ከትግራይ ሕዝብ የሰላም እና የፍቅር መልዕክት ይዤ መጥቻለሁ - አቶ ጌታቸው ረዳ Etv | Ethiopia | News

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 220

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 Год назад +25

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏 ጠብመንጃ ለማንም አይበጅም ትርፉ ሞትና ውድመት ነው ሰላማችንን ያብዛልን ያዝልቅልን👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @macammadcassan
    @macammadcassan Год назад +10

    በጣም ደሰ የሚል ፕሮገራም እናመሰግናለን

  • @zj2164
    @zj2164 Год назад +10

    አባሳንጆ በእውነት ትልቅ ሰው ናቸው ። በዛ ጦርነት ውስጥ እየሄዱ ከአፍሪካ አገራቸው ድረስ መጥተው የሰላም መንገድ ሆነዋል ለሎች ብዙዎች በዝህ ሰላም ውስጥ ዋጋ እየከፈላቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ከሁሉ በላይ ጸሎታችን ሰምቶ እንባችንን አይቶ ያበሰን ጌታ ስሙ ይባረክ ።

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t Год назад +24

    ሰላምን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው ሰላም ለሃገሬ ማማ ኢትዮጵያ❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Год назад

      የሰይጣኑማ ሴረኛውጨውሸታሙ ከሃዲው አብይ አህመድ ነው ኢትዮጵያን በሴራው 5አመት ሰላሟን የነሳ ወደፊት ሰላሟን የሚነሳ በአካል የተገለጠው ሥጋ ለባሹ ደም ጠጪው ሰይጣን የጠንቋይጨልጅ አብይ አህመድ ብቻ ነው

    • @henokjunior7861
      @henokjunior7861 Год назад

      ሰላምን ማንም የጠላ የለም ግን እውነተኛ እና ዘላቂ ሰላም የሚመጣው ፍትህ ሲሰፍን, ተጠያቂነት ሲኖር, ወንጀለኛ ለፍርድ ሲቀርብ ነው

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Год назад +3

    እኔ የአቶ ጌታቸውን ንግግር የሰማሁት በእንባ ነው ምክንያቱም በጦርነቱ ወቅት ምን አይነት መርዘኛ የሆኑ ቃላቶችን ተጠቅመው ያንን በማመን የረገፋትን የትግራይም ሆነ የሌሎች ክልሎች ወንድሞቼ ሳስብና ዛሬ ደሞ ሰለሰላም የተናገሯቸውን ቃል ሳዳምጥ ምናለበት አምላክ የሰጣቸውን የንግግር ክህሎት ለበጎ ቢጠቀሙበት አልኩ።
    ሰላም ለትግራይ ህዝብ
    ሰላም ለአማራ ህዝብ
    ሰላም ለአፋር ህዝብ
    እንዲሁም ለመላ የኢትዮጵያ ህዝቦች
    ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 Год назад +4

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ይህን በማየቴ🙏

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff Год назад +11

    ሀገራችንን ለዚሁ ቀን ያበቃት አምላክ ምስጋና ይግባው ። ሠላም ና ፍቅር አንድነት ለሁሉም ነገር መሰረት ነው ።ለኢትዮጵያ ሀገራችን ለምድራችን ለአፈሯዋ ለሰማይዋ በላይ ላይ ለሚኖሩ ፍጥረታት በሙሉ የክርስቶስ ሠላም ይሰፈንላት ።ህዝባችን በሀገራችን በአራቱ ማአዘን የመስራትና የመኖር ግዜ ና ዘመን ይሁንልን።
    ክብር ለጠቅላያችን ለሚኒስትሮቻችን ለጀግኖች ለሀገር መከላከያችን ።ኢትዮጵያችን ለዘለዓለሞ በክብር ስሟ በዓለም ሁሉ ዳርቻ ከፍ ይበል !!!

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t Год назад +8

    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏ሰላም ለሃገሬ

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p Год назад +3

    Great day for Ethiopia and Ethiopians. Thanks to all of you who contributed this to happen 🙏

  • @meseretbirhanuwolde8093
    @meseretbirhanuwolde8093 Год назад +2

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ❤ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሐይል አለው ❤

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤ጌታቻው ሀደራ ለትግራይ ህዝብ በጣም መሰብ አለብህ❤❤❤❤❤❤

  • @kubsaguye5931
    @kubsaguye5931 Год назад +3

    Brilliant speech.
    Thank you.

