ጉማ ሽልማት 666 አለባበስ | Selam Tesfaye የሚሊየኖች ቤት | ashruka channel

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 168

  • @ashruka
    @ashruka  День назад +32

    ዘና በቁምነገር ላይክ እያረጋችሁ 🙏🏽👍👍👍

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 День назад +1

      That was I’m thinking 🤔 about that Melat and that guy what is going on between them Lol 😝

    • @beftuoromo714
      @beftuoromo714 День назад +1

      አይ ለካ እንደዚህ ሰገጤ ነክ 666 ምናምን ትላለክ ፋራ የኮፍያ አራዳ

    • @tgethio6945
      @tgethio6945 День назад

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 22 часа назад

      @@beftuoromo714 nonsense 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️

    • @Bebekonjo3872
      @Bebekonjo3872 16 часов назад

      @@ashruka አሽሩካ ዘመነ ካሴ ምን ሆነ ነው ሚሉት

  • @abebabereket7468
    @abebabereket7468 День назад +23

    አሹሩካ የአማራ ድምፅ ሰለሆንክ በጣም እናመሰግናለን 12,11,24 በሲዊዝረላአድ ሰለፈ አለ በሲዊዝ የምትኖሩ ሁላችሁም ሰባአዊነት የሚሰማችሁ ሁሉ ተጠርታችሗል

  • @መካቲዩብ
    @መካቲዩብ День назад +14

    አላህ ንሮአችን በሃላል የምንንኖር ያድርግልን አላህ ከሚጠላው ነገረ ያርቀን ለዚች ጠፊ ዱንያ የምንሽወድ አያድርገን ባለን የምንብቃቃ ያድርገን ውዶችዬ ዘመኑ ያስፈራል በዱኣ በርቱ ።

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 День назад +5

    My # 1 ምርጫ አሽሩካ የምርጦች ምርጫ 👏👊💛 ለአማራ ህዝብ ድምፅ ስለምትሆን 🙏

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 День назад +9

    😂😂😂😂 አሹየ የትኬት ሳይከፍል እርኩስ መንፍሱ በነፃ ገባ አልክ ይች ሰገጤ ፍሽን ነው ብላ እኮ ነው

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 День назад +6

    ፍትሕ ለኢትዮጵያ ሕዝብ 🙏🏿

  • @merygetachew3103
    @merygetachew3103 День назад +13

    Justice for Amhara people ! Down down dr abiy Ahmad

  • @Ethioenate
    @Ethioenate День назад +6

    አሽሩካ ባንዲራ አትበል ሰንደቃላማ ነው የሚባለው ባንዲራ በጣሊያን ነው

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 День назад +1

      በትክክልል

    • @ashruka
      @ashruka  День назад +8

      እሺ 🙏🏽ባንዲራ ❌ ሰንደቅ አላማ ✅

  • @AYAN_MEDIA-m5o
    @AYAN_MEDIA-m5o День назад +3

    እንካን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 День назад +4

    አሹየ እኔ ያለሁበት ቤሩት በጦርነት ነዉ😢😢😢

    • @ashruka
      @ashruka  День назад +2

      አይዞሽ የኔ እህት 🤗

  • @Henan-v6e
    @Henan-v6e День назад +1

    አልሃምዱሊላህ አረብ አገር የወንድም የሴትም ክብር አለ አይሮፖ ወንዶች ይባደላሉ ግን እኮ የእነሱ ህግ ለሴት አዝኖው አይደለም ከባሏ በሆነ ባልሆነው አለየይቶ ዙሙታኛ እና የእነሱ መጠቃቀም ልሀደርጎቻው ፈልጎው ነው
    እናማ በደል ጡሩ አይደለም እህቶቼ ወላሂ ከፈረንጅ ህግ ይልቅ ባልን አስቀድሙ በላ እኮ ክብር ነው እዚች ምድር እንደ ባል ሀፍት ዬለውም ስለዝህ ለባልሽ እዛኝለት የልጆችሽ አባትማ አትባድይው እኔ በህዋቴ መስማት የማልፈልገው ነገር ብኖር አባቴን ማንም ድምፁን ከፍ አድርጌ እንድነገሩብኝ አልፈልግም እናቴም እንኳን ብትሆን ወላሂ አባቴ ላይ የማልፈልገውን ነገር ውሉ በሌሎች ወንዶች ላይ እንዲደረግ አልፈልግም

