The main objective of a radio journalist is to draw picture in the minds of the listeners. We, the blind, need such kind of persons. I have already visualized the football pitch, as well as the players position from your description. Please, inform the football. commentators to use such techniques on the live transformation, including the owner of the radio station. You are currently working on! Big big thanks! One love, Ethiopia!
mensura ye zendero arsenal ke amenaw yeteshela nw lemin betelay be telemedo top six ke mebelut beandum alteshenfim ena arsenal yeshenfal elalew minayehu ney ke bahir dar
❤❤❤
መንሱር የኛ በትንታኔህ ሁሌም እረካለሁ መደገፍ ብቻ ሳይሆን መከባበርን አስተማርከን ሁሌም በመንገድ ሳልፍ ያንተን ትንታኔ ስሰማ እቆማለሁ ኑርልን❤
መንሱሬ ታውቃለህ አይደል የምስራቅ አፍሪካ ምርጡ ጋዜጠኛ እንደሆክ በጣም ነው የምትመቸኝ ሁሌ አያልፈኝም በርታልኝ always arsenal❤
adika gn betam eyesereahubet nw ene ride driver silehonku ena ye arsenal maliya bishelmugn des yilegnal maberetacha
ብዙ ሰው ማን ሲቲን እና ሊቨርፑልን ለዋንጫው ግምት እየሰጣችሁ እደሆነ እስማለሁ ግን እመኑኝ 100% አርሰናል የዘንድሮ ዋንጫውን ይበላል። ድል ለመድፍኞች
እናመሰግናለን መንሱሬ...
Mensure, the one and only - really thank you, thank you brother!!!
መንሴ ጣፋጭ እና ግሩም ትንታኔ ነበር እናመሰግናለን ❤❤
ኦድ ጋርድ የአርሴ መሰሶ ነዉ ኦድጋርድ በጥሩ ብቃትላይ ከሆነ አርሴ ጥሩ ይጫወታል ባለፈ ትንሺ ተቀዛቅዞ ነበር አሁን ወደብቃቱ ተመልሷል በዚሁ ያዝልቅልን አርሴ ❤❤❤❤
mensur #1
ጆሮዬን ይዘህ በ2006 አርሴናል በባርሳ የተሸነፈ ጊዜ ራሴን ከግድግዳ ጋር አጋጭቼ በመጎዳቴ ወደ ተውኩት ኳስ እየጎተትከኝ ነው::
😢😢
እኔም እኔም እዳንተ ያኔ በንዴት ታምሜ ነበር
Belew
ካምፓስ ውስጥ ነበረኩና በሕይወት ዘመኔ አልቦኝ የማላውቀውን ልጅ የተኛሁበት አንሶላ እስኪርስ ድረስ ነበር በዕልህ ያላበኝ።
እሱን ጨዋታ ሳስብ ያመኛል 😢😢😢
you Are special mesure
The main objective of a radio journalist is to draw picture in the minds of the listeners. We, the blind, need such kind of persons. I have already visualized the football pitch, as well as the players position from your description. Please, inform the football. commentators to use such techniques on the live transformation, including the owner of the radio station. You are currently working on! Big big thanks! One love, Ethiopia!
Great briefing, Mensu!
♦️♦️♦️ legend of arse maybe
መሱር አንዲትናቺሁ አርስናል ጀሱሱ ቡታ ቱሳርዲ በጀሱሱ ቡታላይ መቀመጥአለበትመሱርእወዲሀለሁ❤❤❤
The gunners
መንሱሬ ዩ አር ዩኒክ ጋዜጠኛ ኢን ዘ ወርልድ ። አንድ አንድ አድማጮች አንተን ሲተቹ ይሰማል ። ተዋቸዉ በእጅ የያዙት ወርቅ እንዲሉ አበዉ ። መንሱሬ ፕሮግራሞችህ በጣም ጥራት እና ብዛት አላቸዉ ( quality and quantity ) ሌሎቹ ጋር ይሕ የለም ።አቦ ትለያለህ መንሱሬ ። i have no words to explain your quality of analysis .
Keep it up Mensur Bro !!