  • @movieswewontforget4116
    @movieswewontforget4116 Год назад

    ጌች ተባረክ!! አምላክ ይቅር ይላል! ለትግራይ ሰላም ብልፅግና በርትተህ ስራ!!

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط Год назад +1

    ጌችእውነትወድነህድፍረትህይመችህ🙏

  • @zeድማ7577
    @zeድማ7577 Год назад +1

    ጆሮዬን ማመን አልቻልኩም ፣ መንታ ምላስ መኖሩን ዛሬ በተግባር አረጋገጥኩኝ፣እግዚኦ!!!!!

  • @ashenafiyosef8913
    @ashenafiyosef8913 Год назад +7

    BRAVO !! "ጌቾ" ኮራሁብህ ! ኮራንብህ !!! ውለታህን ከፋይ ያድርገኝ ! ያድርገን ! በቃን በቃን ይብቃን።

  • @Frehiwot01
    @Frehiwot01 Год назад +2

    ጌቾ በርታ በቃቹሕ ሕፃናትን ማሥጨረሥ ግፋ ግፍ በቃ መላም ለዓለም በቃ

  • @libanodowa
    @libanodowa Год назад +5

    Great and very interseting speach.
    We need to heard these kind of sweet speaches.
    I trust Getachu Reta is speaking a botton of his heart.
    I am smelling a vey peaceful Ethiopia and therefore prospering Ethiopia.
    We love our leaders, and we accept ur leadership. please and please lead us to the right and genuine way
    Let us all talk about Love Love Love

  • @selam5721
    @selam5721 Год назад +9

    ሰላም ሰላም ሰላም ምምምምምምምምም
    ለሰው ልጅ ሰላም ለዓለምምምምም ሁሉ እግዚኣብሄር ይመስገን ይሄን ያሳየን 2:16

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Год назад +5

    Love and peace for all Ethiopians cost to cost. Love is priceless anyways. Now on forward to live together united and harmonizing. Thanks for God for this lovely day.

  • @arebshiraga937
    @arebshiraga937 Год назад +12

    "Forgive and then forget."It is a great thing to learn from past mistakes.Let Allah help for prosperity,peace, and stability of Ethiopia.

    • @mintwabtemesgen6482
      @mintwabtemesgen6482 Год назад +1

      ወይ ጉድ እራስህ አፍህን ሞልተህ ይቅርታን መጠየቅ አለብህ መርዝ የተፋ አንደበትህ ከይቅርታ በፊት ምንም ስለ ሰላም እና መልካም ንግግር ማውራት የለበትም ነበር።

  • @biniam6655
    @biniam6655 Год назад +9

    ኢትዮጵያ ከዚህ በኅዋላ ወደፊት ብቻ

  • @DanielHailemariam
    @DanielHailemariam Год назад +4

    ሰላማችን ያዝልቅል ጦርነት በቃን ልጆቻችን ይማሩ Thanks to God

  • @selamlalem3040
    @selamlalem3040 Год назад

    እኛ እንደ ሀገር ሰላም ላልከዉ አማረጭ ሳይሆን ግዴታችን ነዉ
    የትግራይ ህዝብ ላልከዉ ጦሩም ፀቡም ከህዝቡ ሳይሆን ከፖለቲካ መሪ ነን ባዮች ጋር ነዉ ህዝቡ አካላችን ነዉ እሱን ከናንተ መስማት ብቻ ለዉጡ ላይ ስሩ ለዉጡን በተግባር አሳየን

  • @ashimgurade6896
    @ashimgurade6896 Год назад +7

    I appreciate it Getacho

  • @kunsahaho607
    @kunsahaho607 Год назад

    Peace!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @coolclover9604
    @coolclover9604 Год назад

