ቅስማቸው ተሰበረ ጴንጤዎች | አቡነ በርናባስ, ጋዲሳ, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ, ዮሐድ ንጉስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 58

  • @Adis2023-q2u
    @Adis2023-q2u Месяц назад

    በርቱ ወንድሞቼ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemhabeshawit3381
    @alemhabeshawit3381 Месяц назад

    እመቤቴን ጠልታ ትምልባታለች ሰምታችዋል ትላንት በናተ ሚቲንግ ላይ ምን ያህል እመቤታችን ፓዎር እንዳላት ባፏ እንድትጠራት ታደርግ ነበር ክብር ሞገስ ለድንግል ማርያም ፀጋዋን ታብዛልን

  • @lemlemhaile3387
    @lemlemhaile3387 Месяц назад +1

    በጣም አይንሽን ያብራልሽ

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d Месяц назад

    አብርሃም በሰማይ አንድ ተኮናኝ እኳን ወደ ገነት ማልዶ አላስገባም። በአጸደ ስጋ ያለ አማኝ ለአንዱ መጸለይ ይቻላል። ሐዋሪያዉ ጳዉሎስ ጸልዩልኝ ብሏል። በሰማይ ያለ በነፍሱ ብቻ ይኖራል። የሞተ ጻድቅ ማማለድ አይችሉም ።

  • @GenetTilaye
    @GenetTilaye 2 месяца назад +5

    በርቱ ልጆቼ🙏💚💛❤

  • @User-rh8di
    @User-rh8di Месяц назад

    እኔግን የሚመስለኝ መናፍቅ ጠይቀው ለማወቅ ብቻ አይመስለኝም ለማሳሳትም ጭምር ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ

  • @meskumulu725
    @meskumulu725 2 месяца назад +1

    ወደእግዚአብሔር የምንፀልየዉ ወደእርሱ የምንናገረው ስለማያዉቅ ነው የልባችንን ይመስልሀል ዜድ። እነሱም የሚያዉቁትም እግዚአብሔር በገለጠላቸዉ መጠንነዉ። ድፍን ልብ ካለግን አይገባህም። ሰዉ ግን በዘላለም ሒወቱ ቀልድ

  • @TirusetTiruset
    @TirusetTiruset 2 месяца назад +3

    tiktokn በነሱ ነዉ የወደድኩት ጌታነሰ አፑ እራሱ አልነበረኝም ለወንድሞቻችን ፀጋዉን ያብዛልን❤💒ብዙ ድካም ቢኖረዉም ብዙዎችን እያዳናችሁ ነዉ ❤🥰🥰🥰

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 2 месяца назад

    በርቱልን ወንድሞቼ እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🎉🎉❤❤❤

  • @saronmulg1253
    @saronmulg1253 2 месяца назад +3

    ውዶች ስላም ብያለሁ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretG.michael
    @MeseretG.michael Месяц назад

    ወንድሞች ከመፍረድና ከማማለድ የቱ ይበልጣል እስቲ የማቴዎስ ወ ም12ቁ42እና ወደቆሮንጦስ 1ኛ ም2ከቁ2ብታብራሩልን ማማለድ ብርቅ ለሆነባቸው ሰዎች

  • @solyanayohannes3072
    @solyanayohannes3072 Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulubirhanurga9249
    @mulubirhanurga9249 2 месяца назад

    በሰማይ ያለ እግዚአብሔር ብቻ ነው ፀሎት የሚሰማው ማንም ነጋሪ አያስፈልገውም። ስለእኛ የሚማልደው ኢየሱስ ክርስቶስ በቂ ነው!

    • @Ysira-t
      @Ysira-t 2 месяца назад

      ልቦና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ሌላ ኢየሱስ ክርስቶስን ሌላ ብላችሁ ለምትክዱ

    • @woinshetayalew5181
      @woinshetayalew5181 2 месяца назад +2

      የሚማልድ አምላክ ሳይሆን ያለን የሚማለድ ነው አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ አንድ ግዜ የማማለድን ስራ በመስቀልላይ ደሙን አፎስ ከአባቱ ከእግዛብሄር ከሱም ከራሱጋር ታርቁናል አሁን በዞፋኑ ተቀምጦ የሚፈርድ አምላክ እንጂ አሁንም ገና ተሰቅሎ የሚያማልድ አምላክ የለንም። እናንተ የምታመልኩት የተለየ እየሱስ ነው።

  • @Fev-gs5gl
    @Fev-gs5gl 2 месяца назад +3

    ዜድ ትልቅ ሰው ነው በእድሜ በግብሩ እና በአንደበቱ በጣም እፃን ነው😢። ሳያድግ እኮ አረጀ በሰላምነው??