    • @nuale23
      @nuale23 22 часа назад +1

      በትክክል ሴት ልጅ ለባሏ ክብር ልትሰጥ ይገባል

    • @Henan-v6e
      @Henan-v6e 20 часов назад

      ​@@nuale23
      ግዴታ ነው ወንድ ልጅ በክብሩ አይደራደርም መሆንም አለበት ልክ እንደዘውም ወንድ ልጅም ሚስቱን ሊየከብረት ፣ ሊየስተዳድራት እና ልንከበካበት ግዴታ ነው ።

  • @XhfggBhfyyu
    @XhfggBhfyyu День назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ግፈኞችን ልብ ይስጥልን

  • @Kiyasena96
    @Kiyasena96 День назад

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስለኛል በጣም ደህና ነኝ የኢትዮጵያ አየር እንዳስተላለች አሁን ላይ ይቀዘቅዛል ለሚሞቃለም ብቻውን ምንም አይልም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🎉🤣🤣😜😜

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy День назад +2

    Thanks Thanks a lot

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 18 часов назад

    Thanks for your information ℹ️❤ bro

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 22 часа назад +1

    እንኳን ደሕና መጣሕ

  • @Lucy-o2j6b
    @Lucy-o2j6b 14 часов назад

    ወንዱ ሻንጣ ይዞ ሳይሆን ከቤቱ የበለጠ ንብረት/ሀብት ይዞ ነዉ ምምጣት ያለበት!

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 День назад +1

    ስርአት አድርግ ብሮ የምትናገረውን እሩጫ ምናምን የምትለው ምንለማለት ፈልገህ ነው አንዳንዴ የስውን ስተት መጀመርያ ለባለቤቱ መክረህ እንቢ ሲል ታደርጋለህ ቤተሰብ አላት ጥንቃቄ

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg День назад +1

    🙏🙏🙏በርታ፣

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 День назад +2

    ስወድሕ ውዴ

  • @b.6015
    @b.6015 День назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉ahlen ashu ekuwan dehna metah🎉🎉🎉🎉

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 12 минут назад

    Asurukya🎉🎉🎉yega azenage

  • @Negesie
    @Negesie День назад

    Thanks

  • @yeneneshasfaw2571
    @yeneneshasfaw2571 День назад

    Thank you Ashuka God bless you❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 День назад +1

    አሹዬ በርታልን🎉

  • @She12-e5t
    @She12-e5t 17 часов назад +1

    ሰላም ወንድም አሽሩካ በውነት ውነት ብልሀል ያሳዛዝናል ቁርጥ ሆሌውዶችን መስላ ነው ዩመጣችው እራሷላይ እ ባቡን መስቀል አድርጋ ምንያህ ቢከፍክሏቸው ነው ለለባሿና ለዲዛይንራ 666 ሆናችሁናመስላችሁ ቅረቡ በዛውም ተተመቁ ተብላችሁ አታፍሩም ??? በእግዚእብሔር መንግስት ብትሆኑ ይሻላችኇል አሉበለዛማ የዘላለም እሳት አለ በሳማዩ
    በእግዜአብሔር ሙንሥት ዝም ብሎ እንዳይመስልሽ እኛ ሰልችቶናል 666 ማየትና የሚመስሉትን ?? ፍግሞ ትስቃለች ብእሳት የሚያጠምቀው ይመጣልሻል ያኔ ዋይ ዋይ ዋይ ትያለሽ !!!
    አሽሩካ ይባርክህ !!!🙏🙏🙏🙏

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 День назад +2

    💚💛❤💪💪💪

  • @ekram2819
    @ekram2819 День назад

    አሽሩካየ ወሎ ላይ ምንም የማያውቁት እየታፍኑ ወደ ስር ቤት እየገቡ ነው 😢😢😢😢😢

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 День назад

    አሹየ እግዚአብሔር የሀሳብህን ይሙላልህ
    የጉማ አዋርድ ተብየዋ አለባበስ ምንም ጥርጥር የለውም ከአውሬ አምላኪወች ነጭ የተወሰደ ነው ሰገጤወች እነዛ በምንያት ነው የሚለብሱት ለሚመልኩት አውሬ የእኛ ደጀቦች ፍሽን ፍጠራ እያሉ ይለብሳሉ

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv День назад +1

    Ashuka seodeki eko ❤❤❤

    • @ashruka
      @ashruka  День назад +1

      አመሰግናለሁ 🙏🏽

  • @orlye_._._.
    @orlye_._._. День назад +1

    ውነትክ ነው ይችን የ-666 ልጅ ገርፎ ማባረር ነበር😡

  • @meharikidane-mehari7181
    @meharikidane-mehari7181 День назад +1

    Stop killing kids in Amhara 😭😭😭😭😭😭

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg День назад +1

    Ashuka you so funny 😂 sera

  • @امينهامينه-د3ف
    @امينهامينه-د3ف День назад +1

    ❤❤❤

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ

    አሹየየየየ❤❤❤😂😂😂😂🎉

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 День назад

    አርቲስቶች ለኩፉ 666 ስራ ማስኬጃ ሁሌ እንደተጠለፉ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው 🙏🏿

