Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
#ሰላም ቅዱሳን የዩቲዩብ ቤተሰቦቼ ተባርካቹሁበት like እያደረጋቹ ስላለ፣ሰብስክራይብ(subscribe )በማድረግ ቤተሰብ እየሆናቹ እና ሼር (share)በማድረግ እናንተ በተባረካቹበት መባረክ ለሌሎች እያካፈላቹ አገልግሎቱን እየደገፋቹ ስለሆነ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ተባረኩልኝ 🙏🙏💎
አንቴም ተበርክልን ገና መድረክ ለይ ስትቆም እኮ ነው በእግዚአብሔር መንፈስ ና በሞጎሱ የምትማርካው እንዴ አንተ የሉቱ ይብዘልን ሱሬ ብሩክ ነህ እኮ የኔ ልዩ❤❤💜💜🎤🎹
Remain blessed our blessing Sure
God bless you am blessed
አረ ሃዋርያው ፓውሎስም ቢሆን ? ንቅንቅ አትም
"---- የእምነታችንን ጀማሪና ፈፃሚ ኢየሱስ ክርስቶስን ተመልክተን--- እንሩጥ". እሱን ከመከተል ንቅንቅ የለም
አዙዬ አሜን አሜን ተባረኪልኝ ስወድሽ እኮ የኔ ቅን 💎💎🙏🙏🥰
የተወደድክ ሱራዬ በጣም ተባርኬያለሁ በዚህ ዝማሬ:። ድንቅ በረከታችን ነህ አንተ!አንተ ላይ ስለሚሰራብህ የእውነተኛ አምልኮ መንፈስ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ: ጌታ ከዚህ በላይ ይጠቀምብህ!
አሜን ይዱዬ የኔ ቅን ወንድም 🙏🙏 ብሩክ እኮ ነህ 🥰🙏💎
Rggg c,ገነዪሀለጠፐ ገ?ጌግጌጊ😅ጎ😅፣ጓ😊😅😅ጓ😊
ሱሬዋ አሁንም ይብዛልህ
አስቱዬ አሜን አሜን
Suraye bexame nw mewdhe tebarkebtalwe geta zmnehen yebark wendme yene 1gna nhe
ኡኡኡኡኡኡኡ በቃ መሰረቱ ላይ ስትቆም እንዲህ ከመንፈስም ከልብም የሆነ መዝሙር ትዘምራለህ!! 🙆💥💥💥What a Amazing worship may God bless u 🙏😍we love u both
😎
#ውልፍት አልልም ንቅንቅ አልልም እየሱሴ አንተ ሚዛኔ ነህ እየሱሴ# ሱራያ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ እንደተራብከው ከፊቱ ዘመንህ ይለቅ።
አሜን አሜን ኤባዬ 🙏🙏🥰💎
Suriye beloved brother tebarekilign dink new
ይሱዬ ተባረክልኝ አባቴ 🙏💎🥰
በጣም መልእክት ያለው ነው ተባረክ
አሜንን ሱረዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካ ፀጋ ይብዘል የሕይውተችን ምስሌ ተምሰልተችን እየሱስ ክርስቶስ ነው አረንደው ንቅንቅ ንቅን ንቅንቅ ውልፍት አልልም ቅሪስም እኩነህ ገና መውሪሲ በመንነት የመልለውጥ እየሱስ ከአንቲ ውድትም ንቅንቅን ንቅንቅንቅ ውልፍት አልልም ሱረዬ ፀጋ ይብዘል ደገግም እየስመ መንፍስን የምየፅነነ ዚመር ደግሞ እንድች እንደምተምሩ የአበቲ ቢርከንንን እውደችውለው ፀጋ ይብዘለቹ ሽሎምመቹ ይብዘልኝ
ኢየሱስ ጌታ ነው ውልፍት አልልም ጥብቅ ነው❤❤❤🙏
Sura betam tebarekebehalew tebareklig....
በዚህ ሰዓት ብዙ ወጣት ዘማርያን አሉ ለእኔ ግን አንተ ትለያለህ! ገና ለመዘመር ስትቆም ለኢየሱስ ያለህን ፍቅር ፊትህ መደበቅ አይችልም ሱራዬ በዚሁ ያፅናህ!
