አንድ በአጋንንት የተያዘች ልጅ ምስክርነት ሰምቼ ነበር። ልጅቷ ነጭ ጋዝ ብቻ ያስጠጣት ነበር ምግብ አትበላም ልክ እንደዚህች ልጅ ነገር ግን የእግዚአብሔር መንፈስ ገለጠው። አሁንም ወንድሜ በምን መንፈስ ተይዛ እንደሆነ ሳይጣራ እንደ ጥሩ ነገር ባንይዘው እላለሁ ።
In my opinion , she is under controll of satan !!
We have to pray for her