    ሰላም ከለሌ ቢራ አትጠጣም 😄የምር ጌች 👍

  • @monifamoni5454
    @monifamoni5454 Год назад +2

    Alhamdu lilah 🤲

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Год назад +3

    ልምላሜ ብልፅግና ለሕዝብ ይሁን

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Год назад

    engaging information!
    💪

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Год назад +3

    የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ : ለዛሬው የእርቅና የሰላም ቀን ያቀረቡትን መልእክት በማመስገን : የነገውን የትግራይ ማህበረሰባችንን ተሰፋ ስንመለከት እግዚአብሔርን እንዲረዳን እንጠይቃለን : ሰላማችንን ሊያደፈርስ የሚንጫጫው የአሀዳውያን ርዝራዥ : እኛ ብሔር ብሔረሰቦች በጋራ ቆመን እየታገልነው : በመቻቻልና በመከባበር ወደ ብልፅግናችን መንገድ እንጓዛለን ::

  • @beweketkassa
    @beweketkassa Год назад

    ጌች የአማራን ሕዝብ ቢይዝ ምስራቅ አፍሪካን መግዛት ይችላል።

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 Год назад +11

    የሞተ ተጎዳ😭

    • @maluuhussein815
      @maluuhussein815 Год назад +1

      Wodo kaheda le min diben ayelmi. Tagado kaheda gin yasazinali😢

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p Год назад

      ተገላገለ፣ አረፈ ነው ሚባለው። አንተም እኔም ሁሉም ወረፋውን....

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 Год назад

      ይብላኝ የወለደች እና መከራዋን አይታ ያሳደገች።

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 Год назад +1

    ለሁሉም እኩል ህዝቦች እንደምንግዜም ሁላ ሰላምን ፍቅርን እድገትንና አንድነትን ክልብ ከልብ እሻለሁ ለዚህም ፈጣሪ ሁላችንንም ይርዳን !!!

  • @samritame
    @samritame Год назад +8

    በ29 አመት ውስጥ ግን ስንቱን አየሁ ወይይ መኖር ደጉ 🤔😏🤦🏽‍♀️

  • @tazabiwsew5123
    @tazabiwsew5123 Год назад

    Let Getachew Reda lead this country!!

  • @ruthgetachew8188
    @ruthgetachew8188 Год назад

    አነደግዝያቤሔር ያለ ማንም የለምምም

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls Год назад +2

    ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነወ።አነሆ አሮጌው ነገር አልፋል ሁሉም ነገር አዲስ ሆኖልናል።

  • @georgeroro4693
    @georgeroro4693 Год назад

    You showed Tegaru’s heroness😍😍😍

  • @Daniel-bs4dm
    @Daniel-bs4dm Год назад +1

    Bravo 👏

  • @infinity325
    @infinity325 Год назад

    ሠላም ትርፍ አለው ❤️❤️❤️✅

  • @hannaredda3061
    @hannaredda3061 Год назад +7

    Oh dear God help us;

    • @genetyirgalem8170
      @genetyirgalem8170 Год назад

      I agree with you, he is a wolf in sheep's clothing. He needs to be accountable and pay for the crimes he committed against humanity (innocent people of Ethiopia) we will forgive because we are asked by God to forgive, but we will never forget. As they say if you forget history will repeat itself!!!! Someday maybe not tomorrow he will pay for the crime's and atrocities he and his goons committed!!!!

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 Год назад +3

    If we have no peace, it is because we have forgotten that we belong to each other. "Mother Teressa"

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 Год назад +4

    ክቡር አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ፕሬዚዳንት ድንቅ የሆነ የ21ኛው ክፍለዘመን የሚመጥን ንግግር በማድረጉ እጅግ ተደስቻለሁ፣ተደንቄአለሁ። አመሰግናለሁ ።

    • @zemanwgu6734
      @zemanwgu6734 Год назад

      በተግባር ሲሆን ነዋ

  • @myethiopia9315
    @myethiopia9315 Год назад +3

    he speaks as a Prime minister!

