Dr Abiy. You are brilliant- young and outstanding leader. Many people talk but you do the work. May God continue to bless you and pour more wisdom to your brilliant mind. No doubt that our beloved Ethiopia 🇪🇹 will prosper and prevail with your leadership. Blessings
Ethiopia's green and agro lead processing industry is the backbone of our economy. Ethiopians are skillful, now with our visionary leaders, we must scale our manufacturing up to catch up with the time we have lost. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@@eyobeshetu62 the long term issues is that , Who is going to paying for their medical expenses later on for the ( back pain , Back strain , surgeries and drug addiction as result of relaying on pain killers over long time ) ....so its important to consider creating jobs that are safe .....otherwise we have to pay for all those cost later on as country that will cost us more over long period.
East Asian countries (China, Korea, Japan, Vietnam) growth model is a big lessen to transform our economy with in short period of time. what they did is they mobilized both internal and external economic sources aggressively. In the cause of internal sources they aggressively promoted investment by privet sector through offering financial services and also mobilize huge population that have been trained to manufacture import substitutive products using small available capital. In the external sources they aggressively promoted their attractive investment polices to attract foreign investors (In our causes foreign ambassies can do that). they also invested on infrastructure to make industries competitive and also substantially reduce the bureaucracy to stablish and run a business like one window services.
Improving the living and working environment though Condor development projects is a good idea but the problem is it is creating massive layoff which became source of huge socioeconomic problem in the country. I fear it might lead to socioeconomic Chios in the country.
በትክክል ግርምት እና ደስታ ተጋብቶብናል ያልተጋባቸውም እንዲጋባባቸው የበኩላችን እንወጣለን። ቀጣይ ዘመን ብርህ ነው።
ሁላችሁም በረከት ይብዛላችሁ።💚💛❤️
ስራ እንውደድ ለመስራትና ለማመስገን እንኑር ስንፍና እና ጽንፈኝነት ጥላቻ እንጸይፍ ከዛ ረጁ እንሆናለን እንጂ ተረጂ አንሆንም❤🎉
ታላቁ መሪ አብቹ ለኢትዮጵያ ፀጋ
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Dr Abiy. You are brilliant- young and outstanding leader. Many people talk but you do the work. May God continue to bless you and pour more wisdom to your brilliant mind. No doubt that our beloved Ethiopia 🇪🇹 will prosper and prevail with your leadership. Blessings
እንዲህ ዓይነት በሀገር መሪ የሚደረግ supervision እጅግ ጠቃሚ አነቃቂ እንደሆነ ይሰማኛል። እናመሰግናለን !🇪🇹🇪🇹🇪🇹ን እንችላለን!!!
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር በአገራችን በፍሩይት ዙርያ እንዲሁ በስፋት ከተሰራበት ምርታማ መሆን እንችል ነበር።ሌላው በዋነኝነት በማድን ዙርያ እንዲሁ እንዲሰራበት።ሌላው ሶላር ኤነርጂና የቅባት እህል እንዲሁ ሌላው ይቆጮ ተክል ማስፋትና በሁሉም ኢትዮጵያ ተደራሽ ቢሆን ቢተከል።❤🎉
Ethiopia's green and agro lead processing industry is the backbone of our economy. Ethiopians are skillful, now with our visionary leaders, we must scale our manufacturing up to catch up with the time we have lost. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
እግዚያብሔር ይመስገን🙏 🙏🙏🙏 እንዳንተ አይነት መሪ በኔ እድሜ ስላየሁሁ
አሜን
I am delighted to seeing you smiling. I am so pleased.
ሌላው ሁሉም ቀረጥ በተገቢ መንገድ ይከፈል ኮረብሽን ካለ ግብር ይባክናል።ሌላው ትውልድ ሚገለው ሴትኛም ሆነ ወንድኛ አዳሪነት ቢጠፋ አገራችን ታድጋለች።❤🎉
Congrats Ethiopia 's PM; you are doing great❤
እንኳን ደስአለህ❤❤❤..ተጋብቶብናል ይበል ብለናል!!!🎉🎉🎉
Allah yirdah abichu
ጠ/ሚ ዶ/አብይ መልካም ንግግሮትና ስራዎትን እቅዶችንመተግበር ያልቻሉትን እንቅፋቶች በመጀመሪይ የስልጣን ዘመኖ ምን አይነት ብቸኛመሆኖንእረዳለሁ ነገር ግንፈጣሪ ያጠራልና እርሶም ከጏኖ ያለውን ወንድም ፍሬ የማይስጥ የስራ ባላጋሮትን ህልሞን ወይም የኢትዯጵያ እራዕይ ስሌለው ያስቡበት ፈጣሪ ይረዳዎታል ኢትዯጵያ የእግዛብሂር ጥበቃ አይለያትምና አመስግናለሁ ::
እንደው ምን ልበልህ እውቀቱን ጨማምሮ ይስጥህ❤❤❤❤❤
ጥሩ ጅማረ ነው ግን ሰው በተከሻ ባይሸከም ወደ ፊት ይታሰብበት!