❤❤❤❤
biruke neh..tebarek..enkuawan wilifet lili wulifet maleten alasabewum.........
የኔ ወንድሜ ሱራፍል ዘመን ይባረከ ወዋዋዋዋዋ ተባረከ
ተባረክ ሱሬ ዋው መንፍስ ቅዱስ ❤
ልቤ ላይ የደመቅክ ሰንደቅ አላማዬ ከፍ ብለ ምትታይ አንተ ነህ አርማዬምንም ላያወርድህ ልቀህ ከሁኔታይዘሀል ውዴ ሆይ የልቤን ከፍታ ❤❤❤❤❤
ምንም ላያወርድህ ልቀህ ከሁኔታ
@@surafelhailemariyamofficia6728 🙏🙏
suraye ከቃላት በላይ ነው ይሄን ዝማሬ የምወደው ሲዲው እስካሁን ከመኪናው አልወጣም ❤😍😍😍live ደሞ ሞር ጨመረብኝ ❤😍
ተባረክ ሱሬ፣ተባርኬአለሁ!!
sura btzemr altegbm betam new yemwedh GBU
አረ እንደው ንቅንቅ /3*/ አልልምአረ እንደው ውልፍት /3*/ አልልምምሳሌ የሚሆነኝ ሌላ አልፈልግም አንተማ ለእኔ ሚዛኔ ነህናአንተማ ለእኔ የህይወቴ ዋና ኢየሱስ ለእኔ ፍጽም ተምሳሌቴኢየሱስ ለእኔ መርህ ነህ ለህይወቴበአንድ ቀን ጀንበር በሚያልፈው አለምውድ ነው የምለው እንዳንተ የለምቅርሴም እኮ ነህ ገና የማወርስህበማንም መቼም የማለውጥብሩክ ነህ ሱራዬ አንተ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!
"ቅርሴ እኮ ነህ ገና ማወርስህበማንም መቼም የማለውጥህ" ሱራ ተባርከሃል ,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Hallelujah Egzbiher amilak yibarek sure
አሜን ኢየሱሴ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አንተን መከተሌ የዘላለምን ህይወት ማትረፌ ነዉ ።ምሳሌዬ ነህ ኢየሱስ
God blessed U
🙏🙏🙏🙏🙏
የተወደድክ ወንድም ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ይባረክ በርታ እምነትን የምያፀና መዝሙር ዋዉ
አንተ ልጅ በረከት ነህ እያየሁህ ሁል ጊዜ ነው ምባረክብህ የሚተላለፍ መንፈስ አለብ ያብዛህ ለብዙ ያርግህ አትገደብ ሁሉን ይስጥክ
አይኖቼን ባንተ ላይ በፍቅር ተክዬየእግሮችህን ዱካ ተከትዬ የእምነቴ ጅማሬ ፍፃሜ የሆንከውልቤን በፍቅርህ ስበህ የማረከውአረ እንደው ንቅንቅ አልልም አቋም አለቅምአረ እንደው ንቅንቅ ውልፍት አልልምምሳሌ ሚሆነኝ እኔ አላገኝም ሌላ አልፈልግምአንተማ ለኔ ሚዛኔ ነህናአንተማ ለኔ የህይወቴ ዋናኢየሱስ ለኔ ፍፁም ተምሳሌቴኢየሱስ ለኔ መርህ ነህ ለህይወቴባንድ ቀን ጀምበር በሚያልፈውም አለምውድ ነው ምለው እንዳንተ የለምቅርሴ እኮ ነህ ጋና ማወርስህበማንም መቼም የማለውጥህWhat a message❤❤
እኔም ንቅንቅ አልልም!ሱራዬ ሁሌም የምወድህ #1 ነህ ተባረክ የአባቴ ልጅ !!!!