  • @antenehhailubekele3478
    @antenehhailubekele3478 Год назад +1

    ክቡሩ የፍጥረተዓለሙ ፍጡራን ጌታ አንድ ብቻ ነው።እሱም አላህ ሱብሃነወተአላ ይሰኛል።
    እራሱን" ጌታ "ብሎ የሚጠራ ሰው በሙሉ ክብረቢስ ፍጡር ነው።
    ክላ አስመሳይ ሁላ።
    ባለጌው ካፊር መቼም በነውረኛነቱ እንደማያፍር ይህ መድረክ ያሳየናል።
    ኢትዮጵያ ሰላም የምታገኘው ዜጎቿ ሙሉ በሙሉ የሰለሙ ዕለት ብቻ ነው።
    አንድ አምላክ ያለ አንዳች ማጋራት ካልተመለከባት ኢትዮጵያ የመከራ አውድማ ናት።

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 Год назад +13

    መኖር ደጉ ስንቱን አሳየን

  • @abdusemedoumer8709
    @abdusemedoumer8709 Год назад +4

    War is not an answer ! War never been an answer
    Peace and prosperity for our people and rule of law

  • @zeyadatek918
    @zeyadatek918 Год назад +4

    Gerachew Reda ...motivational speaker

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Год назад +2

    ሰላም ለሁሉም :

  • @HYK315
    @HYK315 Год назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Tigray_Hagerey
    @Tigray_Hagerey Год назад +4

    My Gecho !! No paper just talk using the brain. Keep up my king keep shining, make Tigray the Israel of Africa!!

    • @Mtilahun44
      @Mtilahun44 Год назад +1

      Need to win war ? No, America the great is in Getachewo side.. Abiy sent Drone, now fighting is not good🫣. Debretion is a real one.. when you get it.

  • @puffns
    @puffns Год назад

    ያንን ሁሉ ህዝብ ያስጨረሰ፣ "ኢትዮጵያን እንቀብራታለን" ያለን ሰውዬ ወልቃይት ካልተመለሰልኝ ብሎ ከጥቂት ወራት ግፋ ቢል ዓመታት በሇላ መልሶ ዘራፍ አይልም ብትሉኝ አላምንም! ለማንኛውም የሰላም ቃሎችን መለገሱ የተስፋ ጭላንጭልን ስለሚሰጥ በከፊል ልብም ቢሆን ሰላም እንደውሃ ለጠማው ህዝብ ሲባል ከመቀበል በስተቀር ሌላ አማራጭ የለም!

  • @wqi-gari
    @wqi-gari Год назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Год назад +1

    ጌቾ አለመድኩትም ነው ያልከው 😅😅😅? አንተም አልከው አንቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ያለምድሐል ስውነትን ከጥጋብ ይልቅ ትሑትነትን ስላም ለኢትዮጽያ ለሐገራችን ።

  • @sessesa1146
    @sessesa1146 Год назад

    ቱ አለይኩም ስንት ዘመዶቼ አለቁ አሏህ ይጨርሳችሁ ኢሻአሏህ

    • @mdjamel103
      @mdjamel103 Год назад +1

      አማራ😂😂😂😂

    • @sessesa1146
      @sessesa1146 Год назад

      @@mdjamel103 ምን ያስቃል በቤትህ ይግባ

  • @selamawittegene9626
    @selamawittegene9626 Год назад +1

    እንደዚህ አልነበረም ማየት የፈለኩት አንተን እየመረረኝም ቢሆን ተቀብየዋለው ለምን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የበደላችሁንም ይቅር በሉ ስላለ::

  • @mengistumariam2143
    @mengistumariam2143 Год назад +4

    ወይ: ጊዜ😢 መሞት: የሌለባቸው: ውብ: ሕጻናት: ምንም: ባላሰቡት: ጉድ: ያለቁት: ወገኖቻችን: እንባቸው: እንደጎርፍ: የፈሰሰው: እናቶች: ይሄንን: ጊዜና: ግፍ: ይቅር: አይሉትም! ታሪክ: አይደለም: እግዚአብሔርም: በፈጥረቱ: ላይ: ግፍ: የሠሩትን: አሁን: ደግሞ: እርስ: በእርስ: የተሞካሽቱንና: በማር የተቀባ: መርዛማ: ይቅርታ: በዳዬችን: አይማር😢