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 2 месяца назад +1

    ሰላም ወንድሞች 👋👋👋

  • @yeegzeabiherlijeyesuskiris1975
    @yeegzeabiherlijeyesuskiris1975 2 месяца назад +2

    Wenidimoche silemitasitemirun timihirit Medihanealem Kirisitos yibarikachihu rejim edime ketenaga yisitachihu. Ye Shimelis Merigia telephone kefelegachihu asawukugn mesitet echilalewu

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 2 месяца назад

    ምድራዊ እና ሰማያዊ ሰዎች በጣም እንለያያለን እኮ ወንድም አለም! እኛ ስንጠይቃቸው ባሉበት ሆነው እግዚአብሔርን የለምኑልናል። ምክንያቱም ቅዱሳን ስለሆኑ።

  • @tayeambaye2615
    @tayeambaye2615 2 месяца назад

    በየቀኑ የሚለምኑ አይደለም አንዴ ክርስቶስ በተገባላቸው ቃል ኪዳን ነው የሚያማልዱን

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 Месяц назад

    Eworen ewor bimaraw tyayzo gdele bloale geta Eysus

  • @KonjitFenta
    @KonjitFenta 2 месяца назад

    tebareku

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 Месяц назад

    Sedeb yasdstachoal yasaznal

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 месяца назад

    ሠላም ለናተ ይሁን ውድ ኦርቶዶክስ ወድሞቼ እነዚ የእውቀት ደሃ የሆኑትን የሉተር ልጆች በሚገባቸው ቋንቋ ንገሩልን መቼም የነሱ ድቁርና ተነግሮ አያልቅም

  • @lemlemhaile3387
    @lemlemhaile3387 Месяц назад

    ምኔቱ ናት

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 Месяц назад

    Paintaya kersun eyemola aysom yekesanew ylal

  • @agelgiloterkiblessed6907
    @agelgiloterkiblessed6907 Месяц назад

    ይህን ታዉቁት ይሆን ወይ?
    እስመ ነአምር ከመ ኢይጸድቅነ ሰብእ በገቢረ ሕገገ ኦሪት ዘእንበለ ዳእሙ በአሚን በኢየሱስ ክርስቶስ :ወንሕነኒ አመነ በኢየሱስ ክርስቶስ ወበሃይማኖትነ ቦቱ ንጸድቅ ወአኮ በገቢረ ሕገገ ኦሪት: እስመ በገቢረ ሕገገ ኦሪት ኢይጸድቅ ኩሉ ዘነፍስ።

  • @dokiledokil
    @dokiledokil 2 месяца назад +1

    medemamet yelelebet arguement endet yastelal

  • @amsalezeleke7955
    @amsalezeleke7955 2 месяца назад +1

    አክሊለ ሰማእት

  • @LiLy-uj8vk
    @LiLy-uj8vk 2 месяца назад

    Ebacham kikiki

  • @MeniTadesseMeniTadesse
    @MeniTadesseMeniTadesse 2 месяца назад

    የቀለሜ እባጭ ፈነዳለት ? ወይስ እስካሁን አለ ? ካልፈነዳለት ጎፈንድሚው ይሰብሰብለት

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 Месяц назад

    እንዴ ወደሰማይ ሲሄዱም መጀመሪያ በአማልጅነት ካመንክ ንገራቸው ይነግሩልሀል አለቀ።

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 2 месяца назад

    ዜድ ግን ለማውቀ ያለህን ጉጉት አደንቃለሁ!