bewnet kin agelgay geta ybarkih bizalin🤗🤗
እንዲህ ቃሉ ሲዘመር ደስስስስስ ሲል እኮ
ፍንክች አንልም ሱራየ ባንተ ስለተገለጠው የጌታ መንፈስ ጌታ ይክበር ወደሃለሁ በጣም የሚባረክብህና የሚወድህ የጌታ ባሪያ ነህ አን ቀን አብረን እደምናገለግል አምናለሁ፡፡ ጫካ From south Africa
ቅርሴም እኮ ነህ ገና ማወርስህበማንም መቼምየማለውጥህሀሌሉያ እልልልልልል ጌታ ይባረክ ። ተባረክ ለምልምልን ስፋልን አንተን አለመስማት ከባድ ነው 🥰🥰
ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል ወደ ኋላም ቢያፈገፍግ፥ ነፍሴ በእርሱ ደስ አይላትም። እኛ ግን ነፍሳቸውን ሊያድኑ ከሚያምኑቱ ነን እንጂ ወደ ጥፋት ከሚያፈገፍጉ አይደለንም። ዕብራውያን 10 :38-39. Stay Blessed Dear surafel
tebarek berta
Mesmati makom Alchalkum ❤️❤️ wulfit Allm
sure tebareki❤❤
Suraye anten yeseten yibarek ውልፍት አንልም🥰🥰🥰
Dink zmare nw tebarekilgn ye amlake ye abate lij wendme ke ashenafiwoch enbeltalen abenezer kegna slehone
እልልልልልልልልልልል such timely message. ብርክርክክክክክክክ በልልኝ የአባቴ ልጅ 🔥🔥🔥🔥
ሱሬ እግዚአብሔር አብዝቶ በነገር ሁሉ ይባርክህ አንተኮ አምልከህ የምታስመልክ ምርጥ የጌታ ባሪያ ነህ ለምልም
Wow amazing worship suriye bless you ❤❤❤❤❤❤
አቋም አለቅም ውልፍት አልልም እየሱስ በቃኝ በቅቶኛል አሜን!!!!❤❤❤❤❤❤❤
ሱሬ አንተ ድንቅ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለብህ ሰው ነህእንወድሃለን ❤
Wey surye sewdeh eko ufff beka tebarekilgn yechemerbeh
ufffaaa batim eyxafki new hule bitzamri aysalchagn baqa endt endamiwodi endante bamnfasi end yemzamirtun yabzalon tabraki 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏👏👏👏
uuufamennnn amennn are nikinik alili eyesus yene merecheyeee
Elllllllllllllll halyelwoya amen nekenke alelem tebark tebarkyalwo
ጌታ እግዚአብሄር ይባርክህ ሱርዬ ወንድሜ
አሜንንን ዘመን ይባረክ ዛልዬ
ውልፍት አልልም። God bless your entire life ሱራዬ👐👐😍😍
Bebizu tebareki sure❤🙏
ጌታ እየሱስ ብርክ ያዲርጊ ወዲመ❤❤❤❤
በማንም መቼም የማለውጥህ አሜን❤
አረ እንደው ንቅንቅ ንቅንቅ አልልም አረ እንደው ውልፈት አልልም ምሳሌ አንተ ነህ ሱሬ በረከታችን ነክ ተባረክልን😘😍🥰
ሱራዬ ዋው በጣም ድንቅ መንፈስና የሚገርም አምልኮ🔥🔥🔥ለምልምልኝ❤!
አሜንንንንንን አሜንንንንንንን በኢየሱስ ንቅንቅ አልልም አላየሁም ከእሱ ወጪ የእኔ አባት ከብሬ ሞገስ ገበናዬን ሸፋኜ ሱሬ ተባረክልኝ አሜንንንንንንን እሰይ
ሱሬን እኮ ስወደው የእውነት ስለሚያመልክ
ከአንተ ኋላ ሆኜ እሮጣለሁ .......... ዉልፍት አልልም😍😍😍😍 በብዙ ተባረክ ሱራዬ
Egzyabhr ybarkh tsgawn yabzalh bebetu eske hiweth fetsame metekl yhunlh❤❤❤
ሱራዬ በረከታችን ነህ ተባረክልኝ❤🙏ውልፍት አልልም ንቅንቅ አልልም!