Mensure you have to one 🥇
አላህ ይጠብቅህ
ይገርማል🙏 ሊቨርፑል ጥሩ አጋጣሚን ነበረ ዘንድሮ ያገኘው ማለትም የሲቲ ትልልቅ ቡድኖችን ማሸነፍ አለመቻሉና 100 ፐርሰንት የማሸነፍ ብቃቱ በወረደበት ሰዓት ላይ ለማፈትለክ አንድ እርምጃ ሲቀረው በጉዳት መታመሱ ያሳዝናል።
ሲቲ ቀጣይ ተጋጣሚዎቹን ስናይ ያሰጋል 🙏 አርሰናልን ተወው ገና እይተገነባ ያለ ቡድን ስለሆነ🙏🙏
መንሱሬ የአንተ አድናቂነኝ ለብዙ አመት ነገርግን ከስራየአንፃር ፕሮግራምህን የምከታተለው ዘግይቸነው እኔእዴሚመስለኝ የሶስቱ ፉክክርአርሰናል ጉዳት ካልገጠመው እስከመጨረሻው ይሄዳል ነገር ግን የሁለቱ ክለቦች እስኳዳቼው ሰፊነው እኔየአርሰናል ደጋፊ ብሆንም ሲቲንእፈራለሁ።ድል ለአርሴ።
Wow mensure with Arsenal yamiral kalat yelegnem
Wow mensure yileyal
አትጠራጠሩ ኦድጋርድ የአለማችን ምረጥ የኳስ ፈጠር ነው ❤
Alazar asegdom=mensur abdulkeni
አላዛር ይለያል❤❤
መንሱር ባትፈልግም ቅር እያለህም ቢሆን ስለአርሰናል ማውራትህ ግደ ነው
O zone 👍👍👍
❤
❤ Mansure
Mensure is their any possibility that you can make your analysis on motion videos? It would be so OSM .
13:58 🙌
IT guy must update ur RUclips skills... U are working with top journalist. U need to keep up
ODE #1 Future OZIL
ስለ ØDE መሰለኝ ርዕሱ
yAya
መንሡሬ ምርጥ ትንተና ነው ግን መንሡሬ ይሄን ያህል እውቀት ካለ ለሀገራችን ክለቦች ለቢሔራዊ ቡድኑ እገዛ ብታደርግ?
But Havertez ko lemdual demo Havertez hulegeb silehone band game wist yeteletyaye mina silemiweta wesayn techawach new like zinchenko
Ere yidebiral be audio indet inisma????
በሜሲ ቻይና ቱር ዙርያ የሰጠሀው ሀሳብ ወሳኝ ነበር ፣እንዳልከውም ውቅርታውን ፣ አስተላልፏል
mansure Waw arse zandro ylyal
መሱር ከልፊ አርሰናልበዚህላዪ ዪቀጥሉብት መሱር ትመቸኛለህ ሲቲ ዋንጪ ባዪበላ ደሰዪለኛል አሱተሚበላዉ አርሰናል በዚህላይ ቢቀጥል ሊበላዉ ይቺላል መሱር
መንሱር ተው እንጂ Inter Milan ትልቅ ክለብ ነው
በ RUclips ምስሉን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን
1#
Photo ezhe ly betlek aref nw
ቴሌግራም ቻነል ላይ ዘግይታችሁ ነው ፖስት የምታደርጉት። ይሄው እስካሁን የለም
የሬድዮ አፑ አይሠራም
🥺😢
እረ መንሱሬ ፎቶውን ሌላ አታደርጊውም
yeametu meceresha nafqonyal Arsenal wanchawen anseto mayet
የማንዮናትድ።ደጋፊ፡ከመኖሪያ፡ቤት፡አውሮፓ።እንዳይረግጥ።ነው።የተባረረው።ደጋፊው።ግን።ቀዳዳ።አፍ።ናቸው።እንደኦናና፡መንሡሬ።ሙት
አንተ ግን ስለ አርሰናል ማውራት ያምሃል አይደል
MNSURA YETEYKEW TYAQA KEBED YEMIL NEAW EGRKOASUN BEAGBABU EYETEKETATELE YALE NEAW YEMIMELSLH ASTEYAYET KESETUT ENDESEMAWT MULU LEMULU ALMELESULHM GERF GERF EYADEREGU NEAW YEMELESULH KESOSTU ENDETEMELEKTKUT ARSANAL AQOM SLEMIWAZQ 3GNA YWETAL!!!!!
porto win over arsenal
mensura ye zendero arsenal ke amenaw yeteshela nw lemin betelay be telemedo top six ke mebelut beandum alteshenfim ena arsenal yeshenfal elalew minayehu ney ke bahir dar
Abet makabed? Leeba degafi zero champions league forever