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 месяца назад

    ወንድሞቻችን የኦርቶዶክስ ግድግዳዎች አሁን መናፍቆች ይህችን የአቡነ ባርናባስን ንግግር እያስፉ ቀዳዳ ያገኙ ይመስል የራሳቸው ደቀ መዝሙር ሊያደርጏቸው ሊያስመስሏቸው እየጣሩ ነው እዚህ ላይ ኦርቶዶክሳውያን ይህችን ቀዳዳ እንዳያስፏት መግቢያ መውጫ ማሳጣት ይኖርብናል ወንድሞች በርቱ ተባረኩልን ተባበሩ ተደጋገፉ አስተምሩንም

  • @mulubirhanurga9249
    @mulubirhanurga9249 2 месяца назад

    በሰማይ ያሉት ቅዱሳን መፀለይ ያቆማሉ!

  • @Mentki3838
    @Mentki3838 2 месяца назад

    ቀሌመዋ 😂😂😂😂😂

  • @ayeleregasa5835
    @ayeleregasa5835 2 месяца назад

    ነብዩን የተቀበለ የነብዩን ዋጋ ይቀበላል
    ጻድቁን የተቀበለ የጻድቊን ዋጋ ያገኛል የሚለውን አያውቊትም ማለት ነው

  • @denkudenku9700
    @denkudenku9700 2 месяца назад

    ከውቀት የፀዱ ስብስቦች

  • @SisayGmeskel
    @SisayGmeskel 2 месяца назад

    ቀለሜ የየት አካባቢ ልጅ ነው።ገገማ ጴንጤ ነው።

  • @habeshanmovies
    @habeshanmovies 2 месяца назад

    ጴንጤዎች ምን ያህል ክፋት እንዳለባቸው ታዘቡ

  • @DawitGossaye-bm6tc
    @DawitGossaye-bm6tc 2 месяца назад +3

    ጋዲ

  • @MeskiLove-y4o
    @MeskiLove-y4o 2 месяца назад

    አሜት ብቻ

  • @abiotredahegne7070
    @abiotredahegne7070 2 месяца назад

    Dabo bekedede afu ke kidusan gar ekul negn eyale new

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
    @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 2 месяца назад

    ሙታንን የሚጠራ አጋንታዊ ጸሎት ነው 😂😂😂

  • @ShalomShalom-d4e
    @ShalomShalom-d4e 2 месяца назад

    ርዕሱ ስድብ ነው እንዴ ?

  • @MeniTadesseMeniTadesse
    @MeniTadesseMeniTadesse 2 месяца назад

    ሄሉ 😂😂😂😂😂 የእውቀት ደሀ ነሽ ተባልሽ እኮ ! ኧረ አትሰግጪ ኪኪኪኪኪኪ ቀለሜ ጭንቅላት ነገር ነሽ

  • @KzarebDo
    @KzarebDo 2 месяца назад

    ስድብ ተዉ ሰው ያሸሻል

  • @tarikufanta5994
    @tarikufanta5994 2 месяца назад

    my orthodocs brother aklile, gadisa, mezmure yared plese be careful x protestant do not trust them 100 % we never know why they want be orthodocs they may have a mission be carful just in case

  • @AsratBiru-d9j
    @AsratBiru-d9j 2 месяца назад +2

    አኬ፥የቅዱሳንን ምልጃ ለመካድና ለመሸሽ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም፣ወይ አለመታደል።እሄኛው ደግሞ የልጅ ጨዋታ አስመሠለው።

  • @MetagesmatshaMatsha-il8qd
    @MetagesmatshaMatsha-il8qd 2 месяца назад

    😅😅😅😅

  • @tarikufanta5994
    @tarikufanta5994 2 месяца назад

    ante yohad yemetebal beseneserate awerachew

  • @ThomasGezahegn-s8r
    @ThomasGezahegn-s8r 2 месяца назад +1

    እናንተ ወንድሞቼ መቆጣት ወይ መሳደብ ሳይሆን የናንተ ባህሪ ሊሆን የሚገባው ፍቅር እና ትህትና ነዉ፡የጠፉትን ወንጌልን በትህትና በመስበክ መልሷቸዉ፡ሊቀበሏችሁ ያሎደዱትን ተዏቸዉ

    • @zemenushiferaw1747
      @zemenushiferaw1747 Месяц назад

      Wengel belimena ayisebekim. Temama hone lemeta ..bezih melku new memeles yalebet.

  • @EnnuEnnu-d3p
    @EnnuEnnu-d3p Месяц назад

    እዬጬፋ በጫማጥፊ ፈውሶየለም እንዴ የማንንም ልጋጋም ለሀጫም እያቀረባቹ አታሰድቡን