Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሶማሌዎች ጎበዞች ናቸው። በኢትዮጵያ ውስጥ ወሳኝ ሚና መያዝ መጀመራቸው የኢትዮጵያ ተስፋ ነው።
ከምንም በላይ ሀገር ያለችበትን ደረጃ አይቶ ለመደገፍና ለማበረታታት የተቀየሰው ስልት እጅግ በጣም የሚያስደስት ነወ። ወርዶ የደገፉ ሚኒስቴሮችም በእውነት ልመሰገኑ ይገባል።ከክልል፣ከዞን ዘልቆ እስከ ወረዳ በዚህ መደገፍ የማይታሰብ ነገር ነው።ስለዚህ እውነተኛ ብልጽግና እየተረጋገጠ መሆኑን ማየት ይቻላል።ይሁን እንጂ ሁሉም አካል ለሀገራችን ብልጽግና በእየደረጃው ልረባረብ ይገባል ባይ ነኝ።
The potential of making Ethiopia 🇪🇹 a more prosperous country is immense! However we need UNITY and stop the racial division. The other thing that is missing is corruption and accountability and that’s the sad 😢 truth
❤❤በርቱ
❤❤❤🎉🎉🎉
አው ትክክል ናቸዉ የሱፐርቪዥን መልከታ በኮንሶ የመንገዶች ችግር አለ ያሉት ።
👏👏🫶
ካቢኔው ሌሎችንም ፓርቲዎች የሚያካትት ሲሆን ስብሰባው ከካቢኔው ውጭ የሆኑ የፓርቲ ሺም መምራታቸው በአሠራር ተገቢ አይመስለኝም፣ እንዴት ሆነ ተብሎ ግን የሚጮህበት አይደለም።
የአማራ ክልል ሪፖርተር ሲቀርቡ እየሳኩ ነበር ያየሁት ለመሆኑ ህዝብ ይታዘበናል አትሉም የውሸት የተጋነነ ሪፖርተር ብልፅግና አስቀርቶታል ሲባል አልነበረም እንዴ ? ለማለት የፈለኩት ህዝብ ከገባበት ስር የሰደደ ችግር አንፃር ይህቺ ተሰራ የተባለው ስራ እንዴት ይመጣጠናል? ኦሮሚያ ከለው ልማትስ ጋር እንዴት ይመጣጠናል ? አማራ ክልል አየወደመ ያለው መሠረተ ልማት አሁን ተሰራ የተባለው ልማት ጋር እንዴት ይመጣጠናል ኦሮሚያ አየተሰራ ያለው ስራ ደስ ይላ የኦሮሞ ብልፅግና አመራ ከልባቸው ተግተው እየሰሩ ነው ክብር ይገባቸዋል የአማራ ብልፅግና አመራር ግን?????
ብልጽግና የውሸት ሪፖርት በመፈብረክ ከህወሓት ኢህአዴግ የባሰ ሆኗል። ስለሆነም ነው ሀገርቷ ባለችበት የሚትረግጠው።