  • @ሎም
    @ሎም 17 часов назад

    666 አይደለችም ስለዚህ ሰተወቅ ስም አትስጥ ልጅቱ የወንጌል አማኝ የጌታ ልጁ ነች ለያት ያለውን ልብስ ስለ ለበሰች ብቻ ነው

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia День назад

    ሰላም አሽሩካየ እንኩዋንደህናመጣህ፣ሀይፎንአስራስድስት፣እኛም እንፈልጋለን፣ለማንኛውም ያሳክልህ❤❤❤❤

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i 16 часов назад

    bro 👊❤

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 20 часов назад

    እውነት አሹ እኔ ራሱ ጋላክሲ s24 ultra አምሮኝ ነበር 😂😅 ግን እማሆይ እንደ አቅምሽ አልሚ እንደተባለው ሆኖብኝ እንጅ😂😂😂

  • @metyabebekebede9650
    @metyabebekebede9650 20 часов назад

    አሹካ የኛጀግና ለአማራድምጽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @H.a.k.d
    @H.a.k.d 23 часа назад

    Wey ashuya fendak betam

  • @Amsa2pac
    @Amsa2pac День назад +1

    You are my best ❤❤❤❤

    • @ashruka
      @ashruka  День назад

      Thanks dear 🙏🏽

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 День назад +1

    Ashrukaye Selam👋😂

    • @ashruka
      @ashruka  День назад +1

      ሰላም 🙏🏽

  • @Sebat24
    @Sebat24 День назад +1

    እውነት ነው አሹ 666 ነው👍❤👍👍❤👍❤👍

  • @Achamwoloyewa
    @Achamwoloyewa День назад

    አሽሩካየ እስቴዲዬህ ያምራል

  • @kiddisthaile5417
    @kiddisthaile5417 День назад

    yasazinal Egiziabiher yidresilin lechekila hitsanat....

  • @zmack1830
    @zmack1830 День назад +1

    A tale of 120 million bilegged livestock!!!

  • @HaymnotAssefa
    @HaymnotAssefa День назад

    ለአማራ ህዝብ ድምፅ ስለሆንክ ከልብ እናመሰግናለን

  • @MeazaDejen
    @MeazaDejen День назад

    አሹርካ የምርጦች ምርጫ እንደት ነህ አትጥፍ

  • @shamsham-x6p
    @shamsham-x6p 19 часов назад

    ያርብ ከዚህ አላህ ይሱጥር ደከመነን😊

  • @Etiopa
    @Etiopa День назад

    የሰላም ቤት ለሊያ ሾ ላኩላት😂😂😂😂😂

  • @fetleworkmerhatibeb8870
    @fetleworkmerhatibeb8870 21 час назад

    ስታስጠላ ካንተ አይጠበቅም የልጅቱን ፈጠራ ከማድነቅ ይልቅ ሁሉንም ነገር ከ666 ጋር ታይይዛለህ የተመታህ ጠማማ ትውልድ

  • @user-95674
    @user-95674 День назад

    ፍትህ,ለአማራ,ህዝብ❤❤❤

  • @דסטהקסהון-צ8ק
    @דסטהקסהון-צ8ק День назад

    ሰላም ሰላም አሽሩካ ❤❤❤❤❤

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 День назад

    ፍትህ ለየዋሁ ወገኔ 😢

  • @nadyhenok2816
    @nadyhenok2816 День назад

    bro me too i need i hope you Will send to me i am 😂from Eritrea ❤ good job yeljachen haven EGTHABHER REREAD betam lebay yankan bro barta

  • @EdentesfayeEdu
    @EdentesfayeEdu День назад

    ጠይቀሀት እንቢ ስላለች666 አልካት አይደብረም

  • @aberash8113
    @aberash8113 День назад

    Dele Le Amhara FANO ❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 День назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 aby allah yekum skay ysth