Singer ante liyu nek tebarekilign
አንተ የተወደድክ የተባረክ ወንድሜ!! ኑርልኝ ምንም አልልም😘😘
እግዚአብሔር ይባርክህ እረ እንደው ንቅንቅ ንቅንቅ አልልም ውልፍት አልልም መቼም ቢሆን ኢየሱሴን ትቼ መቼም አላደርገውም ሰላሜ እረፍቴ የህይወቴን ዋና ትቼ ውልፍት አልልም ብርክ በል ❤❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
የምወድህ የተባረክ ፀጋው ይብዛልህ
አረደው ንቅንቅ ንቅንቅ ንቅንቅ አልልም!! እሰይ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ሱሬ በረከታችን ነህ 🙏❤️
ወይኔ የምሆነውን ነው ያጣውት መስማት ማቆም አልቻልኩም ! ያባቴ ቆንጆው ልጅ አንተ ትለያለህ አቦ ይጨምርልክ በጣም እወድሃለሁ ።
Ye abat tebarek liyu saw ne love you
Surakoo ተባረክ
ተባረክ ሱሬ የሚገርም አምልኮ ነበር 🙏🙏🙏🙏
የኔ ምርጥዬ ወንድም ተባረክልኝ አንተ ሰትዘምር መንፈሴ ሀሴት ያረጋል ነፍስም አይቀርልኝም ዘመንህ ይባረክ እወድሀለሁ እስከ መጨረሻ በቤቱ ያፅናህ😘😘😘😘
አረ እንደው ንቅ ንቅ ንቅ ንቅንቅ .. ☝️❤❤❤❤❤❤ ሱሬ ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ 🙏🔥🔥🔥
ንቅንቅ አልልም :: ሱራችን ዘመንህ ይባረክ
amen Aquam alekem welfit alelem suraye bless you enewedehalen😍🥰😇🤩
ሱራዬ የተወደድክ ❤❤❤
ከኢየሱስ ሌላ የህይወት ውሃ ልክ የለም! ሱሬ shine! ዘማሪ አቤኔዘር ከፊት ለፊትህ ቆሞ እንደሚያይህ እኔም እንደዚያው በስስት ነው የማይህ፣ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ!
suraye betam new yetebarekt bezhi mezmur tebarkilign begeta sim le iwuld huni
ኣንተ የተባረክ ነህህህ
ድንቅስራ ነው ተባረክ🥰🥰🥰
አንተ የተባረክህ ወንድማችን ፀጋ ይጨመርልህ በጌታ ፀጋ በርታ
Geta yibarkik tabark❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅርሴ እኮ ነህ ተባረክ 𝓼𝓾𝓻𝔂𝓮🙏
Ufffff getaaa yiberkek
suraye tebareklgn
Be bizu tebarekilgn wendemeee Ante setezemir salawek wed abate ekif yegebaw yemeselegnal ❤Mezmurun secherse demo leka gena rucha lay mehonen astawesalhu 🙏🏽🙏🏽🙏🏽Geta agelglotihn yebarkew, amennnn bruk bruk hunilgn!!!!
አሜን አሜን .ተባረክ 🤲🤲
ደሰደሰኛ ቀን🎉❤
ከተለቀቀ ሰዓት ጀምሮ እየሰማሁት ነው, ሱራዬ ጌታ ይባርክህ ብዛልን, ለምልምልን ወንድሜ🙌🙌😊😊
Eyesus lene mizan new geta ybark tebark tega yechemrleh
ሱሬ በአንተ አልፎ የሚሰርዉ አምላክችን እና አባታችን እግዚአብሔር ይባርክ በነተ ዉሰጥ አለፎ የሚነካ መንፈስቅዱስ አለ አይወሰድብህ በጣም ነዉ ምወድህ ❤❤❤❤
Tebarek yichemiribik...des mil worship ..