  • @dantsga4180
    @dantsga4180 Год назад

    አቶ ጌታቸው እድለኛ ነህ እስር ሲገባህ በነዚያ ደሆችና ምስኪን ኢትዮጵያዊ ያን ሞት አንተ የምትፈልገው ስልጣን ጋ ደረስክ ይብላኝ ላንተ ለሞቱ አባት እናት አልባ ባል አልባ ለሆነች ሚስት አባት አልባ ለሆኑ ልጆች ላንተና ለምስሎችህ ለሞቱ ኢትዮጵያ ይህቺ ናት

    • @TesfuAdane-oq9jg
      @TesfuAdane-oq9jg Год назад

      ምሪጥ አመራሪ ነው ቃል በተግባሪ ያሳየ መሪ ነው ህዝብ ያለመሪ አይመራም ጀግና የሚለው ቃል በአማራ ክልል ረክሳውል ምክኒያቱም ጉራ ብቻ ነው ጀግና የት እንዳለ አለም ያውቀዋል ጉሪ ብቻ ዱቄት የተባለ አንባሻ ሁኑዋል መስዋት ተከፍሉ አልዋጥ ካለህ በውሀ አውርደው

  • @abdumohammed-pj8ce
    @abdumohammed-pj8ce Год назад +2

    አቦይመችህ፡ጦርኔትይበቃል

  • @Frehiwot01
    @Frehiwot01 Год назад +3

    ክልል ይቅር በቃ 14 ቱ ክፍለሀገር እንደጥንቱ

  • @miheretdegaga
    @miheretdegaga Год назад +1

    Good news

  • @Forcast700
    @Forcast700 Год назад +2

    መናገር ቀላል ነዉ

  • @umumaida1285
    @umumaida1285 Год назад +3

    Amazing Pearson

  • @hansahansa6656
    @hansahansa6656 Год назад

    የትግራይ ጀግኖች ሰዉ ሳይሆን አንበሳ እያጀበ ነበር ወደ መድረኩ ማድረስ የነበረበት

  • @Tamking72
    @Tamking72 Год назад +4

    ጌች እኮ ተወልዳ ያደገችው እኛ መንደር ጨርቆስ ነው ይመችሽ ብራዬ እንደውም የአ,አ ካንቲባ ነው ምናረግሽ😎

  • @Mr-fb226
    @Mr-fb226 Год назад

    አንተእኮ አፈቅቤ አአውሬነህ እኔአሁንም አንተንአላምንክም እዝቡን አባላህ ደግሟአለማፈርህ እህዝብውስጥ ማይክ ይዘህ ቀርበህ ስታወራ መተተኛነህ ዳቢሎስ እኔአብይን ብሆን አንተን እህዝብፊትቆራርጠው እዳቀርቡህነበር እምፈርዲብህ ምክናየቱም ላንተ ከዚህም በላይ ቢኖር እሚገባህ ጀዝባ የህዝብደም መጣጭነህ እናቶችንስታስለቅስየኖርክ 😊

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 Год назад +1

    Their is always peace after war ,when we
    Respect each other the world Respect us
    True etihiopians are the uniter of Africa
    I can see little light in my beloved home land
    I strongly belive the world took light from
    Us to make our world bright ,it is age of
    Inlightment for the whole world .

  • @FilmonTadyos
    @FilmonTadyos Год назад +4

    Congratulations
    Absolutely thrilled to see the animosity thrown out of the window and consolidating the peaceful resolution of domestic matters!
    Powerful message for our Sudanese brothers
    Both sides General Alburhan and General Degalo (hamditi) should know that non of them will be able to eliminate the otherside and really for what absolutely not necessary. The people of Sudan has enjoyed peace for the longer part and are way ahead of their military or political leaders and they do not deserve this madness.
    Usually it is the military leaders not knowing how to distance themselves from the political arena and often not focused on the military or security matters which is their primary duty. Before it has gone long already enough harm and damage is raining over the people and country Sudan. Time to realize power belongs to the people and people should only vote in their leaders. All other alternatives are a waste of time, resources and dear life of civilians and military personnel. Stop listening to neighboring dictators and sort out your differences in civilized matter and honestly both the generals should not participate in the civilian leadership to come. It doesn't matter if you fight for one month or 10 years eventually power will land on the will of Sudanese people.why the devastation and ruining of your home country for others from nearby or far to benefit you destroying your country.
    Stop the nonsense war!