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 День назад

    Ashrkaya dell le fano

  • @MNn-jy2wr
    @MNn-jy2wr День назад

    አሹ ኖትፍኬሽን አይደርሰኝም

  • @nazuunagaa8945
    @nazuunagaa8945 День назад

    Wollah zaregna ke honk buhala Tokark😂

  • @saraabona7793
    @saraabona7793 21 час назад

    💚💛❤️💪💪💪💪💪

  • @tesfayemulatie5426
    @tesfayemulatie5426 День назад

    Ashurja jegna berta

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 День назад

    አሁንም ፍትህ

  • @ekramredwan4285
    @ekramredwan4285 День назад +1

    King abyi 😂😂

  • @hanukonjo5266
    @hanukonjo5266 День назад

    Thanks😂😂😂😅

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n День назад

    ቢራብሮ ነው የልብሱ ዲዛይን 😂😂😂አበዛው

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 21 час назад

    እኔ እገዛልሀለኩ እሺ አሹ

  • @memomemo5922
    @memomemo5922 День назад

    ፋኖ ይግዛልክ

    • @ashruka
      @ashruka  День назад +1

      እሺ ፋኒት 😛

  • @H.a.k.d
    @H.a.k.d 23 часа назад

    Ay ashuya kkk askegi ewnthen new

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي День назад

    አሹካበጣምጎበዠልጅነህ💚💛❤

  • @merymain5649
    @merymain5649 День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji День назад

    መናፍቅ ድሮስ ወደዛ ነው መንገዱ እሷም መናፍቅ ናት

  • @abrahamgirma-tz2eu
    @abrahamgirma-tz2eu День назад

    እረ ቢራቢሮ ነው የምትመስለው

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 День назад

    😢😢😢😢😢

  • @hanateshome3723
    @hanateshome3723 День назад

    👋❤

  • @سعادهسعيد-ش8ج
    @سعادهسعيد-ش8ج День назад

    😊

  • @halima4540
    @halima4540 День назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h День назад

    አማን ❤❤❤

  • @David-vs4zs
    @David-vs4zs 20 часов назад

    ድምፅህ በጣም ያስጠላል እና ደሞ አወራርር ቀፋፊ ነው

  • @etsegenetabera8818
    @etsegenetabera8818 День назад

  • @letinaweld7653
    @letinaweld7653 День назад

    Thanks 😂😂😂😂

  • @MulumebetAli
    @MulumebetAli 19 часов назад

    መስዬ ታምረያለሽ

  • @FataneShFanfu
    @FataneShFanfu День назад

    😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭

  • @ዩስራtube
    @ዩስራtube День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ День назад

    አሹሩካ ገና አሁን ተሳሳትክ የማታውቀውነ ማውራት ተገቢ አይደለም አሜሪካ ሁሉ ነገር በማስረጃ በኤቪደንሰስ ነው ገና ገና ስለደወለች አያስወጣውም

  • @መቅዲመቅዲ-ኀ4መ
    @መቅዲመቅዲ-ኀ4መ 3 часа назад

    ምኑ ነው 666 ጨፈጨፍካት እኮ ሆይ

  • @gg-we8bl
    @gg-we8bl 20 часов назад

    You supported Abye to killed Tigray people now it's time to know how innocent people weman, children and old this people they didn't do even not know about politics the same Tigray people now time to be together and work for peace, always Ethiopia the great country ❤❤❤❤❤

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem8891 День назад

    አሹካ 😂😂😂❤❤❤

  • @ethiovirtulaltour6604
    @ethiovirtulaltour6604 День назад

    Thanks😂

    • @Hewanfirst07
      @Hewanfirst07 День назад

      ወሬህን አንድ ቀን ብከፍተው Evidence የሌለው የሰፈር ወሬ ነው ምታወራው የለበሰችው ልብስ ተጋኗል ግን የሰይጣንን ቁጥር ለምን አመጣኸው ክንፍ ነው ክንፍ ደሞ የመላእክት ነው ሰው ማሸማቀቅ ስራቹ ነው

  • @seblemesfin3645
    @seblemesfin3645 18 часов назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abyssiniangirl861
    @abyssiniangirl861 День назад

    Air headed ይልሀል አበሻ ቀሚስ አትለብሽም ሰው አረገ ብለሽ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 18 часов назад

    ማስተዋል ሰቶሀል

  • @abebe7532
    @abebe7532 День назад

    Bale kenfwa tegmamach👎🪳🪳

  • @almaz_melit
    @almaz_melit День назад

    ,ena man techefichifo man yqerali qumosut eniji

  • @MesfineMesfine-tc3mn
    @MesfineMesfine-tc3mn 20 часов назад

    የአባይ መብራት ነው

  • @eskandergebregzabher3264
    @eskandergebregzabher3264 21 час назад

    አሽሩካ ትለያለህ ከ ጎተንበርግ

  • @saratsegay6969
    @saratsegay6969 21 час назад

    ወይ 666