UuuuuuuuuuuuuuuuuuuuùuuEre ene alchalkum ebet hogne gena zare nw mesemaw koSuryee egziyabher yebarekh lela mn elkalew ye tsegaw balebet yebarek antem tebarekeh kerrr❤
እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ከዚህ በላይ ይባርክህ ሱሬ, እውነተኛ, በመንፈስ የሆነ አምልኮ
አሜንንንን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ሱሬ
ብዙ ፀጋ ይብዛልህ ሱሬ😍😍 ብዛልን::
Surayeee antee telyalhee tebarklgnnnnn🥰
ሱርዬ ጌታ ከዚህ በላይ ይብራብህ
Ameeeeeen wow
እሰይይይይይ ውልፍት ንቅንቅ አልልም ከአንተ እልልልልልልልል አምላኪ ስለሆንክ ወደ ሰማይ ወደ ተመላኪው እግዚአብሔር ትወስዳለህ እንዲሁ በመስከር ዘመን ይጠቅለል ሱራ😍😘😘😘
My bro batezemer ekuan setamelek spirit of God alew ......God degmo lezi zemen keretawe seladeregeh ....God enamesegenewalen ...bless bro
#ሰላም ቅዱሳን የዩቲዩብ ቤተሰቦቼ
ተባርካቹሁበት like እያደረጋቹ ስላለ፣ሰብስክራይብ(subscribe )በማድረግ ቤተሰብ እየሆናቹ እና ሼር (share)በማድረግ እናንተ በተባረካቹበት መባረክ ለሌሎች እያካፈላቹ አገልግሎቱን እየደገፋቹ ስለሆነ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ተባረኩልኝ 🙏🙏💎
አንቴም ተበርክልን ገና መድረክ ለይ ስትቆም እኮ ነው በእግዚአብሔር መንፈስ ና በሞጎሱ የምትማርካው እንዴ አንተ የሉቱ ይብዘልን ሱሬ ብሩክ ነህ እኮ የኔ ልዩ❤❤💜💜🎤🎹
Remain blessed our blessing Sure
God bless you am blessed
አረ ሃዋርያው ፓውሎስም ቢሆን ? ንቅንቅ አትም
"---- የእምነታችንን ጀማሪና ፈፃሚ ኢየሱስ ክርስቶስን ተመልክተን--- እንሩጥ". እሱን ከመከተል ንቅንቅ የለም
አዙዬ አሜን አሜን ተባረኪልኝ ስወድሽ እኮ የኔ ቅን 💎💎🙏🙏🥰
የተወደድክ ሱራዬ በጣም ተባርኬያለሁ በዚህ ዝማሬ:። ድንቅ በረከታችን ነህ አንተ!
አንተ ላይ ስለሚሰራብህ የእውነተኛ አምልኮ መንፈስ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ: ጌታ ከዚህ በላይ ይጠቀምብህ!
አሜን ይዱዬ የኔ ቅን ወንድም 🙏🙏 ብሩክ እኮ ነህ 🥰🙏💎
Rggg c,ገነዪሀለጠፐ ገ?ጌግጌጊ😅ጎ😅፣ጓ😊😅😅ጓ😊
ሱሬዋ አሁንም ይብዛልህ
አስቱዬ አሜን አሜን
Suraye bexame nw mewdhe tebarkebtalwe geta zmnehen yebark wendme yene 1gna nhe
ኡኡኡኡኡኡኡ በቃ መሰረቱ ላይ ስትቆም እንዲህ ከመንፈስም ከልብም የሆነ መዝሙር ትዘምራለህ!! 🙆💥💥💥What a Amazing worship may God bless u 🙏😍we love u both
😎
#ውልፍት አልልም ንቅንቅ አልልም እየሱሴ
አንተ ሚዛኔ ነህ እየሱሴ# ሱራያ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ እንደተራብከው ከፊቱ ዘመንህ ይለቅ።
አሜን አሜን ኤባዬ 🙏🙏🥰💎
Suriye beloved brother tebarekilign dink new
ይሱዬ ተባረክልኝ አባቴ 🙏💎🥰
በጣም መልእክት ያለው ነው ተባረክ
አሜንን ሱረዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካ ፀጋ ይብዘል የሕይውተችን ምስሌ ተምሰልተችን እየሱስ ክርስቶስ ነው አረንደው ንቅንቅ ንቅን ንቅንቅ ውልፍት አልልም ቅሪስም እኩነህ ገና መውሪሲ በመንነት የመልለውጥ እየሱስ ከአንቲ ውድትም ንቅንቅን ንቅንቅንቅ ውልፍት አልልም ሱረዬ ፀጋ ይብዘል ደገግም እየስመ መንፍስን የምየፅነነ ዚመር ደግሞ እንድች እንደምተምሩ የአበቲ ቢርከንንን እውደችውለው ፀጋ ይብዘለቹ ሽሎምመቹ ይብዘልኝ
ኢየሱስ ጌታ ነው
ውልፍት አልልም ጥብቅ ነው❤❤❤🙏
Sura betam tebarekebehalew tebareklig....