  • @moses3400
    @moses3400 Год назад

    Dr. ኣብይ ብልጥ መሪ ነው!!
    ከእናት ኢትዮጵያ ጋር ወደፊት!!!

  • @najatali8761
    @najatali8761 Год назад +3

    የሞተ ተጎዳ በሂወት ይለ ካድሬ በሞቱት መቃብር ላይ እንድህ ይቀልዳሉ🥲🥲🥲🥲

  • @welkaityesewlije8817
    @welkaityesewlije8817 Год назад

    Yeker yebln becha 🙏🏾

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Год назад +2

    ❤ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻለል ።
    ❤ ውድ መሪያችን ❤
    ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህማድ ❤
    ❤ እግዚአብሔር ለቃሉ ተማኝ ነው ።
    🎉 አንተን ውድ ና ዕንቁ ሩህሩህ ፣ ብልህ ና አስተዋይ መሪ ስለሰጣን ❤
    ❤ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እለለሁ ።
    🎉 ጥንቃቄ ናፍስን ይታደጋል ይለል !
    ❤ የእግዚአብሔር ቃል ።
    🎉 ስለዚህ የእግዚአብሔር ጥበቃ ና ቸርናት ለዘለዓለሙ ለእርሶ ና ለእውነተኛ የሥራ ባልደራቦቻችሁ ይሁን እለለሁ ።
    🎉 ቢሆንም ፦ የታርካዊ ጣለቶቻችን ተላለኪ ሆናው የራሰቸውን ወጋኖች ህይወት የቀጠፉ የጋራ ሀገራችንን ለውድማትና ድህናት የደራጉ በርካታ ጉድለቶች ያስከተሉብን በአእምሮ ማሰብ ና ማስተዋል የተሰናቸው !
    😅 በራሰቸው ወጋኖች ለይ ያኖሩት ጠበሳ !
    🎉 ታርክ ይቅር የማይለውን !
    ❤ የልብ ይቅርታ የሌለው በዳል ቢያደርሱብንም ፣ ❤
    ❤ የማይሽር ቁስል ቢያደሙንም ፦ ❤
    ❤ ሁሉን ቻይ ለሆናው ፍርዱን ለእግዘአብሔር ቲታን ።
    ❤ለሰው የማይቻል !
    ❤ ለእግዚአብሔር ይቻለል !!!
    🎉 በማለት ❤ በልቤ ያለውን እሳት በክርስቶስ ደም ሸፋንኩት !!!
    🎉 ከዚህ በለይ ብዙ ለማለት አቅም የለኝም !
    🎉 አሁንም ደግሜ ማለት የሚችለው ።
    ❤ የሚያስተውል ልብ ይስጠን ።
    ❤ የመላው ሀገር ወደድ ውድ ኢትዮዽያዊያንን ወጋኖቼን ዕንባ እግዚአብሔር ያብስልን እለለሁ ።
    ❤አሁንም ፦❤
    ❤ ኢትዮዽያ እጆችሽን ወደ እግዚአብሔር አንሺ እለለሁ ።
    🎉 የናንተው ፦
    ደረጀ አበበ ደሣለኝ .
    ❤ 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹 ነኝ.
    >> ከሰሜን አሜሪካ ።
    ❤ 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 ❤

  • @kkenso7571
    @kkenso7571 Год назад +3

    We forgive but we never forget!! TPLF attacked our national force cowrdly.

    • @gm3419
      @gm3419 Год назад

      Yet the next war is brewing where we may loose millions again with yet even more misery and mayhem in the horizon .
      Peace will not come by making beautiful public statements if that is not backed by deed and genuine commitment. Peace can only be achieved when rule of law prevails and independent law enforcement institutions exist. All of that is nonexistent now. The PM and his hooligan narrow Oromo fundamentalists entourage have made sure those things don’t exist.
      We have seen the PM making countless nice public remarks. But
      what he says is the complete opposite of what actually happens in the country. Talk is cheap!!

    • @busheyint5328
      @busheyint5328 Год назад +1

      We tigriyans also never forget that edf killed more than 500000 civilians

    • @kkenso7571
      @kkenso7571 Год назад

      @@busheyint5328 Those who came with the slogan "war is their culture" given unforgettable lesson. You stared the war and you will take the blame.