ኢትዮጵያውያን እንደዚ ሰንተሳሰብ ደስ ይላል ❤
Labor intensive (የሰው ጉልበትን ተኮር/መሆኑ ለብዙ ቀን ሰራተኞች ስራ ይፈጥራል።ቴክኖሎጂ ቢሆን ጥቂት ሰው ነው ሚሰሩት
በርቱ
ብዙ ቦታ ለጭነት ኮንቨዬር ቤልት ይጠቀማሉ ስሚንቶ፣ዱቄት ወዘተ ምናልባት በሰው ትከሻ ቡናው መጫኑ ለሴፍቲ ከጤና አኳያ ትርጉም ካለው ባላውቅም ለበርካታ ቀን ሰራተኞች ስራ መፍጠሩ ይበል የሚያሰኝ ነው።
@@eyobeshetu62 the long term issues is that , Who is going to paying for their medical expenses later on for the ( back pain , Back strain , surgeries and drug addiction as result of relaying on pain killers over long time ) ....so its important to consider creating jobs that are safe .....otherwise we have to pay for all those cost later on as country that will cost us more over long period.
You Excellency Prime Minister Dr Abiy,
You are my hero and son of Ethiopia. Do not shift your eyes from the country.
With respect,
Nuruleny nugusachin❤
❤🌼🌼🌼🌼
ዮሴፍ እራዩን ሲናገር ሁሉም ሳቁበት ዮሴፍ ግን ከብዙ ነዉጥ ትግል በሁዋላ እራዩን በተግባር አየዉ ምኞቶትን ያሳካዉ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር
አማራ ክልል ያለውን ጦርነት አስቁሙልኝ እባካችሁ እባካችሁ ህዝቡተሰቃየ አይይይይይ ሳሳዝኑ ጋበሬወቹ
❤❤❤
ፍትህ ለነቀምት ህዝብ በኮሪደር ሰበብ የህዝ ንብርትን ማፍርስ ይቁም ፍትህ ለነቀምቲ
እየው ይህን ጀግና ባለራይ መሪ
የተናገረውን በተግባር ተርጓሚ
ሸር ተንኮል አየውቅ ሁሌ ልበቅን
አገሩን ለማልማት ዘወትር የሚጥር
ምነው ብታግዘው ባትሆን እንቅፋት
ለሱ ብቻ አይደለም ለአንተም ሀገርህ ናት
East Asian countries (China, Korea, Japan, Vietnam) growth model is a big lessen to transform our economy with in short period of time. what they did is they mobilized both internal and external economic sources aggressively. In the cause of internal sources they aggressively promoted investment by privet sector through offering financial services and also mobilize huge population that have been trained to manufacture import substitutive products using small available capital. In the external sources they aggressively promoted their attractive investment polices to attract foreign investors (In our causes foreign ambassies can do that). they also invested on infrastructure to make industries competitive and also substantially reduce the bureaucracy to stablish and run a business like one window services.
ሰዉየው ሀይለኛ ነዉ ምን ይደረግ ሞኚው የገነባው የዘር ፖለቲካ እስኻልሻረው ድረስ የተገነባ ቢገነባም መውደሙም አይቀርም።
Improving the living and working environment though Condor development projects is a good idea but the problem is it is creating massive layoff which became source of huge socioeconomic problem in the country. I fear it might lead to socioeconomic Chios in the country.
🍺🍺🍺
አብይ ይምራ
እኔየሚገረመኝ ዝቅተኛአኑሮ ይለው ሰው ሰረቶ እራሱን እዳአይለውጥ እያደረጋአቹ መጀመሪያአ ሰረተው መለወጥ ለሚፈልጉት የስራአለውጥ አመቺአችላአቸው በዝቅተኛአ ንግድ የሚስተዳአደረ ህዛብ ሰረቶሆ ኡዲበላአ በአነስተኛአ ክሪአይ በአነስተኚአ ግብር የስራአ ቦታአ በማመቻአቸት ለውጦአቸው ስት ህዝብነው ሰረቶ መለወጥ እየፈሐገ ሰረቶ እዲአይለወጥ የምታአደረጉት መጀመሪያአ የሰውልማአት አስቀድም የኢትዮጵያአ ህዝብ በኢኮኖሚ እሪሱን ችሉ ሰረቶ እዲያአድር እድሉን ሱጡት ዝሞብላአቹ ከውጭ የመጡትን ኢበስትበቶችን ብቺአነው የስራአ ኡድል የምታመቻቹሊአቸው የኢትዮጵያአን ህዝብ በገዛአ አገሩ ለኢድሱቲሪዎች ተቀጣአሪ ሆነው እዲሰሩ በማአድረግ የህዝብን ኢኮኖሚ መለወጥ አትችልም የኢትዮጵያአን ህዝብ ኡርአሱን በርአሱ እዲያስተድአድር የስሩአ እድሉን ስጡዋአቸው እዴትሰረተው መለወጥ እደሚቺሉ ማአየትም ማአወቅም ትችሉነበረ
አብቹ ገና ትደሰታለክ በረታ
ኢትዮጵያ ዉሥጥ ሠዉ መች ነዉ ሸክም የምናቆመዉ ሌላ አገር ያለ አይመሥኝም።ወደማሽን ቢቀየር።
አውሮፓም አሜሪካም ሸክም ሞልቶ
እሳቸው እንደዚህ ትልቅ እያሰቡ፣
በቢሮ ጀምረው አገሩን አስዋቡ።
አንዳንዶቹ ደግሞ በትንሽ እሳቦ፣
በፅንፍ በጥላቻ አለም ተሸብቦ።