በዚህ ሰዓት ብዙ ወጣት ዘማርያን አሉ ለእኔ ግን አንተ ትለያለህ! ገና ለመዘመር ስትቆም ለኢየሱስ ያለህን ፍቅር ፊትህ መደበቅ አይችልም ሱራዬ በዚሁ ያፅናህ!
❤❤❤❤
biruke neh..tebarek..enkuawan wilifet lili wulifet maleten alasabewum.........
የኔ ወንድሜ ሱራፍል ዘመን ይባረከ ወዋዋዋዋዋ ተባረከ
ተባረክ ሱሬ ዋው መንፍስ ቅዱስ ❤
ልቤ ላይ የደመቅክ ሰንደቅ አላማዬ
ከፍ ብለ ምትታይ አንተ ነህ አርማዬ
ምንም ላያወርድህ ልቀህ ከሁኔታ
ይዘሀል ውዴ ሆይ የልቤን ከፍታ ❤❤❤❤❤
ምንም ላያወርድህ ልቀህ ከሁኔታ
@@surafelhailemariyamofficia6728 🙏🙏
suraye ከቃላት በላይ ነው ይሄን ዝማሬ የምወደው ሲዲው እስካሁን ከመኪናው አልወጣም ❤😍😍😍live ደሞ ሞር ጨመረብኝ ❤😍
ተባረክ ሱሬ፣ተባርኬአለሁ!!
sura btzemr altegbm betam new yemwedh GBU
አረ እንደው ንቅንቅ /3*/ አልልም
አረ እንደው ውልፍት /3*/ አልልም
ምሳሌ የሚሆነኝ ሌላ አልፈልግም
አንተማ ለእኔ ሚዛኔ ነህና
አንተማ ለእኔ የህይወቴ ዋና
ኢየሱስ ለእኔ ፍጽም ተምሳሌቴ
ኢየሱስ ለእኔ መርህ ነህ ለህይወቴ
በአንድ ቀን ጀንበር በሚያልፈው አለም
ውድ ነው የምለው እንዳንተ የለም
ቅርሴም እኮ ነህ ገና የማወርስህ
በማንም መቼም የማለውጥ
ብሩክ ነህ ሱራዬ አንተ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!
"ቅርሴ እኮ ነህ ገና ማወርስህ
በማንም መቼም የማለውጥህ"
ሱራ ተባርከሃል ,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Hallelujah
Egzbiher amilak yibarek sure
አሜን ኢየሱሴ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አንተን መከተሌ የዘላለምን ህይወት ማትረፌ ነዉ ።
ምሳሌዬ ነህ ኢየሱስ
God blessed U
🙏🙏🙏🙏🙏
የተወደድክ ወንድም ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ይባረክ በርታ እምነትን የምያፀና መዝሙር ዋዉ
አንተ ልጅ በረከት ነህ እያየሁህ ሁል ጊዜ ነው ምባረክብህ የሚተላለፍ መንፈስ አለብ ያብዛህ ለብዙ ያርግህ አትገደብ ሁሉን ይስጥክ
አይኖቼን ባንተ ላይ በፍቅር ተክዬ
የእግሮችህን ዱካ ተከትዬ
የእምነቴ ጅማሬ ፍፃሜ የሆንከው
ልቤን በፍቅርህ ስበህ የማረከው
አረ እንደው ንቅንቅ አልልም አቋም አለቅም
አረ እንደው ንቅንቅ ውልፍት አልልም
ምሳሌ ሚሆነኝ እኔ አላገኝም ሌላ አልፈልግም
አንተማ ለኔ ሚዛኔ ነህና
አንተማ ለኔ የህይወቴ ዋና
ኢየሱስ ለኔ ፍፁም ተምሳሌቴ
ኢየሱስ ለኔ መርህ ነህ ለህይወቴ
ባንድ ቀን ጀምበር በሚያልፈውም አለም
ውድ ነው ምለው እንዳንተ የለም
ቅርሴ እኮ ነህ ጋና ማወርስህ
በማንም መቼም የማለውጥህ
What a message❤❤
እኔም ንቅንቅ አልልም!