  • @openmind3269
    @openmind3269 Год назад +2

    Tigray tune seems changing a drum of war after the elite of Tplf once and forever removed.

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 Год назад +2

    እናንተን ያመነ ጉም የዘገነ አንድነው
    ህዝቡ መቼ ሰላም አጣ ሰላም የነሳችሁን ወንበር ላይ የተቀመጣችሁ ናችሁ

  • @awettesfay6631
    @awettesfay6631 Год назад +1

    ሙርከኛ አለቅላቂ 2ሞት ይሻላል እራስህ ብታጠፋ ይሻል ነበር ቢያንስ እንደ ቴዎድሮስ ይዘፈንልህ ነበር

  • @hane4322
    @hane4322 Год назад

    Waw ! Gechu kebe yekir beyehalu rejim edemie gen dr, abiye wuletah bezu newu yehe new seletane yeh new Ethiopian bete mengistu lante kefet bihon kere ayelegnem kejerbaw polical issue endayehon tetenkeku wodachualehu thanks thanks thanks from deep of my haert

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 Год назад

    👏👏👏🙏🙏👏👏👏

  • @ayshamohamed8912
    @ayshamohamed8912 Год назад +1

    Ewnet gechu new?

  • @yerdanos1180
    @yerdanos1180 Год назад

    Man Neber Getachow Mlasu yalow

  • @eftemafework4907
    @eftemafework4907 Год назад

    እስቲ ይሁን ኣሉ!!

  • @eshetuman32
    @eshetuman32 Год назад +1

    አይ ሞላጮች የደሃ ልጅ ቆርጥማቹ በልታቹ ሰላም ማፈርያዎች

  • @christianeshale2147
    @christianeshale2147 Год назад

    ጠላትን ቢያባብሉትም ፍጹም ወዳጅህ አይሆንም!!

  • @Mtilahun44
    @Mtilahun44 Год назад +3

    We must thank🎉❤ Antony Blinken..😅, Getachewo ዱቄቱ ተብሎ,, አሑን ተሰበሰበ,, America is great...

    • @zewdua155
      @zewdua155 Год назад

      M Tilahun
      Can you make your point clear on Anthony Blinken? What did he do ?

    • @Mtilahun44
      @Mtilahun44 Год назад

      @@zewdua155 ዘውዴ?? ያላቅሟ ከአሜሪካ ግብ ግብ, የተበተኑ ዱቄት, አሰረ ገደለ,, ግን አሑን ከሚሰድበው ጋር, አብሮ ተገኝ.. አሜሪካ ዘ ግሬጥ.. Antony Blinken came to Addis then gave him order. You what Abiy to be free.. give him dollar.. or prey for him..

    • @zewdua155
      @zewdua155 Год назад +1

      @@Mtilahun44
      I thought you are mature enough to analyze the entire situation that Ethiopia has gone through for the last three years. Instead your understanding of politics is non existent in your brain or else it is to complicated. Re-read what you wrote see if you can understand it.
      Yes, it is my democratic right to support The Prime Minister Dr Abiye 10000%.

    • @Mtilahun44
      @Mtilahun44 Год назад

      @@zewdua155 That is good your brain working properly🤔. Promoting for war, suddenly taking peace, why? He abiy is confused, acting like he... Antony Blinken is the real power, understand George Floyd, You will talk the rest of your life...

  • @alelumelelu7766
    @alelumelelu7766 Год назад

    I think Aby wrote his speech

  • @abel8835
    @abel8835 Год назад +1

    ጌች ቅቤው እና አቢቹ እጃችሁን በደም ታጥባችሁ ከእግዚአብሔር ፍርድ አታመልጡም

  • @dmulugeta
    @dmulugeta Год назад

    መሰንበት ደጉ! የማያሳየን የለም። ከዛ ሁሉ ግፍ ብኋላ እዚህ ጋር ይደረሳል ብሎ ማን ይገምት ነበር። ጌቾ ተርፎ ፍሬንድሺፕ ፓርክ ዐብይን እያመሰገነ ንግግር ያደርጋል ብዬ በህልሜም በእውኔም አልገመትኩም።

  • @zehera-je7jj
    @zehera-je7jj Год назад

    የእትዮጵየ ህዝብ በዚ ተመር የሞተው ሞተወል ከውን በሀለ ለበለስልጠ ብለክ ህወትክን አትስጥ አይነቸውን በጨው አጥበው ሰለም ይሠብከሉ ጦርነቱን በለስልጠን እንጂ ህዝብ አልቀሰቀሰውም ከአለህ በተች ህወተችንን ረሰችን መጠበቅ አለብን

  • @samsonzeleke5096
    @samsonzeleke5096 Год назад +2

    እነዚህ የህዝብ ካንሰሮች በሚሊዮን ህዝብ ለስልጣናቸው ሲሉ አስጨርሰው የወደመው ሳይነሳና የሞቱት በስርአት ሳይቀቀሩ አሁን ምንም እንዳልተደረገ ፌሽታና ድግስ እያረጉ የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ንቀታቸውን ኤእያሳዩን ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያህል በእነዚህ ልቃሞዎች መቀለጃ ሆኗል። አሁንም ብዙ እልቂት እና ጦርነት ያመጣሉ። እነዚህን ቆሻሻ ስብስቦች ከኢትዮጵያ ካልተወገዱ አገሪቱ ወደባሰ ጦርነት እና መከራ ይከቷታል።

  • @fikredemlow5587
    @fikredemlow5587 Год назад

    Ammmin betam dese yelelale

  • @senaiteshifferaw9015
    @senaiteshifferaw9015 Год назад +1

    A million people perished ... Yet you all that started the war are still standing. What a way. Never-ending Drama!!

  • @nanieyob989
    @nanieyob989 Год назад +1

    ጌቾ ምላሱ ነገር በኪሱ ምነ ነዉ ምላስህ ተኮለተፈ ስድብ ብቻ ነበር የምትችለዉ ማለት ነዉ ለማንኛዉ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን

  • @Cripto244
    @Cripto244 Год назад +5

    ዱቄት አምባሻ ሆነች

    • @abebeeshetie8170
      @abebeeshetie8170 Год назад

      የህዋሓት ነገር አልገባኝም ለምን ወደ ጦርነት ገቡ እንደዚህ በ አብይ ቁጥጥር ስር ለመሆን ድሮስ ማን ከለከላቸው እንደዚህ ለመሆን እማ አጉል ድካም

  • @KumnegerWorku
    @KumnegerWorku Год назад +1

    ብልጽግና ፓርቲ በወንድማማችነት እና በህብረብሔራዊነት የሚያምን ነዉ

  • @mass-media6445
    @mass-media6445 Год назад

    የምን ዶ/ር ነው ያለብቃቱ፣ አንደ ማሀይም ደንቆሮ በእድል የተገኘ ጠሚኒስተር ክብረትም አያስፈልገውም
    የትግራይ ሕዝብ በዚህ ጨምላቃ የአህያ ዘር መበቀል አለብን በፍጹም አይተኛውም ።

    • @johnf906
      @johnf906 Год назад

      “የአህያ ዘር “ ምን ማለት ነው??? ሰውን ለክብሩ የፈጠረውን እግዚአብሔርን መሳደብ አይሆንም???? ከ እግዚአብሔር ጋር ለመጣላት ለምን ወሰኑ???

  • @زينبمحمد-ن2ح
    @زينبمحمد-ن2ح Год назад

    አዎ አተ ብሽቅ ስንቱን ታስጨረስህ በኸላ ተቃቀፋችሁ አፈር ብላ

  • @KumnegerWorku
    @KumnegerWorku Год назад

    የእኔ ምርጥ መሪ በንግግር እና በሰላም የምታምን ጠንካራ

  • @YosefErikiboo-kb2dq
    @YosefErikiboo-kb2dq Год назад +1

    Ethiopian 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹
    Getacho wellcom kkkkkjjjj

  • @TripleAsistersgig
    @TripleAsistersgig Год назад

    Amhara askefeto Selam yelem. Include or you will be out of piece don’t forget that 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

    • @jer622
      @jer622 Год назад

      Ethiopia wust amhara becha minor asmeslsheq ende ye torenat abaze alkekshme shutam