ሱራዬ ሁሌም የምወድህ #1 ነህ
ተባረክ የአባቴ ልጅ !!!!
bewnet kin agelgay geta ybarkih bizalin🤗🤗
እንዲህ ቃሉ ሲዘመር ደስስስስስ ሲል እኮ
ፍንክች አንልም ሱራየ ባንተ ስለተገለጠው የጌታ መንፈስ ጌታ ይክበር ወደሃለሁ በጣም የሚባረክብህና የሚወድህ የጌታ ባሪያ ነህ አን ቀን አብረን እደምናገለግል አምናለሁ፡፡ ጫካ From south Africa
ቅርሴም እኮ ነህ
ገና ማወርስህ
በማንም መቼምየማለውጥህ
ሀሌሉያ እልልልልልል ጌታ ይባረክ ።
ተባረክ ለምልምልን ስፋልን አንተን አለመስማት ከባድ ነው 🥰🥰
ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል ወደ ኋላም ቢያፈገፍግ፥ ነፍሴ በእርሱ ደስ አይላትም። እኛ ግን ነፍሳቸውን ሊያድኑ ከሚያምኑቱ ነን እንጂ ወደ ጥፋት ከሚያፈገፍጉ አይደለንም። ዕብራውያን 10 :38-39. Stay Blessed Dear surafel
tebarek berta
Mesmati makom Alchalkum ❤️❤️ wulfit Allm
sure tebareki❤❤
Suraye anten yeseten yibarek
ውልፍት አንልም🥰🥰🥰
Dink zmare nw tebarekilgn ye amlake ye abate lij wendme ke ashenafiwoch enbeltalen abenezer kegna slehone
እልልልልልልልልልልል such timely message. ብርክርክክክክክክክ በልልኝ የአባቴ ልጅ 🔥🔥🔥🔥
ሱሬ እግዚአብሔር አብዝቶ በነገር ሁሉ ይባርክህ አንተኮ አምልከህ የምታስመልክ ምርጥ የጌታ ባሪያ ነህ ለምልም
Wow amazing worship suriye bless you ❤❤❤❤❤❤
አቋም አለቅም ውልፍት አልልም እየሱስ በቃኝ በቅቶኛል አሜን!!!!❤❤❤❤❤❤❤
ሱሬ አንተ ድንቅ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለብህ ሰው ነህ
እንወድሃለን ❤
Wey surye sewdeh eko ufff beka tebarekilgn yechemerbeh
ufffaaa batim eyxafki new hule bitzamri aysalchagn baqa endt endamiwodi endante bamnfasi end yemzamirtun yabzalon tabraki 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏👏👏👏
uuufamennnn amennn are nikinik alili eyesus yene merecheyeee
Elllllllllllllll halyelwoya amen nekenke alelem tebark tebarkyalwo
ጌታ እግዚአብሄር ይባርክህ ሱርዬ ወንድሜ
አሜንንን ዘመን ይባረክ ዛልዬ
ውልፍት አልልም። God bless your entire life ሱራዬ👐👐😍😍
Bebizu tebareki sure❤🙏
ጌታ እየሱስ ብርክ ያዲርጊ ወዲመ❤❤❤❤
በማንም መቼም የማለውጥህ አሜን❤
አረ እንደው ንቅንቅ ንቅንቅ አልልም አረ እንደው ውልፈት አልልም ምሳሌ አንተ ነህ ሱሬ በረከታችን ነክ ተባረክልን😘😍🥰
ሱራዬ ዋው በጣም ድንቅ መንፈስና የሚገርም አምልኮ🔥🔥🔥ለምልምልኝ❤!
አሜንንንንንን አሜንንንንንንን በኢየሱስ ንቅንቅ አልልም አላየሁም ከእሱ ወጪ የእኔ አባት ከብሬ ሞገስ ገበናዬን ሸፋኜ ሱሬ ተባረክልኝ አሜንንንንንንን እሰይ
ሱሬን እኮ ስወደው የእውነት ስለሚያመልክ
ከአንተ ኋላ ሆኜ እሮጣለሁ .......... ዉልፍት አልልም😍😍😍😍 በብዙ ተባረክ ሱራዬ
Egzyabhr ybarkh tsgawn yabzalh bebetu eske hiweth fetsame metekl yhunlh❤❤❤
ሱራዬ በረከታችን ነህ ተባረክልኝ❤🙏
ውልፍት አልልም ንቅንቅ አልልም!
Singer ante liyu nek tebarekilign
አንተ የተወደድክ የተባረክ ወንድሜ!! ኑርልኝ ምንም አልልም😘😘
እግዚአብሔር ይባርክህ እረ እንደው ንቅንቅ ንቅንቅ አልልም ውልፍት አልልም መቼም ቢሆን ኢየሱሴን ትቼ መቼም አላደርገውም ሰላሜ እረፍቴ የህይወቴን ዋና ትቼ ውልፍት አልልም ብርክ በል ❤❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
የምወድህ የተባረክ ፀጋው ይብዛልህ
አረደው ንቅንቅ ንቅንቅ ንቅንቅ አልልም!! እሰይ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ሱሬ በረከታችን ነህ 🙏❤️
ወይኔ የምሆነውን ነው ያጣውት መስማት ማቆም አልቻልኩም ! ያባቴ ቆንጆው ልጅ አንተ ትለያለህ አቦ ይጨምርልክ በጣም እወድሃለሁ ።
Ye abat tebarek liyu saw ne love you
Surakoo ተባረክ
ተባረክ ሱሬ የሚገርም አምልኮ ነበር 🙏🙏🙏🙏
የኔ ምርጥዬ ወንድም ተባረክልኝ አንተ ሰትዘምር መንፈሴ ሀሴት ያረጋል ነፍስም አይቀርልኝም ዘመንህ ይባረክ እወድሀለሁ እስከ መጨረሻ በቤቱ ያፅናህ😘😘😘😘
አረ እንደው ንቅ ንቅ ንቅ ንቅንቅ .. ☝️❤❤❤❤❤❤ ሱሬ ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ 🙏🔥🔥🔥
ንቅንቅ አልልም :: ሱራችን ዘመንህ ይባረክ
amen Aquam alekem welfit alelem suraye bless you enewedehalen😍🥰😇🤩
ሱራዬ የተወደድክ ❤❤❤
ከኢየሱስ ሌላ የህይወት ውሃ ልክ የለም! ሱሬ shine! ዘማሪ አቤኔዘር ከፊት ለፊትህ ቆሞ እንደሚያይህ እኔም እንደዚያው በስስት ነው የማይህ፣ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ!
suraye betam new yetebarekt bezhi mezmur tebarkilign begeta sim le iwuld huni
ኣንተ የተባረክ ነህህህ
ድንቅስራ ነው ተባረክ🥰🥰🥰
አንተ የተባረክህ ወንድማችን ፀጋ ይጨመርልህ በጌታ ፀጋ በርታ
Geta yibarkik tabark❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅርሴ እኮ ነህ
ተባረክ 𝓼𝓾𝓻𝔂𝓮🙏
Ufffff getaaa yiberkek
suraye tebareklgn
Be bizu tebarekilgn wendemeee
Ante setezemir salawek wed abate ekif yegebaw yemeselegnal ❤
Mezmurun secherse demo leka gena rucha lay mehonen astawesalhu 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Geta agelglotihn yebarkew, amennnn bruk bruk hunilgn!!!!
አሜን አሜን .ተባረክ 🤲🤲
ደሰደሰኛ ቀን🎉❤
ከተለቀቀ ሰዓት ጀምሮ እየሰማሁት ነው, ሱራዬ ጌታ ይባርክህ ብዛልን, ለምልምልን ወንድሜ🙌🙌😊😊
Eyesus lene mizan new geta ybark tebark tega yechemrleh
ሱሬ በአንተ አልፎ የሚሰርዉ አምላክችን እና አባታችን እግዚአብሔር ይባርክ በነተ ዉሰጥ አለፎ የሚነካ መንፈስቅዱስ አለ አይወሰድብህ በጣም ነዉ ምወድህ ❤❤❤❤
Tebarek yichemiribik...des mil worship ..
Uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuùuu
Ere ene alchalkum ebet hogne gena zare nw mesemaw ko
Suryee egziyabher yebarekh lela mn elkalew ye tsegaw balebet yebarek antem tebarekeh kerrr❤